ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፤ ክፍል ፩ (St stephen, Part one)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ የአዲስ ኪዳን የመጀመርያው ሰማእት፤ ክፍል ፩
    "ይህም ቃል ሕዝብን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ እምነትና መንፈስ ቅዱስም የሞላበትን ሰው እስጢፋኖስን ፊልጶስንም ጵሮኮሮስንም ኒቃሮናንም ጢሞናንም ጳርሜናንም ወደ ይሁዲነት ገብቶ የነበረውን የአንጾኪያውን ኒቆላዎስንም መረጡ። እስጢፋኖስም ጸጋንና ኃይልን ተሞልቶ በሕዝቡ መካከል ድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር። /ሐዋ 6፥5፣ 8/
    "And the saying pleased the whole multitude: and they chose Stephen, a man full of faith and of the Holy Ghost, and Philip, and Prochorus, and Nicanor, and Timon, and Parmenas, and Nicolas a proselyte of Antioch: And Stephen, full of faith and power, did great wonders and miracles among the people. /Acts 6፥5፣ 8/
    "ከከተማም ወደ ውጭ አውጥተው ወገሩት። ምስክሮችም ልብሳቸውን ሳውል በሚሉት በአንድ ጎበዝ እግር አጠገብ አኖሩ። እስጢፋኖስም፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፦ ነፍሴን ተቀበል ብሎ ሲጠራ ይወግሩት ነበር።" /ሐዋ 7፥58-59/
    "And cast him out of the city, and stoned him: and the witnesses laid down their clothes at a young man's feet, whose name was Saul. And they stoned Stephen, calling upon God, and saying, Lord Jesus, receive my spirit." /Acts 7፥58-59/
    "በጸሎትም የተጉ ሰዎች እስጢፋኖስን ቀበሩት ታላቅ ልቅሶም አለቀሱለት።" /ሐዋ 8፥2/
    "And devout men carried Stephen to his burial, and made great lamentation over him." /Acts 8፥2/
    Orthodox tewahedo church, spiritual file.
    please visit my blog፦ sintayehugetach...
    please visit my facebook፦ / sintayehu.getachew.71
    please visit my you tube፦ / sintayehugeta

Комментарии • 305

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 4 года назад +3

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የጻድቃን የስማዕታት በርከታቸው ይደርብን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 5 лет назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ እንጢፋኖስ ሆይ ምልጃህና በረከትህ አይለየኝ አሜን
    በዚች የተቀደሰች እና ህያው በሆነች ተዋህዶ እምነቴ አፅናኝ የእስጢፋኖስ አምላክ ሆይ እንደቸረነትህና ምህረትህ እኔን ሀጢአተኛዋን ባሪያህን ይቅር በለኝ የንስሀ ጊዜም ስጠኝ. አሜን አሜን አሜን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ፀ8ጀ

    የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤቱ በረከቱ ምልጃና ጸሎቱ በህዝበ ክርስቲያን ላይ በእውነት ይደርብን አሜን

    • @almazshimelsfeleke617
      @almazshimelsfeleke617 6 лет назад

      እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ አሜን አሜን አሜን

    • @ጎሳልብየቃለሠናይ
      @ጎሳልብየቃለሠናይ 6 лет назад

      Amen Amen Amennnn

    • @asterassai9431
      @asterassai9431 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን
      አምላኬሆን እዳሀጥያቴ ሳይሆን እዳተ ቸርነት ወድህና ፍቅደህ ከዚ በረከት እድሰማ ስለ ፈቀድከልኝ አመሰግናለሁ

