Seifu on EBS: አርቲስት አስቴር በዳኔ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገችው ቆይታ ክፍል ሶስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 317

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 лет назад +12

    አስቴርዬ የኔ ቆንጆ ውድድድድ አርግሻለሁ ስራአት ያለሽና መልካም ሴትና እውንተኛና ግልፅ ሰው ነሽ እግዛቤሄር እድሜና ጤና ሰላም ደስታ ከነ ሙሉ ቤተስብሽ ያብዛልሽ

  • @የሸገሯኮረዳ
    @የሸገሯኮረዳ 6 лет назад +50

    ምርጥ ሰው አስቱ እውነት ነው እኛም አረብ ሀገር ያለን ሴቶች ያለ ኢንተርኔት ደማችን አይሰራም ሞባይላች ላይ ተነቅሰናል

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 года назад +7

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስብ በቅንነት

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 4 года назад +3

    አስቱካ ፎንቃዬ በኢትዮጵያዊነቱዋ ማትደራደር ምርጥ የ ኢትዮጵያ ልጅ ። የተንዘላዘለ እድሜ ይስጥሽ !!

  • @worldamazingvideos5167
    @worldamazingvideos5167 6 лет назад +25

    አስቴሬይ እኔ አድናቂሽ ነኝ ተመችቶሽ ኑሪልኝ

  • @HgHg-jx5qe
    @HgHg-jx5qe 6 лет назад

    እደ ኮሜት እምሰጡ ሰወች ስነስራት ይኑራችሁ ምን አጠፍችናነው እምትሳደቡት ልክናት ምንም አልተሳሳተችም አልተሳደበችም ምንም ጥፋት የለባትም ....ዝም ብላችሁ ሰውላይ ፊጥ አትበሉ እንከባበር ..............አስትይ ሳቅሽና ግልፅነትሽ በጣም ተመችቶኛል እህት ከኔቤተሰቦችሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ ......ሰይፊሻ አተንም እናመሰግናለን .

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 6 лет назад +4

    ኣስቴር በጣም ኣስተዋይ እና ጥሩ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ እንዳንቺ ኣይነት ኣርቲስት ያብዛልን

  • @teshalhelen1266
    @teshalhelen1266 6 лет назад

    you are very confident. thank.you defy and aster.

  • @kokobeget3125
    @kokobeget3125 3 года назад

    ምርጥና አሥተዋይ ሠው

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 4 года назад +1

    አስቱ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገርሽን የምትወጂ ወዳድድድ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @classiccell15
    @classiccell15 6 лет назад +12

    የኔ ጎበዝ ስወድሽ

  • @fortunaadem3740
    @fortunaadem3740 4 года назад

    Astuye, I really love and respect you! Keep doing what you always love to do. May God continue to bless you!

    • @mamakonjo7972
      @mamakonjo7972 Год назад

      አስቴርየ ጌታ ይባርክሽ

  • @onelove525
    @onelove525 6 лет назад +54

    ኣስቴርን የምትሳደቡ ለሰራኛ ኣዛኝ ለመምሰል ነው ሲጀመር ኣልተሳደብች ቀና ኣስተሳሰብ ቢኖረን መልካም ነው

    • @jemujami4600
      @jemujami4600 6 лет назад

      one love brgt molkaka nat bsratgna. Mdegwanm lmasawok tflgalchi. Sratgnochi Gn tkkl nat network ylalu

    • @onelove525
      @onelove525 6 лет назад +1

      Jemu jami በሰራተኛ ካደገች ብትናገርስ ምን ችግር ኣለው ቀና የሆነ ኣመለካከት ቢኖረን ምንም ማለት ኣይደለም ኣንዳንድ ሰዎች ለምን ሁሉንም ነገር ተሽቀዳድሞ በመጥፎ ለምን እደሚረዱ ምንም ሊገባኝ ኣልቻለም

