Endale.geta says about they didnt drink and eat milk and meat during fasting season but they are stand with back fire but he Mention ethiopian orthodox but your intension was very wrong vengence its humman nature
አሁን እርስዎ የ ሃይማኖት አባት ኖት? ትላንት የ ትግራይን ህዝብ ሲያንቋሽሹ አልነበርን ? ይቅር በሉኝ ብለው ነው እንጂ ዋሽተው የሚተውላቸው ሀጥያት የለም። we are not short memories, we are Tegaru thanks to God
ብቻዎትን ሀገር እኮ ነዎት እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
እኚህን አይነት ሠው ያብዛልን እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጣቸው
ጥሩ ሃይማኖታዊ ምክር ነው።
Truly enjoyed this discussion …
EGZIYABEHARI YAKIBRACHWU HULUACHEWUNM ENDZYE EWKET SELTESTEWUN🙏🙏🙏
አቤት ዛሬ ረካሁ መምህር አመሰግናለሁ
የኳታሩ ሰብለወንጌል ታሪክ ግን እጅግ አስደናቂ ነው
እረረረረ እእኔ የተወለድኩበት አካባቢ ወድማማቾች የተገዳደሉ ብዙ ናቸው😮😊
ምርጥ ፕሮግራም
Interesting በጣም
በህይዎቴ ካየኋቸዉም ከማደንቃቸዉም ቁጥር አንድ ምህር መሆኖን የምናገረዉ ወይም የምገልጸዉ በኩራት ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ኑሩልን እንወድዎታለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👌ሀሳቡ ይማርከኛል
Very interesting
"ፆም ሽሮ የወፈረ በዓል ሽሮ የከበረ የለም"❤
🙏🙏
የማይቀየር ነገር የለም መᎃህር ያስተካክሉ
ክፍል2በለው 2ብላችሁ ያቀረባችሁት እኮ የተደገመ ነው
P😊
Sewedachew eko chi bihonulene noro
ENDIAINETU MEMHR KESTETACHEN YEMIMELSU BEDMANA BETSEGA YAQOYACHEW!!!!!
ጃል አብቹ ፊንፊኔ መቶ ገለልተኛ ነዎት ብሎ ዝም ሲል ታየኝ😂😂
Endale.geta says about they didnt drink and eat milk and meat during fasting season but they are stand with back fire but he
Mention ethiopian orthodox but your intension was very wrong vengence its humman nature
ካህን ከሆኑ ከተጎዱት ከደካሞች ጋር ይቁሙ እንጅ ሆድዎ እንዳይጎል ከዛም ከዛም እያሉ መኖር ያዋጣል?
አሁን እርስዎ የ ሃይማኖት አባት ኖት? ትላንት የ ትግራይን ህዝብ ሲያንቋሽሹ አልነበርን ? ይቅር በሉኝ ብለው ነው እንጂ ዋሽተው የሚተውላቸው ሀጥያት የለም። we are not short memories, we are Tegaru thanks to God
የትላንቱን ማንሳት ለማንም አይጠቅምም እንደዛ ካልክ እግር ሲቆርጡ ዘመዶችህ ለምን ልክ አይደለም አላልክም እደሀገር ነው ጥፋት የጠፋው በለው በለው ለማንም አልጠቀመም ወጣቱ አለቀ እንጂ ፖለቲከኞቹ አብረው ናቸው የደሀው እናት ግን ልጇን ነው ያጣችው
ነቅዘህ እንጂ ብሔርተኞች በጦርነቱ ወቅት ገለልተኛ ሆነዋል ወይም ዝም ብለዋል ብለው ከሚወቅሷቸው ሰዎች አንዱ እርሳቸው ናቸው!!
ይኼንን እየፃፍኩ ባለሁበት ወቅትም እርሳቸው እኔ ያልኩትን ደገሙት!! ዘረኞች
ችግራችሁ ያልደገፏችሁ ሰዎች የተቃወሟችሁ ስለሚመስላችሁ ነው!!
I think this guy is the only religious person who is impartial about the war, calling both parties to stop the blood shed.
መጋቢ ሀዲስ የሀይማኖት አባት ብቻ አይደሉም ብዙ ነገር ናቸው።ማንንንም አያንንቋሽሹም በትክክል ስማ ሁሉንም ነገር እኔን ነው የተናገሩትነ ከሚል አስተሳሰብ ውጣ ልክ በጎ ነገር አንደአደረገ ሰው አትመፃደቅ ብዙ ማለት ይቻል ነበር በመጨረሻም ራስህን ቻል ህዝብ ውስጥ ተደብቀህ ተጋሩ አትበል
ለትግራይ በደንብ ተናግረዋል