Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ያልተጠነቀቀ ተመነጠረ | ቆይታ ከእማማ ዝናሽ ጋር EMAMA ZINASH

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 май 2023
  • #emama_zinash #ethiopian_comedy #zeki_tube

Комментарии • 113

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Год назад +12

    እዲዲዲ እማማማዝናሽም እደኑሮው ጨምረዋል ማለት ነው2000አላሉም❤❤

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Год назад +9

    😂😂😂😂የሳቃችን ምንጭ እማማ ዝናሽና ዘኪ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Год назад +3

    ከረሜላ ብይበት አይ እማማ ዝናሽዬ 😂😂😂😂😂😂ዘኪዬ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ ፈታ ስለምታደርገን እና ስለምትንከባከብልን እማማ ዝናሽዬን

  • @samsungdubai4057
    @samsungdubai4057 Год назад +4

    ወይ እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭኖት ስወዶት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +15

    እማማዝናሽዬ ዘካርያስ በጣምደስትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p Год назад +9

    ዘኪ ና እማማ ዝናሺ የእውነት እናትና ልጅ ፈጣሪ እንዳንተ የተባረከ ልጅ ፈጣሪ ለአንተም ጀባ ይበልህ ተባረክ

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku1746 Год назад +4

    እማማ ዝናሽዬ አረበኛ ነው የሚመስሉት
    ዘኪ ሰላም ነው? በእውነት የእማማ ዝናሽን እድሜ እንደዚህ እያስደሰትካቸው እድሜአቸው እንዲጨምር አድርገኽላቸዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Год назад +7

    ዘኪዬ ከነቤተሰብህ ከኔ ባለቤትህ ሰላማችሁ ይብዛ ወልዳችሁ ሳሙ እማማ ዝናሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት የኔናት

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ Год назад +6

    😂😂😂😂😂አይ እማማ ዝናሽ ህልም ለማስፈታት ከሆነ 2ሺ ብር የሳቄ ምንጭ 😅ዘኪየ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ደግ ሰው❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад +5

    አይ እማማ ዝናሽ ጨዋታቸው ደስ ይላል ዘኪ በየቀኑ አጫውትልን ❤❤❤❤

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 Год назад +9

    አይ እማማዬ የኑሮ ውድነቱን ታሳቢ በማድረግ ነው ከመቶ ወደ ሁለት ሺ ይገባቸዋል

  • @yassirkodjo1087
    @yassirkodjo1087 Год назад +14

    ለምድነው ግን በየትክቶኮ እየጨፈሩ የሚውሉት ወታደሮች እማማዝናሽን ከነማረግ ልብሳችሁ አድቀን ሃዳችሁ ብትጠይቁዋቼው ወታደር ይወዳሉ ❤

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Год назад +3

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ሺ አመት ኑሩልን ከነ ልጆት እንዴቴ እንደምዎዶት

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Год назад +5

    ሰላም ዘኬና እማማ ዝናሸ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Год назад +3

    እማየ ሀገራችንና ወታደር ሲነሳ ወናቸው ይደንቃል

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +3

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አችናሉ መሥላቸው ነውጅ የጀማነሽ ጎደኛ ብትሆን እድህ አያረጎትም ነበረ❤

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Год назад +4

    መቶ ብር ከረሜላ መግሻ ነዉ አሉ እማማ ዝናሽዬ 😂😂😂😂😂

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +2

    እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ ዝናሽ
    ኑሩልን🎉

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 Год назад +1

    አማማ ዝንዬ ዘክዬ ጀምዬ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ እወዳችኋለሁ

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Год назад +2

    እማማ:ዝናሸዬ:ውድድድ:አደርጎታለሁ:የሳቄ:ምንጭ 😃 😀 😄 😁 🤣 😂 😃 😀

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +4

    እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +2

    ትዕግስት እውነት በጣም ያስቃሉ አር እንደዚህ እንሳቅ በጭንቀት. ሁሌም እያስብን ክ100 ብር በእንዴ 2000 ሺ ብር

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Год назад +1

    Zeki geta yebarkhe le nefsehe new yemtserawe

  • @gojoammedia8862
    @gojoammedia8862 Год назад +2

    😂😂😂😂😂 አይ ምርጫ በማማዝናሸ አንደበት ማነን ነው የሚመርጡ 😂😂😂😂

  • @tigistabate884
    @tigistabate884 Год назад +3

    የኔ ጣፋጭ ስወዶት እኮ

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ Год назад +4

    ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂ራሷ አንችናሉ ናት 😅😅 አውቃቸዋለች 😅አንተ መሆንህን ካወቁ ግን ከዛ በሆላ የሚያምር አይመስለኝም እንዳያውቁህ ተጠንቀቅ😊

