ለማለፍ መፈተን ለመፈተን ማለፍ ስንል ወደኛ ፈተና ሲመጣ እንዴት መቋቋም አንችላለን Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ is live

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 154

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 7 дней назад

    ትክክል ብለሻል ፈተና በራሡ ብርታትንን ይሠጣልል ጎበዘ ጠንካራራ ሆነንን ፈተናቸችንን መወጣት አለብንን በርቺ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ ያው እግዚአብሔር ጋር ሁሉንም ነገር በትግስት ማሳለፍ አለብን ስው እስከሆን ድርስ ግዴታ ነው መፈተን

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk 8 дней назад

    አሜን እህታችን ፈተና ሲመጣ ለፈጣሪ መስጠት ነዉ እኛማ አቅም የለንሜ😢

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 8 дней назад

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉን ነገር በተዕግስት ማለፍ አለብን ምክንያቱም ሰው ስለሆነ ነው እግዚአብሄር አምላክ ትዕግስት ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @mami9842
    @mami9842 13 дней назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ፈተና በጣም ከባድ ነው እግዚአብሄር ፈተናውን ሲያመጣው ላያስችል ስለማይሰጠን እንወጣዋለን

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c 8 дней назад

    ፈተና ሲመጣ አላህ ብርታቱንም መቻያውንም ይሰጠናል ፈተና ሲገጥም ያንፈተና ለማለፍ ሶብር ትግስት አሰድሁም ቆራጠኝነት መሆን አለብን ፈተናን መልመደሰአለብን ፈተና ያገጠመው ሰው ቆራጥነው

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 8 дней назад

    ትክክል በመታገስ የማያልፍ
    ነገር የለም ሁሉም
    ያልፋል ዋናዉ መታገስ ነዉ

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 13 дней назад

    እዉነት ነዉ እህቴ ለማለፍ መፈተን ግድ ነዉ የምናልፍበትም መንገድ በእግዛብሄር ሀያል እና ብርታት ነዉ ሰላም ለሀገራችን ሠላምለህዝባችን🎉

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 8 дней назад

    ስለም እውነት ነው ነጌ ሌለ ቀን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ እግዚአብሔር የእርፍት እንጅር ይስጠችሁ የሁገሬ ልጆች በለችበት ስለም ይብዘለችሁ ከክፍሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ❤❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 8 дней назад

    ጥሩ ነገር ለመድረስ በየትኛውም ነገር ላይ መታከ የተሻለ ነገር ነው ህይወት እኛ በምንፈልገው መንገድ ብቻ አይደለም ❤❤

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs 7 дней назад

    ትክላ ብለሻል ለማለፍ መፈተን ግድ ነው ያረብ እንኔ እራሱ ስንቱን አለፍኩት ያልፋል ብየ በስደት እስኪ አገራችንን ሰላም ያርግልንን

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛን እንኳን ደህና መጣሽ ፈተናዎች ከባድ ይሆናሉ አንዳድ ግዜ ፈተናዎችን የምንቋቋበት ጉልበት ይስጠን

  • @luluሉሉTube
    @luluሉሉTube 14 дней назад

    ሰለም ሰለም እህተችን እንኳን ደህና መጠሽ በጠም አሪፈጊዜ ነበረን በርቺ አገረችንም ሰለም የርግልን እኝንም በለንበት አላህ ይጠብቀን በርቺ አሪፈ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ 8 дней назад

    ማመስገን አታቁሚ!
    የጎደለሽን አትቁጠሪ የተሰጠሽን አስቢ፤ ብዙ ያልጠበቅሻቸው መልካም ነገሮች በህይወትሽ ብዙ ጊዜ ደጋግመው ተከስተዋል፤ የዛሬው ቀን አንዱ ስጦታ ነው።
    ትናንት ሲስቁ ውለው ዛሬ ጠዋት ግን ከእንቅልፋቸው ያልነቁ ብዙ ሰዎች አሉ፤ ይሄንን ፅሁፍ ለማንበብ ቢያንስ መተንፈስ አለብሽ፤ በህይወት እስካለሽ ደግሞ የማይስተካከል ነገር የለም። ወዳጄ መስጠት ለማይሰለቸው ፈጣሪህ ማመስገን አትሰልቺ!

