የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት በደስታ አለቀሰች 😭|addis kememoch

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት በደስታ አለቀሰች 😭|addis kememoch
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት ቦታው ላይ ስንደርስ አልሄድም አለችኝ😳addis kememoch
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plusአስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Hab media
    arada plus አራዳ ፕላስ 2
    arada plus 2
    Arada plus
    Yemenged lay tiyake
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media አዳኙ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Addis chewata
    የጥንዶች ፈተና
    Addis kememoch
    seifu on ebs
    ጨርቆሴ ሾው
    hab media youtube
    arada plus tube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    sheger digital
    Donkey tube
    Ebs
    የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
    አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
    ክፍል አንድ 👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ክፍል ሁለት 👇👇👇
    • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
    sofi tube subscribe 👇👇
    youtube.com/@s...
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 6 месяцев назад +394

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር🎉🎉
    ሶፊ ምርጥ ጀግና

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 6 месяцев назад +2

      ቤቱ አልቆ አባትየው ስርኘራይዝ ይደረጉ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 6 месяцев назад +1

      ቤቱ አልቆ አባትየው ስርኘራይዝ ይደረጉ

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 6 месяцев назад +1

      💓💓

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 6 месяцев назад +1

      እኔ የመጀመራዉአየሁ

    • @user-ew2jz9kb9c
      @user-ew2jz9kb9c 6 месяцев назад +1

      በምንላግኚህወንድሚሠላምህይብዛ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 6 месяцев назад +78

    አንተ የተፈጠርክበትን ዓላማ የገባህ ወጣት።ተባረክ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад +4

      👍👍👍👍👍

    • @user-od8gg7yr3u
      @user-od8gg7yr3u 6 месяцев назад +2

      ❤❤አላህ የልቡ መሻት የሙላልህ ወንድማችን

    • @mekiyegetalij5500
      @mekiyegetalij5500 6 месяцев назад +1

      ​@@KumNeger-uc3etSofiyee bemn lagenhk laworahak felge new🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምሪኛ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@userደምሪኛ-od8gg7yr3u

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 6 месяцев назад +120

    የእውነትም ቁም ነገር ያለህ ልጅ ነህ እኔኛ በጣም ነው ደሥ ያለኝ የሠው ደስታ የሚያሥደሥተው ላይክ አርጉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ደምሪኛውዴ

  • @user-fc2kx1ck7t
    @user-fc2kx1ck7t 6 месяцев назад +17

    በእውነት ገንዘቡን የላከው የፈጣሪ ፍቅር የገባው ነው በድብቅ የሰጣችሁትን በግልፅ ታገኛላችሁ ስለሚል ተባረክ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +228

    ሶፊ ወንድማችን የወጣትነት ዘመንክን ይባርከው በእውነት

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 месяцев назад +28

    ወንድሜ ትልያልህ ሶፊ እግዚአብሔር ከነ ባል ደርቦች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኢትዮጵያዊ ህሊና በናንተ ውሥጥ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 6 месяцев назад +556

    እስት ዛረ እንኳን በላይክ ተባበሩኝ በተሠብ

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 6 месяцев назад

      ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @WeyzerWeyzer
      @WeyzerWeyzer 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @user-sc9kf5mq1f
      @user-sc9kf5mq1f 6 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤😂😂

    • @Mdakib-hz2ie
      @Mdakib-hz2ie 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 6 месяцев назад +60

    ሶፊ ፍቅረኛዋ ደህና ነው
    ጠፋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@user-bv7im7ws3uደምሪኛ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 6 месяцев назад +66

    አንቺ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ይመችሽ አቦ ሶፊ ጀግና ነህ አቦ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 6 месяцев назад +25

    ሶፊ አንጀቴን አርሰኸዋል ይገባታል አቤት ደግነትህ እንኳን ተወለድክልን እባችንን ጠርገኸዋል

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n 6 месяцев назад +71

    ማርያምን እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እረፍት ታገኛለች የአባትዋን ቦታ መመለስ ማለት በጣም ያስደስታል
    ሶፊ እግዚአብሔር ይስጥህ በመንገድህ አምላክ ይከተልህ
    የረዳችሁም ያገዛችሁም በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ

