Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መጋቤ ሀዲስ ትልቅ ኢትዮዽያዊ ምሁር አስተዋይና አንደበተ ርቱእ ሰው እድሜዎትን ያርዝመው
Amen Amen .What a blessing to hear your teaching's GOD bless you and your beautiful family's 🙏🙏.
@@abebechg.selassie2936Hi
betam
Amen Amen Amen
እድሜና ጤና ሁሌም እመኝሎታለዉ ሁሌም እርሶ ሲናገሩ ዉስጤንና ቀኔን ከሚያሳምሩልኝ ጥቂት ሰዎች መጋቢ አዲስ አንዱ ነዎት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በተለየዩ መድረክ ተገኝተህ ወገንን በማዝናናት የማስተማር እና ህብረተባችንን ለማነፅ የምታደርገው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው ትልቅ ምስጋና ይገባህል ፈጣሪ ይባርክህ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ሰዎችን በጣም የምትፈልግበት ግዜ ላይ ነን በሁሉም መልኩ የምታደርገው የተመጣጠነ አቀራረብ እንደዚሁ በጣም የሚደነቅ ነው በርታ ቆራጡ የኢትዮጵይ ልጅ
አንቱ በል
ትክክል ጥሩ ሙህር ድንቅ ኢትዮጵያን ይባርክዎ።ደስ ሲል እንድ እገር እንድ ኢትዮጵያን።
yese
@@edenmeresha9266 ጰ=
Yes
Amen to that .
ሃገሬ ኢትዮጵያ መጠሪያዬመገለጫዬ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማሽን ሳየው ሁሌ የፍቅር ዕንባ በዐይኔ ሙልት ይልብኛል፡፡ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፡፡አምላክሽ በረድኤት ይጎብኝሽ አሜን!!!
እግዚሐብሔር እርሶን ለኢትዮጵያ ያቆዮት ገጸበረከትኖት አብዝቶ እድሜ ይስጦት
ጎበዝ !!! የምር መምህር አሏህዬ ይጠብቅዎት !!!
መጋቢ ሀዲስ ይለያሉ 1000 አመትይኑሩ ነጭነጯን 😍
መጋቢ ሀዲስእግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ስላሙን ይስጦት !መድረክ ላይ ያሉት እህቶቻችን ሲያምሩ በእምዬ ኢትዮጵያ ባንዲራ !!ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክአሜን
መጋቢ አዲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።መድረክ ላይ ያላቹህ እህቶች ፍፁም ኢትዮጳውያን ታምራላቹ።
መምህር በጣም ትልቅ ስውአስቂኝቁምነገረኛፍቅር ናቸው 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
Ko
መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ አለማየሁ እንደ ማቱ ሳላ ልዑል እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን።
እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
መጋቢ ሀዲስ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን እድሞ ይስጥልን
መምህር መጋቢ ምርጥ ናቸው ትክክል የተናገሩት ረጅም እድሜ ይስጣቸው
መምህር እሸቱ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልኝ።
መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ
መጋቢ ሀዲስ በእውነት ሁልጊዜ እርስዎ ሰሰማ ንዴቴና ትካዜዬ ሁሉ በሳቅ ይቀየራል ብእውንቱ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
እድሜዎን ያብዘልን መምህራችን በእውነት የወታደሮች ነገርን ከልብ ተናግረዋል
አቤቱ ህዝብሕን አድን ርስትህን ባርክ🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎👏🙌🙏💪
አሜን😍
አሜንንን 🥰🥰
አሜን ፫
አባታች ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን።
መምህር በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት።
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን በጣም ነው የማከብራቸው ምክንያቱም ሁሉን ነገር ያውቃሉ ሚዛናዊ እና በቁም ነገር ቀልድን አካተውየሚያስተምሩት እጅግኑ እድሎታለሁ መምህር ረዥም እድሜ
ህይወት የሆኑ መምህር እ/ር እድሜያቸውን ያሰንብትልን
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ለመምህራችን !
