Ethiopia | እማማ ዝናሽ ለጎረቤቶቻቸው ያላቸው ፍቅር | Zeki Tube

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 258

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 Год назад +107

    ሞት አትንገሯቸዉ ጓረቤቶቻቸዉ ስለሆኑ ያዝናሉ በአላህ አታስጨንቋቸዉ ቀሬዉን ዘመናቸዉን ከዘኪ ልጃቸዉ ጋር በደስታ ያሳልፉበት ከወደቁበት አንስቶ ለዚህ ያበቃቸዉ ዘኪየ ላንተም መልካሞቹን ልጆች የሚያስደስቱህን አላህ ይስጥህ ወንድማችን

    • @user-gj4to4em2n
      @user-gj4to4em2n Год назад

      አሜ አሜአሜን

    • @abdulfetahmohammed9781
      @abdulfetahmohammed9781 Год назад

      6።.።ክ6አ6.ክ6

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад +2

      አሜን ትክክል ዕድሜያቸው ሄዷል መርዶ ለሳቸው መንገር ተገቢ አይደለም::

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Год назад +2

      የኔ እናት ሀቅ ወላሂ🥺🥺🥺

    • @ejigayewwoldegiorgis4600
      @ejigayewwoldegiorgis4600 Год назад

      አዎ ልሳሳቱ ይችላሉ መደብቀ ምሉትን እረስተዋል

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Год назад +21

    ለእምነት ያላቸው ክብር ማሻላህ ያከበሩት አከበሮት እማማ ዝናሽዬ

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 Год назад +16

    ውይ እማማ ዝናሽዬ ሶላት ትሰግጃለሽ ብለው ሲጠይቋት አፋቸው እንዴት እንደሚጣፍጥ. 🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +26

    እማምዬ ለድሮ ጎረቤቶቻቸው ያላቸው ፍቅር ይገርማል የማስታወስ ችሎታቸው ልዩ ነው ሶላት ሲሉ እንዴት ደ ይላሉ❤

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Год назад +24

    አያችሁ የድሮውን ኢትዮጵያውያን ለየትኛውም ሀይማኖት ያላቸውን ክብር? እማማ ዝናሽዬ ለዚህ ለክፉ ትውልድ የቀሩት ታሪክንና አብሮ በፍቅር መኖርን የሚያስተምሩ የድሮዋ ኢትዮጵያ ምሳሌ ናቸው ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +15

    የኔናት ውይ አንጀቴን አትብሉኝ ዛሬ ደሞ ሞት አርጂ መጣችኮ ተይ በናትሽ አትንገሪያቸው እኔ ግን የሚገርመኝ ሁሌም የማስታወስ ልዩ ችሎታቸው ነው እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽዬ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Год назад +13

    ውይ የሞት መርዶ አትንገሯቸው የኔ እናት በጣም አዘኑ።

  • @Seni3031
    @Seni3031 Год назад +13

    የማስታወስ ችሎታቸው ግን በጣም የሚገርም ነው እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥዎት እማማ ዝናሽ🙏❤

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Год назад +20

    የኔ እናት አቤት ትህትና እድሜ እና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽዬ ዘኬ ውለድ ክበድ አብሮ የሚሰሩትን ወጣቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 Год назад +14

    የእኔ እናት እድሜ ጤና ይሰጦት ዘኪዬ አታበሳጫቸው ንግር ሰታቋርጣቸው አይወዱም:: መርዶ አበዛቹሁባቸው እድሜ ለገፋ ሰው ሞት አይነገርም ያስደነግጣቸዋል

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Год назад +13

    ቶሎ ቶሎ አቅርባቸው የምናየው የምንሰማው ሁሉ የሚያስጠላ ነው እሳቸውን እያየን እንፅናና

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад +18

    ደስ ትላላቹ እናትና ልጅ ሰላም ሁኑ በተሰጣቹ ፀጋ!!!

