Araboch Kuris beltew lela sira yelachreum alesh ina anch min iyaregsh new kuci bilesh badebabay iyamash aydel inde sewun atisadeb bareboch new yalefelsh meneshash inesu nachew sew meneshawun ayresamina atirish anchi IKo tilik seti nesh irasishn hugni
አሰላም ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዶችዬ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
Akkami mee jirtaa qojoo 👍
Guregna nesh betam.
🙃🤫🤔
Abba. Thank. Ÿou. Tabrkea
ሱብሀን አላህ ይገርማል እኔስ እኳን የዉጭ ዜጋ ካገርም ከራቀ እፈራለሁ
@@ፋጢማሁለገብTube ❣️❣️
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኢማንየ እንደት ነሽ በርች ከባድ ነው ልቦና ይሰጠን እንኳን የሰው ሀገረ የራሳችንም ዜጋ ያስፈራል ጊዜው😮❤❤❤
እነሱን ማግባት ቀርቶ ስራ እነሱ ቤት ባይመጣልኝና ባልገባ ደስ ይለኝ ነበር የነገረኛ መአት ሰላም የለላቸው
@@lubabaendris1485 ❤️❤️❤️
የሚገርም ነዉ የግብፆች ፀባይ አንድ አይነት ነዉ እኔ የምሰራባቸዉ ግብፅች በጠቅላላ ፀባያቸዉ አንድ ነዉ ወሬ አያልቅባቸዉም ስለ ሰራተኛ ወሬ ቀኑሙሉ በጣም ራስ ምታት ናቸዉ ፅናቱን ይስጥሽ
የአንች እንኳን ስራ ነው የሷ የአማት እና የምራት ከባድ ነው
አላህ ይገዝሽ እኔ ሀኪም ቤት ሂጀ ጥርሴን አበላሽታብኝ እከስሽ አለሁ ስላት ወላሂ ጣውላውን በቦክስ አለችው ጭራቅ ናቸው 😅 ከዛ ፋርማሴ ገባሁ መዳኒት ታዞልኝ ከዛም ጦርነት ተከፈተ ከነሱ በቀር አዋቂያላቸው አይመስሉ መስሪ ቤት የምሰሩ አዘንኩ
😂😂😂😂😂 ግብፆች እና ሱዳኖች እንደዛ ናቸው ። መጫወትበይወዳሉ። ጥሩ ናቸው ግን ችግሩ ገንዘብ ማውጣት አይወዱም
ግብፀስትያ አንድ ልጅ አስተውሽኝ ጣለታችንን ነው ያገበሽዉ አለች😂😂
ክክክክ
ምስኪን ሀቢባ ክርስቲያን ስላገባች በነፃነት እየኖረች ረሳችው ህጉን ሁላ😂 በእስልምና ያክስት ልጅ ማግባት ይቻላል እና እናቲቱ ሴት ልጁዋን የዳረችው ለእህቱዋ ልጅ ነው ባለታሪኩዋ ደግ አረገሽ ለሀይማኖትሽ ክብር የለሽ እስላም አግብተሽ ለዛውም ግብፅ ነሳብ ናቸው ክዛ ላይ ጩኸታቸው ሀሜታቸው ይበልሽ
👌👌😂😂
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ❤❤❤❤❤
Bagaa nagayaa dhuftee jabadhuu ❤❤
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ አህለን ወሳህለን
በስመ መስር የኔሰዎቾ የኔ የዋህ የኔ ገራገር ደስስስ የሚሉ ናቸው አሁን ድረስ እናወራለን ሀዲያም ነፍፍ ነው አሏህ ይስጣቸውና
አወ እህት ከሁሉም ጥሩም መጥፎም አሉ
مرحبا 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Akkami mee jirtaa qojoo 👍❤
አይይ ቤቱ አይሸጥም እንዴ ታዳ የውጭ ዜጋ የምታገቡ ተጠንቀቁ
እህቴ ብትታረቁም እናትየውን ፈፅሞ ስልክም ሆነዳግም ወደህይወቱ መመለስ የለበትም ይቅርታ ቢያረግም
❤❤❤😂😂🎉🎉ወይ ጉድ
እሜቴ ሀቢባ ምትባል ድፍረቷ። ባለጌነቷ እፍረተቢስነቷ: ሜካፕ አንዴ ማቋረጥ ሰው ሲያወራ ለነገሩ ሰገጤ ደሀክፍት
ወስዶ ሸቃላ ነው እኮ ያደረገሽ ሚስት ሳይሆን ለዛውሜ ለመሰሪ ለሀገር ጠላት እኔም መሰሪ ጠብሼ ነበር በሳምንቱ ነው ያባረርኩት የታባቱ
Enatesh nuw habu sela serategna nuw werisitafabechw
Araboch Kuris beltew lela sira yelachreum alesh ina anch min iyaregsh new kuci bilesh badebabay iyamash aydel inde sewun atisadeb bareboch new yalefelsh meneshash inesu nachew sew meneshawun ayresamina atirish anchi IKo tilik seti nesh irasishn hugni
ወይጉድ ከሀበሻ የባሰ ባህልም አለ። የልጁን ብር ለሰው ሰጥቶ ተቀየርክ ብለው እንደገና እሱን ለመውቀስ?
😂😂😂 አይ የደሀ አገር ነገር
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወይ ሀቢባ አሳቅሽኝ ችጋራም አልሽ 😂😂😂😂
ግብፅ የውጭ ዜጋ ነው እንዴ😮
እና ታዳ ግብፅ &መስሪ ኢትዮጵያ ነው እንዴ?
😅እየቀለድኩ ነው በይን
Masir nachew