  • @Demasiko2
    @Demasiko2 13 дней назад

    በ ህይወት ዘመን ፈተና ሲኖር ያጠነክራል ያበረታል...ሰላምሽ ባልሽበት ይብዛ

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 8 дней назад

    እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽሽ ይብዛልን እንኳን ብሰላም መጣሽሽ ዉዴ እህታችን ፈተና ወድኛ ሲመጣ የምናልፍበት መንገድ እግዚኣብሔር ብርታትና ሀይል ስሰጠን ነው ተፈተንን ብለን ማማረር ሳይሆን በፈተና ሆነንም መመስገን ኣለብን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 8 дней назад

    በፀሎ በዕስትና በመተገስ የትኛውም ፈተና ማለፍ እንችላለን የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ🎉🎉

  • @EmuyetubeEmuyetube
    @EmuyetubeEmuyetube 8 дней назад

    የታገሠ ሠዉ ብዙ ያተርፋል
    ብዙ የታገሠ መጬረሻዉ
    ጣፋጭ ፍሬ ነዉ ቆጆ ቆይታ ነዉ እናመሠግናለን

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 8 дней назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እውነት ነው ለማለፍ መፈተን ግድ ነው ከትግስት ነው መልካም ነገር እሚመጣው መታገስ ዋጋ አለው አላህ ከታጋሾች ያድርገን

  • @Samrawit6
    @Samrawit6 13 дней назад

    ሰላም አተደ እንኳን ደህና መጠሸ በጣም አሰተማሪ ርእሰ ነበረ ፈተና ማለፍ የምቸለው ወደ ፈጣሪ በፀለይ በተግሰትና በፅናት ማለፍ ይቻላል እነድ አንዴም ፈተና ያጠናክራል

  • @Godolias7
    @Godolias7 12 дней назад

    አሜን እንኳን አደረሰን መልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን! ፈተናን ማለፍ የምንችለው በእግዚአብሔር ጋር በመጣበቅ ብቻ ነው!

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz 8 дней назад

    ትክክክል ሁሉም ነገር ለማልፍ ግዴታ መፈተን ነው ምክንያቱም ፈተና ይለለበት ሂወት የለም የተፈትነች ሂወት እንድ ቀን የደስታ ባለቤት ትሆናለች ስለዚህ ለሰው ልጅ ፈተና ከኛጋ የሚኖር ነው አይን በተለይ በስደት ቡዙ ነገር ችልን ነው ያለነው ሁሉም ያልፋል ጤና ብቻ ስላምሽ ብዛት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ብርቺ አሪፍ ደስስስስስስስስስስ የሚል ዉይይት ነበር እናመስግናለን

  • @Hargi.youtube
    @Hargi.youtube 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እውነት ነው ለማለፋ መፈተን ግድ ነው እህታችን በርች ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብሽ ለነበረ ጊዜ አመሰግናለሁ በርች ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ይስጠን

  • @ሀያትየአምባሰሏ
    @ሀያትየአምባሰሏ 8 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ለማለፍ መፈተን ለመፈፀም ማለፍ ያስፈልጋል በህይወታችን ላይ አንዳንዴ ካልተፈተን ማለፍ አንችልም ፈተና ያጠነክራል እፈልግ ነበር ቦታ ላይ የሚያደርሰናል

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 9 дней назад

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ስለመጣሽና አሪፍ ቆይታም አድርገናል እውነትነው ለማለፍ መፈተን ግድ ይለናል ፈተናወችን ለማለፍ ደግሞ መፍትሄ ፈላጊወች መሆን ግድ ይለናል

