ልብ የሚነካው የ አባት ተማፅኖ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 248

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  3 месяца назад +68

    ለህፃን ማዕዶት ናትናኤለ ህክምና ለማገዝ በ CBE ናትናኤል ተስፉ 1000187270352 ስ ቁ 0968055216 ወይም 0923713767

    • @AfeworkKidanewold-b3l
      @AfeworkKidanewold-b3l 3 месяца назад

      አይዞህ፡እግዝአብሔር፡ይማርልህ፡ወደ፡ስዉራ፡ማርያም፡ጠበል፡ዉሰዳት፡ያለምንም፡ጥርጥር፡ትድናለች፡

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un 3 месяца назад +16

    ለጠንካራ አባቶች ለልጆቻቸው ዋጋ ለሚከፍሉ አባቶች ክብር ይገባቸዋል ክብር ለነዚህ አባቶች

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 3 месяца назад +66

    አላህ ይማርልህ አባት ትልቅ የሂውት ምርኩዝ ነው አባቴ ሺ አመት ኑር የምትሉ በላይክ ግጩኝ👍👍

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 3 месяца назад +26

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዝህ ሚጣንም ይማራት.
    ለእሸቱ መለሠ ይህን ነገር ይድረስ ላይክ አርጉ የምታገኙት ሼር አርጉለት❤

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 3 месяца назад +30

    አምላኬ ሆይ በልጅ አትፈትነን እመብርሀን ትማርልህ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 3 месяца назад +23

    እመብርሃን አለች እሶ ትማራት ምንም አይሳናትም ድና ተመልሳ ገና እህት ወንድም ተወልዶላት ትቦርቃለች አታስቡ እመብርሃን አለይ❤❤❤ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ያሳካው አሜን❤❤

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 3 месяца назад +8

    አይ ሃገሬ ለመሳሪያ እና ለጦርነት የሚውለው ገንዘብ ስንት ሆስፒታል በገነባ ነበር አይዞህ ወንድሜ የኔ ልጂም በ6 ወሯ ነበር የልብ ክፍተት እንዳለባት የነገሩኝ ግን በየአመቱ ቸክ አስደርጋታለሁ ደህና ናት ችግር የለባትም ይሉኛል እኔ ግን በጣም ነው የምጨነቀው ሃይምሮየ ውስጥ ስለተቀረፅ አሁን 8 አመት ሆኗታል አያማትም ተመስገን ነው ግን የወለደ ከባድ ነው ራስ ህመም እንኳ ካመማት እዛ ጋር ነው ማያይዘው አይዞህ ወንድሜ ትድናለች ደግሞ መተህም ትልመሰግናለህ❤❤መልካም እድል

  • @kinhasaboch6309
    @kinhasaboch6309 3 месяца назад +13

    Go fund me ቢከፈት ቀላል ነው ሁሉም ይተባበራል አንጀት የሚበላ አባት

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 3 месяца назад +12

    አላህ ያሽርል ያባትን ጥገ ሁላቻንም መቶ ብር ዋናወጣ እች ህፃና ልጅ ማዳን እች አለ እባካቹ ሼር አርጉት ብዙ ዳገ ልብ ያላች ኢትይ አሉ አደርስላቻ

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 месяца назад +16

    ይህህህህ ለእግዚአብሔር ቀለላነው እግዚአብሔር አድስ ልብ መፍጠር ይችላል እመን እጀ አትፍራ አሜንንንንን ኢየሱሰ ከበሽታ እና ከዘለላም ሞት ዳይይይይ ጉዞ ወደ ኢየሱሰ!!!!!!

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 3 месяца назад +12

    የእኔ እናት ልጁ አንጀት ትበላለች ልዑል እግዚአብሔር በማያልቀው ምህረቱ ይጎብኛት አይዞህ ወንድማችን ትድናለች

  • @ZedZed-e9i
    @ZedZed-e9i 3 месяца назад +15

    የኔ አባት አይዞህ እመብርሀን ትርዳ እመብርሀን ትዳበስልህ ኡፍፍፍ ከባድ ነው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 месяца назад +12

    ፊቱ ላይ የሚታዬው ፈገግታ እንዴት ያስደስታል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም 😢😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 3 месяца назад

