ጀበናውን ማን ሰበረው? አዝናኝ ጨዋታ ከአቅራቢዎቻችን ጋር /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 160

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад +152

    እምትሰሩበት ፕሮግራም ከጠፋ ምን አለ 5 ደቂቃ የማይሞላ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ድምጽ ብትሆኑን

  • @fozitube1946
    @fozitube1946 2 года назад +45

    ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ላሉ እስረኞች እባካችሁ ድምፅ ሁኗቸው

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 2 года назад

      ማን ሂዱ አላቸው

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 года назад

      ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ
      ruclips.net/video/UhYkiHUEJ1c/видео.html
      .
      ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ
      ruclips.net/video/UhYkiHUEJ1c/видео.html

    • @twosene
      @twosene 2 года назад

      what are you doing in another country illegally??

  • @user-ig1qj8id6g
    @user-ig1qj8id6g 2 года назад +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c 2 года назад +11

    ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለአማራ ህዝብ ስንት ጊዜ እንበደላለን ክብር ለፋኖ

  • @tezatezta
    @tezatezta 2 года назад +9

    ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +20

    _ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹።።።።።።

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 2 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-mk3ls1dq2y
      @user-mk3ls1dq2y 2 года назад +1

      @@fhhv1552 ትክክል ናት ምን አስገለፈጠሽ

  • @lebabahalharthi4877
    @lebabahalharthi4877 2 года назад +11

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +15

    ወይ ጉድ 🙄🙄 ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለታሰሩ ወገኖቻችን 😭😭

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 2 года назад +1

      ማን ሂዱ አላቸው።

    • @user-ig1qj8id6g
      @user-ig1qj8id6g 2 года назад

      ችግር አስገድዷቸዉ ነዉ የተሰደትን ይህን አይባልም ምክንያቱም አረብ አገር ያለተሠደት ዘመድ የለም ነገ በራሴ ብለን ብናስብ ኢትዮጵያ የት በደረሠይ ማን ሂድ አለቸዉ ሆ ጉድ ሳይሠማ መስከረም አይጠባ አለ ደጉ ያገሬ ሠዉ

  • @hawamohammed2069
    @hawamohammed2069 2 года назад +3

    ፍትህ ለሰአወዲ እስርኞች ፍትህ ፍትህ

  • @hayatramato9941
    @hayatramato9941 2 года назад +3

    ፈትህ በሳውዲ ለምትሰቃዩ እህት ወድሞች አላህ ይርዳቹ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 года назад +4

    ፍትህ ለጅበና ይችን መለሎ ጅበና ባትሰቡሮት ለኔ ላኩልኝ ለንደን ለሚመጣ ዲያስፓራ .

  • @hla8207
    @hla8207 2 года назад +2

    ፍትህ ሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቂዩ እረ ፍትህ

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 2 года назад +3

    ስጀምር ሰው ከጎን መቆም የለበትም ምክንያቱ በሰዉ ድምጽ ምልክት መያዝ ይቻላል።የምሰሩበት ካጣችሁ በናታቹ ወገኖቻችን ከሳዉዲ ላሉት 15ደቂቃ ፖርግራም ስሩበት pls pls pls pls pls

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 года назад +3

    ወይኔ አብረሀምና ፀገነት በሣቅ ገደሉኝ😂😂😂😂

  • @tubemedinatube7008
    @tubemedinatube7008 2 года назад +3

    ፍትህ ለሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት

  • @user-pw5tj6sn1k
    @user-pw5tj6sn1k 2 года назад +1

    ይመቻቹሁ እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር መጮሔ ነው ባሌ በጥፊ ነው ያለኝ ሀሀሀይ

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 2 года назад +1

    ፍትህ ለጀበና

  • @seadimd9835
    @seadimd9835 2 года назад +2

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ኢትዮጵያ ዊያን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ ሳኩኝ ዛሬ ከሳኩ በጣም ቆየሁ

  • @geedskeefdd8348
    @geedskeefdd8348 2 года назад +5

    በሣኡዲ እሥርቤት ለሚሠቃዩ ድምፅ ሁኑሉን ኢቢኤሦች ጎሽሽሽ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 года назад +2

    ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ☺

  • @user-gs7wz9wn3b
    @user-gs7wz9wn3b 2 года назад

    ፍትህ ለጀበናችን !!!!!!!!!!