    • @MaaanjJopnj-pg2bu
      @MaaanjJopnj-pg2bu 6 месяцев назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@MaaanjJopnj-pg2buየኔውዴደምሪኛ

  • @samsue5353
    @samsue5353 6 месяцев назад +17

    ዲያስፖራው ግን የልቡ ቅንነት እግዚአብሔር እንዴት ቢያድለዉ ነዉ ታድሎ ❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ።

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      🙏🙏🙏

    • @user-sg5om8gq2w
      @user-sg5om8gq2w 6 месяцев назад

      ​@@KumNeger-uc3etሶፊ የእውነት ታሪክነው ጉዳና የነበረይልጅ እንደት የኸን የመሰለጀዋል ዘንጣ አላመንኩም

  • @user-ie7wc7jq8n
    @user-ie7wc7jq8n 6 месяцев назад +109

    እውነተኛ ፍቅር ከሆነ መራራቅ ቢኖርም መላያየት ግን አይታሰብም እኔም አጋጥሞኛል😢 ግን ሁሉ አልፎ ወደ ብየተሰብ ትውውቅ ደርሰናል ቤት ገዝተናል በቅርቡ ዶሞ እንጋባለን ተመሰገን ❤ በፀሎታቹ አጉዙን በሠላም አገራችን እንድንገባ

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 6 месяцев назад +3

      እኔም በአራት አመቴ የተገናኝነ ከአንድ አመት እንጋባለን እመቤቴ ማሬያም ፈፀሚውንታሳምርሌን❤❤🙏🙏🙏

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 6 месяцев назад +4

      🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይርዳቺ 🥰

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 6 месяцев назад

      @@ማራናታ-ከ5ጘ አሜንንንን❤❤

    • @massadubai4707
      @massadubai4707 6 месяцев назад +2

      አላህ በወጣ ይተካ ሶፍ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mita7976
      @mita7976 6 месяцев назад +1

      ፈጣሪ የተመኘሺሁን ሁሉ ያሙላልሽ 🥰

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +35

    😢😢😢😢ማርያምን በእንባ ነው የጨረስኩት 😢😢😢እኔኮ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው ሰው በጠፋበት ሰአት ሰው ሆነህ ስታሳየን እጅግ በጣም ልባችን ይደሰታል ❤❤❤የኔ ምርጥ ወንድም 😢😢😢😢እግዚአብሔር በሒወትህ ሁሉ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልህ አሜርካ ያለው ወንድማችንም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኡፍፍፍፍ ይገባታል ዮርዲዬ እሰይ ለፍቅርሽ ብለሽ ያደረግሽው ነገር ❤❤ይገባሻል በርታ ሶፊዬ ተባረክ ❤❤

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 6 месяцев назад +72

    ሶፍ መልካም ሰው ቅንነት መልካምነት እውነተኛነት መለያክ ስለሆነ ፈጣርን አመሠግናለው።

  • @KelemuaBellete
    @KelemuaBellete 6 месяцев назад +14

    ሶፊ በጣም ግሩም ልጅ ነህ አንተን በቃል መግለፅ ይከብዳል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር የልብህን ሃሳብ ይሙላልህ ተባረክ ክፉ ይጠብቅህ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 6 месяцев назад +72

    ልጁ ጋር ተጣሉዴ ሶፊ በጣም ደስስ ያለኝ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ መልካም ሰው ነህ አንተ

    • @user-rk5gv4nj7z
      @user-rk5gv4nj7z 6 месяцев назад +5

      ሶፊ መልስ? ሠፕራይዙ ላይ ልጁ ቢኖር አሪፍ ነበር

    • @Bet1771
      @Bet1771 6 месяцев назад

      እኮ በዛው ጠፋ።

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 6 месяцев назад +1

      እኮ የለምሳ ጠፍ በተደጋጋሚ ብቻዋን ነው እምመጣው

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 6 месяцев назад

      አይደለም እሱ ፊልድ ነው የሚሰራው

    • @Bet1771
      @Bet1771 6 месяцев назад

      @@selamawitsinaanaa781 ለበአልም እኮ አልመጣም

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 6 месяцев назад +11

    ቤታቸውን አይቼ አቅሙ ስለሌለኝ ዝም አልኩኝ ግን አሁን የልቤ ደረሰ አላሀምድሊላህ ሶፍዬ ቃላት አጣሁልህ አላህ ይጠብቅህ ያሰብከው ይሳካልህ ወንድሜ😍😍😍😍

