“የአእምሮ ህመም አጋጥሞኛል!... ግን … አላገደኝም”የእህት እሌኒ ምስጋናው ድንቅ የህይወት ምስክርነት!! Nikodimos Show - Tigist Ejigu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 105

  • @NikodimosShow
    @NikodimosShow  9 месяцев назад +5

    ዌብ ሳይት; www.mhsua.org
    Tel: 0945 565656
    Email: eleni.misganaw@mhsua.org

    • @user-lt4qc3rp6j
      @user-lt4qc3rp6j 9 месяцев назад

      @ą@@@@@ą@@@aaa@c@ąa@b@bca@aă

    • @user-lt4qc3rp6j
      @user-lt4qc3rp6j 9 месяцев назад

      iab@@āċi@àcaajaąa@@@ab@ba@abaahà@āadabjb@@@@ab@@@aaaa@@åai@aca@b@acaa@@@a@bf@@a@iabå@@ą@a@@@a@ab@bà@@@fåha@

    • @MG-uj4cd
      @MG-uj4cd 9 месяцев назад

      Thank you very much ❤️ May God bless you sister.

    • @user-hv4ww2qe4z
      @user-hv4ww2qe4z 8 месяцев назад

      Yes I need help to my son I need contact you please 🙏

    • @user-hv4ww2qe4z
      @user-hv4ww2qe4z 8 месяцев назад

      Help help help

  • @tigi886
    @tigi886 8 месяцев назад +6

    የሚደንቅ እና ለብዙዎች ህይወት መፍቴ የሆነ ምስክርነት ነዉ:: ሲቀጥል ደግሞ የአነጋገር ለዛዋ እና ጥንቃቄዋ እጅግ የሚደንቅ ነዉ እግዚአብሔር ለትዉልዱ ከዚህ በላይ የምትጠቅሚ ያድርግሽ:: ዘመንሽ ሁሉ የስኬት ይሁንልሽ🙏

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 9 месяцев назад +19

    መጽሐፍ ቅዱስ እኛ በተጽናናንበት መጽናናት ሌሎችን እናጽናና ዘንድ እንደሚለው እግዚአብሔር አንችን እንዲህ ለሌሎች ደግሞ እንድትጠቅሚ ስላደረገሽ አመሠግናለዋለው ። እህቴ መቼም አሁን ይህ ችግር የብዙ ወጣቶች ችግር ሆኖአልና እንዲህ አደባባይ ወጥተሽ በመናገርሽ ጌታ ይባርክሽ ቲጅዬ አንችም ወቅታዊ ችግሮች ላይ የምትሰሪ ሴት ነሽና ተባረኪ።

    • @user-jb6rs1xz3r
      @user-jb6rs1xz3r 8 месяцев назад

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ይህ mentality መስፋፋት አለበት❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 9 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ !! በዚህ ርዕስ ላይ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንዲኖረን አድርገሻል ። እራስሽን ምሳሌ አድርገሽ ከበሽታው ጋር እየኖርኩ ነው በማለት እኛ ፊት ስለቀረብሽ ጀግናችን ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ !! ትጊ!! ተባረኪ❤❤❤

  • @zenabneshmirtu6643
    @zenabneshmirtu6643 9 месяцев назад +12

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ድንቅ ድንቅ የሆነ የሕይወት ምስክርነት ነው

  • @user-jf9em3nw1q
    @user-jf9em3nw1q 9 месяцев назад +8

    ብዙሀኑን ሊያነቃ የሚችል ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው
    በርቺልን እህታችን ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ኑሪልን🙏

  • @user-du4rz2wy3v
    @user-du4rz2wy3v 8 месяцев назад +4

    I also suffer from bipolar disorder, i recently accepted christianity and jesus, I know all about her pain and struggle, Thank you for bringing this to us.

