አነጋጋሪው የአቡነ ናትናኤል የአረብኛ ጸሎት ላይ ኡስታዝ አቡበከር ምላሽ ሰጠ!- Ethiopia, Ethiopia news today

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 488

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Месяц назад +91

    ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ወንድማችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ያድለህ!

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ Месяц назад +13

    ጀዛአላሁ ኸይር የኔጀግና ኡስታዝ ❤❤❤❤ሰላምለሀገራችንን ነገርከማማሰል አላህ ይጠብቀን ያልገባንን ነገር መጠየቅ (መጠየቅ ያረጋል ሊቅ!!!!❤❤❤❤

  • @MesfinBadeg
    @MesfinBadeg Месяц назад +16

    ኢትዮጵያዬ ማህፀነ ለምለሟ ኡስታዝ አቡበከር በጣም የምትወደድ ባለምርጥ ስብዕና ባለቤት አባታችን አቡነ ናትናኤል ያሉትን እንኳን ሳይረዱ የቋንቋ እና የእምነት ምንም አይነት ግንኙነት አለመኖሩን ያልተረዱትን በሚጣፍጥ አገላለፅ ስላብራሩልን እናመሰግናለን

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon Месяц назад +101

    አረብኛ ቋንቋ እንጂ ሀይማኖት አይደለም

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ Месяц назад

      እና አረብኛ ቁርአን የወረደበት ቋንቋ ነው ስጀመር እሱ ያወራው አረብኛ ነው እንዴ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Месяц назад +1

      ግን በቦታው መናገራቸው አሰፈላጊ ነበር ? ለምን እሰከዛሬ አልተናገሩም ለምንሰ ሌላ ቋንቋ አልተናገሩም ex,በትግርኛ ወዘተ ሄደው እዛ ላይ ከይቅርታ ጋር አልታየኝም

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz Месяц назад +1

      Tikikel wendeme❤

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 Месяц назад

      Manim Hayimanot new Alalem gin sheebaw Arabigna mimasil qal inji arabigna ayidelem

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu Месяц назад +61

    በኣረበኛ የተናገሩት ኣባታችን ትክክል ናቸው ቋንቋ መንግባቢያ ነው።

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 Месяц назад +2

      ትክክል አይደለም አርበኛው ለዛ ናው

    • @Amertubemohammedjud
      @Amertubemohammedjud Месяц назад +1

      አረብኛው እንኳን ትክክለኛ ቃላቱ ከ7 አይበልጡም ግን ሞክረዋል

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 Месяц назад

      አርብኛው እኳ ትንሽ ናቸው ይበልጤው ሌላ ቋንቋነው ምን እንደሁ አላውቅም?

    • @Neyu-vk9rd
      @Neyu-vk9rd Месяц назад

      😅😅😅አላሁ አሀድ እያላቹ ታምናላቹ ማለት ነው

    • @zerfietifitu
      @zerfietifitu Месяц назад

      @Neyu-vk9rd ቋንቋና ሀይማኖት ይለያያል ደደብ።

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 Месяц назад +58

    የአቡነ ናትናኤልን ንግግር እኔም ሠምቸዋለሁ በአረበኛ ፀሎት ማድረጋቸው ምን ችግር አለው ክርስቲያን አረቦች አሉ አይደል እንደ ስለዚህ እኝህ አባት ምንም አላጠፉም አቡኬም በቅንነት እና ስብእና በተሞላበት መልኩ መልስ ስለሠጠህ አሏህ ጀዛህን ይክፈለው

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 Месяц назад +3

      አረብኛ መሰማት ትችላለክ ይገባካል ??