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 месяцев назад +46

    አተ መልካም ሰው ሶፊ በጣም እንወድሃለን ራስክህን ጠብቀው 💞💞

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር የሰጠ እጅ ጨምሮ ይስጠው ልበ ቅን ሰው ሲገኝ በምን ቃላት ይገለጻል ጤና እድሜ ይስጠው😭😭😭😭 ከደስታ ብዛት እኔም አለቀስው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 месяцев назад +57

    ዋው የምትደነቅ ሴት ናት እራሷ ሳትወድ ለታመመው ፍቅርኛዋ ያዳነች ይገባታል

  • @sarahfahad2269
    @sarahfahad2269 6 месяцев назад +9

    ሶፊ ምርጥ ጅግና ሰዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ፈጣሪ ዉለታህ ይክፈልህ ወንድሜ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 6 месяцев назад +38

    ሶፊ ትለያለክ በጣም መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ሐሳብክን ይፈጽምልክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @HabefbaHaberba
    @HabefbaHaberba 6 месяцев назад +10

    ሶፊዬ ልቤ ሊፈነዳ ነበረ በጉጉት ስጠብቅ ሰበራ ይዞን በጣም ደስ ይላል ሶፍየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ዮርዲ ጥሩ አፍቃሪ የሴቶች ተምሳሌት ነች ለፍቅር ሰው ብዙ መስዋዕትነትን ይከፍላል እሷ ከፍላ አሳየኝችን❤️❤️❤️❤️🤲

  • @mehamedabduu6063
    @mehamedabduu6063 6 месяцев назад +116

    ወላሂ በለቅሦ ጨረሥኩት የአላህ ማመን አቃተኝ😢😢😢😢

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 6 месяцев назад

      ቆይ ከፍቅሬኛዋ ጋረ ተለያየች እንዴ ድጋሚ ወይስ ከሱ ጋረ ናት

    • @sadiyayasin3941
      @sadiyayasin3941 6 месяцев назад

      ወላሂ ደስስስስ ይላል ከምንም በላይ❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 месяцев назад

      Kakesete gare nghe alche eko​@@saddasadda9000

    • @mehamedabduu6063
      @mehamedabduu6063 6 месяцев назад +5

      @@saddasadda9000 ያባቱዋን መሬት ሽጣ ፍቅረኛዋን አሣክማው አባቱዋ አባሮዋት አሁን ላይ ተባብረው ያባቱዋን መሬት ገዙላት አልሀምዱሊላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@saddasadda9000 ደምሪኛ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 6 месяцев назад +4

    ማሻአላህ ሁላችሁንም አላህ በወጣ ይተካችሁ ዉጭም ያለኸዉ ወድማችን በሄድክበት ሁሉ አላህ ካንተጋ ይሁን

  • @zebibamohammedmohammed8661
    @zebibamohammedmohammed8661 6 месяцев назад +32

    ሶፊ አላህ በዱኒያም በአሄራም ያስደስትህ ስሙ እንዳይጥቀስ ላደረገውም ወንድማችን የልቡን መሻት ይሙላለት ላገዙት ሁሉ አላህ ይስጣቸው❤❤❤❤

    • @ShShewaye
      @ShShewaye 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medna308
    @medna308 6 месяцев назад +9

    ጀግና ነሽ ለፍቅ የከፈልሺው መስዋዕትነት አሳይተሻል

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 6 месяцев назад +33

    ሶፊ መልካም ሰዉ በርታ ወንድማችን❤

  • @madina3828
    @madina3828 6 месяцев назад +10

    ሶፊየ ምርጥ ሰው ወላሂ ላንተ ምንም ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @user-hl7mx3hh6l
    @user-hl7mx3hh6l 6 месяцев назад +44