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 8 дней назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰው ሁኖ ፈተና የማይፈተን የለም ፈተናው ወደኛ ሲመጣ በጥንካረ ማለፍ ነው ያለብን 🎉🎉🎉

  • @almaz1207
    @almaz1207 14 дней назад

    ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ ፈተና ወደእኛ ሲመጣ የምናልፍበት መንገድ በእግዚአብሔር ሀይል እና ብርታት በሱቸርነት የዛሬውን ፈተና ሳይሆን የነገውን ቀን አሻግርን በማየት በተስፍችን በትግስት እየጠበቅን እናልፈዋለን በትርፍ በርችልኝ እህቴ❤❤❤

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 13 дней назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ ያቀረብሽው ርእስ በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥይ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 13 дней назад

    ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ፈተናዎች ቢመጡም ማለፉ ከባድ ቢሆንም ግን በእግዚአብሔር ኃይል እናልፈዋለን❤❤

  • @እዉነትእዉነት
    @እዉነትእዉነት 13 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ ይብዛልን አፀድዬ ስለመጣሽ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በርችልን አሪፍ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል እርዕስ ነዉ ያመጣሽልን በቀጣይም በሌላ አስተማሪ ቢድዮ እንጠብቃለን ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን

  • @SEngidasew
    @SEngidasew 12 дней назад

    ሰላም እህት ፈተናን ማለፍ የምንችለው በማንም ሳይሆን በእግዚአብሔር ብቻ ነው የመጣብንን ፈተና የምንችልበትን ቅምም የሚሰጠን ፈተናውንም የሚመልስ ልን እሱ ብቻ ነው

  • @anwaradem7815
    @anwaradem7815 14 дней назад

    ሰላም ሰላም ውዴ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበርን እና ፈተና በመጣብን ተቋቁመን ለማለፍ ትግስት ወይም ሶብር ያስፈልገናል ይህም እሚሆነው ወደ ፈጣሪያችን ስንቃረብ ነው ብየ አምናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 13 дней назад

    ሰላም ሰላም ላችይሁን እህታችንንንንን በጣም አሪፍእና ጡሩ ግዚ ነበር ቁይታችን በቀጣየሰ ሰላመሰ ያገናኝንንን

  • @tube20134
    @tube20134 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @aligeygeltagry5122
    @aligeygeltagry5122 9 часов назад

    በጣም ደሰ ይላልእግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን አገራችን ህዝባችን ሰላም ያድርግለን

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 13 дней назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ውይይት ነው በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በጣም እናመሰግናለን

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ነበር እናመሰግናለን እውነት ነው አስተማሪና ምርጥ እርስ ነው በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት 🎉🎉🎉🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 8 дней назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ እንኳን አብሮ አደረሰን የሊቀ መላእክት ተራዳኢነት አይለየን፣ ደስ የሚል ጊዜ ነበር። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 7 дней назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ኢትዮጵያ እና ህዝብናን ሰላም ፍቅር አንድ ነት ያድልልን በርች ጠንክሪ

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትይሁን እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰ የሚል ቆይታነበር ቀጥይበት እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላምምምምምምምም ዬድርግልን

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s 13 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዋዉዉዉ ያነሳሽው ሀሳብ አሪፍና አስተማሪ ነው
    የእኛ ፈተና ብዙ ነው ስለዚህ ፈተና ሲመጣ
    በትግስት ማሳለፍ ግድ ነው በርች ዉዴ

  • @weyni2816
    @weyni2816 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሁሉም በትእግስት ማለፍ ምርት ነው

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሽልን የኔ መልካም በርችልን በትክክል ነው እግዚአብሔር ከሁሉችን ከጋር ይሁንልን አሜንንንን❤❤

  • @EshetTube
    @EshetTube 8 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤና ባለሺበት ቦታ ያብዛልሺ የመጣውን ነገር በትግስት ማለፋ
    ነው ውድ በርቺ እናመሰግናለን በርቺ❤❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርሰንእህታችን ሰላም ላንች ይሁን ህታችን እንኳንደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ❤❤❤❤