  • @asrattekalenge2181
    @asrattekalenge2181 Год назад +35

    የእማማ ዝናሽ መልካምነታቸው እግዚአብሔር እዚሁ በምድር እያሎ በደንብ ከፈላቸው እኔ ሁሌ የምረዳው ይህንን ብቻ ነው::

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Год назад

      ደምሪኝ እማ

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      @@mesimekdi ውዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Год назад

      ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ ደምሪኝ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Год назад

      @@fikir-yashenifal እሽ እማ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Год назад

      @@fikir-yashenifal እሽ እማ ሰብስክራይብ አደረኩሽ መልሽ

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +8

    የህሊና ንቃታቸው እጅግ ያስገርማል:: የኢትዮጵያ ሕዝብ የተበሳጠረ በፍቅርና በአንድነት ተጋምዶ የኖረ ሕዝብ ነው::

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад +15

    ❤❤❤❤❤ Emama Zenash has a very good memory. And very loyal giving back the money that she borrowed from Desta. We learn so much from her, she is kind, very fair, loving person, thats why God is looking after her at this age.
    Zeki, and all the people around her helping her. Tebareku
    God bless her ❤️

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +6

    ዘኪዬ በምን ቃል ልግለፅህ ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ከነቤተሰብህ

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Год назад +14

    ገንዘቡ ግን ይታሰብበት ይነጥቅዋል ኣሉ እስከሚሰጡህ ጠብቅ።

    • @mitu4533
      @mitu4533 Год назад

      😃😃😃😃

  • @Getupstandup-rj4zt
    @Getupstandup-rj4zt Год назад +7

    እማማ ዝናሽዬ በፍቅር ነው ነምወድሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ። የተከበርክ ወንድማችን ዘኪ ያክብርልን።

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +4

    ዉይይ ሴትዮዋ ምን ነካት እከሌ ሞተች እከሌ ሞተች እሯሯ ምን ጉድ ናት ምን አስነገራት 😳😏ሚስኪና በጣም አዘኑ አይይይ😭😭😭😭እማማ ዝናሽየ 💖የሳቄ ምንጭ

  • @banchialemu3292
    @banchialemu3292 Год назад +15

    እማማ ዝኑዬ ኑሩልን እናታችን❤❤❤❤❤

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 Год назад +3

    ውይ እማማ ዝናሽ ሁሉ ነገራቸው ደስ ይለኛል የዋህነታቸው፣ ሀቀኝነታቸው፣ ምርቃታቸው ውይ ስወዳቸው

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Год назад +6

    እትዬ አበቡ የናፈቁዋችው? ኧረ ዘኪ እትዬ አበቡ ጠፍ በሰላም ነው

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Год назад +11

    ዘኪ አታበሳጫቸዉ በ ጌታ😭

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Год назад +18

    ወደፊት ለአለም ሀገራት በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ይቅረብላቸው😂የእማማ ንግግር ቸርችረን እርጎ እንገዛበታለን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +9

    እማማዝናሽዬ ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቃች 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 Год назад +2

    የዛሬዉ ምን ጉድ ነዉ መርዶ ብቻ ነዉ ሁለተኛ መርዶ አትንገሯቸዉ

  • @wwewwe6433
    @wwewwe6433 Год назад +2

    አይይይይይይይይይይ ሲያሣዝኑ ሞት አትገሯቸው

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Год назад +3

    ምነዉ እደምኖት ብለሽ መርዶዉን አበዛሽው እንደአቅማቸዉ ብታጫውቻቸዉ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +5

    ሀሀሀሀሀ የዘኪ ገመና ለመጣሁሉነው አየጉድህ ክክክክክክክክ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +10

    ወኒ ባአላህ ምድነው ዛሬ የሞትናዳ የምታወረዱባቸው ባአላህ

  • @Amele8427
    @Amele8427 Год назад +6

    መርዶ ነጋሪ ይመስል ሆ አታስደንግጧቸው እባካችሁ

  • @mihiretloha3842
    @mihiretloha3842 Год назад +18

    አይ እርጅና 😎 ለመጣው ሁሉ ዘካርያስን መቦጨቅ ጀመሩ ።

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад +11

    Zeki please don't distract her when she is talking. We want to hear what she says

