ታሪኬን አሁን ሳወራው ህመሜ ቀሰቀሰብኝ ሀኪም ያስፈልገኛል ድረሺልኝ ሀቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 95

  • @Habiba12-v6d
    @Habiba12-v6d  2 месяца назад +6

    👨‍👩‍👦‍👦 ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇www.youtube.com/@Habiba12-v6d

  • @wollokocha
    @wollokocha Месяц назад +6

    እሷ በግ ነች ወይስ ሰው😂 ሆ የማይመስል ታሪክ በፍየል ዘመን በግ አትሁኑ

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 20 дней назад +1

    ትክክለኛ አገላለፆ
    አደንዝዘዉ የተማረችዋን እቤት አደንዝዘዉ
    የተበላሸ አእምሮ ለራስ ሳይሆኑ የቀሩ በጣም ብዙ ብዙ
    አንድቀን እናወራዋለን

  • @Samira-t4u1f
    @Samira-t4u1f 10 дней назад

    እረሀቡየ አይአንች ትለያለሽ ግንልጅቱ በጣምታሪኳ በጣም ያሳዝናል እኔም እንደሷነበርኩኝ ግንአልሀምዱሊላህ ትቸውመጥቻለሁ 😢😢😢😢

  • @fatemafatema4104
    @fatemafatema4104 10 дней назад +1

    እስከመጨረሻ ሳታዳምጡ አትፍረድ 😔

  • @hayatsiraj9567
    @hayatsiraj9567 Месяц назад +1

    ❤❤የሴቶቺ ተምሳሌት አቺ ጀግና ሀቡየ❤❤❤

  • @Nunsh08
    @Nunsh08 11 дней назад

    Habiba gin tebareki❤

  • @MedinaNnnnaam
    @MedinaNnnnaam 17 дней назад

    Atalkshi ehteye kebadi newe❤❤❤ayzoshi tekara hugi❤❤❤

  • @AzmeraFiseha-w4g
    @AzmeraFiseha-w4g 2 месяца назад +3

    አቢባ የኔ ምርጥ❤❤

  • @RamhAlhbasyu
    @RamhAlhbasyu 18 дней назад

    አላህእድሜሽንይጨምርልሽእህት

  • @بدرالميزاني-ظ1ط
    @بدرالميزاني-ظ1ط 26 дней назад

    የእውነት፤ታሪኩያስቃልምያሳዝናልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 5 дней назад

    እሷ መደብደብ ስለምትፈልግ ነው ብዙ ሴቶች መደብደብ ይፈልጋሉ

  • @AbubekerOUMER-u9x
    @AbubekerOUMER-u9x 28 дней назад

    ስልክሽን እደት ላግኝዉ እህቴ ፈልጊሽ ነበር

  • @ሠላም-የ7መ
    @ሠላም-የ7መ 2 месяца назад +2

    ሀቡ እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወድሽ ደሞ ስገርቢው ኣፊሽ ስጣፍጥ ውድድድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ❤❤❤❤

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ Месяц назад +1

    እሷ መጀመሪያ ናት ኣደል ከዛ እሷን ፍቶ ነው ያገባው እንደገና መለሳት ኣይ የመጀመሪያሚስት ኣትርሳም ይላሉ

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 10 дней назад +1

    Mon 2 petit cœur ❤️ ❤ je vous aime fort ❤❤

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s Месяц назад +2

    ፕሊስ መጨረሻውን ክፍልሶስት ልቀቂ😢😢😢

  • @ሀያዕከኢማንነው
    @ሀያዕከኢማንነው Месяц назад +1

    ልሣቅ ወይ😂😂😂😂

  • @Genet-vc3vp
    @Genet-vc3vp 2 месяца назад

    እናመሰግናለን🎉

  • @Martejes
    @Martejes Месяц назад +2

    ሰውየው ድግምት አሰርቶባት ነውአትፍረዱባት መተ ት እንደዚህ ነው

  • @zahraseadzahrasead6776
    @zahraseadzahrasead6776 16 дней назад

    ሀብዬ የማወራሸአለኝቁጥርሸንላኪልኝ

  • @rahelyalew
    @rahelyalew Месяц назад

    ሀቡዬ ብሎኩን አንሺው አዲስ አበባ የሚለውን አካውንት

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi 15 дней назад

    ድርግም😂

  • @aishayusuf-o9u
    @aishayusuf-o9u 7 дней назад

    የመጀመሪያዋ ሥለሆነ አትረሣውም

  • @BrtukanAhmu
    @BrtukanAhmu Месяц назад

    ሀቡ አደትነሽ ጀግና

  • @aishayusuf-o9u
    @aishayusuf-o9u 7 дней назад

    አረ ይሀማ ጉድ ነው

  • @AnnoyedBambooForest-ux7nl
    @AnnoyedBambooForest-ux7nl 25 дней назад

    ሀቡዬ ምን አድርጌ ነው የቦሎክሽኝ ታመምኩ እርዱኝ ስላልኩ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም የህክምና ማስረጃ አምጣ ብለሽኝ ነው ያመጣሁት ከዛ አምጥቼ ሳሳይሽ ቦሎክሽኝ ይገርማል

    • @ሡብሀነሏህ
      @ሡብሀነሏህ 9 дней назад

      ይች ነገር ማናፈስ እንጂ የታመመ ለመርዳት መች ትፈልጋለች

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +1

    ልጅቷ መስፋቀር አስነክቷት ካልሆነ በዚ ልክ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Месяц назад