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      መጀመርያ አረብኛ ሳይሆን ሰይጣንኛ ነው በመቀጠል እየቀለደብህ ነው ጅል

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd Месяц назад +1

      ምድነው ምትለው ለምን የአላህ ስም አነሳ ሲጀመር አረቢኛውም ትክክል አደለም

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd Месяц назад

      ​@@Fetiya224ሚለው አይገባም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Месяц назад

      @@mussahussen1205 ክርስቲያን በአርብኛ ቢናገር አረቦች ስለሆኑ ነው አንተ አበሻ እንጅ አረብ ነህ. ? በዛ ላይ እያፌዘ መሆኑን መቼ ነው የሚገባህ ንፍጦ በዛ ላይ ቁርአንን በግእዝ ቢቀራው ትፈቅድለታለህ. ? እንደዛ ከሆንክ ሙስሊም ቦርኮ ነህ ተማር ጅል

  • @jdhhrr5942
    @jdhhrr5942 Месяц назад +9

    ሙስሊም መሖን፣መታደልነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @YonesYosef-j6c
      @YonesYosef-j6c Месяц назад

      2 right hand

    • @وعدالوعود-ك6ك
      @وعدالوعود-ك6ك Месяц назад +2

      ምኑ ነው እሚያስደስተው የእስልምና መስራች ምሀመድኮ በአድ አዳር ከሰላሳ ሴት ጋር የሚያድር ሰው እኮነው

    • @خدامهخدامه-م3س
      @خدامهخدامه-م3س Месяц назад +1

      አየ ሙስልሚ

  • @LidatAbate
    @LidatAbate Месяц назад +9

    ብዙ ቋንቋ በቻሉልን በጣም ደስ ይላል ምክኒያቱም ለአገልግሎት ሲሄድ ይሰብኩበታል እኔ በበኩሌ ደስታ ይሰማኛል❤

  • @LidatAbate
    @LidatAbate Месяц назад +23

    ብዙ ቋንቋ በቻሉልን በጣም ደስ ይላል ምክኒያቱም ለአገልግሎት ሲሄድ ይሰብኩበታል እኔ በበኩሌ ደስታ ይሰማኛልጰ❤

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Месяц назад +58

    አንቺ ጠበኛ ጠብ ልትዘሪ ነበር ኡስታዙ ግን እግዚአብሔር የባረከው ሰው በመሆኑ ዘርሽን አምክኖታል

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz Месяц назад

      Yehonek never asebama new yexeyeqechiw dedeb

    • @zelalem411
      @zelalem411 Месяц назад

      😅😅😅

    • @AbelAbeje-u1h
      @AbelAbeje-u1h Месяц назад

      ያ ማን

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Месяц назад

      ሁለት ግብዞች ...የመጀመሪያው በአረብኛ ለምን አባታችን ሆይ አሉ ያሉት ግብዝ ክርስቲያን ነን የሚሉ ግን ያልሆኑ....ሁለተኛው አንተ ወይም አንቺ...ኡስታዝ ማብራሪያ ቢጠየቅ ክፋቱ ምኑ ላይ ነው.??...የእስልምና እና ክርስትና ትስስር አለም የሚቀናበት ነው። አደብ ግዙ።
      ለሺዎች አመታት ለኢትዮጵያ ፣ጳጳስ የሚሾመው ከግብፅ እስክንድርያ ነው፣ ይሄንን እውነት ነው ኡስታዝ የገለፀው❤ የኡስታዝ ሀይማኖታዊ ስነምግባርና ስብዕና ይስጥህ/ይስጥሽ።
      Btw...እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው።

    • @رحيم-ب7ظ
      @رحيم-ب7ظ Месяц назад

      ክክክክክ

  • @alebachewmoges2038
    @alebachewmoges2038 Месяц назад +9

    አባታችን ትክክል ናቸው እኔ ወሎዬ ነኝ ከሙስሊሞች ጋር ነው ያደኩት እና አድግራት ዩኒቨርሲቲ በነበርኩበት ጊዜ ከጓድኞቼ ጋር መናፍቅ ተብለን ቤተክርስቲያን ቀርበን የሽሬ ጓደኛዬ አሰላም አሊኩም ብሎ ሲገባ እኔ ወአሊኩም ሰላም ብየ ሰላምታ ተቀያየርን ሰዎቹም ግራ ተጋቡ እኛ ግን ሰላም ለእናንተ ይሁን ሲባል ለአንተም ይሁን ከማሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው ቋንቋ የሀይማኖት መገለጫ አይደለም።