  • @esikedar.mikashea7462
    @esikedar.mikashea7462 Год назад +2

    ምነው ምርዶ ልትነግር ነው እደ የመጣችው

  • @user-oy7mj6du4w
    @user-oy7mj6du4w Год назад +2

    ዘኪ የውነት ምትጠጣ ነው ሚመስላቸው እማማ ዝናሽ 😂

  • @weiniteikest343
    @weiniteikest343 Год назад +6

    እረ በሰማአም ለምንድነው የስው መሞት የምትነግራቸው ።።።።።።። በእውነት ሴትዩዋ ማስተዋል ይስጣት ።ወሬ አጣቹ ጫዋታ አጣቹ። ግፍ ጥሩ አይደለም ። አትቀልድባቸው። አታናድዳቸው ።።

  • @banchialemu3292
    @banchialemu3292 Год назад +13

    መርዶ ልትናገር ነው የመጣችው

  • @maqdelin6737
    @maqdelin6737 Год назад +13

    እማማ ዝናሽ አንቺናሉ የምትባል ሴትዮ ካመጣህባቸው ጀምሮ ተደብረውብሃል አንቺናሉን ተጣልቻታለው ብትላቸው ጥ ሩ ነው ለአንቺን አሉ የምታዳላ መስሎዋቸው ቀንተዋል

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 Год назад +5

    እይይ ምነው ለሳቸው ስለሙት ለምን ይነገራቸዋል አይ ስው ለመርዶ ነው እንዴ የመጦ የታምመመ ስው ጋ እሳቸው አርጅተው ሰለሙት ያወራሉ

  • @barokhenok6021
    @barokhenok6021 Год назад +6

    ስለ ፈጠራቹ እማማ ዝናሽን ለመጠየቅ ቤታቸው የምትሄዱ ሰዎች ስለ ሞት አትንገሯቸው ምን ነክቷችሁ ነው የምታስለቅሷቸው

  • @hareg6874
    @hareg6874 Год назад +1

    እማማ ዝናሽዬ: እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት:: ይቺ ደግሞ እከሌ ሞተች እከሌ ሞተ እያለች አስጨነቀቻቸው እኮ:: ዘኪዬ ይሄ እንዳይደገም ለጠያቂዎች አስጠንቅቅ::

  • @jelo3241
    @jelo3241 Год назад +2

    ዘኪ እንደዚህ አድርግ ባለቤትህ ትምጣና መጠጣት አቁሟል በጣም ስላም ነው ትበላቸው እናንተ ለቀልድ ያደረጋችሁትን ለመጣው ስው ሁሉ ይጠጣል ምናምን እያሉ እውነት ስለመስላቸው የሚናገሩትን ነገር ስው ደግሞ ብዙ ተደጋግሞ ሲስማው የሚያምን ስውም ሊኖር ስለሚችል በዛ መልኩ መጥታ እንደገና በመልካም ንግግር አስተካክሉት ያለበለዚያ ዘኪ የእማማ ዝናሽን እምነት እያጣህ እንዳትሄድ ብዬ ነው ለመጣው ስው ሁሉ እየተናገሩ አንተ ሳትሆን እኔ ተሳቀቅኩኝ። ስለምታደርጉላቸው ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 7 месяцев назад

    የኔ እናት ሞትን ባትነግሩዋቸው የእርሶን እድል ይስጠን ❤

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Год назад +1

    ዘኪ የጎረቤቶቻቸውን መርዶ አበዛቹባቸና ተረበሹ አዘኑ በጣም ጎረቤቶቻቸውን ይወዳሉ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад +2

    እረ ተው ለሽቀላ ብላችሁ እኝን አሮጊት አታሰቃዬ ውይ አሁንስ ይደብራል.