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ የጎተራ አይጥ

  • @user-gj4to4em2n
    @user-gj4to4em2n Год назад +3

    የቀሚሱነገርስዘክዬ😂😂😂😂😂

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 8 месяцев назад

    ድራማቹ ደስ ሲል ዘኪ ምትገርም ልጅ

  • @user-kt6ko6yc9z
    @user-kt6ko6yc9z Год назад

    Emama znashye endme yestot kermela beybt 100😂😂😂 zeki tebark edme ystk

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 Год назад

    ወይኔ በሣቅ ምትኩኝ ወይ እማማ ዝናሽ ምን አናደዳቸው

  • @tedytedi3234
    @tedytedi3234 Год назад +1

    😂😂😂😂Wayew besaq 😄😄 ay imama zinashiyee yee saqachin minc yene inat siwedot ikoo❤😂😂

  • @astertadese2229
    @astertadese2229 Год назад +1

    Yenuron Wednet Mengest Enkuan Yerson Yahel Alterdalnm Emama Zenashye❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +5

    የሳቅ ምንጭ እግዚአብሔር ለአንተም ያላስብክው የማታ እንጀራ ይስጥህ ❤❤እንደ ስም ዘካርያስ እውነት ነው

  • @earthin3Dimension
    @earthin3Dimension Год назад +2

    እማማ ዝናሽዬ ስወዶት

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +2

    ውድድድድ ነው እማደርገዎ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Год назад

    Gobez zeryase burtu zemare arkegn seber zena selchen kemama zensh melake yishalale endzhe seke alawkem

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Год назад +2

    የኔናት፡ደስ፡ሲሉ

  • @pcpro3876
    @pcpro3876 Год назад +1

    Keregem gize bhuala asakacheuje nurulej❤❤❤

  • @tigistayele5548
    @tigistayele5548 Год назад

    እንዴ በጣም ውድ ነው የሚጠይቁት እረ ህልም እንዳላይ እፀልያለው😊

  • @ውቢቷጎጃሜ
    @ውቢቷጎጃሜ Год назад +3

    የጀማነሽን ጋደኛ ቀልባቸውም አልወደዳት እዛው እዛው አሉ 😂😂😂

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😆😆😆እረ ወየው ብሩን ሲወረውሩት ፍርስ ነው የሚያረጉት ከረሜላ ግዢበት😂😂😂😂

  • @user-mv8pk4hl1y
    @user-mv8pk4hl1y Год назад

    ወታደር በጣም ነው የማወድት ከወነቱ መተው ቢጠይቋቸው ጥሩ ነበር

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Год назад +3

    እማማ ዝናሽዬ ዘካርያስ እኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ ኢቲዮጲያ ስመጣ አያቸዋለዉ እስከዛ ሰላም በልልኝ ❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +2

    እማማ ዝናሽ እድሜ ጋር ይስጥዎት መቶ ብር ብዙ ነው ግን በላቡ ስርቶ ላገኘ

  • @hiwot1237
    @hiwot1237 Год назад +2

    Emama szenasheye i love you ❤❤❤❤❤

  • @erihalal3290
    @erihalal3290 10 месяцев назад

    Such sweetheart ppl❤❤

  • @millionyirgu725
    @millionyirgu725 Год назад

    Zeki ebakhen gerazemach weldargay emibal sew yawqalu bulga belk xeyqelgne ebakeh ayatne yemselalu

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +2

    ውድ የኒ ናፊቆት❤❤❤❤❤

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 7 месяцев назад

    Emaa zinish ❤ with your son

  • @matfikir
    @matfikir Год назад +3

    የሳቄ ምንጭ❤❤❤😂😂😂

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Год назад

    እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @matfikir
    @matfikir Год назад +1