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya 13 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
    በእግዚአብሔር ቸርነት የማይታለፈ የለም መጠንከር ነዉ
    ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ እናመሰግናለን

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 6 дней назад

    ashem ashem herkaa fuunee baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qallii jajabadhuu yeroo garii siif hatayuu jabadhuu❤❤

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ

    ሰሌም ሰላምዐድ እንኳንደህናመጣሻ,ሀራፍቆይታነበርበርች ሰላምለሀገራችን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችንን ያበቃንወቶከመቅርትአላህይጥበቅንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TadelechT
    @TadelechT 13 дней назад

    ሰላም ሰላም የኔ ዉድ እህት እንኳን በሰላም መጣሸልን አርፈ ደሰየምል ቆይታ ነበረን በጣምም አሰተማር እርሰ ነበር እግዝአቤሔር ይመሰግን በርች እህታችን

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 9 дней назад

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመሰገን
    እንካን በሰላም መጣሽ እንዴት ኣደርሽ
    ውዴ እንካን በሰላም መጣሽለኝ ዋውውውው ሚግርም የሚሰተምር ግዜ ነበር ብርቺ ውዴ❤

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 8 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ
    እውነት ነው አንድነ ነገር ለማለፈ ከቦታው ለመድረስ በስንት መከራና ስቃይ አልፈሽ ገብሽ ላይ ስደርሽ በሰላማ ማረፍ ትጀምራለሽ

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 8 дней назад

    ፈተናየሚመጣው ሊያሰተምረን ነው ከፈተና ማለፉ ደግሞ የአንደሰውን ወደቆ እንደሚይቀር ፈጣር እያሰተማረው ነው እግዚያአብሄር ከፈተና ይሰወረን

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 13 дней назад

    ሰላም ሰላም አስቱዬዬዬዬ እንኳን ደሔና መጣሽ እሕተችን ቴና ስመጣብን ሌማቋቋም ትግስት ፀሎት ብዬ ነዉ ማስቤዉ ቤርች የኔ ወድድ❤❤❤

  • @fatmam6131
    @fatmam6131 13 дней назад

    ሰላም እህታችንንእንኴን ደህና መጣሽ እውነት ነው ለማለፍ መፈተን መታገስ መውደቅ እና መነሳት ይግድ ይኖራሉ እነዚህን ሰግሞ በሚገባ ማለፍ ይኖርብናል

  • @zebutube1
    @zebutube1 8 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ
    ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛ
    አውነት ነው ለመኖር መፈተን ግድ ነው
    ለማለፍ መታገስ ግድ ነው
    አሏህበትግስትን ይስጠን እንጅ ዱንያ ፈተናነች

  • @senayittube857
    @senayittube857 13 дней назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ዉዴ አህትች እንኩአን በስላም መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ባርች ዉዴ በዛው ቃትይቤ አሽ አግዚአብሔር ይርድሽ አሪፍ ቪደኦ ናው

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁልልል

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና
    መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም
    አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ምምም

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 13 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረን በርች መልካም ምሽት ይሁንልሽ ማሬ ሰላም ለሀገራችን ይህንንም እማ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 7 дней назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺሰላምናፍቅርን ያብዛተያለበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለሀገራችንይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 8 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ነው ግድ ነው ሠልካም ነገር የሚመጣው በመታገስ ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትንሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ

  • @ወርቅየ
    @ወርቅየ 8 дней назад

    ሰላም እንደት ነሽ እህት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርች እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን በርች ዋውውው

