Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዛሬ የሚገናኝ ሰው የለም😢🤷🏽♀️🤷🏽♀️ እንደኔ የሚጠብቅ ☝️?
እኔ
እኔ እስከሚፈጥሩ እንደት እንደቸኮልኩ የለም ዛሬ😢
እኔ ወላሂ ሰፍ ብዬ ነበር ስጠብቅ የነበረው😢
ጠፍቶ የተገኘ ሀኪም ሳህሉ ጎዳና ወድቆ የተገኘ ነበርና እሱን ለዚያራ ሊጠይቁ ሄደዋል
@@alemtube12 አወአየሁት ግን ባዶ እጃቸውን መሄዳቸው ሆድ ይቆርጣል ወይንም ነገ አዲስ ምእራፍ ላይ አቅርበው በሽ በሽ ባደረጎቸው እናት ለልጅዋ ምትቆርሰው አትጣ አሳዘኑኝ 💔🥲
ዮርዳኖስ ! ኣይዞሽ እታችን !!! ብዙ የዓረዛ እና ኣከባቢ'ውን ተውላጆች፡ሊድስ ሳይቀር በብዙ ውጪ ኣገራት ስለምንኖር፡ ወንድምሽና የእናትሽ ዝርያ ፡ኣብረን እንፈልጋለን። እኔ የምልሽ ፡እንደሚገኙም እርግጠኞች ነን።ሌሎች ቤተሰብ ፈላጊዎችም ቤተሰባቸው እንዲገኙላቸው ተስፋ እናደርጋለን !!!
ሰላም ዮርዳኖስ Eri የሚከታተሉበት ሚዲያ ላይ ይህን መልክትሽን ቶሎ መፍቴ ታገኝበት ነበር እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከዚ በፊትም ያረግሽውን ኢንተርቪ ሰምቸዋለሁ ስለዚ የኣረዛ ልጆች ቶሎ የማግኘት እድል ታገኛለሽ Tefetawi Tekle Show ( እዚ ሚዲያላይ መልክት ብትልኪ ቶሎ መልስ ታገኛለሽ ይሚል ስሜት አለኝ
አይዞሽ እህታችን፡ እንደአጋጣሚ ሆኖ፡ የዓረዛና ኣከባቢ'ውን ተወላጆች ብዙ በውጪ ኣገር የምንኖር ሰዎች ኣለን።ኣብረን እንጠይቃለን ።ሌሎችም የተሳካ እንዲሆንላቹህ ተመኘሁ።
Dengele mariyam erjin ebakeshen ye entene emba mba abeshelenge 😢 ebs enamsegenalen ❤🙏
የእኔም እህቴ ጠፍታ ቀርታብን አለች ብናስፈልጋት ሁሉ መፍቴ የለም ስሟ ሐብታም አጉማስ ትባላለች ወይም ማመይ ትባላለች እባካችሁ ወገኖች የምታውቋት ሰወች ካላችሁ አፍልጉኝ ወደ 28 አመት ሞላት እባክሺ በህይወት ካለሽ አለሁ በይን እህቶሽ ማንጠግቦሽ አጉማስ እና እነዬ መልካሙ እሱባለው ነን ከእስራኤል ሀገር
የሳሕሉ ጉዳይ አንደ እኔ ወደ እናቱ አገር የከተማው አስተዳደር በግሉ የሚሰራበት ለምሳሊ ትነንሽ ወጣ ያለ የገጠር መድሐኒት ቢት ከገጠር ማሕበሩ ጋር በማመቻቸት የግል መድሐኒት ቤት እና ሕክምና ሊመቻችለት ይገባል እንደ እኔ አመስግናለሁ
ድጋሜ እንድሰረቅ ነውዴ😅 የሚሻለው ጤና ጣቢያ ውስጥ ቢቀጠርና በሙያው ቢሰራ ይሻላል
የላ ኤትራውያን የዝችን ልጅ ወንድም ፈልጉላት ሽታሳዝን
ዮርዳኖስ አይዞሽ ማልቀስ የለብሽም፡፡ እኛ እንደዚህ ሰምተን አንተኛም።በውጭ አገሮች፡ ብዙ የዓረዛና አከባቢ አወላጆች አለን።እናገኛቸዋለን። እንግሊዝ ላሉ ሰዎች ደውየ፡እሱም ድሮ ለሌሎች ደውሎ መልስ እየጠበቀ መሆኑን ነግሮኛል። ኖርወይ ላለ ሰውም እደውላለሁ። በድጋሜ አይዞሽ እንልሻለን።
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ
ሙልዬ yelgenet ጋደኛዬ የኔ ዉዴ ሁሌም ነዉ ማስበሽ የሺዬ የኔ ጀግና እናት endet endasadegeshat atersam መልስ ትሰተሻለች ጋደኛሽ በልዩ ነኝ ካለሽ መልስ ስጭን ❤❤
አንደኛ ነኝ መልካም ሰበት ለሁላቸውም❤❤❤