      የጥክርና ጥግ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 месяца назад +6

    አታልቅስ በናትህ አይዞን ሁሉ መልካም ይሆናል ፡ደግሞ ትድናለች አባቴ አይዞህ አንተም ባለቤትህም በርቱ 😢 ከተባበርንም ብሩ ብዙ አይደለም

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 3 месяца назад +5

    አይዞአችሁ የፈጠራት አምላክ ከማንም በላይ አለላት እርሱ ሁሉን ማስተካከል አይሳነውም ስንት ደጋግ ልቦች አሉ እነሱን ፈጣሪ ያነሳሳልሀህ ሁሉም ተስተካክሎ ሳቅና ደስታ ቤታችሁ ሞልቶ እንደምናይ አምናለሁ።

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 3 месяца назад +2

    ወይኔ ፈጣሪ ጨረሶ ይማራት እየሳክ እንዳይክ ምኞቴ ነዉ ብዙ ያላወራኸዉ ነገር እዳለ ያስታዉቃል ሁለም በቻለዉ ከተባበርን ሁሉ በፈጣሪ ይቻላል😢😢

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 3 месяца назад +5

    አይዞህ የኔ ወንድም በርታ እግዛብሄር የተሰበረን መጠገን ያውቅበታል እመቤቴ ትደግፍህ

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 3 месяца назад +3

    አላህ አፊያ ያርጋት አላህ ጨርሶ ይማራት አብሺር ወንድሜ ትድናለች ደጋግ ኢትዮጲያ በሞላ አለም አሉ አታልቅስ ወንድማችን

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 3 месяца назад +9

    ፈገግታው ደስ ሲል ፈጣሪ ልጅህን አላህ ያሽርልህ ❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +3

    እባክ የቂልጦ ማርያም ፀበል ሂደህ አፀብላት እመነኝ ትድናለች❤❤❤😢እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራልህ

  • @አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል

    እባካቹው በቲክቶክ ይሳባሰብ ቀላል ነው ከተረባረብን

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 месяца назад +9

    ወንድሜ ወደ ወንቅእሸት ወንቅእሸት
    ፀበል ፀበል ፀበል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 3 месяца назад +5

    አይዞዎ ወንድሜ የእፃን አምላክ ፈጣሪይ ይማራት

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +14

    😭😭😭😭አይዞሕ በአለን ከጎንሕ ነን የወለደ ያቀዋል ጠንከር በል ወንድማችን እመብረሐን እጅዋን ትዘርጋልሕ ኡፍ

  • @emmacross976
    @emmacross976 3 месяца назад

    ወንድሜ አይዞህ ልጅህን እግዚአብሔር ይማርልህ ማርያም ትዳብስልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እምባህን ታብስልህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿
    አቅማችን የሚችለውን ያህል እናዋጣ😭😭😭

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርልህ የብርሃን እናት ወላዲተ አምላክ በምህረት እጆቺሽ ዳብሻት እናቴ አደራሽን 😢😢😢

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 месяца назад +2

    ሚስኪን ትናት ባላደራው ላይ አይተው ነበር አላህ በጥበቡ ያሽራት ቀመሞችየ አላህ ከሠው ቤት ስራ በቃ ይበላችሁ አላህ የራሳችን እርዚቅ ይስጠን እኔንደሞ አበረታቱኝ እስቲ በቅንነት

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 3 месяца назад +4

    ለአንተ ሲል አላህ አፍያዋን ይመልስላት

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርላችሁ በርሚል ጊዮርጊስ ወይም ስዉራ ማርያም ዉሰዷት አይዞኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 3 месяца назад

    አባዬ መድሐኒዓለም ይህን እንባህን ቆጥሮ ልጅህን ይማርልህ አይዞህ ቸር አምላክ ነውና እሱን ተማህፀነው ይምርልሀል የልጅን ችግር ታውቀዋለችና ለእመብርሃን ንገራት

  • @LifeisShort-x8q
    @LifeisShort-x8q 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍ የልጅ ፈተና አያድርስ ነዉ የልጅን ህመም ያልደረሰበት አያዉቀዉም 😢😢😢የኔ ዉድ አላህ ይድረስልሽ አይዞህ ወንድሜ ትድናለች ኢንሻ አላህ☝