  • @iuolia
    @iuolia 13 дней назад

    በርቺ እህቴ . እስከሚያልፉ ያለፉል ጐበዝ ሁኚ

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 13 дней назад

    Nagenyii manaa keef haa ta'uu bagaa nagaan dhuftee kodee tenyaa nor jenee ❤❤❤❤

  • @ematube85242
    @ematube85242 13 дней назад

    እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ለማለፍ መፍተን ማለት አንድ ነገር ለማለፍ መፍተን ወይም ፍተና ሊበዛ ይቻላል ግን ዋናው ያንንም ፍተና ማለፍ ነው

  • @EMUFERAHtube-gb1ye
    @EMUFERAHtube-gb1ye 8 дней назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ደው እንኮን ደህና መጣሽ ውድ እናም ቆይታችን በጣም አረፍ ነበረ እናም አብሽሪልን

  • @zblbakedlr8797
    @zblbakedlr8797 8 дней назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ፊክ ውድ ውካን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 8 дней назад

    አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታ ነበር የኘበረው እናም አድነገር ለማድረግ እራሳችንን ማሳመን አለብን ውደ እናም በርችልኚ ሀቢበቲ

  • @kemir264
    @kemir264 8 дней назад

    ፈተና ሲመጣ የመጀመሪያው ፈጣሪ ጋር ቅረብ መሆንና እሱን መጠየቅ ዱአ ማረግ ከዚያ መታገስ ትግሰት ካለ ሁሉ ነገር ያልፋል

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ 13 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ እህትየ ጎበዝ አሪፍ ሀሳብ ነው ይዘሺ የመጣሺልን የኔ ዉድ ጥሩ ዉይይት ነው በረች ማማየ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @magnificentlife237
    @magnificentlife237 8 дней назад

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊፊክ ውዴ ማሻአላህ በርቼ ውዴ ሰላምን ይብዛልኝ🎉🎉🎉

  • @wryetube
    @wryetube 11 дней назад

    የሠው ልጅና ፈተና አይነጣጠሉም ሀሌም በኑሮ በማህበራዊ ህይወቱም በትዳሩም በልጁም በአጠቃላይ ህይወት ፈተናናት

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 7 дней назад

    ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን በቃችሁ ይበለን

  • @Abreham21birte-jg8sv
    @Abreham21birte-jg8sv 11 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @almazereta3143
    @almazereta3143 13 дней назад

    ሰላም ሰላም እህቴ እንካን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እህት አሪፍ ደስስስስስስስስስስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ይጠብሽ ባለችበት ቦታ ውዴ🎉ስለበርን ቆይታ እናመሰግናለን 🎉❤❤❤

  • @mazamaza7982
    @mazamaza7982 14 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮአደረስን እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታነበር

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 13 дней назад

    Noruu ana dhufu bagaa nagaan dhufte nagaan jalalii waqaayyoo mana kanfii yaa bayyaatuu yeroo bareedaa turee jabadhuu jajabee nama 🥰

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 8 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ ቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ🎉

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 13 дней назад

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleeti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanumaan itti fufii hojeedhuu hojeetan milkaa'u

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 8 дней назад

    ሰላም ለዚህ ቤት በርቺ ቩድዮ ረዘም ብል የተሻል ይሆናል ከዚህ ባለው በደንንብ መስራት ይጠበቅብሻል ድምፅ ጥራት የሚያስፈልግ ቢሆንም አሁን ባለው መበርታት ነው

  • @AMIR465
    @AMIR465 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Hundaa dura baga nagan dhufte wow wow jabadhuu jabadhuu hojii garii

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU 9 дней назад

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ ቆንጆ እውነት ነው ያሰብንበት ቦታ በዚች ምድር ላይ ስንኖር ከፍተን ግድ ነው ዋናው ግን ፈተናውን ተቋቁመን ስንችል ነው ያሰብንበት ቦታ መድረስ የምንችለው

  • @obseegorba
    @obseegorba 8 дней назад

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee jabadhuu ebifamii yeroo ❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህት አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን መልካሙን ሁሉው ተመኜሁልሽ ቀጣይ በአሪፍ ስራ እስከምንገናኝ ደህና ሁኒልኝኝ