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 9 месяцев назад +9

    አግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እህቴ አንቺ በብዙ መከራ አልፈሽ ለብዙዋች መፍትሄ ያደረገሽ ጌታ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @jesusistheonlywaytoheaven862
    @jesusistheonlywaytoheaven862 9 месяцев назад +10

    The most brave and blessed woman of God Eline! May the lord continue to use you💕
    13 የጽዮን ልጅ ሆይ፥ ቀንድሽን ብረት፥ ጥፍርሽንም ናስ አደርጋለሁና ተነሺ አሂጂ፤ ብዙ አሕዛብንም ታደቅቂአለሽ፤ ትርፋቸውንም ለእግዚአብሔር፥ ሀብታቸውንም ለምድር ሁሉ ጌታ ትቀድሻለሽ።
    Micah 4:13

  • @7777382
    @7777382 9 месяцев назад +16

    ቃላት የለኝም ቲጂዬ ይሄ እኮ የብዙ ሺ ህዝብ ወጣት ልጆች ችግር ትልቅ ጭንቅ ነው እኮ ነው! ይሄን ኣርእስት ብዙዋችን በተለይ ችግሩ የሚጠቑ የሚሉት ኣለና እንዲህ ፕሮግራም ይብዛ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 8 месяцев назад +4

    ሁለታችሁንም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያዳምጠው ብዬ ተመኘሁ ግንዛቤ የሌላቸው ብዙዎች ናቸውና እኔም ከአንድም ሁለት የቤተሰብ አባል የታመመ ስለነበረኝ ነው ያወኩት

  • @meskeremkidanemariam88
    @meskeremkidanemariam88 8 месяцев назад +1

    ይሄ በጣም አስፈላጊ ርእስ ነው።ለእኛ ማህበረሰብ ዋነኛ ጉዳይ ነው።በርቱ!

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 8 месяцев назад +1

    ጌታ በብዙ ይባርክሽ እኛ ሃገር የችግሩ ስፋትና ጥልቀት በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ይህን ሸክም የሰጠሽና ትውልድን እንድታገለግዪ የረዳሽ ጌታ ይባረክ!❤❤❤

  • @azebkebede6651
    @azebkebede6651 9 месяцев назад +8

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ ትንታኒዋ የቃላት አጠቃቀሞ የእዉቀቶ ልክ አስገርሞኛል ተባረኩ ትዉልድን ይተርፋል ይማርበታል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 месяцев назад

      በጣም እራሷን ጠንቅቃ የምታዉቅ ሰዉ ናት እግዚአብሔር ይባርካት!!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 8 месяцев назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
    እሌኒን ጌጃ ቃለሕይወት
    ስትማር አውቃታለሁ::
    ዘመንሽ ይባረክ እድሜና
    ጤና እመኝልሻለሁ

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 8 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክሽ❤ ይሄ ጉዳይ ቸል ሊባል አይገባውም።በእውነት ብዙ አትርፌበታለሁ።ተባረኩ የአባቴ ብሩካን❤

  • @estermeku3050
    @estermeku3050 9 месяцев назад +8

    She has such an amazing mind how God loves her so much so that HE used the bad and turn it for Good and uses her for many and his kingdom What a great GOD we serve we worship birikk bey Tg

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 9 месяцев назад +3

    እህት ሕሌኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከአንቺ ሒወት ትምህርት አግኝቻለሁ አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ስለሚረዳን እግዚአብሔር ይመስገን! በግልጽነት ለሌላው መፍትሔ ጠቋሚ ስለሆንሽ እናመሰግናለን ቲጅዬ ልጆችሽ አንቺና ያንቺ የሆነውን እግዚአብሔር ይባርክ! እኔም በዚህ ችግር ውስጥ ስላለፍኩ የሚያስከትለው ጉዳት ብዙ ነው ከበሽታው ባሻገር አሉታዊው ተፅዕኖ የከፋ ነው ለግንዛቤ የሚሆኑ ሀሳቦችን የሚያስተላልፉ መድረኮች የሚያስፈልጉን ይመስለኛል ተባረኩ::

  • @elennewatuhailu3448
    @elennewatuhailu3448 9 месяцев назад +2

    ዋው በጣም ድንቅ ምስክርነት ተባረኪ/ኩ እናንተ ስጦታዎች ናቹ።💐💐

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 8 месяцев назад

    አንቺ እህታችን ከነባለቤትሽ የተባረካችሁ ናችሁ
    አሁንም ጌታ አብዝቶ ይጠቀምብሽ

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 9 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ ነው። የመከላከሉን ስራ ለመስራት ቤተክርስትያን ይህን ማህበር ብትጠቀምበት እላለሁ።

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 8 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 9 месяцев назад +2

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነውና የሰጣችሁት ተባረኩ!!!