    ሶፊ ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 6 месяцев назад +4

    ሶፊ ምን እንደምልህ አላቅም በአሁን ሰሃት የሰው ደስታ በሚያናድድበት ዘመን አንተን አየሁ እስከ ጥግ ድረስ ሄደህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ አቤት ምን ያህል እንደአስተማርከን አታቀውም ሶፊ እስላም ክርስቲያን ደሃ አብታም ሳትል ሰው በሰውነቱ ስለምታደርገው ሁሉ ነገር ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ አንተም ተባረክ ካሜራ መኑም ይባረክ

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g 6 месяцев назад +22

    ኡፍፍ አላህ ያስደስትህ ሶፊየ ይሄ ሁሉ ባተ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 6 месяцев назад +5

    ሶፊ ልዚህ ሁሉ ምክንያቱ አንተ ነህ የኔ መልካም ወንድም ይህንን መልካምና ቅንነት ልቦናህን አይለውጥብህ አባቴ ዮርዲዬ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ ያኑርሽ እናትዬ በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 6 месяцев назад +31

    የኔ ጀግና ሶፊዬ እኳን ደና መጣህ የኔ መልካም የሰው ደስታ ከራስህ በላይ የሚያስደስትህ❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 6 месяцев назад +4

    እዉነትሽን ነዉ😭 እኔም እንዳንች እያለቀስኩ ነዉ ያመሰገንኳቸዉ😭 የነባን አይን ክፉ አይንካብን😊 እርሱ ቢያይሽ ነዉ ትኩረስ የሳበዉ🙏

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t 6 месяцев назад +26

    ብስሚላ ማሻላህ በወጣ እጥፍ ድርብ አርጎ አላህ ይተካላቹ እጃቹ ሀሳባቹ ያለበት ሁሉ💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 месяцев назад +5

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ በቃ አንተ ሰዉ ነህ በቃ ሶፊ እንዳተ አንተ ያሉ ወጣቶች ያብዛልን ዉጭ ያለዉ ወንድማችንም እግዝያብሄር ይስጥህ በወጣ ይተካ ካርታ አለዉ ወይስ ቢል ሶፊዉ ንገረን እንኳን ደስ አለሽ ዩርዲ ወልደሽ ሳሚ ፍቅረኛሽ የት ደረሰ አይታይም ተለያዩ ወይስ ንገሩን በተረፈ ምርጥ ልጆች ናቹ በርቱ እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 6 месяцев назад +24

    ሶፊ አንተኮ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 3 месяца назад +2

    ሶፊ የምትገርም ሰው ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ነባም ተባረክ።

  • @amajedegeleto
    @amajedegeleto 6 месяцев назад +25

    መልከምነት ለራስ ነው ሶፍ እነመሳግነለን
    የደስተ እኔም እበይ መቆጠጠር አልቻልኩም❤❤❤❤

  • @genetadugahirute-qi7bm
    @genetadugahirute-qi7bm 6 месяцев назад +3

    እውነት እግዚአብሔር ደስታህን ይመልስልህ

  • @ayalewtadegeabera1403
    @ayalewtadegeabera1403 6 месяцев назад +23

    እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ወንድማንችን የሚገርም ሰብአዊነት ነው ያለህ

  • @user-tb7vs1oj1m
    @user-tb7vs1oj1m 6 месяцев назад +8

    መልካም ልብ ስላላት ይገባታል ሶፊ ወድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ❤❤❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 6 месяцев назад +60

    Thank you so much brother 😭💕

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 5 месяцев назад +2

    እህቴ አታልቅሽ የሠራሽውን መልካም ስራ ነው ያገኘሽው በጣም ለዚህም ያስደሰቱሽን መዐለይ ነው ያለብሽ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 6 месяцев назад +13

    ሶፊ ትለያለ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የረዳት ወድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን የምትሰጠው አያሳጣህ ዮርዲ እንኳን ደስ አሺ ❤❤❤