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 3 месяца назад +2

    አይዞ ወንድሜ እግዛቤር ከናንተ ጋ ነው ከሄድክ አደራ እስራኤል ሂድ እዛ የተባረከ አገር ነው አምላክ ይምርሀል❤❤❤

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 3 месяца назад +1

    አባዬ መድሐኒዓለም ይህን እንባህን ቆጥሮ ልጅህን ይማርልህ አይዞህ ቸር አምላክ ነውና እሱን ተማህፀነው ይምርልሀል የልጅን ችግር ታውቀዋለችና ለእመብርሃን ንገራት

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 3 месяца назад +2

    እውነት ነው ይከብዳል ቀን ሰላም ሆነው ማታ ይታመማሉ አንተ ጀግና አባት ንህ የሰራዊት ጌታ ይርዳቹ ።

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 3 месяца назад +1

    ውይይ ድህነት 😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር በምህረቱ ይጐብኛት ባስፈለጋት ነገር እሱ ቀድሞ ታሪክ ይቀይር ውይ አባት 😢😢😢😢

  • @antenehdaniel-m9n
    @antenehdaniel-m9n 3 месяца назад

    ናቲዬ የኔ ሳቂታ ጠንካራ አባት ነህ። ጉዋደኛዬ ነው አብረን ነበር የምንሰራው. ጊዬርጊስ አለ ትድናለች እመነኝ ወንድሜ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 месяца назад +1

    ስውሯ ማርያም ይዘት ሂድ ወንድማችን

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርልህ የኔ ወንድም የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል😢😢

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 3 месяца назад +7

    Ayzok my brother she will be fine ke geta garr. Geta yemarelek

  • @azebmekonnen1718
    @azebmekonnen1718 3 месяца назад +1

    ያማል ያማል የልጅ ሕመም እግዚአብሔርይርዳችሁ

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 3 месяца назад +2

    የኔ ወንድም አላህ ያሽራት አይዞህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 3 месяца назад +6

    የልጆቻችሁን አባት የልጆቻችሁን እናት ምረጡ የሚባለው እውነት ነው ይሄው አየሁ

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 3 месяца назад

      ምን ማለት ነው ?
      ምረጡ ማለት

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 3 месяца назад

      @@aschalechtesfaye4687 ለምሳሌ የኔን ታሪክ ላካፍልሽ የሀገሬ ልጂ ነው እናም ወደዲኩት አፈቀርኩት እሱም ላግባሽ ብሎ ጠየቀኝ እሽ አልኩት ልጁ ዱርየ ነው ይጠጣል ይቅማል ስራ የምትባል አይሰራም ሰዎች ጋአ በሴት የተነሳ ይፈናከታል በካሪያ ይዋጋል ለአመታት በእዝር ነበር እናማ ተይ ምን ያደርግልሻል ቢሉኝ እቢ አልኩ ከዛም አገባሁት 1አመት አብረን ቆየን አንዲት ሴት ልጂ ወለዲኩ ተለያየሁ ብር ከፍየ አሁን ልጄ 7 አመቷ እናም በአመት አንዲ ቀን ወይም ከሁለት አመት አንዲ ቀን ነው የሚያያት ልጄ በአባቷ ናፍቆት ተሰቃይታብኝ አለች አለፍ ሲልም አባቴ ማነው አምጭ ትለኛለች ታዲያ ለዚሁሉ የተዳረኩት አባቷን አለመምረጤ አይመስልሽም

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ልጅ

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 3 месяца назад

    ሚጣዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞህ ወንድማችን ትታከማለች ትድናለች

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 3 месяца назад +1

    ቸሩ መድሃኒአለም ይማርላችሁ፣ እመ አምላክ ትርዳችሁ ከልጇ ከወዳጇ ታማልዳችሁ/ ታማልደን! የኪዳነምህረትን ጠበል አጠጧት በርቱ።

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 3 месяца назад

    ከተሰራች ትድናለች አይዞን የልጅን ነገር የወለደ ያዉቀዋል ተሰርታ የዳነች ልጅ አለች

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 месяца назад +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢እእእፍፍፍ እንደት ልብይነከል አይዞክ እግዚአቤሔር ማሀረነዉ

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 3 месяца назад +1

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለተቸገረሁሉ የምትደርሺ መልካም ሴት

  • @ELSABETHTHAILU
    @ELSABETHTHAILU 3 месяца назад +5

    የልጅ አምላክ ይድረስልህ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 3 месяца назад +3

    አይዞህ ወንድሜልጅህን ፈጣሪ ይማርልህ አይዞህ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 месяца назад