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 9 месяцев назад +2

    ተባረኪ እህታችን ትልቅ ትምርት ነዉ

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 9 месяцев назад +3

    ዋው እግዚአብሔር መልካም ነው ።ተባረኩ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 9 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ መቸም እኔ ሁሌ የምጠላውና እንዳው መቸም ጌታ እውነተኛ አስተማራ ነው እና ለአገልጋዪች ሁሉንም ነገር ከአጋንት ጋር አያይዘው እያስገደዱ ውጣ እያሉ የሚያስጨንቁትን ነገር በጣም እጠላ ነበር ነበር ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @user-os7xl9wk1c
    @user-os7xl9wk1c 8 месяцев назад +2

    Tigiye thank you so much for bringing this topic out in the Christian circle and let this wonderful woman share her testimony. I feel so much hope listening to her not just for myself but for so many.

  • @sebledaniel4637
    @sebledaniel4637 8 месяцев назад

    ድንቅ ምስክርነት! የስብዕናሽ ጥንካሬ፣ የዕውቀትና ልምድሽ ጥልቀትና አንደበተ-ርቱዕነትሽ ግሩም ነው! ጌታ ይባርክሽ እሌኒ! ቲጂ! በጣም ወሳኝ የሆነ ጉዳይ በዕውቀትና ልምድ የምታቀርብ እንግዳ ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ!

  • @mamodereje2341
    @mamodereje2341 9 месяцев назад +1

    እህታችን ትእግስት እግዚአብሄር ይባርክሽ በጣም የሚገርም ት/ም ነው ከእህታችን የተማርነው አመሰግናችሀለሁ

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 9 месяцев назад +2

    እህቴ እለኒ ይህ በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እንኮን በኢትዬጵያ ላሉት ይቅርና በስደት ላለነውም ምንም የተሞላ እርዳታ የምናገኝ ቢሆንም ምን ማድረግ እንዳለብን ጠልቀን የምናውቀው ብዙነን ብየ አላምንም ቲጂየ እባክሽ የ እህት እሌኒን ትምህርቶች የምናገኝበት መድረክ እና ዌብ ሳይቱን ብትነግሪን እግዛብሄር የ ሁለታችሁንም አገልግሎት አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  9 месяцев назад +3

      ዌብ ሳይት; www.mhsua.org
      Tel: 0945 565656
      Email: eleni.misganaw@mhsua.org

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 9 месяцев назад +2

    ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 8 месяцев назад +1

    Wow it is a great testimony and lesson. I know Eleni from childhood time in elementary school, she was very excellent student. Happy to seeing her in this position after this all trauma.

  • @samuelberhane8737
    @samuelberhane8737 8 месяцев назад +5

    Well I have seen so many testimonies, interviews, advices, & teaching conversations but this particular interview indicates towards my intimate family & I can’t have enough words how to thank & bless you Sister Tigi.
    You’re an amazing sister and as a believer, I come to think you probably been assigned for this particular generation.
    Me and my wife looooove your show & we really support you in all aspects.
    Thank you እግዚኣብሔር ላንቺና መላው ኣገልግሎትሽ፣ ቤተሰቦችሽን፣ ይባረኩ😍😍😍😍

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  8 месяцев назад

      አሜን!! እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 9 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ: ለብዝዎች የማንቂያ ደወል ነው::

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 8 месяцев назад

    ቲጂዬ ተባረኪ ሁልግዜ ብዙ የምንማርበትን ስለምታቀርቢ

  • @mulualemwossen1058
    @mulualemwossen1058 9 месяцев назад +4

    Well narrated and educational! Elu, may God bless you. Keep it up.

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 9 месяцев назад +3

    Thank you both. Very educational interview.