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b 6 месяцев назад +5

    ከልጁ ጋር ተለያዩዴ መልስ እንፈልጋለን በተረፈ በጣም ደስ ይላል

  • @hayat227
    @hayat227 6 месяцев назад +22

    መልካም ልጂ ሶፊ❤❤❤❤ አለ
    ህ ያሥደስትህ

  • @netsanethailemariam7361
    @netsanethailemariam7361 6 месяцев назад +1

    ይገባሻል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርም ቀኝ ሲሰጥ ግራ አይይ ይላል ሰጭውም በእግዚአብሔር ስም ተባረክ የልብህን መሻት እሱ ይሙላ የሷን ልብ እደሞላህ።

  • @user-me5uy3zb7l
    @user-me5uy3zb7l 6 месяцев назад +40

    ሶፊ በአላህ መልስልኝ ከልጁጋ ተለያየችዴ ከፍቅረኝዋ😢😢

    • @selamawittegegne814
      @selamawittegegne814 6 месяцев назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው መልስልን

    • @user-zu4bi7kq8s
      @user-zu4bi7kq8s 6 месяцев назад +1

      አይምልሱም ተልያይትው የሆን???

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 6 месяцев назад +1

      TSAYTANJOROYDFNE

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo 6 месяцев назад

      ተታርቀዋል በአንድ ናቸውኮ

    • @user-me5uy3zb7l
      @user-me5uy3zb7l 6 месяцев назад +1

      @@user-zu4bi7kq8s ከዛ ወድህ ሰርተው አያቁም

  • @yohanstsega9182
    @yohanstsega9182 6 месяцев назад +2

    ሶፊ ፈጣሪ ካሠብከው ደረጃ ያድርስህ በጣም ትልቅ ስራነው የሠራህው ቪዲኦውን ሁሉንም እያለቀስኩ ከኔ ሒወትጋር እያገናኘው ነው ያየሁት በሁለ ችንም ቤት ትልቅ ፈተና አለ ግን ያን ፈተና ችለንነው የተሠበረ ልብ እደዚህ ሲጠገን ደስይላል እውነቱን ልገርህ ሶፊዬ በዚች ምድር ላይ እዳተ ደስተኛ የለም ምክናያቱም የሠዎችን ደስታ እደማየት የሚያስደስት ነገር የለም አንተ ደሞ የሠዎችን ደስታ የምትመልስ የተሠበረ ልብ ጠጋኝ ነህ ብቻ ከዚህ በላይ ብል ደስ ባለኝ እባየም አላፅፈኝ አለ ፈጣሪ ይጠብቅህ ብቻ ከዚህ በላይ እደምሠራ ሙሉ እምነት አለኝ ፈጣሪ የሁላችንም ችግር ይፍታልን

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 месяцев назад +15

    ሶፍ ከናበልደራቦች ጭምር አለህ ትልቅ ቦታ ያድርሰቹ

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር በጣም ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ ከናንተ ጋር ያገናኛት በምክንያት ነው

    • @user-ry5eg9fw4f
      @user-ry5eg9fw4f 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር በጣምነውደስየሚለው ፈጣሪ ከናንተጋር ያገናኛትበምክንያትነው

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 6 месяцев назад +7

    ሶፊየ የኔ ወድም ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ የኔጨዋ ወድም በጣም ነው ደስስስስስስስስስ ያለኝ ያሰብከውን ነገር ሁሉ አላህ ያሳካልህ እባዋን መለስክላት ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያገዘህንም ሰው አላህ ያላሰበውን በረካ ይስጠው

    • @madina3828
      @madina3828 6 месяцев назад

      አሚንንንን ይስጠው ወላሂ ❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@madina3828ደምሪኛ

  • @merulove9515
    @merulove9515 6 месяцев назад +2

    እኔም አለቀስኩኝ😢የኔ እናት አይዦሽ😢
    ሶፊ በጣም መልካም ሰው ነህ ። ስሜ አይጠቀስ ያለውም በጣም በጣም መልካም ሰው ነው ለሁላችሁም አላህ መልካም ነገር ይክፈላችሁ

  • @user-lo3wi3rq2n
    @user-lo3wi3rq2n 6 месяцев назад +16

    ህዝብ ከአንቺ ጋር ነው ለዚህ መልካም ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ
    እንኳ ደስ አለሽ አላችሁ ከመላው ቤተሰቦች ጭምር የሰላም የፍቅር ይሆን ከዚህ የሚከተለው አምድ ይሆን