    አይዞህ ወንድሜ , እመቤቴ አዛኝ ርህርህተ ልቡና ናትና በእጆቿ ትዳብስልህ
    ትዳብሳችሁ ❤❤❤🙏🙏

  • @Ethiopian123
    @Ethiopian123 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርልህ ድንግል በምልጃዋ አትለይህ ወንድሜ

  • @sadi8416
    @sadi8416 3 месяца назад +2

    መሲዬ የኔደግ

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 3 месяца назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርልህ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 3 месяца назад +4

    የኔ አባት አይዞህ አላህ አፍያዋን ይመልስላት ጄግና አባት

  • @eyereyerusalem9440
    @eyereyerusalem9440 3 месяца назад +2

    የኔ ውድ አይዞህ እመቤቴ ከነልጇ ትዳብስልህ ምህረት ይላክላት

  • @Wesu-w8f
    @Wesu-w8f 3 месяца назад

    አምላክ ሆይ በልጅ አትፈትን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት 🙏🙏🙏❤

  • @betibeti-l8x
    @betibeti-l8x 3 месяца назад

    ፡፦ጂ መፈተን ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 3 месяца назад +1

    የኔ ወድም ልጅም እዴህ ናት እግዚአብሔር ይርዳቹህ ወድሞቸ😢😢

  • @Daggysis
    @Daggysis 3 месяца назад

    egziabher mheretun ylakleh swra maryam yzehat hid tselot adrg ljh tdnalech ergteja negn maryamn new yemlh atfra egziabher yrdah

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርት😭❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏አይዞሁ ጌታ መልካም ነው💜💜💜😭

  • @Asther-cu2nc
    @Asther-cu2nc 3 месяца назад +1

    አይዞህ ወንድም እመአምላክ ከነልጃ ቀድማ በነገሮቹ ሁሉ እሷቀድማ ትግባልክ

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 3 месяца назад +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏የልጂ አምላክ ይርዳህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይማርልህ ወንድሜ

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 3 месяца назад

    ታዛ ሆስፒታል ልብ ላይ ይሰራል ውጪ ከመሄዳችሁ በፊት እነሱ እንዲተባበሩት ቢደረግ ቢያንስ ምርመራውን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይማራት አይዞህ ወንድሜ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይማራት ዕንባህን እግዚአብሔር ያብስል

  • @tigisthailemariam3424
    @tigisthailemariam3424 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርልክ አይዞክ ግን ወደ ቲክቶክ ብት ማጣ ጥሩ ነው ❤

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 3 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይማርልህ😢😢አምላኬ ሆይ በልጅ አትፈትነን😢😢

  • @fathimaahamad4845
    @fathimaahamad4845 3 месяца назад

    አላህሆይ በልጀናበበተሠቤ እዳፈትነኝ❤❤❤❤❤

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይማርልክ ድንግል ትዳብስልህ አይዞህ

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal 3 месяца назад

    👉እስራኤል ከ-10 አመት እድሜ በታች የሆኑ የተለያዩ የልብ ህሙማን ህጻናትን ብዛት ያላቸው እየወሰዱ ህክምና ይሰጣሉ።
    👉መሲ፥ ኢትዮጵያ ላለው ለእስራኤል ኤንባሲ ጥያቄ ማቅረብ ምን ይመስልሻል❓

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 3 месяца назад

      Give him the information u know . Thank u the idea .

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 месяца назад +1

    አቤቱ አምላካኬ ሆይ በልጅ አትፈትነኝ😢😢😢 እመ ብርሀን ትዳብሳት😢😢

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 3 месяца назад +4

    ወንድሜ በርታ ትድናለች

  • @Y.Z-q9d
    @Y.Z-q9d 3 месяца назад

    እኔን ወንድሜ እመቤቴ ከነልጇ ትጎብኝህ 😢😢😢😢

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ልጅህን ይማርልህ ፈጣሪ አለም ይማርልህ😢

  • @raciyafetraciyafet
    @raciyafetraciyafet 3 месяца назад +2

    እግዚያብሔር ይማራት

  • @MahletYemane
    @MahletYemane 3 месяца назад +2

    እኔን ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @MyLoveMyLove-v1x
    @MyLoveMyLove-v1x 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርልህ ወንድማችን