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 9 месяцев назад

    ትግዬ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ይባረክ፡፡
    እህት እሌኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፡፡ እውቀት በመንፈሳዊነት ማንነት እንድንመለከት አይኖቻችንን ከፍተን ዙሪያችን እንድናይ አደረግሽን ተባረኪ፡፡

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 9 месяцев назад +4

    Thank you for sharing 🙏🏽

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 8 месяцев назад

    ሀሉም ሰው መስማት አለበት እድሉን አግኝቼ ስለሰማው ደስ ብሉኛል 🙏ድንቅ ሴት ዘመንሽ ይለምልም 🙏

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 месяцев назад

    እለኒ እራስሽን እንደ ክርስቶስ ምሳሌ አርገሽ ለሰዋች መፈወሻ group discussion መክፈትች እጅግ አመሰግንሻለሁ እየሱስ ህወትሽን ይባርከዉ ዘመንሽን ይባርዉ።

  • @dawitdejene6066
    @dawitdejene6066 8 месяцев назад

    Eline you are brave and God has helped you so much to impact the life of otners in similar situation.

  • @tedaxius
    @tedaxius 9 месяцев назад +2

    This is what we need 👏👏👏

  • @ruthmg6023
    @ruthmg6023 8 месяцев назад

    May the Lord use you in a greater way than what you have reached. Bless you so much!

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን!ተባረኩ!

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 9 месяцев назад +2

    ዋው ነው ብርክ በዪልኝ የኔ ውድ። እንኳን ጌታ ረዳሽ። ቲጂዬ የምልሽ የለኝም የኔ ልዩ ተባረኪልኝ።❤❤❤

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 8 месяцев назад

    ጌታ ብርክክክክክ ያርግሽ ምርጥ ነሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 8 месяцев назад

    በጣም አውቃትለሁ እጅግ የተባረኩ እናትና አባት ነበራት በአካል ቢሆን ያገኘሆት ደስ ይለኝ ነበር የልጅነት ጌዜአችንን እያወራሁ አስቃት ነበር የቤት ስሞን በጣም እወደው ነበር ያው ሚዲያ ላይ ስለሆነ ነው እህታችን ቲጂ ተባረኪ ጥያቄመጠየቁን ተክነሽዋል እራጋታሽ ተባረኪልን እብዙ ❤❤

  • @wolelahaile3041
    @wolelahaile3041 9 месяцев назад

    WOW! This is the best message to very many of us. God bless you both!

  • @networthassoc2006
    @networthassoc2006 8 месяцев назад +1

    Tinish tikikil yahone temhert ale gen praise God she is healed

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 8 месяцев назад

    የእኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ ሁሉ ሰው የሚጠቅም ነው ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይባርከው ስንቶች ባሎች ናቸው የሚስቶቻቸውን ነገር የሚካፈሉት ይልቁን ተነሳባት ጋኔኑ በሽተኛ ሌላም ሌላም እያሉ ዳሜጅ የሚያደርጉ አረ ስንቱ ቤት ይቁጠረው
    አረ ትግስት እባክሽን እስቲ ናርሴሲስት ባሌች ወይም ሚስቶች ያሏቸው እንዴት አርገው ነው መኖር የሚችሉት እባክሽን በዚህ ላይ እስቲ እውቀቱ ያላቸውን ባለሞያዎች አቅርቢና ሰው እውቀት ያያዝ
    እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @degineshworku315
    @degineshworku315 9 месяцев назад +2

    Praise God this is excellent! As a Licensed Professional Clinical Counselor in California it makes me very proud of you guys. Stay blessed

  • @mahedr7075
    @mahedr7075 9 месяцев назад

    ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ አስተዋይ የእግዚአብሔር የተወደድሽ ሴት በጣም አስፈላጊ እና ዋና ነገር ነው ያቀረብሽልን ሁሌም የሚጠቅም ነገር ለእኛ ለማቅረብ ስለምተጊ በጣም አመሰግናለሁ ዐይምሮሽ ይባረክ ቲጂዬ በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ በብዙ አንቺ እህቴ እልፍ አህላፍ ሁኛ ዘርሽ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ ❤❤❤❤

  • @iftuuboshera
    @iftuuboshera 9 месяцев назад +2

    Eebbifama

  • @rebeccawakoaga9134
    @rebeccawakoaga9134 8 месяцев назад

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ ❤

  • @mihretadula-tw3ev
    @mihretadula-tw3ev 8 месяцев назад

    ቲጂዬ ተባረኪ

  • @inspirationalwordbytezetat991
    @inspirationalwordbytezetat991 9 месяцев назад

    Wow ! Amazing testimony

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 8 месяцев назад

    Geta abzeto yebarekachu.

