የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ| የዮሃንስ ወንጌል | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓስተር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • የዮሐንስ ወንጌል ከሦስቱ ወንጌላት የተለየ ነው። የዮሐንስ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ያቀረባቸው ታሪኮች ጥቂት ሲሆኑ፣ ብዙ ነገረ መለኮታዊ ውይይቶች አሉት። በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ ታሪኮች የሉም። እዚህ ብዙዎቹ የኢየሱስ ትምህርቶች ከተመሳሳይ ወንጌላት የተለዩ ናቸው። ሦስቱ ተመሳሳይ ወንጌላት ያቀረቧቸው ምሳሌዎች ስለ ኢየሱስ ማንነትና በመስቀል ላይ ስላከናወናቸው ተግባራት ነገረ መለኮታዊ አንድምታዎችን እንድንገምት የሚያደርጉን ሲሆኑ፣ ዮሐንስ ቀን ኢየሱስ መለኮታዊ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነና በእርሱ በማመን የዘላለም ሕይወት እንደሚገኝ በቀጥታ ይገልጽልናል። ዮሐንስ በቃላት አጠቃቀሙ ሳይቀር ለየት ብሎ በመቅረብ፣ እንደ ብርሃን፣ ጨለማ፣ እምነት፣ ኩነኔ፣ ምልክት ከመሳሰሉት ጋር ያስተዋውቀናል።

Комментарии • 54

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 Год назад

    የጌታ ፀጋ ሁል ጊዜ ይብዛል ፓስተር

  • @gochedinbasha3845
    @gochedinbasha3845 Месяц назад

    P/Asfaw:Betam iwedehalew Geta abzeto hibarek!!!!!!

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Год назад +1

    ተባረክ ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ አሁን የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ከአንተ ጋር ይሁን

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ1ኈ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ1ኈ 2 года назад

    አቤት ጌታን እባርካለው አመሰግናለው ስለእውን ጌታ ስለአተ አመሰግናለው ፓስተር በጣም የሚገርም መገለጥነ ው ጌታየሰጠክ ክብሩ ተጠቅልሎ ለሰ ይሁንልን ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ አትገደብ ይብዛልክ ለኔም ጸልይ እዲገለጥልኝ ተባረክ

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 2 года назад

    የደም ጎርፍና የጭካኔ ዓይነት ከኢትዮጵያ በላይ የትም አልተሰማምና እስቲ መጀመሪያ የእኛን ጉዳይ እግዚአብሔር ፊት እናቅርብ።

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog Год назад +1

    Zemenech hulu yebarek🙏🙏🙏

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад +2

    Amen amen

  • @gochedinbasha3845
    @gochedinbasha3845 Месяц назад

    Ameen:AmeeeeeeeeeeenTebarek P/Asfaw!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hannagg5688
    @hannagg5688 8 месяцев назад

    Pastor may God bless you and your family it has been four years now since I received Jesus as my lord and savior .and i have read the Bible countless times but i was't understand fully but after i started watching your videos and studying the bible i finally understand the bible. so all of you are watching this video I encourage you to start from the Old Testament video so that you will have a full image of what God has done for you .

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ❤❤❤❤

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር
    ክብር ባንተ ውስጥ አልፎ ሁልጊዜ ለሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ ይሁን
    አሁንም ፀጋውና መገለጡ ሁልጊዜ ይጨምር
    አንተና ቤትህ እንዲሁም አገልግሎትህ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን

  • @Rehobottalu
    @Rehobottalu 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም እየጠቀመን ነው

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 Год назад

    It is an intersting over view of Gosple of Jone. Am really blessed. May God bless you Pastor.

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 года назад

    Tebarek bebzu pastor🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽💐💐❤❤🌻🌻

  • @ZedoMan-m8u
    @ZedoMan-m8u 8 месяцев назад

    ፀጋው የነካው ክርስቲያን፤ ክርስቶስ የሚጠቀምበት ሰው፤ ሀይማኖተኛ ያልሆን ሰው፤ መንፈሳዊ የሆነ ሰው!!