መምህር ሐዲሰ እግዚአብሔር ይሰጥልን 💚💛❤
ለእርሱ እድሜና ጤና ለኛም መልካም ልቦና ይስጠን
መጋቢ ሃዲስ ሙሉ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ወርቅ የሆኑ አባት 😍
werke becha auegelesachwme
ወርቅ ያንስባቸዋል፡፡
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ኣገልግሎዎትንም ይባርክ እርስዎ ንግግር ሲያደርጉ ሁሌም ይመስጡኛ ጀሮየም ልቤም በደስታ ይቀበላሉ ብቻ ያኑርልን እግዚአብሔር
አይ አንተ ሰው እድሜ ይስጥህ አቦ 👏👏👏👏👏
በማክበር ተንገር ያከበረ ይከበራል
በጣም ወሏሂ !!!
ጉልቶ የሚታየው የኢትዪጲያ አረጓዴ ቢጫ ቀይ ደስ ሲል
You are amazing and blessed. We need millions people like you
መጋቢ አዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
መጋቢ.አዲስ.እድሜና.ጤና.ይስጣት.እንወዶታለን👍👍👍🌹🌹🌹🌹😍😍😍
እረጅም እድሜ ለመጋቤ ሀዲስ
እድሜ ያድልልን መጋቢ አዲስ ትልቅ ሰው
ጎበዝ ነወት ሳላደቅ አላልፉም
እግዚያብሔር እድሜ ከሙሉ ጠናጋ ይስጦት 5:19
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !
እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስትልን ለኢትዮጵያ እንቁ ወታደሮች
የምወደደቸው አባት በረከታቸው ይደርሰን
መጋቢ ሀዲስ ሚናገሩትን አንዳዴ እራሳቸው ለይ አየዋለው ምላስችን ከጆሮችን ጋር እኩል ይሁን ይላሉ🥰🥰
መጋቢ ሀዲሰ ቃል ህይወት ያሰማልኖ
Yes we all love you our hero 💕💖❤God bless you all 🙏♥💕
GOD BLESS YOU 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻SUPER ✌️ SUPER ✌️ SUPER ✌️ ABSOLUTELY THE TRUTH HISTORY'S. LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ♥️
አንደበተ ርቱዕ አስተዋይ አዋቂ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይባርክህ
24 ሰአት ከመጋቢ አዲሽ ጋር መዋል ደስተኛ መሆን ነው
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን
Dear you are the given symbol of peace God bless you
እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጾት እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት!
ልብ አርሱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህርመጋቤአዲስእድሜናጤናይስጥልን
ድንግል ትባርክህ በእግዚአብሔር ፌት የሚቆመው ቅድሰ ገብርኤል ነኝ ቅሰሰ ገብርኤል አባቴ ዛሬ ግን መናፍቅ አብይ እኔ ብቻ የምድር ንጉሰ ነኝ እያለ ጨፍጨፍን
ምነው ወታደር ወንድም ወይም እህት ወይም አባት ወይም ባል በኖረኝ 🙄🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሀገሬን እጅግ ስለምወዳት 😥
በኖረኝኝ? እነዚህ ምኖችህ|ሽ ናቸው ?
ሲታይ ደስ ይላል ግን ጭንቀቱ ለቤተሰብ የሚያውቅ ያውቀዋል ከነሱ እኩል ነው በሃሳብ የሚዘመተው
@@aduadu3685 Yes💯✅Feqir KaleneHulahinem Ethiopiaweyan🇨🇬🕊Ehite Wedimimah Nen💯✅Yefeqir Amlak Qidis Egzabihar🙏Selamun Feqir Adenetun Yisten Amen(3)🙏
@@helenabrham2010 Be Tikekel💯✅Ehita💐👏
ትክክል የኢትዮጵያ ወታደር
አቤት ውበት💚💛❣️🦁💪🏿✌🏿👍🏿
Big respect 🙌 👏 🙏
ፈጣሪ የድግል ማርያም ልጂ እዳተ ያለ ሰው ሰጠን ተመስገን
ደስ ይላል
ዋው ዋው ዲያቆን ክብረት አንደበትቱ ከማር ይበልጣል እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ነው ሚባሉት
ረጅም እድሜ ና ጤና ከነቤተሰቦ ይሥጥልን
እረጅም እድሜ ተመኙላቸው
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርኮት! አሜሪካ እና እንግሊዝ ወያኔ ስልጣን እንድይዝ ሲያረጉ አኮ የደርግ ወታደር ብለው ነው የኢትዮጵያን ወታደር መንገድ ለይ በ1984 ቆመው እንዲለምኑ ያደረገው ባሰብኩት ቁጥር ያመኛል።
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ 🙏 መምህራችን
መጋቤ ሀዲስ እውነት ነው መምህርእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
I appreciate you!!!