    • @errrffff2381
      @errrffff2381 6 лет назад

      እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ አሜን ፫

    • @yerosethiopia4190
      @yerosethiopia4190 6 лет назад

      Aster Assaamen

  • @YoDaha
    @YoDaha 4 года назад +1

    የሰማኣቱቅዱስ,እስጢፋኖስ,በረከቱን,ኣማላድነቱን,ከሁላችን,ጋር,ይሁን,ኣሜን

  • @calehyweteyasemlne9504
    @calehyweteyasemlne9504 8 лет назад +33

    ይህን እድመለከት የፈድክልኝ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ክበር ተመሥገንልኝ ወዴ ሆይ እኛንም በሠዉ ሀገር የአህዛብ ሀገር ለምንኖረዉ ህያዉ እና ፍፁም በሆነው ሥምህ በአህዛብ ፌት የአለም ብርሀን መሆንህን እንድንመሠክር እምነታችንን አጠንክርልን
    ዉዴ ሆይ አበርታን
    ሊቀ ዳቆናት ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ በረከትህ ድድረሠን አሜን

  • @Smira-qd2nu
    @Smira-qd2nu Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mohamedsalman8588
    @mohamedsalman8588 4 года назад +2

    የቅድሰ እሰጢፋኑሰ በረከቱና እረዲየቱ ይደርብን የሠማነውን በልባችን ያሣድርልን🙏🙏🙏

  • @exodusforethiopia8738
    @exodusforethiopia8738 3 года назад

    qale hiyiwet yasemalin amen amen amen

  • @hanagosaye8136
    @hanagosaye8136 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት በህዝበ ክርስትያን ይደር አሜንንንን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 5 дней назад

    አባቴ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደረብን የእምነት አርመኛ እኔ ልጀህን በእምነት አጠቅረኝ😢😢😢😢😢😢

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen
    Qal hiwot yisamalen ready barakatowa Samitow kidus Isxfanos la hulachum yidarabilni Ameen

  • @goldcell7438
    @goldcell7438 4 года назад

    የቅዱስ ኢስጥፋኖስ በረከት እና ረድኤት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 5 лет назад

    +አምላክ ምድር ወሰማያት
    +አምላክ ባሕር ወቀላያት
    +ወአምላከ ኩሉ ፍጥረት
    +አምላኮሙ ለመላእክት
    +አምላኮሙ አንተ ለአበው ቀደምት
    +አምላኮሙ ለነቢያት ወአምላኮሙ ለሐዋሪያት
    +አምላከ ፃድቃን ወሰማዕት
    +ማሀረነ ለነ እስመ ግብረ እዴከ ንህነ
    +ወኢይትዝክር ኩሎ አበሳነ፡፡
    የአባቶቻችን የፃድቃን የሰማዕታት አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን እራራልን

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 5 лет назад +2

    የ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጥበቃው ምልጃ ረዴት በሪከቱ ይደርብን ኣርቶዶክስ ለ ዘላሌም ትኑር 💓⛪⛪⛪💖🤲

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 4 года назад

    የቅድስ እስጢፋኖስ በረከት ከሁላችን ዩሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 года назад

    Amen amen amen brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን የሰማእቱ ቅዱስ እሲጢፋኖስ እረዴት በረከት አይለየን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 3 года назад

    የቅዱስአስጢፋኖስ
    በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን😭😭

  • @sahlugirma6202
    @sahlugirma6202 5 лет назад +4

    የሰማዕቱ በረከት ረድኤት ለሀገራችን ይሁን

  • @AA-sf4vi
    @AA-sf4vi 8 лет назад +24

    የቅዱሳን ረደአት በረከት ይድረብን አሜን

  • @wesentg8919
    @wesentg8919 8 лет назад +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ለዝማሪው ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @haweltenegussie1237
    @haweltenegussie1237 2 года назад

    ቃልዩት። ያሰማልን። የሰማአቱ። እስጢፍኖስ። ብርክት። ይደርብን

  • @tekleweyni2166
    @tekleweyni2166 4 года назад +1

    Yekidsan bereket yiderbin💒🙌💒🙌💒🙌💒💖💖💖🙏🙏🙏🙏🛐🛐🛐🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌹🌹🌹🌹🌹

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад +1

    አባቴ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፀሎትና ልመናዎት በረከቶት ይደርብኝ

  • @atsedeheilu581
    @atsedeheilu581 6 лет назад +7

    የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱና ፀሎት ልመናው አይለየን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫

  • @asiresashselemon5677
    @asiresashselemon5677 2 года назад

    የቅዱሰ እስጢፋኖስ ረደድኤቱ በረከቱ ምልጃና ፀሎቱ በክርሰያነን ላይ በእዉነት ይደርብን አሜን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 4 года назад

    በራከተቸው ይደርብን ቃላ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 2 года назад

    Egziabher yistln
    Kalehiwet yasemaln
    Mengstesemayat yawurzln
    Mulu tenawen yistln
    Yagelglot zemenwen yarzmln
    Ftsamewen yasamrln
    Amen Amen Amen
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mnlj3105
    @mnlj3105 Год назад

    ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜንንን

  • @ብርቱኳንገዛኢየድንግልማር

    የቅዱስ እስጢፋኖስ ፆሎቱን በረከቱን ይደርብን ።ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 4 года назад

    የቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤቱ በረከቱ ምልጃና ጸሎቱ ይደርብን አሜን

  • @ጠባቂየእመቤቴጠባቂየእመቤ

    ሰማአቱ ቅዱሰ እስጢፋኖስ በርከት አይለየን አሜን

  • @hfucucfjcjcu1780
    @hfucucfjcjcu1780 8 лет назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከት ረድአት ናይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወትሩ ኣብ ዙርያና ይኩን ኣሜን

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 года назад

    አሜንአሜንአሜንየአባቶቻችንእረደትበረከትይደርብን
    በእዉነትይህንየቅዱሳንአባቶቻችንንታሪክየምታስተላልፉልንበእዉነትእግዚአቤርዘመናችሁንይባርክልን

  • @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
    @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 года назад

    አሜንንንንንን ቃለህይወትንያሰማልን፣የአባቶቻችንእረደትበረከትይደርብን፣ለናተም፣ይኸንመፈሳዊ፣ታሪክንየምታቀርቡልን፣እግዚአቤርይባርካችሁ

  • @ወለተኪዳንሀይማኖት

    የቅዱስ እስጢፋኖስ እረድየት በረከታቸው ረድየት በረከታቸውፀሎት ልመናቸው ይደርብን ባማላጅነታቸው ባመነው ሁሉ ላይ ይደርብን አሜን ፫

  • @ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉድንግ

    አሜን አሜን አሜን የአባታችንየቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ እረዴቱ ይደሪብን

  • @yatemwarkayalew6485
    @yatemwarkayalew6485 5 лет назад

    የቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ረድኤት በረከቱ አይለይ አሜን

  • @tgistabebe3146
    @tgistabebe3146 6 лет назад

    አሜን ስለቃልውየቃልውባለቤትየቅዱሳን አምላክእግዚ አብሔር ክብርምስጋይድርሰው
    ላባቶቻችን ቃለህይወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @saramamo4894
    @saramamo4894 8 лет назад

    Kale hiywot yasemalin yesemaetu yekidus estifanos bereketu yderbin amen !!!

  • @حياةعشرن
    @حياةعشرن 2 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 5 лет назад

    ያኣባታችን እስጢፋኖስ በረከት ፆሎት ኣይለየን

  • @debesayshambel3806
    @debesayshambel3806 8 лет назад +38

    በረኽቶምን ጸሎቶምን ናይ ሰማአቲይ ኢስቲፋኖስን ምስ ኩላቲና ይኩን

    • @filimonhaftu1823
      @filimonhaftu1823 8 лет назад

      Amen Amen Amen

    • @Aa-ww9pj
      @Aa-ww9pj 6 лет назад

      amen Amen Amen

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 лет назад

      💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢💒💒💒💒🙏🙏🙏😢😢😢💒💒💒💒👂👂👂💒💒💒👂👂👂💒💒💒💒👂👂👂👏👏👏

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 5 лет назад

      @@Aa-ww9pj 😢😢😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒💒😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 8 лет назад +1

    ኣሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ከኛ ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @መሲየኪዳነምህረትባሪያ

    የሰማዕቱ በረከት ይደርብን በጸሎቱ ይማረን
    ላቀረባችሁልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አብራሃምየድግልልጅ
    @አብራሃምየድግልልጅ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 лет назад