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 Год назад +6

    አይ እማማ ዝናሽ" ይሄውልሽ ይሄ እራሱ ጦርነት አይደል"😀😀😀

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 Год назад +5

    የሞቴ ሰው አትንገሩት እባካችሁ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Год назад +3

    ወይ ሞት አትገሩዋቸው አዘኑ 😥እኔን እማማዝናሽዬ

  • @kesisbirukbeyene8036
    @kesisbirukbeyene8036 Год назад

    አማኝ እናት እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘኪዬ ተባረክ የልብህ መሻት ይፈፀምልህ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +2

    እንዴ ልጅቷ ልትደፋቸው ነው የመጣችው የሞተ ሠው ምትነግራቸው ደና ነገር አታወራም እንዴ ሆሆ አይ እማማ ዝናሽ አይረሱም ማስታወስ ሲችሉበት ጭራሽ አከታትላ የሞተ ሠው ደረደረችላቸው ይቺ አሁን ለመርዶ ነጋሪነት አትመችም ቀድማ ሄዳ ነው ምትናገረው በስማም ፍጥነቷ ደሞ

  • @geez2115
    @geez2115 Год назад +3

    ዛሬ ምን አይነት መርዶ አርጂ ነው የመጣው እኔ አልስቅም ግን በጣም ነው ፈታ ያልኩት 😁😁😁😁😁😁ግሩም ጨዋታ😇ውይ እማማ ዝናሽ ሊቅ እኮ ናቸው ጦርነት ነው አሉ😊

  • @hyosef57
    @hyosef57 Год назад +2

    pleas mot atingeruachew...betam new yazenut...andandsew ..merdo mardat yiwedal ..emama zinashye erejim edme yistot zekiye ante hule zena endarekachew new ..tebarek

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Год назад +1

    ልታረድዋቸው ነው እንዴ የመጣችሁት? ኽረ በእግዜር ሞት አትንገሯቸው ለ እሳቸው ደስታ ጨዋታ ብቻ ነው የሚያስፈልጋቸው እድሜያቸው ይርዘምልን።

  • @user-fz8kr4wg6e
    @user-fz8kr4wg6e 2 месяца назад

    ለጉርቤታ. ያላት ፍቅር. የኔንት❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere1808 Год назад +1

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጠና ይስጥዎት😍😍

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Год назад +15

    የእኔ እናት በጎረቤቶቻቸው መሞት እንባ ተናነቃቸው 😭😭😭🤕

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 Год назад

      Please don’t tell mama Znash about her neighbours death, it will make her stressed

  • @gatewyetsedaw1450
    @gatewyetsedaw1450 9 месяцев назад

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 Год назад +1

    ዘክዬ. ተገኝ ወርቅ. በመቤቴ. እከሌ ሞተ የተባለ እዳይስሙ እማምዬ. ጥሩ እደለም ለትልቅ ስው በመቤቴ እሽ

  • @abebechabeje7388
    @abebechabeje7388 Год назад +4

    የዛሬውስ መርዶ ብቻ ነው

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Год назад +1

    ዘኪ የሰዉ ማኛ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Год назад

    ዘክዪ ከእናትህ ጋር በጣም ታምራላቹ። በጣም ደግ ናቸው።

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Год назад +1

    ስለሞታት ልታረዳት ነዉደ አመጣጥዋ ሴትዮዋ ሆሆሆሆ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Год назад

    ጎበዝ ናቸው አይረሱም የኔ እናት ደግ ናቸው እኮ አዛኝ

  • @loydmesfin5520
    @loydmesfin5520 Год назад +1

    ዘኪ አረቄ አቁም😂😂😂😂

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 Год назад

    አቤት እማማ ዝናሽ ምላሳቸው በአላህ ዘኪየ ጥናት ይስጥክ

  • @fevenyohanes7947
    @fevenyohanes7947 Год назад

    Beautiful Mamma Znash may God bless her,Zeki u r blessed.From ur 🇪🇷fun

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад +2

    ናፍቆቶቼ 💚💛❤

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 8 месяцев назад

    ምን አይነት የተረገመች ሴትዮ ናት የጎረቤቶቻቸውን ሞት እንደ ደና ነገር እከሌ ሞተች እከሌ ሞተች እያለች ትነግራቸዋለች 😢😢😢አይናቸው ውሀ ሞላ እኔን እማዬ ኡፍፍፍፍ ትልቅ ሰለሆኑ ፍራቻ በውስጣቸው ያድራል ሞት አትገሯቸው የእናቴ እናት እከሌ ሞተ ሲሏት ተስቅስቃ የእኔስ ቀን መች ነው ብላ ታለቅሳለች 😢😢😢ብቻ የሆነ ደስ ደስ የሚል ነገር ንገሯቸው 🎉🎉🎉