    • @icallcus8372
      @icallcus8372 6 лет назад

      one love bamara selashofech des aleh adel

    • @onelove525
      @onelove525 6 лет назад

      Icall Cus በለው ኣንድን ነገር እንደኣረዳድህ ነው ምኑ ላይ ነው በኣማራ ያሾፈቺው ሲጀመር ኣንተ የእውንት ኣማራ ነህ እኔስ ኣማራ ልሁን ኣልሁን በምን ኣረጋገጥኽ/ሽ ወንድሜ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ኢትዮጵያዊ ደሞ ትልቅ ህዝብ ነው እና በደረጃችን እናስብ ጠባብ ኣስተሳሰብ እና ብሄርተኝነት የኛ መገልጫ ኣይደለም ስለዚ ኣንድን ነገር መጀመሪያ በበጎ ጎኑ ለማየት እንሞክር

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад

      one love እኮ ምንም አላጠፋችም የስድብ ሱስ ይዟቸው ነው

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 6 лет назад +14

    ክክክክክ
    እኛም እኮ መዳምን እንዲህ ነው የምንለው ኔት ከሌለ ስራ አንሰራም

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 лет назад

    በጣምምም ነው የምወድሽ አስቱዬ ሴፍሻ እናመሰግናለን ! አስቱ ተከታታይ የቲቪ ድራማላይ ባይሽ ደስስ ይለኛል!

  • @humble305
    @humble305 5 лет назад

    I like this woman she so confident

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew9761 6 лет назад +8

    ለኔ አንደኛ ናት። ምርጥ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 года назад

    ብርቅ ብቻ የውነት ብርቅ ነሽ♥♥♥♥✔✔✔

  • @መሳቄንወደድኩት
    @መሳቄንወደድኩት 6 лет назад +28

    ሰራተኛይቱ እውነቱዋን ነው እኛ ስራተኞች ኔቶርክ ክሌለበት አንሰራም

    • @muderahmed6200
      @muderahmed6200 6 лет назад +1

      ጀላሰ

    • @yoniberu7556
      @yoniberu7556 4 года назад

      @@muderahmed6200 ኘጸኸኸከጠከኸሠኸ ከሆነ ኸከgjhhyg5

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 6 лет назад +2

    ክብር ይገባሽ ዬኔ ውድ 😘😘😘😘❤️

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 лет назад +7

    ምን ያሳድባችሁአል ያለበት አጉላላበት አሉ
    በዚህ ንግግሯ ሰራተኞችን አንናቅ አያውቁም አንበል ነው መልእክቷ።
    አስቱየ ቀጥይበት

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад +1

      ሐና ሐና ተባረኪ መልካም አይምሮ ያለው በመልካም ይረዳል

  • @ሪችማርሪች
    @ሪችማርሪች 4 года назад

    አስቴርየ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @mysamabdikariim5855
    @mysamabdikariim5855 6 лет назад +1

    ያራዳ ልጅ በጣም ነው ደስ የምትኝ አስቴር ይመችሽ

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 лет назад +25

    ሰራተኛዋ ተመቸችኝ
    እኔየምለው ለምን ትሳደባላቹ
    ያለስድብ ምንም አታቁም
    ሴፍሽ ዘና አረከን
    እናመሰግንሀለን

  • @salamgenzebe3731
    @salamgenzebe3731 6 лет назад

    አስቴር ተባረኪይ አንቺዬ ከራስሽ ክብር ይልቅ ለሰራተኛ ይኑርሽ ለም ብትይኝ ቤትሽ ቢፈተሽ ስንት አጀብ የሚያስብል ( ጉድ የሚያስብል ነገሮች ይገኛሉ ) ትንሽ ከፍ ያላችሁ ታናሾቻችሁን ስትንቁ አይጣል ለማንኛውም አይምሮሽን አሰሪው አትነሺ ከፍ ብለሽ ተገኝ ደግሞ አንቺም ሰራተኛ እንደሆንሽ አትዘንጊ ሰራተኞች ናቸው ብለሽ የምትንቂያቸው ናቸው ከፍ ያደረጉሽ አንድ ነገር ልበልሽ እና ልጨርስ ጋደኛሽ ዶ/ር አብይ አህመድ እንደተናገሩት የሁሉም መነሻ ዝቅታ ነው የከፍታም መድረሻውም ዝቅታ ነው አወቅሽ ሲሉሽ መፅሐፍ አትጠቢ የእናንተ አፍ ነው የስደት ብትር ያስገረፈን ተመስገን በለ በቓንቓችሁ የሚያወሩ አጋሽ ወገን በማግኘታችሁ።
    ሰይፉ እራስህ ስንቴ ነው ሰራተና ስታማርር የሰማሁት የቤትህን ስራ እራስህ ችለህ ከሚስትህ ጋር አትሰሩም ደሀ ላይ ጣታችሁን ትቀስራላችሁ ወደ ራሳችሁ ተመለሱ አርቲስቶች ዝም ብላችሁ አፋችሁ እንዳመጣላችሁ አትልቀቁት
    ሰው በተፈጥሮ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ነፃነት አለው እናንተ ምድራዊ ሀብት አለን ብላች በፈጥሮ የተሰጠውን ነፃነት ለመግፈፍ አትሩጡ።