    የቅዱሳንና የሰማዕታት የፃድቃን እረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋራ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @noraaya2057
    @noraaya2057 5 лет назад

    AmennnAmneeAmen yesamati qudusi isxifanosi barkati yidrbin

  • @helenabdoudi1787
    @helenabdoudi1787 6 лет назад

    አሜንአሜንአሜንየቅድስእስጢፋኖስጠሎትእናምልጃቸውደህና

  • @mehariarigay9165
    @mehariarigay9165 6 лет назад

    Amen Amen Amen qal hewit yesmalna egzabher barkutu nay abona kudus Estefans yedarbana amelak

    • @yevbsj6094
      @yevbsj6094 6 лет назад

      አሜን
      አሜን
      አሜን
      አባቴ እሲጢፋኖ ከአባትህ ከህያዉ ከእዬሲስ ክርስቶስ አማልደን

  • @እግዚአብሔር.እረኘየ.ነው

    ቃለ ህይወት ያሰማማልን

  • @kidanyeman3222
    @kidanyeman3222 8 лет назад

    የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጀ አይለየን አሜን

  • @hiruttefera5621
    @hiruttefera5621 5 лет назад

    አሜን, አሜን አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን,

  • @moharamohara8073
    @moharamohara8073 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

  • @milliontesfay482
    @milliontesfay482 4 года назад

    ናይ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ይሕደረና

  • @zedtube3229
    @zedtube3229 5 лет назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @esraleasrat4207
    @esraleasrat4207 5 лет назад

    ቃላ ህይወትን ያሳማልን።የቅዱሰን በረካት እሬድኤታቻው ይደርብን።ታበርክ

  • @ሊድያእግዚአብሔርፍቅርነው

    አሜንአሜን አሜን የቅዱስ እስጢፋኖስ እርዴት በረከት የደረብን

  • @mrsalmashalmash1273
    @mrsalmashalmash1273 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen 💚💛❤

  • @hanahosaye9480
    @hanahosaye9480 3 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @makdesjabadhusanhioromtich2994
    @makdesjabadhusanhioromtich2994 5 лет назад

    Ye semyatu keduse etefanose radetu berektu yedrbne kewlachne kewlachne gare yewne lemnchne stelotchne lemnchne be amlkche fete yeqrblne amen amen amen

  • @wagayetanl7841
    @wagayetanl7841 4 года назад

    አሜን አሜንአሜን ጌታሆይ ተዋህዶን ጠብቃት

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 8 лет назад

    AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YASEMALN AMEN BEREKETACHEW YIDERBN AMEN

  • @hanaamanuel6983
    @hanaamanuel6983 8 лет назад

    Amen Amen Amen yesematu kidus esitefanos bereket yiderebin

  • @ሰላምሰላምሰላሚና
    @ሰላምሰላምሰላሚና 8 лет назад

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን

  • @hiwetzemedkun817
    @hiwetzemedkun817 8 лет назад

    kale Hiwet yasemalin bedme betsega yakoyilin Amen Amen Amen

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ቈ8ሐ

    ye semaetu kidus estifanoshi bereket yderbn amen

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ነ1ቀ

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሄንን ፊልም ስርትልችሁ ላሳዩን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ረዲኤታቸ ከሁላችን ህዝብ ክርስትያን የኑር አሜን አሜን አሜን

  • @ahlamahlam912
    @ahlamahlam912 8 лет назад

    የሠማእቱ የቅዱሥ እሥጤፋኖር እረዴት በረከታቸዉ አይለየን አሜን

  • @etenus9624
    @etenus9624 6 лет назад

    Amen Amen Amen ye Esefanose bareket redeta enye leye yedereben Amen Amen Amen

  • @የማርያምባርያነኝ
    @የማርያምባርያነኝ 8 лет назад +4

    AMEN YEsemaetu kdus estifanor bereket yderbn AMEN

  • @fathimamohamed9703
    @fathimamohamed9703 5 лет назад

    yeqidst isxifanos miljan barkat kaizb kirstiyan ayilay ameen

  • @mekadesgirsha7574
    @mekadesgirsha7574 5 лет назад

    የቀዳሚ ሰማዕት ቅዱስ ስትፋኖስ ምልጃና በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ህይወትለአከማርያም
    @ህይወትለአከማርያም 4 года назад

    ምልጃውና ጸሎቱ እረዴት በረከቱ ይደርብን አይለየን

  • @atiwes.mleace1658
    @atiwes.mleace1658 9 лет назад

    Kale Hewot mamherye yageleglot semnhe yebrc amn amn....