besemame Fekere yehon ethiopienawi 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🤣🤣🤣
I have a lot of respect for this guy. He always stands for the truth!
makberk tru lihon ychlal gn akbrotkn this guy kemitl ethiopiawi lezabalew balew bihon des ylal
🥰🥰🥰ጣፋጭ አንደበት
ድንቅ መምህር ይኑሩልን።
መምህራችን ዋዛና ቁምነገር እያዋዙ ምንም አይሰለችም ትምህርቶ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ እንቁ ነህ
እየሳቁ ቁምነገር መስራት እንደዚ ነውእድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር
በርቺ የወይን ሀረጊቱን የጋሽ አሌክስን መርጬልሻለሁ
Great!
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኢትዮጵያ እና ህዝብ ስም ልባዊ ምስጋናዬንና ፍቅሬን ክብሬን እገልፅላችሁለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላም ለምድራችን!
betam kefu auekabene
አውን አሁንም ክብር ለመከላከያ!! ይህን ለማወቅ የግድ አዋቂ መሆን አይጠበቅም
yetebekelene fetariachene🙏🙏🙏🙏
@@edenmeresha9266 አሜን አሜን አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
amene.amene
መጋቢዬ
እሜዎን፡ያርዝሞ፡፡መጋቢ፡አዲስ፡፡
ቀልድን በቁም ነገር አዋዝተው የሚናገሩ መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
መምህራችን ይኑሩልን!!!
yakoylene
Simply intellect !
እድሜ ይሥጥልን አባታችን
❤❤❤
ለትጥቅ ብቻ ህዝባዊ ፈንድ ይከፈት!የአማራ ክልል ህዝብ ከደረሰበት ተደጋጋሚ ጥቃት ተምሯል: ነቅቷል። ይህ ለቀጣይ ድላችን መነሻ ነጥብ ነው።የክልሉ መንግስት ተቀዳሚ ስራው መሆን ያለበት ወታደሮቹን፣ ወጣቶችን እና ባለሀብቶችን በማቀናጀት በሁሉም አቅጣጫ በብቃት ታጥቆ በተጠንቀቅ መከላከልና አስፈላጊም ከሆነ የጠላቶቻችንን ግዛት ሰብሮ መግባት ግድ ይለናል። ማለትም የጦርነቱን አውድማ በነሱ ሜዳ ማድረግና በተቃራኒው እነሱን ማወክ።ከህወኃት፣ አንዳንድ ኦነጎች እና የውጭ ተጠቃሚወች ምንም አንጠብቅ: ችግሩን የፈጠሩትም አብረው ነበርና!ሁሉም ተሳታፊ ይሆን ዘንድ: ለዚህ አላማ ብቻ የሚሆን ፈንድ ተቋቁሞ: አካውንቱ በውጭና በውስጥ ለምንገኝ ተወላጆችና ወዳጆቻችን በአስቸኳይ ይገለጽልን።በመቀጠልም ተፈላጊና ወሳኝ መሳሪያወች በማንኛውም መንገድ በፍጥነት ይገዙ።የፌደራል መንግስት እርዳታና ትብብርም በግልጽ ይጠየቅ። ምክንያቱም ሊወሩን ጦርነት ያወጁብን በመንግስት አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት ስለሆኑ።ሁሉም የአማራ ክልል ህዝብ በየሰፈሩ ወታደራዊ ስልጠና ይውሰድ! ወደን ብቻ ሳይሆን ተገደንም ጭምር: ምክንያቱም ጠላቶቻችን ከኛ በላይ እየሰሩ መሆናቸው ጸሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።የሚመለከታቸው አክቲቪስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ጋዜጠኞች ወዘተ ድርሻቸውን የሚወጡበት ጊዜ አሁን እና አሁን ብቻ ነው!!