  • @SisaysisayMohammad
    @SisaysisayMohammad 3 месяца назад +1

    አይዞህ ወንድሜ 😢እመብርዓን ምረቱን ታውርድላት😢😢

  • @hanagedib5905
    @hanagedib5905 3 месяца назад +3

    አይዞህ ከእግዚአብሔር በታች ከጎንህ ነን

  • @fikertemengesha6041
    @fikertemengesha6041 3 месяца назад

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦትና በረከቶች ናቸውና አባቱ ባርኮ ለበረከት ፈውሶ ለፈውስ እንዲያደርግልህ ተግተህ ፀልይ ስጋን መፈወስ ብቻ የነፍስም ማዳን አይሉም ስልጣኑም የእሱ ነውና አታልቅስ እንባን ያብሳል ሳቅና ደስታን ይመልሳል አባ አይዞህ የሰው ስጦታና እርዴታ ቢያስፈልግም ከልብ አያደርስምና የእግዚአብሔር እጅ ባስለቀሰህ በፈራህው በጎደለህ በሚያስፈልግህና በፈለከው ነገር ሁሉ ላይ እጁ ትዘርጋልህ ልጅህንም ፈዉሶ አድኖ ለወግ ማህረግ ያብቃልህ ጠዋሪ ቀባሪ ያርገላችው አታልቅስ በምስጋና ሁሉን ታሸንፋለህና በሁሉ አመስግን አታመሰግንም ማለቴ ሳይሆን በምስጋናህ ቀጥል አብዛ ይህን የማይወድ አለና በምስጋና ውስጥ በረከት ድል ማሸነፍና ሁሉ ነገር ስላለ ጎበዝ አባት ነህ ❤❤❤❤

  • @merhawitbrhane1347
    @merhawitbrhane1347 3 месяца назад +1

    Ayzok wendma Egziyabhar ymrlhal hulum ysakal 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 3 месяца назад +1

    የኒወድም እግዚአብሄር ይማርልክ አይዞክ🙏

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 3 месяца назад +1

    አላህ ያሽረልህ ያረብ

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ይማርልህ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 3 месяца назад +5

    አየ ጉድ አረመኔ አባቶችጋ ይመደብ ይሆናል እነዚህ አባቶች የኔ ወድም ልጂህን አሏህ ያሽርልህ ያረብ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 3 месяца назад

      አጡአሳይቱየኔጨካኝአባትአላህያግዝህወድሜእትልቅደረጆያድርሰልህአላህያሳድጋት።የምግዜዱአየነው

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 3 месяца назад

    በልጅ መፈተን ከባድነው እግዚአብሔር ይፈውሳት😢😢😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 3 месяца назад

    አይዞክ ወድሜ እመአምላክ ትምርልክ አለች 😢😢😢

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 месяца назад +1

    ወንድም አይዞህ ቸሩ እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 месяца назад +1

    የኔ አባት እግዛብሄር ምህርቱን ይላክልት የኔ ቅምም ትድናለች አይዞህ ወድሜ

  • @abedaberhan
    @abedaberhan 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይማርልህ😢😢😢 ጀግና አባት❤❤😍

  • @realmirealmi2386
    @realmirealmi2386 3 месяца назад

    Allah yeshareleh hulachenem ba Dua ena batalot enasebhalan abshir tedenalach

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 3 месяца назад

    አይዞአችሁ ወንድሜ እኔም የ ልጆች እናት ነኝ እና እያንዳንድዋ ስሜትህ ሁሉ ይሰማኛል እረዳዋለሁ የልጆቻችንን የየቀን ስቃይ ህመም ማየት ለወላጅ እንዳልከዉ በየቀኑ መሞት ነዉ!!! አይዞዋችሁ!!! እግዚአብሔር ለዚህች ብላቴና መዳን የደጋግ ሰዉ ልቦችን ያቅና ከሁሉ ደግሞ የፈጣሪ እርዳታ አይለያችሁ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉና!!❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 3 месяца назад +3

    እግዚአቤሔር ይማርልክ 🎉🎉❤😢😢አይዞክ ወንድሜ

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 3 месяца назад

    እኔ ሳየሁ በጣም ነው ያላክሰቁት ትላንትና

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 3 месяца назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ያግዝህ 🙏😢

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd 3 месяца назад

    Ayizoh wandime egizabiher yimarat😢😢