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 5 месяцев назад +2

    ለእግዚያብሔር ሁሉንም የእሱዋንም ቅንነት ፈጣሪ በወንድሞቿ ከፈላት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c 6 месяцев назад +8

    ሶፌ ወነት እግዛቤር ይስጣህ ወይ ውነት በቃ ቃል የለኝም አተን ለመግለፀ ብቻ ተባርክ❤❤❤

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 6 месяцев назад +4

    ወላሂ እያለቀስኩ ነው ቪደወውን የጨረስኩት ሶፍየ አላህ ይጠብቅህ ወድማችንም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @user-tv2tt8ct6g
    @user-tv2tt8ct6g 6 месяцев назад +13

    ዉይ ሶፊየ መጣችሁልን ሳስቸ ልሞት ላይ ክ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 6 месяцев назад +4

    በምድር ላይ መልካም ልብ ያላቸውን እንደነዝህ ያሉትን ያብዛልን ስለቅንነታችሁ ብድራቱን እግዝአብሄር ይከፈላችሁ

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 6 месяцев назад +6

    ሶዋው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የገዛላትምልጅም ጀዛውን አላህ ይክፈለው እጮኘዋ ለምን አድላይ ለምን አታሣዩኑም በተረፈ ሶፊዬ መግለጵ አቃተኝ የእውነት ወንድ ጀግና ነህ አላሁ አክበር❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 5 месяцев назад

    በጣም የሚገርም ነው፡ ሶፊ አንተ እውነትን ስራ ስለሰራህ ሁሌ ፈጣሪ ይረዳሃል ለዚህ ነው መልካም ሰው የሆንከው፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡
    ያልታሰበ ሰርፕራይዝ ነው ሶፊ፡፡

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 месяцев назад +7

    አባት አሁንም ለእሷ የምሰጣትህ በጣም ጥሩ አባት ነው ልጁታም የምትገርም ናት

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 6 месяцев назад +5

    ሶፊ ትለያለህ በጣም እውነት ለሰጭ እግዜር ይሰጠው❤❤❤❤

  • @user-bz8ex2vg3zamen
    @user-bz8ex2vg3zamen 6 месяцев назад +12

    ሶፊ ምርጥ ሰው

  • @user-vq6kd5yt9y
    @user-vq6kd5yt9y 6 месяцев назад +3

    በጣም ደሥ የሚል ነገር ነዉ የሠራከዉ ሶፊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 6 месяцев назад +5

    ሶፊዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይክብርህ እመብርሀን ትከተልህ እዉነት ቃላት የለኝም ይህሁሉ በንተ ደግነት ነዉ ምንልበልህ እግዚአብሔር ሀሳብክን ይሞላልህ❤❤❤❤

  • @user-gk4uu8xe7k
    @user-gk4uu8xe7k 6 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ወንድማችን ጀግና እስኪ ወግኖቸ እንደ ሶፊ እንንደዚህ ጥሩ የሚሰራ ወንድማችንን በላይክ በኮሜት በሰብስክራይብ እናበርታታው በጣምከልብ እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤

  • @ajibaaj3267
    @ajibaaj3267 6 месяцев назад +5

    አለሀምዱሊላ አላኩልሀል ኡፍፍፍፍፍ ከማጃማረው በላይ ነው ያለቀስኩት ለካ ደስተም ያስላቅሰል

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 6 месяцев назад +2

    ያንን ወንድም እግዚአበሰሄር ይባርከው አንተም Sofi እግዚአብሄር ይባርክህ መልካምነት አይገልፅህም ዘመንህ ይባረክ

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 6 месяцев назад +6

    እንኳን ደስ አለሽ እህት። ደግሞ በራስሽስም አዘዋዉሪዉ።ደስታሽ ሙሉ እንዲሆን። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  6 месяцев назад

      👍👍👍👍👍

    • @foziyafentawe4567
      @foziyafentawe4567 6 месяцев назад

      lmn? yabatuwan bota shita ayidel lmn besua sem yihonal leju yemr mrt asetwayi new