  • @AniwariJemal
    @AniwariJemal Месяц назад +5

    ማሻ አላህ ሠላምህ ይብዛ ኡሥታዝ🎉🎉

  • @kochatube4513
    @kochatube4513 Месяц назад +3

    የአላህ ስም በሁሉም ቋንቋ አንድ ነው አቤት እስልምና መታደልኮ ነው እስላም መሆን

  • @TigistTigist-z4k
    @TigistTigist-z4k Месяц назад +6

    እኔንም አረብኛ እችላሁ ትክክል ነው:: ወንድም እችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አመስግናለሁ ወንድምችን ❤

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 Месяц назад +4

    ❤ ድንቅ አባት፣ በሁሉም ቋንቋዎች ይመሠገናል፣ ይለመናል፣ ይቅርታ ይጠየቃል፣ አሜን።

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k Месяц назад +40

    ኡዝታዝ አቡበከር እድሜና ጤና ይስጦዎት እናመሰግናለን ሰዉ መቸም ፀብ ነዉ የሚፈልገዉ ፍቅርን እና ሰላምን ስላወረድክልን ሰላምሕን ፈጣሪ ያብዛልዎት

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Месяц назад +14

    አቡኪ 👏እናመሰግናለን መልካም ሰዉ 👏

  • @AynalemA-d2i
    @AynalemA-d2i 5 дней назад

    ሲጀመር ፈጣሪ ጥላቻን አላስተማረንም በቋንቋ ሁሉ ሰበኩ ተባለ እንጂ ጥራዝ ነጠቅ አንሁን ለዚህ ነው ፈጣሪን የምናጣው ቋንቋ የሰው ልጆች የመግባቢየ መሣሪየ ነው አራት ነጥብ❤

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Месяц назад +47

    እኔ የሚገርመኝ አረብኛን ማነው የሙስሊም ብቻ ያደረገው። አረብኛ ተናጋሪ እኮ ብዙ አይነት እምነት ተከታዬች አሉ በግድ አረብኛን ሀይማኖት ማድረግ የምትፈልጉ። ሠዎች አታሥቁን በፈለግኘው ቋንቋ የመማርም የማሥተማርም መብት አለን ማንኛችንም

  • @ehetearju9463
    @ehetearju9463 Месяц назад +2

    እስታዝ እናመሠግናለን❤

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 Месяц назад +5

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመላው አለም አንድ ነው

  • @AzmerawEnyew
    @AzmerawEnyew 4 дня назад

    ኡስታዝየ ጥሩ አገላለፅ ተባረክ

  • @Ywgara
    @Ywgara Месяц назад +7

    በማንኛውም ቋንቋ ፈጣሪን ማመስገን ይቻላል ማንም ማስፈቀድ አይጠበቅበትም የቋንቋ ሁሉ ፈጣሪ ናባለበት እግዚአብሔር ነውና።

    • @DIMAS-ok4dw
      @DIMAS-ok4dw Месяц назад +1

      ጀዝባ ማን አስፈቀዱ ደግሞ እውቀቱን ጠየቀች እንጂ

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኢስታዝአቡበከርአላህይጠብቅህ

  • @mamasemira1717
    @mamasemira1717 Месяц назад +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ እውቀትን ከምንጩ
    ይሉሀል ይሄ ነው ማሻ አላህ ለ2ታቹም

  • @misganawasres-bt7ul
    @misganawasres-bt7ul Месяц назад +3

    በትክክል ነዉ ያሉት አባታችን 🙏🙏🙏

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 Месяц назад +2

    ❤❤ሺኩረን ጀዚል❤❤❤

  • @WoynituAlemu
    @WoynituAlemu 23 дня назад +1

    ወ ብፅኡ አቡነ ናትናኤ እናመሰግናለን!!!!!