Yes thank you
የኦርቶዶክስ አንበሳ እንዴት እንደምወድዎት ፡፡እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
መጋቤ ሀዲስ የኦርቶዶክስ አንበሳ እንድትይና በሀይማኖት በኩል ጎትተሽ ለመውሰድ መሞከርሽ ላይሳካ መድከም ነውእኔማውቀው እሳቸው የሙስሊሙም የፔንጤውም የኦርቶዶክሱም አደሉም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናቸው መቼም ቢሆን የአንድ ወገን አደሉምም።።። የኔም ናቸው። የኔ አባት ስወዳቸው
@@faysellmohammed9067 ናቸዉ ግን ደግሞ ወንድሜ መጋቢ ሃዲስ እኮ የሚል ማዕርግ የተጨመረላቸዉ የአዲስ ኪዳን ሰባኪ መምህር ናቸዉ እና ያንን ለመናገር ፈልጋ መሰለኝ
@@faysellmohammed9067 አኦ በትክክል የኦርቶዶክስ ሙህር ናቸው
በጣም ይቅርታ እውነት ነው መጋቢ ሃዲስ እሸቱ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው ግን ደግሞ ለኦርቶዶክሳዊያን የሃዲስ ኪዳን ወንጌል አስተማሪያችን ለዛ ነው «የኦርቶዶክስ አንበሳ ማለቴ»
Kale hiwet yasemaln abatachn edme ena tena ystln
13:48 😆 that was me lol
Nice
Yene abate long life amen 🙏🏿
ርካሽ ስለሆንክ ለወታደር እጅ ትነሳለህ ኣዎ ሁለመናህ ጌታ የጠላህ እውር
አቤት ዋው
Kkk i love megabi adis
እድሜ ይስጥዎ
Waweeeeee👍👍👍👍👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍👍
👍👌💪👏💚💛❤
Memhire erejim edimena tena yistwon💝
መጋቤ ሀዲስ ትልቅ ኢትዮዽያዊ ምሁር አስተዋይና አንደበተ ርቱእ ሰው እድሜዎትን ያርዝመው
Amen Amen .
What a blessing to hear your teaching's GOD bless you and your beautiful family's 🙏🙏.
@@abebechg.selassie2936
Hi
betam
Amen Amen Amen
እድሜና ጤና ሁሌም እመኝሎታለዉ ሁሌም እርሶ ሲናገሩ ዉስጤንና ቀኔን ከሚያሳምሩልኝ ጥቂት ሰዎች መጋቢ አዲስ አንዱ ነዎት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በተለየዩ መድረክ ተገኝተህ ወገንን በማዝናናት የማስተማር እና ህብረተባችንን ለማነፅ የምታደርገው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው ትልቅ ምስጋና ይገባህል ፈጣሪ ይባርክህ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ሰዎችን በጣም የምትፈልግበት ግዜ ላይ ነን በሁሉም መልኩ የምታደርገው የተመጣጠነ አቀራረብ እንደዚሁ በጣም የሚደነቅ ነው በርታ ቆራጡ የኢትዮጵይ ልጅ
አንቱ በል
ትክክል ጥሩ ሙህር ድንቅ ኢትዮጵያን ይባርክዎ።ደስ ሲል እንድ እገር እንድ ኢትዮጵያን።
yese
@@edenmeresha9266 ጰ=
@@edenmeresha9266 ጰ=
Yes
Amen to that .