    • @fatumawase
      @fatumawase 6 месяцев назад

      ​@@foziyafentawe4567ደምሪኛ

  • @oromiyaoromiya7709
    @oromiyaoromiya7709 6 месяцев назад +11

    Sofiyeeee waggaa 1000 jiradhuuu obolesaa kiyaa qallii rabbiin waan atii yaddee oliitii sii haa milkesuuu

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 6 месяцев назад +13

    ሶፊ ምራጥ ስው አላህ ይጨምሪልክ

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 6 месяцев назад +3

    ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም ትልቅ ሰውነህ ችግር ፈጣሪ ጥላ ክለላ ይሁንህ ችግር አያግኝህ ሁሌም ደስታና እርካታ ካንተጋር ይሁን።

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 6 месяцев назад +11

    የእውነት በጣም ደስ ይለል እግዚአብሔር ይስጥክ❤❤❤❤❤

  • @miheretayehubekele1646
    @miheretayehubekele1646 5 месяцев назад +3

    ከዚሕ ነገር እንደኔ ዋናው መጀመሪያ ያገኘሽ ጋዜጠኛ ነዉ

  • @RobiRobi-ub1jl
    @RobiRobi-ub1jl 6 месяцев назад +8

    ሶፌ፣ትለያለህ፣አላህ፣ያስደስትህ፣እኔ፣ራሱ፣በደስታ፣ስታለቅስ፣አለቀስኩ፣

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n 3 месяца назад +1

    የምር ሶፊ እንዴት ብየ እንደምገልፅህ አላቅም ፈጣሪ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 6 месяцев назад +3

    ሶፊዬ አንቴም በጣም በጣም መለካም ሰው ለዚህች ልጂቶዎ መጀመሪያ ከጉድና አወጣ ለዚህ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይባረክህ ዘማንህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 6 месяцев назад +11

    ይህ የማይታወቅ ሰው በርግጠኝነት ያ ፍቅረኛዋ መሆን ኣለበት😂❤ለማንኛውም በርታልን ሶፍየ ወድማችን❤

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 6 месяцев назад

      ቢሆን አሪፍ ነው ግን ጠፋኮ በሰላም ይሆን 😢

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 6 месяцев назад

      ቢሆን አሪፍ ነው ግን ጠፋኮ በሰላም ይሆን 😢

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 6 месяцев назад

      ቢሆን አሪፍ ነው ግን ጠፋኮ በሰላም ይሆን 😢

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 6 месяцев назад +1

      ቢሆን አሪፍ ነው ግን ጠፋኮ በሰላም ይሆን 😢

    • @ጥዕሙቲ_Tube
      @ጥዕሙቲ_Tube 6 месяцев назад +1

      እኔም ገምቻሎህ💚

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 6 месяцев назад +3

    ትልቅ ሰው ነው ትልቅ ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ በቃ ቃል ይለኝም እኔ ደስስስስ ብሎኛል

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 6 месяцев назад +1

    ሶፍዬ መልካም ሰው አንተም ባልደረባክም ነባም ሁላቸሁም መልካም ናችሁ እግዚአአብሔር ይስጣችሁ ወጣት ናችሁ ዘመንክ ይባረክ አንተም ጓደኛም ነባ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው ቨዲዮን ያየሁት ይችን ልጅ አምላክ ነው አንተን የላከላት የሁለቱን ሂወታቸውን ነው ያቃናኸው በጣም ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ለሚያደርጉ ደጋግ ኢቲዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 6 месяцев назад +3

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ሶፊና የተባበራችሁት ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ።

  • @meskemela3791
    @meskemela3791 5 месяцев назад +1

    የቅንነት አምላክ እግዚያብሔር ከመልካሞችን አይጥልም ደግ ሠው ወድቆ አይወድቅም አድራጊውን እግዚያብሔር ከጤናጋር ባወጣኸው ጨምሮ ይስጥክ ዘርክ ይባረክ እናተንም እግዚያብሔር ይባርካችሁ ጤናችሁን ይስጣችሁ ሁላችሁም ተባረኩ