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 8 месяцев назад +2

    በየ ክልሉ ትምህርት ቢሰጥ ምክንያቱም በሰፊው አለ
    ፈልገው መድሀኒቱን እንኳ የማያገኙ አሉ
    በአብዛኛው በቤት ውስጥ ታስረው የሚኖሩ አሉ ?

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 8 месяцев назад

    ቲጂዬ ተባረኪ በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነው ያቀረብሽው የእህታችን ኢሌኒ ምስክርነትም እጅግ አስተማሪ ነው ምክንያቱም በእኛ በኢትዮጵያ የአይምሮ ህመም እንደ ልዩ የፈጣሪ ቁጣ በብዙዎች ዘንድ ይታያል እንደውም ከኤች አይቪ ይልቅ የአይምሮ ታማሚዎችን እጅግ ነው የሚያገለው ይህን ስልሽ ከአንዳንድ ቤተሰብን ጨምሮ ማለት ነው በዚ ችግር ያሉ ልጆችን እቤት ደብቀው አስረው የሚያስቀምጡ ወላጆችና ቤተሰቦችም አሉ እና በዚ ጉዳይ በጣም ቢሰራበት ደስ ይለኛል የማውቀው ታሪክም ስላለ ነው እና ቲጂዬ ከቻልሽ የእህታችንን የኢሌኒን ስልክ ቁጥር የምትገኝበትን አድሬስ አታች ብታደርጊልን ደስ ይለኛል ቲጂዬ እንዲህ ያለ ማህበረሰብን የሚያስተምር አመለካከትን የሚቀይር ጉዳይ ስለምታቀርቢልን ተባረኪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ………….

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  8 месяцев назад

      ዌብ ሳይት; www.mhsua.org
      Tel: 0945 565656
      Email: eleni.misganaw@mhsua.org

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 9 месяцев назад +5

    This is very important discussion. Mental illness is a disease like any other disease and it has treatment. Please when u feel a change talk to your family , a friend, a church leader ur doctor any health professional. Don’t suffer quietly. Don’t think it will go away or will get better it won’t.

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 8 месяцев назад +2

      you are absolutely right my dear but if someone is getting adapted to fasting and prayers as a basic life style with real focus and full thrust on God's word it has no power to stay and torment every time when waking up first thing in the morning. it just depends on the strength of the individuals faith and i'm a living witness of a reversed life from not being to being from darkness to lightened life style without using any Medications and i always thank God for that!! Glory be to his almighty Name for this day as it took me almost over a decade to get to where i am now!! It was a slow learning process with Great results!!

    • @natty8481
      @natty8481 8 месяцев назад +1

      It took you a decade to and here you are commenting as if it is something easy and can only be handled by faith! Seek professional help mental health is real deal! I’m not against what you said about trusting God! This isn’t something you can over come by yourself! You definitely have to seek help!

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 8 месяцев назад

      @@natty8481 Did i say it is easy??i've tried medications at the very first beginning which almost disconnected me with my real self and making me feel very different than the actual me!! No thank you my Friend !! I know the type of hell i've been through for long time and i'ts been over since 2020 and i don't want to look back nor seek any medical help any more.God is good all the time!!

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 8 месяцев назад

    የኛ የጴጤወች ችግር ሁሉነገር መንፈሳዊ ነው የሚባለው ወደ ባለሞያ መሄድ እምነት የለለው ይባላል
    ባለሞያ መታክም እምነት ማንስ እይደለም ወንጌላዊ ሉቃስ ደከተር ነበር

  • @mearya3633
    @mearya3633 8 месяцев назад

    Tebarekuu tsegau yebezalachu bezu temerete agetenal👏👏🤗🥰❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 9 месяцев назад +1

    Geta yebarkshe

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 8 месяцев назад

    Tebareku Betam tekami miskirnet new.