ሃገሬ ኢትዮጵያ መጠሪያዬ
መገለጫዬ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማሽን
ሳየው ሁሌ የፍቅር ዕንባ በዐይኔ ሙልት ይልብኛል፡፡
ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፡፡
አምላክሽ በረድኤት ይጎብኝሽ አሜን!!!
እግዚሐብሔር እርሶን ለኢትዮጵያ ያቆዮት ገጸበረከትኖት አብዝቶ እድሜ ይስጦት
ጎበዝ !!! የምር መምህር አሏህዬ ይጠብቅዎት !!!
መጋቢ ሀዲስ ይለያሉ 1000 አመትይኑሩ ነጭነጯን 😍
መጋቢ ሀዲስ
እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ስላሙን ይስጦት !
መድረክ ላይ ያሉት እህቶቻችን ሲያምሩ በእምዬ ኢትዮጵያ ባንዲራ !!
ተባረኩ
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ
አሜን
መጋቢ አዲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።መድረክ ላይ ያላቹህ እህቶች ፍፁም ኢትዮጳውያን ታምራላቹ።
መምህር በጣም ትልቅ ስው
አስቂኝ
ቁምነገረኛ
ፍቅር ናቸው 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
Ko
መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ አለማየሁ እንደ ማቱ ሳላ ልዑል እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን።
እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
መጋቢ ሀዲስ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን እድሞ ይስጥልን
መምህር መጋቢ ምርጥ ናቸው ትክክል የተናገሩት ረጅም እድሜ ይስጣቸው
መምህር እሸቱ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልኝ።
መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ
መጋቢ ሀዲስ በእውነት ሁልጊዜ እርስዎ ሰሰማ ንዴቴና ትካዜዬ ሁሉ በሳቅ ይቀየራል ብእውንቱ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
እድሜዎን ያብዘልን መምህራችን በእውነት የወታደሮች ነገርን ከልብ ተናግረዋል
አቤቱ ህዝብሕን አድን ርስትህን ባርክ🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎👏🙌🙏💪
አሜን😍
አሜንንን 🥰🥰
አሜን ፫
አባታች ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን።
መምህር በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት።
እኔ ሙስሊም ነኝ
ነገር ግን በጣም ነው የማከብራቸው
ምክንያቱም ሁሉን ነገር ያውቃሉ
ሚዛናዊ እና በቁም ነገር ቀልድን አካተው
የሚያስተምሩት እጅግኑ እድሎታለሁ
መምህር ረዥም እድሜ
ህይወት የሆኑ መምህር እ/ር እድሜያቸውን ያሰንብትልን
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ለመምህራችን !
መምህር ሐዲሰ
እግዚአብሔር ይሰጥልን 💚💛❤
ለእርሱ እድሜና ጤና ለኛም መልካም ልቦና ይስጠን
መጋቢ ሃዲስ ሙሉ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ወርቅ የሆኑ አባት 😍
werke becha auegelesachwme
ወርቅ ያንስባቸዋል፡፡
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ኣገልግሎዎትንም ይባርክ እርስዎ ንግግር ሲያደርጉ ሁሌም ይመስጡኛ ጀሮየም ልቤም በደስታ ይቀበላሉ ብቻ ያኑርልን እግዚአብሔር
አይ አንተ ሰው እድሜ ይስጥህ አቦ 👏👏👏👏👏
በማክበር ተንገር ያከበረ ይከበራል
በጣም ወሏሂ !!!
ጉልቶ የሚታየው የኢትዪጲያ አረጓዴ ቢጫ ቀይ ደስ ሲል
You are amazing and blessed. We need millions people like you
መጋቢ አዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
መጋቢ.አዲስ.እድሜና.ጤና.ይስጣት.እንወዶታለን👍👍👍🌹🌹🌹🌹😍😍😍
እረጅም እድሜ ለመጋቤ ሀዲስ
እድሜ ያድልልን መጋቢ አዲስ ትልቅ ሰው
ጎበዝ ነወት ሳላደቅ አላልፉም
እግዚያብሔር እድሜ ከሙሉ ጠናጋ ይስጦት 5:19
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !
እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስትልን ለኢትዮጵያ እንቁ ወታደሮች
የምወደደቸው አባት በረከታቸው ይደርሰን
መጋቢ ሀዲስ ሚናገሩትን አንዳዴ እራሳቸው ለይ አየዋለው ምላስችን ከጆሮችን ጋር እኩል ይሁን ይላሉ🥰🥰
መጋቢ ሀዲሰ ቃል ህይወት ያሰማልኖ
Yes we all love you our hero 💕💖❤God bless you all 🙏♥💕
GOD BLESS YOU 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
SUPER ✌️ SUPER ✌️ SUPER ✌️
ABSOLUTELY THE TRUTH HISTORY'S. LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ♥️
አንደበተ ርቱዕ አስተዋይ አዋቂ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይባርክህ
24 ሰአት ከመጋቢ አዲሽ ጋር መዋል ደስተኛ መሆን ነው
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን
Dear you are the given symbol of peace God bless you
እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጾት እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት!
ልብ አርሱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህርመጋቤአዲስእድሜናጤናይስጥልን
ድንግል ትባርክህ በእግዚአብሔር ፌት የሚቆመው ቅድሰ ገብርኤል ነኝ ቅሰሰ ገብርኤል አባቴ ዛሬ ግን መናፍቅ አብይ እኔ ብቻ የምድር ንጉሰ ነኝ እያለ ጨፍጨፍን
ምነው ወታደር ወንድም ወይም እህት ወይም አባት ወይም ባል በኖረኝ 🙄🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሀገሬን እጅግ ስለምወዳት 😥
በኖረኝኝ? እነዚህ ምኖችህ|ሽ ናቸው ?
ሲታይ ደስ ይላል ግን ጭንቀቱ ለቤተሰብ የሚያውቅ ያውቀዋል ከነሱ እኩል ነው በሃሳብ የሚዘመተው
@@aduadu3685
Yes💯✅Feqir Kalene
Hulahinem Ethiopiaweyan🇨🇬🕊
Ehite Wedimimah Nen💯✅
Yefeqir Amlak Qidis Egzabihar🙏
Selamun Feqir Adenetun Yisten Amen(3)🙏
@@helenabrham2010
Be Tikekel💯✅Ehita💐👏
ትክክል የኢትዮጵያ ወታደር
አቤት ውበት💚💛❣️🦁💪🏿✌🏿👍🏿
Big respect 🙌 👏 🙏
ፈጣሪ የድግል ማርያም ልጂ እዳተ ያለ ሰው ሰጠን ተመስገን
ደስ ይላል
ዋው ዋው ዲያቆን ክብረት አንደበትቱ ከማር ይበልጣል እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ነው ሚባሉት
ረጅም እድሜ ና ጤና ከነቤተሰቦ ይሥጥልን
እረጅም እድሜ ተመኙላቸው
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይባርኮት! አሜሪካ እና እንግሊዝ ወያኔ ስልጣን እንድይዝ ሲያረጉ አኮ የደርግ ወታደር ብለው ነው የኢትዮጵያን ወታደር መንገድ ለይ በ1984 ቆመው እንዲለምኑ ያደረገው ባሰብኩት ቁጥር ያመኛል።
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ 🙏 መምህራችን
መጋቤ ሀዲስ እውነት ነው መምህርእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
I appreciate you!!!
besemame Fekere yehon ethiopienawi 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🤣🤣🤣
I have a lot of respect for this guy. He always stands for the truth!
makberk tru lihon ychlal gn akbrotkn this guy kemitl ethiopiawi lezabalew balew bihon des ylal
🥰🥰🥰ጣፋጭ አንደበት
ድንቅ መምህር ይኑሩልን።
መምህራችን ዋዛና ቁምነገር
እያዋዙ ምንም አይሰለችም
ትምህርቶ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
እንቁ ነህ
እየሳቁ ቁምነገር መስራት እንደዚ ነው
እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር
በርቺ የወይን ሀረጊቱን የጋሽ አሌክስን መርጬልሻለሁ
Great!