  • @ሩትየደሙፍሬ
    @ሩትየደሙፍሬ 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶክ አብዝቶክ አብዝቶክ ይባረክ ፓስቴር አስፋው

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад

    Egziabher yimesgen pastor Asfaw Egziabher bebizu bereket yibarikih Abate

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Год назад

    አሜንንንንን❤

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 2 года назад +1

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ አሁንም የእግዚአብሔር ጸጋ በዘመንህ ሁሉ ይብዛልህ።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад

    አሜንንንን ጌታ ሆይ ቃልህ ለፍርድ አይሆንብኝ ዘመንህ ይለምልም ፓስተርዬ

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ

    በዚህ ሰአት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 2 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @fasikagebru4568
    @fasikagebru4568 2 года назад +2

    Egziabeher yebarekhe pastor my husband is Orthodox but he like you and he watching you always. Thank you and God Bless you 🙏

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 года назад +4

      selam Fasika, God bless you and your family! I am glad to hear that your husband loves the word of God. The word of God a lamp unto our feet and a light unto our path.

    • @fasikagebru4568
      @fasikagebru4568 2 года назад

      @@asfawBekelepastor thank you God bless you 🙏❤

  • @mahidagi1294
    @mahidagi1294 Год назад

    Bedemu yeshefenachu

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 2 года назад

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይጨምርልህ አሜን

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 2 года назад +2

    God bless you Pastor.

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Год назад

    Tebarek pastor

  • @meazadeneke269
    @meazadeneke269 2 года назад +1

    Amen

  • @abeltsehay3117
    @abeltsehay3117 2 года назад

    Geta yebarkhe

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 11 месяцев назад

    ሰላም እና ጸጋ ይብዛልህ ውዱ ወንድሜ እና ደስ የሚለውን ወንጌል ስለምታስተምረን እጅግ እናመሰግናለን፡፡ የዚህ አለም ጉዳይ ወደጠጻፈለት እየሄደ ነውና #የእግዝያብሔርን_ሃሳብ_በጸሎት_ማስቀየር_ይኖርብናል_እንዴ? እስራኤልስ ይሄንን ያህል የከፋ እርምጃ ፍልስጤም ላይ እየወሰደች ሰላም እና መባረክ እንዳለበች መጸለይ ይኖርብን የሆንን?? ጸጋው ይብዛልህ..ስለመጭው ግዜ እያነቃሀን ስለሆነ አመሰግናለሁ

  • @mahidagi1294
    @mahidagi1294 Год назад

    Amennnnnnnn

  • @Endofthetimeby
    @Endofthetimeby 2 года назад +3

    Thank you Brother Asfaw, I am blessed with you r teaching I am following your lessons since last year. My problem is my wife is very fanatic orthodox. I don’t know how she can learn or hear God’s word. To be fanatic without knowledge is too dangerous. Please remember me on your prayer. You are blessed.

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  2 года назад +3

      Meharhi your patience and love will win her for Christ. just love her and respect her opinion... let her see christ in you not just doctrinal arguments. may the Lord give you wisdom. May God bless your wife1

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 2 года назад

    Amazing I was waiting so many years now I got my answer my God bless you

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 2 года назад

    Amen Amen geta yeberakh 🙏❤

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 2 года назад +1

    ተባርክክክክ.ፓስተር

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 2 года назад

    Geta yebarkeh Pastor

  • @betels5161
    @betels5161 2 года назад

    God bless you dear Pastor

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Thank you pastor!

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 2 года назад

    ወንድማችን ጨምሮ ይግለፅልህ እኔም ከተሰጠህ ፀጋ ለመካፈል ስላበቃኝ እድለኛነኝ

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 2 года назад

    Please pastor send me Exam thanks

  • @abeltsehay3117
    @abeltsehay3117 2 года назад

    Who is the singer at the beginning of the teaching? Pls help

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад +1

    Amen amen

  • @abigailm9115
    @abigailm9115 2 года назад

    Amen

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад +1

    Amen amen

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад

    Amen amen

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад

    Amen amen

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад

    Amen amen

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад

    Amen amen

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 года назад

    Amen amen

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 2 года назад

    Amen