  • @helanberhane3282
    @helanberhane3282 6 лет назад

    የኔ ማሬ ሰውድሽ እካ እድሜ ጤና ይስጠሺ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስሺ

  • @iselamselam3999
    @iselamselam3999 5 лет назад

    ውይ አስቱየ ድብሮኝ ነበር ስይፍሻ እነመስግናለን አስቱየ በርቼ ተምሳሌት ትሆኛለሽ

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 лет назад

    አስቲዬ በጣም ነው የሚወድሽ በተለይ የጀበር ጥላ ፊልም መቼም አረሳውም😃😃😃❤️

  • @ሰሙነኝከታታዋ
    @ሰሙነኝከታታዋ 6 лет назад +14

    ደግ አረገችሽ

  • @emogmmo781
    @emogmmo781 6 лет назад +6

    ምን ያሳድባቹዋል ግን ሰይፊሻ ስወድህ እኮ

  • @Aby-vm1gc
    @Aby-vm1gc 6 лет назад +6

    ቆይ ግን ሚንድነው ሚያንጨረጭራቹ እውነት እኮ የተነገረችው (she is smart love you Astuka

  • @nsjasbah7263
    @nsjasbah7263 5 лет назад

    አሰቱ ዉድድድ ነዉ የማደርግሸ ጌታ ይባርከሽ በርቼ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 5 лет назад

    የእውነት አስቴር በዳኔ በጣም ተመቸሽኝ የእኔ ፍልቅልቅ

  • @ridatassew1292
    @ridatassew1292 6 лет назад

    Really , I like this woman.

  • @በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ
    @በልጄልጠራእዮቤ-ለ9ወ 6 лет назад +17

    ኮሜንታተሮች እባካቹህ አትሳደቡ እውነቷን ነው እየተናገረች ያለችው ደግሞ ከመሳደብ ምንም አይገኝም ምክር ማስቀመጥ እንጂ

  • @مسراتالعلوي
    @مسراتالعلوي 4 года назад

    ወይ አስትዬ ስላምሽ ይብዛልኝ

  • @ናሆምየአርሴማልጅነኝ
    @ናሆምየአርሴማልጅነኝ 6 лет назад +33

    ሰገጤዎች አትጫጩ ልክ ናት

    • @biruklemma7729
      @biruklemma7729 4 года назад

      Nahom pls subscribe meruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +21

    ቆይ ሀበሻ ስንባል የስድብ መርፌ ተወጉ እንዴ ሁሉም ቦታ ተሳዳቢ ብቻ

    • @sablatadese3733
      @sablatadese3733 6 лет назад

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu 😃😃😃😃😃😄😄😄😄

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu ሳይሆን አይቀርም

    • @zenebechmohammad4840
      @zenebechmohammad4840 6 лет назад

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu
      ምን አይነት ዘመን ነው

  • @ወሎዩቶብ-በ6ሐ
    @ወሎዩቶብ-በ6ሐ 6 лет назад +10

    ምን ያንጫጫችሃል ወሬኞች እረቦች ስንት ይሏችሃል እውነት ነው የተናገረችው መብቷ ነው ደግሞ ሀገሯን ወዳድ መሆኗን አዘንጉ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад +34