    ዘኪ እማማ ዝናሽን አገናኘኝ ❤❤🙏🙏

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +1

    Weddddd nw imama zinash ❤❤❤❤❤

  • @loveandunity901
    @loveandunity901 Год назад

    100 ብር ከረሜላ መግዣ ነው አሉ እማማዝናሽ። ስንት ነገር እንዳልተገዛበት ያሳዝናል።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +1

    እማማ ዝናሽዬ እንዴት ሰነበቱልን 🙏🙏🙏

  • @naimakamal6599
    @naimakamal6599 Год назад +1

    ይውጋሽ የመንግስት መትረየስ አላሉም😂😂😂

  • @Selome9ethio
    @Selome9ethio Год назад

    Mamaye Enate❤

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 Год назад +3

    ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ!😂😂😂😂😂😂😂አንቺንአሉ ናት አሉ!!!!የምር አራዳ!!!!የምመርጠውን እኔ አውቃለው!!!!!!!!

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Год назад

    እማማ ዝናሽዬ ❤ ፍቅር ኖት

  • @tigistzemedkun4846
    @tigistzemedkun4846 4 месяца назад

    የደስታዬ፣ምንጭ፣እማማዝናሽ

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Год назад

    BESEDETE SIKEFANE YEMERE ENANETENE EYAYHU ESEQALHU SEWEDACHU ENATENA LEJE TOLO TOLO NU BEMAREYAME❤❤❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Год назад +2

    ውሀናሻይ ነውየምጠጣው😂

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሥወዳቹውድድ

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 Год назад

    😂😂😂😂😂 AYE EMAMA ZENASHE YECHERESU ARADA EKONACHEWE 100 HELEME EDAYEFETO NURO TEWEDWALE 1000 YHUNE WEYE ENATENA LEJE YESAQA MECHUOCHE

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Год назад +1

    እማማ ዝናሽዬ 🥰🥰❤️❤️❤️😘😘😘

  • @romaetbneh
    @romaetbneh Год назад +1

    💚💛❤️🙏

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 Год назад

    Emama ❤❤❤❤ zenashyeeee wededeeeeee

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤እማማዝናሺየ የኔውድ ዘኬ ከ3 ወርበሗላ አገር እገባለሑ እማማዝናሺጋ እንድትወስደኝ ወደወሎ ከመሄደበፊት አደራ

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 Год назад

    Menenet balegey hunu besmame birr yelmede sew endey new

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад

    ኧረ አታድርቋቸው እየደጋገማችሁ

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 Год назад

    ሠላም ሠላም

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 Год назад

    የኔ ውድ

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Год назад +1

    ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው የሚባለው

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +1

    እንደማመር ቤተሰብ አዲሥ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ እማማ ስወድዎት❤

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад

    ናፍቆቶቼ 💚💛❤

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Год назад +1

    ውይ ውይ እረ ሆዴ ቆስለ እናትና ልጅ እንደዛሬ ተናደው አያውቁም እኮ😂😂😂

  • @seefhedr1674
    @seefhedr1674 Год назад

    Wuddddd imams zenash

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 Год назад

    ❤❤

  • @malhet7577
    @malhet7577 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tregeocell6168
    @tregeocell6168 Год назад +1

    😍😍😍😍

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Год назад

    Emma zenish maneter is Almaz enkue

  • @meseretzike
    @meseretzike 8 месяцев назад

    Emama zenashi sewodote yagre leg

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @destamassalah8473
    @destamassalah8473 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰👍

  • @user-cx5bw7xq5u
    @user-cx5bw7xq5u Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад

    ክክክክክክ. ቅሚስ አሳቅይ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 2 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 Год назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @abadycell8327
    @abadycell8327 Год назад

    Blstgnas mn yaregal melsuw ya shbral

  • @fartonatona7602
    @fartonatona7602 Год назад

    😂😂😂😂😂❤❤

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 Год назад

    😂

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ayshatadese2260
    @ayshatadese2260 Год назад +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @abrehetabrehet1407
    @abrehetabrehet1407 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 Год назад +1

    ❤❤❤😂😂

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Год назад +1

    ❤❤❤😂

  • @askalandargie9750
    @askalandargie9750 Год назад

    ያልተጠነቀቀ ተመነጠረ