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 13 дней назад

    ሰላም ሸላም ሰላም እህታችን እንኮን ደህና መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እህታችን በረችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 8 дней назад

    ለህልምህ ቦታ ስጥ !
    የምትፈልገው ቦታ ላይ ከመገኘት ወደኋላ አትበል ብዙ የማይጠቅሙን ቦታዎች ላይ አላስፈላጊ ጊዜያትን እናባክናለን ለህልማችን ግን ዛሬ ነገ እያልን ቀጠሮ እንሰጠዋለን !
    ከዛሬ ጀምሮ ቀጠሮ የምንሰጠው ለማንፈልገው ውሎአችን ይሆናል ነገ ከነገ ወዲያ እያልን አስቀርተነው ዛሬን ለህልማችን እንክፈለው !

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 8 дней назад

    Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @AsetarBerkete
    @AsetarBerkete 13 дней назад

    ሰላም ሰላም የምወድሸ ውድ እሕቴ አፀደይየ እንኳን ደሕና መጣሸልኝ ሰለናበረን ቆይታ አሪፈ ጊዜ ነበረን በተረፈ በረችልኝ በቀጣይ እንጠብቅሻለኝ በረችልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን እንዲሆን ተመኝሁ በቀጣይ እንጠብቅሻለኝ በረችልኝ ውዴ❤❤

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 13 дней назад

    Selameshe yebeza ehetachen bereche
    Enamesvenalen berevhe ebetachen
    Aref koyeta neber

  • @ኢትዮጵያዊቷ
    @ኢትዮጵያዊቷ 13 дней назад

    selam lancy yhen enkan dhena metash teru keyta naw bercy wude agercen selam ydergelen amen amen amen amennnnnn❤❤❤❤

  • @kayyooftube8649
    @kayyooftube8649 13 дней назад

    Bagaa nagaan dhuftee qaaliikoo jabadhuu waawwww 🎉🎉

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጤልን እንዴት ነሽ ሰላም ይብዛልሽ
    ለገራችን ሰላም ፍቅር ጤና አንድንት ይሁንልን ለሁላችን
    በያልንብት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልን በርቻ የ❤እሜንንንን

  • @ZeinebHessen-vl5ny
    @ZeinebHessen-vl5ny 13 дней назад

    ሰላም ሰላም የኔ እሆት እደት ነሺ እኳን ደህና መጣሺ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RanaTube-b2k
    @RanaTube-b2k 8 дней назад

    Salam salams salamshi yibza tru qoyita nabar barchi tkklnashi lamalaf mafatan gdi nawu tkkl
    Barchi🎉🎉

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k 8 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛልን የኔ ወዶች እና አድስ ጀማሪ እነኝ አበረታቱኝ እና ሁላችሁም ፈጣሪ ሰላማችሁ ያድለን እወዳችዋለሁ

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 8 дней назад

    ሠላም እሕታችን እንኳን ደሕና መጣሽ ዋው ምርጥና አሪፍ ቆይታ ነበረ በርች በቀጣይ በሌላ ቪዲወና በሌላ እርእስ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ በርች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyerusAbay-v4d
    @EyerusAbay-v4d 14 дней назад

    Selam selam enikon beselam metashi selamish yibiza bekirisitosi selam fikir anidinet lahagerachin yihun betam arif ena desi yemil koyita neberen berichilign wude❤❤

  • @FarfanaortodoksiTewahido
    @FarfanaortodoksiTewahido 14 дней назад

    Akkam jirtu obboleti kenya hundi keesanu bagga guyya harra gessan guyya gabreli 👍

  • @njvip2886
    @njvip2886 12 дней назад

    Ehtachn ekan selam metashe harif koyita neber enamesegnalen berch hageracnn selam yargln

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow 7 дней назад

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash awo uwunet beleshal yene wude Egziabeher Tigestun yadelen hulum yesu nw ena