  • @መብርትየማርያምልጆየተዋህ

    የቅዱስ አሰጢፋኖስ ረድአት በረከቱ ምልድነቱ ለሁላችን ተዋህዶ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 5 лет назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @የማሪያምልጅነኝ-ዸ7ቨ

    በረከቱ ይደርብን፡ጌታ የፃድቃንን፡በረከት፡ያሳድርብን😘

  • @shaiksyed9116
    @shaiksyed9116 5 лет назад

    amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @fiyoriyehayelislove128
    @fiyoriyehayelislove128 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን የሰማእቶቹን በረከትና ረዲኤት አይለየን

  • @almaztemuari2229
    @almaztemuari2229 8 лет назад

    የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት አለይለየን አሜን

  • @bettycheru5188
    @bettycheru5188 8 лет назад

    Berketu yiderbn amalajinetu ayilyen
    Legnam yastelalefachihuln kal hiywetn yasemaln

  • @የዝናወለተማርያም
    @የዝናወለተማርያም 6 лет назад

    የአባቶቻችን በርከት ይድርብን አሜን ፫

  • @6hdhd709
    @6hdhd709 8 лет назад +6

    አሜን አሜንአሜንፀሎቶምን፡በረከቶምን፡አይፈለየና

    • @KK-tz8jc
      @KK-tz8jc 6 лет назад +1

      6hdhd ፉቅረ፡ነሽ፡እናቴ ቅዱስ። እስጢፋኖስ አምላክ ምህረት አድርግልኝ አባቴ

  • @tarikebekele2957
    @tarikebekele2957 6 лет назад

    ye qidus isxifanos iradetina bereket yideribin Amen amen amen

  • @tsehayadugnaadugna8197
    @tsehayadugnaadugna8197 9 лет назад +5

    yesemaeto yakedose PAWELOSE redeate barekate kaholachen gare yehone Amennn ka/Heyewaten yasemalen tsegana barakatone yabezalachu Amennn

  • @ديناحبشي-ظ5ظ
    @ديناحبشي-ظ5ظ 6 лет назад

    አሜን!!!ይመስገን ጌታ

  • @tisfaatisfaa3881
    @tisfaatisfaa3881 4 года назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @sarkelemxaafaa5974
    @sarkelemxaafaa5974 9 лет назад

    Amen kale hiwoten yasemalen Amen Amen Amen

  • @ንፍስነውዘመዴንፍስነውዘመ

    የቅድሳንረድኤትበረከትይደርብንአሜን አሜን አሜን

  • @genibehayilu7753
    @genibehayilu7753 4 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንን

  • @وردهاسامة
    @وردهاسامة 8 лет назад

    አሜን አሜን አሜን የ አባታችን ጸጋ ይደርብን

  • @Ethio_Online_Business_2024
    @Ethio_Online_Business_2024 8 лет назад

    Amen
    Egziabher ymesgen
    yesemaetu bereketina redet ydresen
    Amen

  • @selamhosana5707
    @selamhosana5707 8 лет назад +2

    አሚን በርከቱ ይደርብን
    ♥♥♥♥♥♥

  • @ritaberry5841
    @ritaberry5841 9 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆያቹ.

  • @መቅድየክርስቶስልጅ
    @መቅድየክርስቶስልጅ 3 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 8 лет назад +1

    Amen egzabehere yemsegni klae hiwoetn yasemalene Amen Abateshene bereketeshewe yederebene Amen

  • @moshebarentu1055
    @moshebarentu1055 6 лет назад +1

    Amen amen