  • @meskeremmuka7099
    @meskeremmuka7099 9 месяцев назад

    God Bless You, Sisters !!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 8 месяцев назад

    She is lucky she get help from her family also she is going to help many peoples by sharing her story God bless both of you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    "NOTE👉👉እባካችሁ ባልገባን ነገር አንፍርድ::እኛ ስንፈርድ በችግሩ ውስጥ የሚያልፉት ሰወች ደግሞ 24/7 ወደ እግዚአብሔር እየፀለዩበት ነው ::ማንም ችግር ሲገጥመው ሊጮህ የሚችለው ወደ ፈጣሪው አምላክ ብቻ ሰለሆነ
    እነዚህ ዳይፈረድብን አንፍረድ ::
    በጣም አስተማሪ ውይይት ነው እግዚአብሔር ዮባርካችሁ::🙏🙏🙏

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 8 месяцев назад

    Egzabher yeredash set fitsum tengenga yemigerim nw

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 месяцев назад

    wow great testimontabrku

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i 9 месяцев назад +1

    Ehtachin. Elini. Geta. Eyesus. Zemenshn. Ybarekew. Be. Eyesus. Sim. Mela betesebsh. Ybarek. Yeregetshw. Ylemilm. ❤ tijye. Ehte. Achim. Yhen. Tmhrt. Ednkafeş. Etachenin. Slegabesln. Kelb. Enamesegnalen. Tebareki ❤yemigermew. Ene. Ena 3 ehtoche. Yezh. Himeme. Teteki. Nen. Ene. Ehtachinin. Sisema. Befitnet. Şehtoche. Sher. Arekulachew. Geta. Edemiredan. Ena. Edemndn. Amnalehu tebarekulgni. !!!!

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 9 месяцев назад +2

    Diet and exercise are very important. Focus on protein and good fat. Eat well try to lose weight. Human interaction yes very critical

  • @teameeyerusalem4624
    @teameeyerusalem4624 9 месяцев назад

    Egziyabeher abzeto huletachunem yebarekachu legizewe betam asfelagi yehune weyeyet newe yaderegachut.

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 9 месяцев назад +1

    ኢየሱስ ያድናል !!!

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 8 месяцев назад

    God bless you both ❤❤❤

  • @blessedafrica7425
    @blessedafrica7425 8 месяцев назад

    በሩሕ ሴት ነሽ❤

  • @user-hv4ww2qe4z
    @user-hv4ww2qe4z 6 месяцев назад

    ለመደወል ኢንፎርሜሽን ለመጠየቅ የትኛዉ ስልክ ቁጥር ነዉ ፃፉልን እባካችሁ

  • @natty8481
    @natty8481 8 месяцев назад

    *13:12 what she said was so true! Religion is the craziest thing that human being created! I hope human being will be free from this bondage! Thanks Elu for sharing truth about mental health! 🙌🏾

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 8 месяцев назад

    GBU more Tg❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 8 месяцев назад

    Thank you!! How to contact her please please

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  8 месяцев назад

      ዌብ ሳይት; www.mhsua.org
      Tel: 0945 565656
      Email: eleni.misganaw@mhsua.org

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 9 месяцев назад +1

    ፓስት አደርገዋለሁ ያልሽው ፈልጌ አላገኘሁትም ትጂየ

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  9 месяцев назад +1

      ዌብ ሳይት; www.mhsua.org
      Tel: 0945 565656
      Email: eleni.misganaw@mhsua.org

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 8 месяцев назад

      @@NikodimosShow ምን ፡ እንላለን??? ተባረኪ።

  • @yonatanequbay163
    @yonatanequbay163 9 месяцев назад +2

    you have the mind of christ....that's why you are cure from mental case.

    • @natty8481
      @natty8481 8 месяцев назад

      Stop playing stupid game! Christ mind has nothing to do with mental health! let people seek help if they have mental health issue!