Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Dr Mengisteበሚዛናዊ ገለፃህ የማከብርህ ሰው ነኝ
Great! ❤❤❤
Ethiopian Army should protect the border of Ethiopia Not fighting with their own power support specifically Amhara's people to secure the power of one party which is very wrong 😢
አንተ ሆዳም አማራ፣ እግዚዓብሔር ልሳንክን ይዝጋው ሌላ ምን ይባላል
There's no more support for Ethiopian Army like before it really shameful and sad 😢 TPLF mano asenekaw 😮
ራሱ ብልጽግና ባመነው 3% ቀርቷል ተብሎአል። ምንም ያህል የዶላር ዋጋ ቢጨምርም ዶክተሩ እንደሚለው ለዚህ 3% 80 ቢሊዮን ሊያስፈልገው ይችላል ብሎ ለማሳመን የሚያደርገው ጥረት እጅግ የሚገርም ነው። በመጀመሪያው (በግድቡ መጀመሪያ) ከ 15 ዐመታት በፊት በተሰጠው አጠቃላይ 80 ቢልዮን ግምት እንኳን ብንሄድ ቀሪው 3% (80 ቢሊዮን ሲባዛ በ3 ሲካፈል ለ100 = 2.4 ቢሊዮን) ሊጠይቅ የሚችል ስራ ቀርቷል ማለት ነው። ይህ እንግዲህ በመጀመሪያ በወጣው ግምት ስሌት ነው። እንበል የዶላር ዋጋ በ 9-10 እጥፍ ባለፉት 14 ዐመታት ጨመረ። ይህንን በጣም ከፍተኛ የሆነ የምንዛሪ ጭማሪ ግምት ውስጥ አስገብተን ብናሰላ በዛሬው ቀን የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን (2.4 X 10=24 ቢሊዮን) ይሆናል። ከምንዛሪ ለውጥ በተጨማሪ በነዚህ ዘመናት የዕቃዎችና የአገልግሎቶች ዋጋዎች በለጋስ ግምት የ25% ጭማሪ አሳዩ ብንል ዛሬ የሚያስፈልገው የዕቃዎች/አገልግሎቶች ጭማሪ የገንዘብ መጠን 6 ቢሊዮን ይሆናል። ስለዚህ በዛሬው ግዜ አጠቃላይ (Total) አስፈላጊ የገንዘብ ፍላጎት ግምት (24 + 6=30 ቢሊዮን) ሲሆን ብልጽግና እንደሚለው 80 ቢሊዮን አይደለም። ዶክተሩ ያሰላው በእነ አባዱላ ካልኩሌተር መሆኑ አያጠያይቅም። ለነገሩ ለአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት እደሳ ተብሎ አሁን ካለው የተሻለ አዲስ ህንጻ ማሰራት የሚችል 2 ቢልዮን ብር በጀት እጁን አውጥቶ የደገፈ ሰው መሆኑን አንዘንጋ። ከተጠየቀው 80 ቢልየን 50 ቢልዮን ለኦሮሚያና ለኦህዴድ ባለስልጣናት ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ግብር የሚገባ ነው። ብልጽግና ይህን 80 ቢሊዮን መጠን ክዷል። ዳሩ ከሌላው ዶ/ር (ይህኛው ኮተቤ ድንጋይ ማምረቻ የተመረተ ነው የሚመስለው) ዶ/ር ቱሉ ለገሰ ምንስ ይጠበቃል። ብልጽግና ለዚች 3% 100 ቢሊዮን በላይ እንደሚያወጣና ለኦህዴድ የሚታወቁና የማይታወቁ (በምስጢር የሚካሄዱ) ፕሮጀክቶች እንደሚያውለው ሁሉም ያውቀዋል ይህንንም ዶክተር ጨምሮ። ዶክተርስ በኢትዮጵያ ዛሬ ትክክለኛና አስተማማኝ የሕዝብ ገንዘብ አወጣጥ ቁጥጥር mechanism አለ ብሎ ይህን አሳዛኝ በፍርሀት የፈዘዘ ህዝብ ለማሳመን እየተጣጣረ መሆኑን ይክዳልን? ነገሩ ወዲህ ነው የጃንጥራርን ፊት ያየ በእሳት አይጫወትም መሆኑን የታወቀ ነው።
አረጋዊ በርሄ በዛ ቦታ ቁጭ እስካለ ድረስ ግድቡ ያልቃል ማለት ዘበት ነው
😂😂😂 የለም መከላከያ የሚባል ተቀጥቅጦ ተማርኮ አልቋል 😂😂😂
ዋና ሸኔና ፋኖ ነው ።ዶ/ር ሲሳይ ያለመው ዕቅድ ሳይሳካለት በመቅረቱ በውስጡ ከባድ ቁጭት አድሮበታል ።ፋኖና ሸኔ መንግሥትን ሲያስወግድ ባቀቋራጭ ሥልጣን ለመቆናጠጥ አሰፍስፎ የነበረ አሁን ተስፋ የመቁረጥ ሀሳብ በዚህ ልክ ስለ መከላከያ ብያወረ አይገርምም ።
ለምንም የማይሆን ዶክተር ለስራም ለሴራም አቅም የሌለው ግለሰብ ማለት ነው። የኢትዮጵያን ፌደራሊዝም ፌደራሊዝም ስርዓት ነው ብሎ ሲማርና ሲያስተምር የነበረ ሰው ነው። ይባስ ብሎ የኛ ቲቪ ይህንን ገበያ ላይ ሃሳቡ ፈላጊ የሌለውን ሰውዬ ምልክት አርጋቹ ታመጡታላቹ። ደረጃቹ የት እንደደረሰ ያሳያል።
አብይ ምናለ ለመንግስቴ ስልጣን በሰጠዉና በገላገለን እንደጓደኛዉ 🤣
Mekelakeya tigray Wesete beyeseferu,beyemenderu siremetemete Alenebereme?ya jegena hezebe gene regeto,anegetune asedefeto,abaro,awaredo. . . newe ketigeray Medir yasewetawe.Ehanenene yealem hezebe hulu emiyawekewe hake newe.Mawerate ewekete ayedeleme eshy.Egname edelu bisetene hake,hakune bedeme metenetene Enechelalene eshy.D/r yehonekewe bemene meseferete newe?Dero begna zemene doctor emisegnewe(mearege emisetewe) beteneshu ke,25amete eseke 30amete temero neber.Ahune eko doctorate 5 ena 6 tegna kefeleme ale.
To day sessay is angry
Sessay barking
Stop mentioning tegraye genociders
Dr Mengiste
በሚዛናዊ ገለፃህ የማከብርህ ሰው ነኝ

😂😂😂 የለም መከላከያ የሚባል
ተቀጥቅጦ ተማርኮ አልቋል 😂😂😂