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 года назад

    አይናቸዉን አተዉ ከረሜላ አይይ አንድሺህ መስሎኝ ነበር ከስረሻል ማረ ጎበዝ ሴቶችኮ ጀግናነን ዋዉ

  • @saadmohammedtube453
    @saadmohammedtube453 2 года назад +6

    አረ ስንት ጀበና መግዛት እማይችል ሰው አለ እናተ ሰበራ

  • @h.ah.a2803
    @h.ah.a2803 2 года назад +2

    የጠገበ ለራበዉ አያዝንም አሉ ምናለበት ጀበናዉን የገዛችሁበትን ገንዘብ ለኔ ቢጤ ብሰጡት ለዳቦ መግዣ የሆን ነበር

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 2 года назад +1

    ፍትህፍትህፍትህለሳኡዲእሚሰቃዩእስረኞች

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    Arife chawata new weye kkkkkk enamesegenale,egizabher yebarkachu

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 2 года назад

    Live our Jebena Please. It doesn't deserve this.

  • @SaraAli-np5xv
    @SaraAli-np5xv 2 года назад

    ፅገነት ብዙም አትመቸኝም ድርቅ ትላለች ብዙ ግዜ 😒ebsየእራሷ ብቻ እስኪመስላት ድረስ ብዙ ግዜ እንዲህ አየት ባህርይ አላት !!አስተካክይ ማስተካከል ከቻልሽ😌

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 2 года назад

    ያዝናናል ይመቻችሁ

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 2 года назад

    በተወደደ ጀበና

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 2 года назад

    ዮንዮ መልካም ሰዉ

  • @user-st1ec9zp6z
    @user-st1ec9zp6z 2 года назад +6

    ለአማኝ ወንድሙ:-
    በዲኑ ጉዳይ ላይ እንድበረታ የመከረ፣ በዱንያዊ ጉዳዩም ላይ የሚጠቅመውን ያመላከተ በርግጥም ዝምድናውን ባማረ መልኩ ቀጥሏል፤ የወንድምነት ሀቁን አሳምሮ ተወጥቷል።
    ruclips.net/video/DkiWYe62u1I/видео.html
    ዑመር ቢን ዐብዲልዐዚዝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    ጎበዝ ፀጊ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    ወይ በሳቅ በተቀመጡትን ካሁን አሁን መቷቸው እያልኩ ተሳቀቅኩ

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 2 года назад

    ፍትህ ለጀበናው

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 2 года назад

    ቅዳሜ ከስዓቶች በጣም እውዳችኃለው

  • @user-yv5rb4ty9k
    @user-yv5rb4ty9k 2 года назад

    ሠላም ሠላም እዝህ ቤት

  • @bcbc8854
    @bcbc8854 2 года назад

    አሮጌት እኮናት እዴትነው ከዚክ እምታሠው አይሤቶች እድሜ ሢነሣ

    • @emebetnesibu4565
      @emebetnesibu4565 2 года назад

      ዝም በላት ሁሌ እራሳን ማሳነስ ትወዳለች

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 года назад

    አዝናኝ ጨዋታ

  • @user-en2re2kq5x
    @user-en2re2kq5x 2 года назад

    ምነዉ በተወደደ ጀባና ከጥቅም ዉጭ አደረጋችሁት ስንቶቹ መግዣ አጥተዋል

  • @user-hp7po1oe5f
    @user-hp7po1oe5f 2 года назад

    ወይኔ ደስስስ ስትሎ ት /ት አስታወሳችሁኝ😀😀😀😂🙄

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +1

    ታው ግን ለሳውድ እስረኞች ድምፅ ሁኑ

  • @atseday
    @atseday 2 года назад +1

    That was fun.