    ሰራተኛ እደዚህ አይደረግም የባሰነው 😢😢 ምን ጉድነው

  • @SauntSaunt
    @SauntSaunt Месяц назад

    Sነኝአድስአድናቂሽ🎉🎉🎉ስወድሽ፣ስልክሽንአስቀምጭልኝትሪኬንላካፍልሽውዴ

  • @HgJg-n5c
    @HgJg-n5c Месяц назад +1

    የኔሀቢባየ❤❤❤❤

  • @صالحالمطرفي-ق2و
    @صالحالمطرفي-ق2و 2 месяца назад

    Ay habu ye yena debshe bushe❤❤❤❤

  • @adsechabrar6663
    @adsechabrar6663 Месяц назад +3

    ሀቡ ግን ልጅቱ ጤነኛ ናት ማለቴ ለምን ጥላው አጠፋም ነበር😢

  • @ahmadjamil-bn7kt
    @ahmadjamil-bn7kt 17 дней назад

    በህይውት አለች ግን😢😢

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y Месяц назад

    ወይ ሀቢባ ምርጥ ነሽ

  • @MahiG-z1t
    @MahiG-z1t 2 месяца назад +1

    Part 2

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Месяц назад +1

    መስተፋቅር አርጎባታል በእርግተኝነት

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 19 дней назад

    Bag idezh lifsfis setoch betam yidebirugnal😂😂😂😂

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 17 дней назад

    Menem alegebagem huletega meset mehon men malet new ???

  • @MedinaNnnnaam
    @MedinaNnnnaam 17 дней назад

    Ygermal❤❤❤❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Месяц назад

    እኔ ብሆን ይኽኔ እስር ቤት ነበርኩ😆😄

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ Месяц назад

    የዝችስ ከፋ እደዛ አድርጓት ያረብ😂😂😂

  • @hdhjx2034
    @hdhjx2034 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 11 дней назад

    Teleq atewtem dedeb men abatu ehe koshasha wendenet mselot

  • @ZadMubark
    @ZadMubark Месяц назад +1

    መፍረድ ከባድ

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 26 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @HayatSeid-c4y
    @HayatSeid-c4y Месяц назад +1

    Ayezoshe yena nate

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ Месяц назад +1

    እኔም ሁለተኝ ልግባ ነው ሚስት ኣላው ልጆች ኣሉት ምክርኝ 😂በዝሁ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Месяц назад +1

      ጥሩ ሰው ከሆና አግቢው ምንችግር አላው

    • @ninamoha2777
      @ninamoha2777 Месяц назад

      Melkam kehon lanchi agbiw gn telk tegest yasflhshal ye mejmriyaw mistu metfo nw methonbshe esun be dua melshibat

    • @HayatUmer-r1y
      @HayatUmer-r1y Месяц назад

      አረፈሽ ተቀመጭ 🙄 ነውሩ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ Месяц назад

      @@HayatUmer-r1y እኔን ነው😂

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Месяц назад

      ግቢ ይበቃችሆል😄👍

  • @Martejes
    @Martejes Месяц назад +1

    ይሄ ፍቅር ሳይሆን በ ብልቱ ላይ አሰርቶ ነው አንዴ ከነካሽ አስር ሴት ቢያገባም አይተውሽም

  • @Hegikbgfb
    @Hegikbgfb Месяц назад

    ሀቢባ ግን የአክስቴን ልጅ ትመስይኛለሽ የምር ጨዋታችሁ አንድ ነው😂😂😂

  • @ZainatZainat-n4t
    @ZainatZainat-n4t 22 дня назад

    ሀቢባይበፈጠረሺእህቴንረጂት

  • @ff770F
    @ff770F 20 дней назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥹🥹🥹

  • @Fefe-n9u
    @Fefe-n9u Месяц назад

    Betam nw metmhge😅

  • @natsanatgetukebede3471
    @natsanatgetukebede3471 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 месяца назад +1

    ቀጣይ ልቀቂልን

  • @tezitaeshatu7874
    @tezitaeshatu7874 22 дня назад

    እረቀጣይ

  • @AnesaHanesa
    @AnesaHanesa Месяц назад

    ሰው አይዳልች ❤

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 2 месяца назад +1

    አወእኔም የማያማታወድ አልወድም😂

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y Месяц назад

    ሀቢባ በቦታው ያለሽ ነው የመሰልሽኝ 😂😂😂

  • @FgGg-m8h
    @FgGg-m8h 29 дней назад

    Yehabu slk lakulg

  • @MissSara-r4j
    @MissSara-r4j 2 месяца назад

    መጨረሻውን

  • @hdhjx2034
    @hdhjx2034 Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Black-hq9mf
    @Black-hq9mf Месяц назад

    አለቀ🙄

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 2 месяца назад

    😢😢❤

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 29 дней назад

    ይችማ ጤነኛ አይደለችም

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад

    😂😂😂ይችማ ሠዉ አይደለችም አህያ ናት ዱላ የምትወድ

  • @mestayitafework5499
    @mestayitafework5499 Месяц назад

    ሂሂሂ


    ሂሂ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 месяца назад

    ቀጣይ

  • @ZeynebBur
    @ZeynebBur 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x Месяц назад

    😂😂😂😂

  • @ميلاتهيلوت16
    @ميلاتهيلوت16 2 месяца назад

    ቀጣይ

  • @AzmeraFiseha-w4g
    @AzmeraFiseha-w4g 2 месяца назад

    ቀጣይ

  • @ሀያዕከኢማንነው
    @ሀያዕከኢማንነው Месяц назад

    😂😂😂