ሳምሶን የሺጥላ የአባትህ ፎቶ ላይ ቃኘው የሚል ጽሁፍ አለ ቃኘው ማለት አስመራ የሚገኝ ትልቅ የጦር ሰፈር ነው ። የቃኘው ሰዎች በብዛት አዲስአበባ አሉ ከፎቶው ጀርባ ፎቶ ደስታ ፎቶ ምሩጽ ፎቶ ዙላ የመሳሰሉት ማህተም ካለ የቃኘው ሰዎችን ማግኘትና ማናገር ቀላል ነው።
ጸጊዬ ኣንገት ኣንገትሽን እያየሁ ነው ዛሬ ሲያምርብሽ ማህተብሽ
ጥሩ ነው ቀጥሉበት ebs
ከዚህ ታሪክ ተመሳሳይ የአጎቴ ሸምሱ አወል መክታር በአሰሳ ናዝሪት ተይዞ ከሄደ መሞቱም መኖሩም አናቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በአላህ የኢቢኤስ መመዝገቢያ ቁጥር የምታውቁ እርዱኝ እካቹህ😢😢😢😢😢😢
Gash normali egziabhier yerdah
እረ ባካቹ ኢቤስ ቁጥር ኩመንት ላይ ላኩልኝ እኔም ወንድሜን ላፋልግ ዱባይ ነው ያለሁት
የእኔም አጎት ጠፋቶኛል ሰሙ ብርሃኑ ጌቴ ንጋቱ ወይም ያለው ጌቴ ንጋቱ ይባላል የተወለደ ጎጃም ነው የድሮ የደርግ ወታደር ነው የሚሰራበት ቦታ ትግራይ ነበር አንድ ልጅ ወልዶል ይባላል የትግራይ ልጅ ናት ሚሱቱ ለማንኛውም እደዚህ ሚባል ሰው አሳውቁን ልጁም ካለው ብናውቅ
Egzabher Yerdachew Hulachewm
ፕርግርሙ በጣም ደስ ይላል ከመቀሌ የመጡ እናት ማና ክንደያ እሚባሉ ስለ ይልጅ ልጅችው ይጥይቅት ስልክ ብስጥን ጡሩ ነበር እንደሚያገኝት ርግጠኛ ነኝ
Geta yerdachu❤❤❤
Fetari Bslam Yagnagachu
ኧረተዉ ተባበሩኝ እደትነዉ የማገኛቸዉ
እኔምተባበሩኝሙሀመደሰይደተፈረ
Betam yasazinal yihen Tarik kezi befit temesasay Tarik yalat lij awkalew Ina betam yikbdal chirash yeabat sim yelatm be kibebe stehay new yemtiteraw kebad new
የእናቴ ሽምስና የኣባትዋ ስም ሌላ ተመሳሳይ ካለ
ሰላም ኢቢኤሶች
ተፈላጊ ብርሀኑ ጌቴ ንጋቱ ወይም ያለው ጌቴ ንጋቱ ይባላል ከ30አመት ምናምን አመት በፌት በደርግ ግዜ የጠፋብን አጎት አለን ተወልዶ ያደገው አማራ ክልል ጎጃም ነው የሚሰራ ትግራይ ነበር የድሮ የደርግ ወታደር ነበር ይባላል ሚስቱ የትግራይ ልጅ ነች አንድ ልጅም ወልዶል ስባል ሰምተናል እደዚህ ይሚባል ሰው ምታውቁ አሳውቁን ወይም ልጆቹን አሳውቁን
Yordanos enatua ga kememotua befit yet ketema tinor neber?
ልዩነት ምንድነው ከአቅምሽ በላይ ስሆን ለምን የህግ አካል አትጠቀምም እንደዚህ መንዛዛት ውጭ አልወጣም ተናገር አልነጋርም አደኖቆርሽን ስንት ሳምንት ኤጭ
ሚዲያ ላይ ኤጭ የሰፈር አመል አፍን ማረም ያስፈልጋል
Bartu ebs
like 3 nenge
ዛሬየሚገናኝየለምእደ
የሺጥላ እስራኤል ሀገገር ነው ያለ
❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Fetri yerdachuu
😊😊😊😊😊😊😊😊
Sehalu's account #please
Today 1farst❤❤❤
❤❤❤❤❤

ሙልዬ yelgenet ጋደኛዬ የኔ ዉዴ ሁሌም ነዉ ማስበሽ
የሺዬ የኔ ጀግና እናት endet endasadegeshat atersam መል
ስ ትሰተሻለች ጋደኛሽ በልዩ ነኝ ካለሽ መልስ ስጭን ❤❤