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኢትዮጵያ እና ህዝብ ስም ልባዊ ምስጋናዬንና ፍቅሬን ክብሬን እገልፅላችሁለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላም ለምድራችን!
betam kefu auekabene
አውን አሁንም ክብር ለመከላከያ!! ይህን ለማወቅ የግድ አዋቂ መሆን አይጠበቅም
yetebekelene fetariachene🙏🙏🙏🙏
@@edenmeresha9266 አሜን አሜን አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
amene.amene
መጋቢዬ
እሜዎን፡ያርዝሞ፡፡መጋቢ፡አዲስ፡፡
ቀልድን በቁም ነገር አዋዝተው የሚናገሩ መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
መምህራችን ይኑሩልን!!!
yakoylene
Simply intellect !
እድሜ ይሥጥልን አባታችን
❤❤❤
ለትጥቅ ብቻ ህዝባዊ ፈንድ ይከፈት!
የአማራ ክልል ህዝብ ከደረሰበት ተደጋጋሚ ጥቃት ተምሯል: ነቅቷል። ይህ ለቀጣይ ድላችን መነሻ ነጥብ ነው።
የክልሉ መንግስት ተቀዳሚ ስራው መሆን ያለበት ወታደሮቹን፣ ወጣቶችን እና ባለሀብቶችን በማቀናጀት በሁሉም አቅጣጫ በብቃት ታጥቆ በተጠንቀቅ መከላከልና አስፈላጊም ከሆነ የጠላቶቻችንን ግዛት ሰብሮ መግባት ግድ ይለናል። ማለትም የጦርነቱን አውድማ በነሱ ሜዳ ማድረግና በተቃራኒው እነሱን ማወክ።
ከህወኃት፣ አንዳንድ ኦነጎች እና የውጭ ተጠቃሚወች ምንም አንጠብቅ: ችግሩን የፈጠሩትም አብረው ነበርና!
ሁሉም ተሳታፊ ይሆን ዘንድ: ለዚህ አላማ ብቻ የሚሆን ፈንድ ተቋቁሞ: አካውንቱ በውጭና በውስጥ ለምንገኝ ተወላጆችና ወዳጆቻችን በአስቸኳይ ይገለጽልን።
በመቀጠልም ተፈላጊና ወሳኝ መሳሪያወች በማንኛውም መንገድ በፍጥነት ይገዙ።
የፌደራል መንግስት እርዳታና ትብብርም በግልጽ ይጠየቅ። ምክንያቱም ሊወሩን ጦርነት ያወጁብን በመንግስት አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት ስለሆኑ።
ሁሉም የአማራ ክልል ህዝብ በየሰፈሩ ወታደራዊ ስልጠና ይውሰድ! ወደን ብቻ ሳይሆን ተገደንም ጭምር: ምክንያቱም ጠላቶቻችን ከኛ በላይ እየሰሩ መሆናቸው ጸሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
የሚመለከታቸው አክቲቪስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ጋዜጠኞች ወዘተ ድርሻቸውን የሚወጡበት ጊዜ አሁን እና አሁን ብቻ ነው!!
Yes thank you
የኦርቶዶክስ አንበሳ እንዴት እንደምወድዎት ፡፡
እድሜ እና ጤና ይስጥልን፡፡
መጋቤ ሀዲስ የኦርቶዶክስ አንበሳ እንድትይና በሀይማኖት በኩል ጎትተሽ ለመውሰድ መሞከርሽ ላይሳካ መድከም ነው
እኔማውቀው እሳቸው የሙስሊሙም የፔንጤውም የኦርቶዶክሱም አደሉም ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናቸው
መቼም ቢሆን የአንድ ወገን አደሉምም።።። የኔም ናቸው። የኔ አባት ስወዳቸው