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 года назад

      እያቀሳቀሳችሁትነውጂ
      የቀሎትነበር

  • @fekertatafari8571
    @fekertatafari8571 2 года назад

    ፍትህለጀበናቺን

  • @azizatube8146
    @azizatube8146 2 года назад

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭😭😭

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 года назад

    EBS ✋✋✋✋

  • @redietabesha8406
    @redietabesha8406 2 года назад

    ዬናስ በጣም ነው ሚፈራት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад

    ወይ መጃጃል ኧረ ተመልካች እንዳትመቱ ጉድ እኮ ነው

  • @Asu-susu
    @Asu-susu 2 года назад

    ፉትህ ፉትህ ለሰኡዲ እስረኞች እኞ ብንሆን ብለን እናስብ

  • @sabletube3397
    @sabletube3397 2 года назад +1

    በተወደደ ጀበና😁😁🤣🤣🤣

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 года назад

    በናታችሁ በፈጠረራችሁ ለሳኡድ እስርተኞች ስምፅ ሁኑ😢🙏እያለቁብን ነው ኸድሞቻችን እህቶቻችን

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 года назад

      ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ
      ruclips.net/video/UhYkiHUEJ1c/видео.html
      .
      ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ
      ruclips.net/video/UhYkiHUEJ1c/видео.html

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 2 года назад +1

    Yihe Chaweta New des yemilew

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ ዞሬ ዞሬ ዞሬ በጣም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?

  • @abysineyabysiney
    @abysineyabysiney 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂እንኳን አደረሳቹ

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 2 года назад

    ምን አለበት እንድ ጀበና ገዝታችው ብትልኩልኝ እናንተ በሳምንት በሳምንት የሚያምር ጀበና ትስብራላችው

  • @user-qw8lg3bb7c
    @user-qw8lg3bb7c 2 года назад

    ወይኔ ጀበናዋን ለኔ ብሰጡኝ ከምትሰብሯት

  • @meskiiyoutube
    @meskiiyoutube 2 года назад +1

    Err kerml Legnm

    • @merejadaily604
      @merejadaily604 2 года назад

      ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ
      ruclips.net/video/UhYkiHUEJ1c/видео.html
      .
      ሰበር መከላከያ በድሮኖች ጦር ሜዳውን እሳት ያዘነቡበት መረጃው ይፋ ወጣ
      ruclips.net/video/UhYkiHUEJ1c/видео.html

  • @anshalumo4477
    @anshalumo4477 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ በኦወነግ ሼኔ ለሚታረዱ የወለጋ አማራ ፍትህ ላማራ ህዝብ ኧረ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-iw6pi2yn7f
    @user-iw6pi2yn7f 2 года назад

    እረፍትህለጀበነውበሳቅ😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 года назад

    ጸጊ ጫማዉ ከአሁን አሁን ጣላት እያልኩ ምንአለበት ጨዋታ ሲኖር ደህና ጫማ ብትለብሺ

  • @rsunkmo1312
    @rsunkmo1312 2 года назад

    ምድነው ቢዬ ሰፍ ብዬ መየቴ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 года назад

    በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂

  • @jhonabtube150
    @jhonabtube150 2 года назад

    Endezeh ayidrgam

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 года назад

    እኔእምለዉ ጋዜጠኛ ለመሆን መማር ለምን አሰፈለጋል ጀበነ መስበር ሁሉ ጨዋታ መዛር አለቀ

  • @almefatum8324
    @almefatum8324 2 года назад

    የሰዎቹን ድምጽ አሰሙም እማ ድምፅጋ እዳለ ማወቅ ትችላላችሁ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 2 года назад

    ክክክክክክ በጣም አሳቃችሁኝ

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v 2 года назад

    ወይኔ ዛሬ ስቄ አላቄ አላቅም

  • @martaalemayehu3491
    @martaalemayehu3491 2 года назад

    ነውርና አስተማሪም ይል ሆነ ዝግጅት ክብር ያለው የባህል እቃ መስበሩ ለምን አስፈለገ፣። አሳፋሪዎች

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r 2 года назад

    እማዬ ጀበናሽ😀😀😀😀

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 года назад

    እኔ ብር መስሎኝ ከውስጥ ያለው

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад

    እረ ግፍ ነው እኛ ጀበና ብርቅ ሆናብናለች

  • @fathiakhader4452
    @fathiakhader4452 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘❤❤❤❤👍