  • @brookhailemaryam6847
    @brookhailemaryam6847 Год назад +5

    ዘኪ ምክራቸውን በደንብ ስማቸው

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 Год назад +3

    እማማ ዝናሽ በመንፈስ ዲያስፖራ ናቸው እንዴ?
    ሴትዮዋ:- “እማማ ዝናሽ እኔ ልሂድ በቃ”
    እማማ ዝናሽ:- “ቻዎ”
    ማግደርደር የሚባል የለም። 😂😂😂

  • @hanamajeed9117
    @hanamajeed9117 Год назад +2

    ዛሬ የመርዶ ቀን ነው?

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v Год назад +1

    ቻለዉ እንግድህ ዘኪ😀😀😀😀

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +2

    ዘኪ ስወድክ ለዛ አለህ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад

      ​@@butterfly2349 ምቀኛ ቅናታም የሱን ሩብ አሰሪም

  • @ayelechchibssa3180
    @ayelechchibssa3180 Год назад +13

    እባክህ ዘኪዬ የሞትን ነገር አታንሱባቸው ምነው የኔ እመቤት መርዶ ለማርዳት ነው እንዴ የመጣሽዉ ዛሬ?

    • @mhaymanot1290
      @mhaymanot1290 Год назад

      Exactly I was thinking the same Ayelech, it’s not nice to tell mama Znash all her neighbours death in one day

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e Год назад +1

    እናትና ልጅ በጣም ታስቃላቹ ዘኪ ተው ካቲካላ አትጠጣ ብያለው

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Год назад

    I don't have mama zenash incredible mam I am happy when u see God bless u

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o Год назад +8

    😃😃😃😃 ይሔ ራሱ ጦርነት አይደል 😃😃😃😃😃

  • @cnne5932
    @cnne5932 Год назад +1

    አይ እማማ ህልም ይፍቱ ደስ ሲሉ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Год назад +1

    እማማ ዝናሽዬ ሰላም ለርሶ
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dxddudxddu4072
    @dxddudxddu4072 Год назад

    ዛኪ እማማዝናሽ።ያውሩበት

  • @tizuethiopia1710
    @tizuethiopia1710 Год назад

    ይሔ እራሱ ጦርነት አይደል አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Год назад +1

    ደህናቸዉ ግን ያሰታውሣሉ

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Год назад

    ዘኪየ የኔ አባት ስወድህ የኔ አባወድም እግዚአብሄር ይስጥሆ

  • @helengebrehiwot6363
    @helengebrehiwot6363 Год назад +1

    🤣🤣🤣 Yeh erasu torinet ayedel alalum ayy Emma Zinash chewata awqaki ❤🙏

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣ዘኪ በድላ 🤣

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад

    በጎ ነወት ወድየ

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 Год назад +1

    Bless her

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад

    ብዙ እጆሮአቸው ላይ አትጩህ ዘኪ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад

    እማማ ዝናሽ ጎሮቤቶቻቸውን እንኳን አረሱም ይገርማል

  • @wwewwe6433
    @wwewwe6433 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔኔኔኔ ብራቸውን አትውሰዱዱዱዱዱዱ

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Год назад +6

    ክክክ ይህ እራሱ ተመልከቺ ጦርነት አይደል እንዴ ??

  • @user-di9yd3re3z
    @user-di9yd3re3z 8 месяцев назад

    የኔናት 😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 2 месяца назад

    የኔአናት🎉🎉🎉🎉

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 Год назад

    Werachu Ersu Ergo Newu Zakii Eskii Tewachu Yawerubat Kkkkkkkkkk

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m Год назад

    ዜኬ ስለ ሞት አትንገርዋቸው

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Год назад

    የኔና..ደሰ.ሲሉ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Год назад +2

    አታስጨንቃቸው እጭ

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 Год назад

    Zeki geta yibarkih. Zemenh endatafete nur

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад

    Dasaa yelala 😊😊