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg Месяц назад +42

    የኢትዮ ሁለተኛ ቋንቋቾን አረብኛ ይሁን የምትሉ ?

  • @ItisaAbud
    @ItisaAbud Месяц назад +3

    ሁሉም ክርስታኖች አረቢኝ ቢያነቡ ቁራን ቢያነብ ሁሉም ይስለም ነበረ መብታችዉ ነዉ

  • @biruktefera-h3w
    @biruktefera-h3w Месяц назад +3

    ዋው ኡስታዝ ❤❤❤

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 Месяц назад +3

    የግብፁ አቡነ ሹነዳን ስብከት ስሙት በአረብኛ የሠበኩትን ስሙት

  • @alebachewmoges2038
    @alebachewmoges2038 Месяц назад +4

    ኡስታዝ ለአንተ ክብር አለን እውነተዎትን ነው ተባረክ!!

  • @nigatsisay3593
    @nigatsisay3593 Месяц назад +1

    Language is Communication!
    Uztaz's testimony is enough for a world that needs peace.

  • @FikrinkekirstosTitinankemariya
    @FikrinkekirstosTitinankemariya Месяц назад +1

    ብስምል ዓብ (በስመዓብ) ወልእብን(ወወልድ)ወሩህልቅዱስ(ወመንፈስቅዱስ)ዒላሂልዋሀድ(አሀዱዓምላክ)አሜን ሥለዚህ ምን ሥተት ሠሩ የ እግዚዓቤር ሥም በዓለም ቋንቋ ሁሉ በጠራ ምንድነው ችግሩ ከመግባባት ውጪ እግዛብሔር ለ ዓባታችን እረዥም እድሜናጤና ይሥጥልን ቃለ ሒውት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @YonasDadi-y6n
    @YonasDadi-y6n Месяц назад +3

    ጥቂት ነገረኛ የሀገሬ ልጆች የእውቀት ድርቀት ስለያዛቸው ይቀባጥራሉና እነሱን ተከትሎ መሄድ ለነሱ ምላሽ ስትሰጡ እናንተም እንዳትወርዱብን❤❤

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala Месяц назад +4

    እውቀት ካለው ሰው እውነት ይገኛል አባታችንን ለማሳጣት በጣም ሲጋጋጡ ነበር እና ውስታዝ አቡበከር በደብ ስላጠራህላቸው ለሙስሊም ወገኖቻችን እናመሰግናለን አረብኛ ቋቋ እጂ አይማኖት አደለም እና ብትረጋጉመልካም ነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዳችም የስተት ትምርትአታስተምርም

  • @WudituAssefa
    @WudituAssefa Месяц назад +2

    Thank you ustaze fiker astemrun tseb selchitonal❤❤❤

  • @ya_12_lij
    @ya_12_lij Месяц назад +2

    እናመሰግናለን

  • @warkitesarra
    @warkitesarra Месяц назад +2

    አባታችን።እድሜጤናይስጥልን

  • @MichaelTsegaye-n8n
    @MichaelTsegaye-n8n Месяц назад +7

    ኡስታዝ ክብር አለኝ

  • @HabtamwaTsigaye
    @HabtamwaTsigaye Месяц назад +1

    አንድ ነገር ልበል ሰለወንድሜ አቡበክር ፈጣሪ ላንተ እድሜና ጤና ይስጥህ ያቆይህ

  • @سميرهحبش-ك7ش
    @سميرهحبش-ك7ش 18 дней назад +1

    anamesegnalen,astaz,mrtsew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 Месяц назад +1

    Aebna God blessing lengsh more yebrkut ❤❤❤

  • @إكراممحمد-ف8ع
    @إكراممحمد-ف8ع Месяц назад +1

    ኡዝታዝ አቡቦከር ያገሬልጅ ተባረክ የኛ ሀገር ሰዉ እንደዚህ ሀቀኛ እና ልበ ንፁህ ነዉ እነ ነገር አጣማሚ እዉቀት የለሾች ከሱ ተማሩ እንደሱ በእዉቀት ኑሩ በደመ ነፍሰ ሆናችሁ ትርምስ አትፍጠሩ