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 6 месяцев назад +5

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @mita7976
    @mita7976 6 месяцев назад +1

    ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኡፍፍፍ አንዳንድ ምን አይነት ስዉ አለ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @linadani6276
    @linadani6276 6 месяцев назад +12

    አባቷ ሲረከብ ልቀቁልን ተባረኩ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 6 месяцев назад +1

    ሶፊ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህ ታላቅ ስራ በእግዚአብሔር ዘንድ የምትከበርበና በሰው ዘንድ ትልቅ ትግባር ያደረክ ታላቅ ሰው ነህ የሰውን ጉዳት ተረድተህ እንዲህ በማድረግህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ🙏👋👍💐🥰🇪🇹🇺🇸

  • @jucf4669
    @jucf4669 6 месяцев назад +8

    ባልዋ የት ሀደ
    ደሞ እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 6 месяцев назад +2

    ዋው ሶፊ ይበልጥ ወደድኩህ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደዚህ ለእውነተኛ ፍቅር ዋጋ የምከፍሉ ሰዎች ማበረታቻ ማድረግ ለትውልድ ትልቅ ስንቅ ነውታዳግዎች ቅንነትን ሰንቀው ያድጉ ዘንድ ትልቅ ምክልት ይሆናል።

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 6 месяцев назад +4

    ደግሞ እያስተማርካት ነው ?ደጉ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 6 месяцев назад +1

    እንደዚህ ኢትዮጵያዊ እያሉ በዘርና በሀይማኖት የፓለቲካ ሰዎችን የሚሉ አገራችን እና ሕዝብ እያላያዬ ባለበት ሁኔታዎች እንደዚህ ዓይነት የደግነት ሥራ የሚሰሩ ኢትዮጵያን ከፍተኛ ምሰገና ከእግዚአብሔር አገኝ እናመሰግናለን ።
    ሶፊእና ለካሜራ ማኑም ፈጣሪ አምላክ የድካማቸውን ይሰጣቸው ።

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 6 месяцев назад +7

    ምርጥሰዉ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 6 месяцев назад +1

    ሶፊ ምትገርም ልጅ ነህ አስተዋይ፣ሃቀኛ፣የዋህ ፍጡር ነህና ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዎንድሜ
    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @user-mk7md5bx3m
    @user-mk7md5bx3m 6 месяцев назад +7

    ምርጥ ሰው ሶፊ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qn7et6nc1s
    @user-qn7et6nc1s 5 месяцев назад

    Wow wow ይህን ያደረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
    በእውነት መልካው ሰው ነህ ሶፊ ተማረክ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤❤😢😢

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i 6 месяцев назад +4

    የእዉነት ሶፊ እግዚአብሔር ይስጥሕ ምርጥ ልጅ ነሕ እንድ ደስ ይላል በአዛኝቷ ሶፊ ወንድማችን እንወድሃለን❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ለኔ እስኪመስለኝ ድረስ ማመን አቃተኝ በደስታ አይኔ የምልህ አጣሁ ሶፊዬ የዘመኑ ምርጥ ወንድም የረዳሀትም ወንድማችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እጃችሁ ያለበት ሁሉ እድሜ አችሁ ይርዘምአቦ አይ ማጣት የአስር አመት ሂወቴ የባከነበትን የልጅነት አበባዬ የረገፈበትን አለኝ ያልኩትን ቤቴን አሳጥቶኝ ባሌ በስሙ በመሆኑ ሽጦብኝ ደም እንባ አልቅሼ አቅም አጥቸ ተስፋ ቆርጨ የተውኩን ቤቴ ያገኘሁት መሰለኝ ከምር ለሷ ስለሰጣችሇት እባ አይገልፀውም ደሰወታው ጎበዝ ነሽ ያውም እኔ ብሆን ልቤ ቀጥ የምትል ነው የሚመስለኝ እና እንኳን ደስስስ አለሽ ዩርድዬ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አይ አጋጣሚ ሶፊዬ አንዳንዷ ቀን አጋጣሚዋ ደስስ የምትል ናት ያገኘሀት ቀን እፍፍፍ ደስ ሲል ወላሂ😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👍👍👍👍🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