  • @user-rz1qv7yl3i
    @user-rz1qv7yl3i 2 года назад

    ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 2 года назад

    ምነው ይሄንን የመሰለ ጀበና ይሄንን ስራ ኢንዲያወች ይምፕስሉኛል ይጫወቱታል

  • @mahammedjibriil1193
    @mahammedjibriil1193 2 года назад

    Desilal

  • @zamanzaman1375
    @zamanzaman1375 2 года назад

    አይ ጀበናን እደቀላል በሢብሯት ክክክክክ

  • @nahanaha3434
    @nahanaha3434 2 года назад

    አረ የዛሬው ዴሞ

  • @redietabesha8406
    @redietabesha8406 2 года назад +1

    እፀገነት አለቃቹናት እንዴ የጣቢያው ባለቤት ነው ምትመስለው እባክሽ ምንም ነገር አያምርብሽም

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 года назад

    ክክክክክክክክክክ❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 года назад

    የኔ ከመቀመጫየ መነሳት ምን ይሉታል🤔

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 года назад

    ይወኒ የምር አሳሳትካቸው

  • @user-fe5rg3kw2e
    @user-fe5rg3kw2e 2 года назад +1

    ትምህርት ቤቴን አሰብኩ በሰኔ

    • @deninteggdyi2965
      @deninteggdyi2965 2 года назад

      እኔም አደዛው የወላጅ በአል ሲከበር ት/ት ሲያበቃ ነበር

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      እንቁላል በማንኪያ: ሩጫ በጆንያ እንጣጥ እንጣጥ እያሉ

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 2 года назад

    አሕለውሠሕላ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад +1

    #አሠለሙ አለይኩሚ# ዋርመቱለይ -ዋበርከቱ
    #ውድ እህት -ወንድሞቼ# እበከቹሁን ስለ --#ዲነችን-- እንወቅ# ግዜ ውድ ነው አለሃን --#እንፍር-- --#ፕሮፍኢሌን-- --#ኑሁ-- ፍትዋ# አርፍ --#ትምህርት- #ታገኛለች ግዜ #ውድ ነው# #አለሃ ልቦና ይስጠቹ -
    #ኢተ ቁላ አለሃን #እንፍር ይች ዱኒያ ከንቱ ነት- #የርብ የአለሃ
    #ለኢላኢላ ሙሃማድን $ረሱሉላህ አለሃ #ቃጥታኛውን መገድ ይምርን-
    #ኑሁ ድናቹሁን ታመሩ

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 года назад

    So funny

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    ሆዴ በሳቅ ነፈረ

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s 2 года назад

    ክክክክ

  • @user-pn5xh9ub7h
    @user-pn5xh9ub7h 2 года назад

    አይ ሰቶች ተዉ ታማኝ ሁኑ እፀገነት ዮን ካላማኔሽማ 😰😂

  • @thayubiatyutiub5310
    @thayubiatyutiub5310 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌🤣

  • @semeyabegata8143
    @semeyabegata8143 2 года назад

    Yemetakerbut setatu temodamodalcu wye gude

  • @kedlove1774
    @kedlove1774 2 года назад

    ጎበዝ ነሽ. ሄል ጫማ ለብሰሽ ሳትፈሪ. ተሽከርክረሽ መስበርሽ

  • @user-mk3ls1dq2y
    @user-mk3ls1dq2y 2 года назад

    ይሄን አጭር ልብስ አላህ ያጥፋዉ

  • @asfwf343
    @asfwf343 2 года назад

    ክክክክክክ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 2 года назад

    ጀበና አትሥበሩ ሥራ ፈቶች እጭ

  • @aynalamerjabo5704
    @aynalamerjabo5704 2 года назад

    Yemachacu😂😂😂😂🇪🇹🙏

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 2 года назад

    Mdere tegabeya 1000 gebtal eko gebena🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @sarareena537
    @sarareena537 2 года назад

    😁😁😁😁😁

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 года назад

    ዳጊን እንዳይለጥጠው ።

  • @fanubori1910
    @fanubori1910 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣👌

  • @zinaddiingaali7900
    @zinaddiingaali7900 2 года назад

    😄😄😄😄😄😄👍