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ Месяц назад +12

    አቡነ ናትናኤል እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እቤታችን ሆይ ብለው ነው ፀሎት ያደረጉት

    • @akjulan7084
      @akjulan7084 26 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eteneseiuie8839
    @eteneseiuie8839 Месяц назад +2

    ወንድማችን ኡስታዝ አቡበከር እናመሰግናለን።ግንምንችግር አለው ለማያዎቁት በሚያውቁት ቢሰበክ

  • @harega5745
    @harega5745 21 день назад

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @YemisrachBirhanu-j4f
    @YemisrachBirhanu-j4f Месяц назад +10

    አረብ ሃገር የሚኖሩ በተለይ ሶሪያ :ግብፅ ና ቤሩት ያሉ ኢትዮጵያዊያን በደንብ ያቁታል ይሄ ሊገርመን አይገባም

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 Месяц назад +8

    እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣ከውዝግብ፣አዳንከን።

  • @sall2hm
    @sall2hm Месяц назад +3

    Allah ybarkih ustaz Abubeker

  • @WeldMekAl
    @WeldMekAl Месяц назад

    ኡስታዝ አቡበከርመልካም ሰውነወት ፈጣሪ ይባርከወት ሁላችንም መልካምነትን እንልመድ

  • @geremewgghiorgis7426
    @geremewgghiorgis7426 26 дней назад

    ስቷዝ አቡበከር እናመሰግናለን።

  • @MaruWonde-s7m
    @MaruWonde-s7m 26 дней назад

    ቛንቛ መግባቢያ ነዉ በትክክል ወንማችን ኡዝታዝ ክብረት ይስጥልን

  • @tgtaddese-o1m
    @tgtaddese-o1m Месяц назад +4

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ኑሩልን

  • @BiniyamSeyum
    @BiniyamSeyum Месяц назад

    የእምነት ትርጉሙ❤ ሰው ነወት ኡስታዝ

  • @HabtamwaTsigaye
    @HabtamwaTsigaye Месяц назад +2

    እና አንቸኩል ለፍርድ አባታችን ምንም አላጠፉም በአረብኛ ስላሉት የግድ ወደሌላ መሄድ የለብንም

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 29 дней назад

    ቋንቋ ሀብት ነው ብጹዕአባታችን❤❤❤

  • @emiayele7305
    @emiayele7305 21 день назад +2

    ምንም ችግር የለም እኔም አረብኛ ተናጋሪ ነኝ እድሜና ጤና ለአባታችን❤❤❤

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Месяц назад +1

    Ustaz abubeker GOD bless you more 🙏 ❤️ 💖

  • @HabtamwaTsigaye
    @HabtamwaTsigaye Месяц назад +1

    ለምሳሌ ስለ እመቤታችን ትን ልበላችሁ ያቅዲሳ ማርያ ያወሊደት አላህ የሚለው ለምሳሌ መለት ነው ይሄ ማለት ቅድስት ማርያም የአምላክ እናት ማለት ነው ይሄን ያልኳችሁ ለምንድነው ብትሉ ለምሳሌ አላህ የሚል ቃል አለ እና ይሄ በሚስሊም አላህ ስለሚባል ከዛ ጋር የተገናኛ ነው ብለን እንዳናስብ ነው በአረብኛው ፈጣሪ ማለት ስለሆነ ወደክፋት መወሰድ የለበትም ለማለት ፈልጌ ነው እህት ወንድሞቼ አረብኛውን የማንችል እንኖራለን ስለዚህ ያሉት በአጭሩ ይሄ ስለሆነ አያሳስባችሁ❤❤❤❤❤❤ድንቅ አባት አለን እንዳንሳሳት

  • @UserrjbysJguvcg
    @UserrjbysJguvcg Месяц назад

    ኡስታዝ አቡበከር ባለፈው ፋውል ስለሰራ ደብሮኛል😢

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ Месяц назад

    ኡስታዝ አቡበክር እግዚያብሔር ይባርክህ አባታችን አንተ በጣም ምርጥ ኡስታዝ ነክ ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት

    አላሕ ዋሕድ አይልም ከኛእምነት ኡዝታዝ ሌላው ጥሩነው ❤❤❤

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie Месяц назад

    አረበኞቆቋእጅሀይማኖተአይደለምሁሉምየፈጣሪቃልነው❤❤❤

  • @GashawAmenu-c9o
    @GashawAmenu-c9o Месяц назад

    thamks

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 Месяц назад

    ኡስታዝ እናመሰግናለን !!! በእውቀት የበሰለ ሰው እንዲህ ነው።

  • @yohanes-k5j
    @yohanes-k5j Месяц назад

    ወንድም ኡስታዝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሲቀጥል ከ72ቱ ቋንቋ ሀዋርያት ያስተማሩበት አንዱ አረብኛ ነዉ ሳያዉቁ ባይዘልፉ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ

  • @SebleWolde-o1o
    @SebleWolde-o1o Месяц назад

    ኡሰታዝ እነመሰግነለን❤❤❤❤❤❤

  • @Oneummah2026
    @Oneummah2026 27 дней назад

    አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡☝️

  • @Ayenalem-g5l
    @Ayenalem-g5l Месяц назад

    ተባርክ አቦ

  • @AberaMelka-q4z
    @AberaMelka-q4z Месяц назад +2

    ወንድማችን ቃለዎት ያሰማልን

  • @eyobWuletaw-e7z
    @eyobWuletaw-e7z 29 дней назад

    Le abatachin kale hiwot yasemaln yagelglot zemenachewn ybarkln amen 🙏

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Месяц назад +11

    የተማረ ይግደለኝ ኣው ኣረብኛ ቃንቃ አንጂ ሃይማኖት ኣይደል ግብጽ ኦርትዶስ በኣረብ ነው የሚያስተምሩት አና ምን ችግር ኣለው

  • @rahmetoreshed2694
    @rahmetoreshed2694 Месяц назад +3

    አረብኛውን ቋንቋን መጀመሪያ በደንብ ማወቅ ያስፈልጋል ከመዘባረቅ በፊት ትርጉም የሌለው ንግግር ነው የሠማሁት

    • @Mafi7409
      @Mafi7409 Месяц назад

      አንተን ማን የአረበኛ ጠበቃ አረገህ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke Месяц назад +1

    አረብኛ ቋንቋ እንጂ ሀይማኖት አይደለም ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Besutube-d2b
    @Besutube-d2b Месяц назад +3

    ቋንቋ መግባቢያ እስከሆነ ድረስ በበጎ ጎን መመልከት የቸሻለ ነው።

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q Месяц назад +3

    ኡሰታዝ ♥️♥️♥️

  • @elsabanti2880
    @elsabanti2880 Месяц назад +1

    ወረኞች የአረብ አገር ያሉ ክርስቲያኖች የሚፀልዩት ፀሎት ነው

  • @mitkugirmay8694
    @mitkugirmay8694 28 дней назад

    ኡዝታዝ 🙏🙏🙏

  • @WudituAssefa
    @WudituAssefa Месяц назад

    I love it❤ abatachin yikberu

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Месяц назад +1

    አናመሰግናለን ኡስታዝ አቡበከር በርግጥ ብዙው ሰው ቢረዳውም ግን ሆን በለው ነገሩን ወደሌላ ለመውሰድ የሚሞክሩ አለሉ፣ጭራሽ ቢስሚላሂ ሲባል እንደረኩስ የሚገልጹ አሉ አያወቁ የቋንቋን አጠቃቀም ያለውን ጥቅምም በለመረዳት ይመስለኛ፣

  • @LidatAbate
    @LidatAbate Месяц назад

    አባቶቻችንን ያኑርልን ፈጣሪ

  • @AbeyAbebe-i2w
    @AbeyAbebe-i2w Месяц назад

    እድሜ ይስጦት ኡስታዝ

  • @enblateinbilate6444
    @enblateinbilate6444 28 дней назад

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Simplejoice
    @Simplejoice Месяц назад

    Mashallah Abune natnael

  • @nurmedia739
    @nurmedia739 Месяц назад

    አላህ ዋሂ አላህ አንድ ነው ማለት ትክክል ነው

  • @mhuntercrypto
    @mhuntercrypto Месяц назад

    አላህ ሁአክበር ሙስሊም አይዋሽም ማሻ ኣላህ የኔ ውድ ኡስታዝ

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    ቆይ ምን ችግር አለው ቆይ በአረበኛ ጸሎት አደረጉ አለቀ ለምሳሌ መፅሐፍ ቅዱስ በአረበኛ ልክ እንደ ቁርአን ነው የሚቀሩት

  • @AynalemA-d2i
    @AynalemA-d2i 5 дней назад

    ሲጀመር ፈጣሪ ጥላቻን አላስተማረንም በቋንቋ ሁሉ ሰበኩ ተባለ እንጂ ጥራዝ ነጠቅ አንሁን ለዚህ ነው ፈጣሪን የምናጣው ቋንቋ የሰው ልጆች የመግባቢየ መሣሪየ ነው አራት ነጥብ

  • @wdeWde-c5e
    @wdeWde-c5e 24 дня назад

    ሲጀመር ለክርስቲያኑ ትርጉሙ አልጠፈውም ያልገባቸው አንዳድ ሙስልሞች ናቸው ሳቁ ተሳለቁ እንጅ ለኛ ከመጀመሬውም ከብቶናል ላባቶቻችን ሰላም ና ጤና ያብዛልን

  • @HabtamwaTsigaye
    @HabtamwaTsigaye Месяц назад +1

    በእስመ ለኤብ አላህን ወህድ ወሮህል ቁዱስ አባታችን ሆይ ማለት ነው አባታችን ምንም አላጠፉም

  • @ብረሀኑደሰለ
    @ብረሀኑደሰለ Месяц назад

    አሜንአሜን

  • @GenetNigatu-c5l
    @GenetNigatu-c5l Месяц назад

    ትርጉሙን ሳያቁ ለሚዘባርቅ ሰው ጥሩ መልስ ነው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Месяц назад +4

    ቋንቋና እምነት ምን አገናኘው ?????

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 Месяц назад

    እኔኮ ግርም የምትሉኝ አረበኛን ለእስልምና ምቻ አርጋችሁ የምታዩት ነገር ያስቀኛል እነቅዱስ ኤፍሬም እነቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ ትልልቅ አባቶችኮ የሶርያ አረበኛ ተናጋሪወች ናቸው በአረባገር ያሉ ክርስቲያኖችን በምን ያመልካሉ ብላችሁ ነው የምታድቡት ግብጾችን ሲጸልዩ አልሰማችሁም አረባካችሁ ልብ ግዙ

  • @ኢትዮጵኑብያ
    @ኢትዮጵኑብያ Месяц назад +1

    ምኑ ነው የሚያነጋግረው አጀንዳ ፈላጊ ሁሉ አረብኛኮ የሙስሊም ብቻ አይደለም አረብኛ የሚናገሩ ክርስቲያኖች እጅግ ብዙ ናቸው

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 Месяц назад +1

    እኔ መጀመርያም ተናግርያለሁ የአረብ ክርስቲያኖች በዚህ መልኩ ነው የሚፀልዩት ሰው ዝም ብሎ ፀብ ያለሽ በዳቦ ይላል

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Месяц назад +5

    ድንቁርና ከኢትዮጲያ እንደሰለጠነው በየትም አልሰለጠነም ብለው ብለው ቋንቋ የአንድ ሀይማኖት መገለጫ አደረጉት

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Месяц назад +5

    አዋጂ አዋጂ በሰማይ የሚኖሮ አባት የለም ነብይጂ አላህየ መጨረሻቺነን አሳምርልን