    #ምነው ሸቀላዎች ተንጫራጫራችሁ እውነት ነው የተነገራችው #እኛም መደም ቤት ኔት ከሌለ የፈሰሳ ውሃ አነነሰም።

    • @bintsemu8941
      @bintsemu8941 6 лет назад

      የዩትዩብ አክስትነኝ @Tekkel neshi habesha ye sedeb sus Alebet

    • @halemaali999
      @halemaali999 6 лет назад

      ምን ትመስያለሽ ከምር ማስጠሎ አለማፈርሽ ሰራተኛ ከርፋፋ ስታስጠይ

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 года назад

    Gen artistwa seyfu bebet seratngna mekilja aydalnm eshi woringna hula yhonshi beri gurngna

  • @zahrawelo2801
    @zahrawelo2801 4 года назад

    Yes!!!!👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @ابوحسنالثبيتي
    @ابوحسنالثبيتي 4 года назад

    አስቴየ እናቶችን ያኑርልን ስላልሽ ይመችሽ

  • @rumishshiferaw4101
    @rumishshiferaw4101 4 года назад

    good job

  • @የእናቷልጅነኝ
    @የእናቷልጅነኝ 6 лет назад +1

    ወይ ጉድ ኢንተርኔት በሳቅ ልክ ነሽ እኛም የለ Wi fi አንሰራም

  • @yaienayaienayaienayaiena5175
    @yaienayaienayaienayaiena5175 6 лет назад

    WOW seymachye! Slseratengawa setawre . Ye gezoyen film astweshegn.

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 4 года назад

    አስቴር ምነካሽ ሰራተኛሽ እኮ ልክ ናት። አንቺ ልክሽን የሚሰጥሽ ከጎንሽ ይዘሽ። ሰራተኛሽን ማን ልኳን ይስጣት።

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 6 лет назад +3

    እውነት ነው ሀገርሽ ላይ ሁሉም ነገር ተስማምቶሽ ኖሮሽ የምትኖሪ ከሆነ የሰው ሀገር ምን ይሰራል እና ደግሞ ልክ ነሽ ያለ ኔትማናችንም አንሰራም ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያለ ነው ኔት ሁለንተናችን ነው

  • @yeduhabesha
    @yeduhabesha 6 лет назад +10

    ይሄን ጉራችንን አይቶ ነው የማያልፍልን እኮ ጉራ ብቻ

    • @biruklemma7729
      @biruklemma7729 4 года назад

      Hasset plss subscribe meruclips.net/channel/UCOXOvRUMbkEbSkS6tdm0kPg

  • @lovelifelovelife865
    @lovelifelovelife865 6 лет назад +4

    She's tell the truth

  • @ewenityashanifal8860
    @ewenityashanifal8860 4 года назад

    Ya afereka ya alime wareke nishe kasibeshewe bilaye yesakaleshe

  • @mrphone509
    @mrphone509 4 года назад

    የኔውድ ማሚ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 4 года назад

    ምርጥ ሴት ዘመናው ሴት አንበሳ ናት

  • @yasminward5954
    @yasminward5954 6 лет назад

    ምርጥ አርቲስት አድናቂሽ ነኝ አስቱካ

  • @rohamagodislovejon4865
    @rohamagodislovejon4865 6 лет назад

    Sefu birtukan midhagsan akirbilen plz plz pla sefisha siwodek

  • @tsgitesfaya8306
    @tsgitesfaya8306 6 лет назад

    ወይ ስወዳት

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 6 лет назад +9

    እረ በጣም ትገርሚያለሽ?
    አች ማነሽ በሰራተኛ ሙድ የምትዥው
    ከፍ ብሎ ዝቅ ማለት አለ
    ይህን አትርሽ!

    • @senayitdiriba1673
      @senayitdiriba1673 5 лет назад +1

      ወይ አበሻ አሁን ምን ከፍና ዝቅ የሚያስወራ ነገር አለ እሷ በህይወቷ የገጠማትን ገጠመኝ ማውራት ትችላለች

    • @አማማኢትዮጵያ
      @አማማኢትዮጵያ 4 года назад

      አይ ትንሽ ሰው ትንሽ ነው በትክክል ነው የተናገረችው ያለውን ነው ያለችው ምን ከፍ ዝቅ ምን አመጣው ሆሆሆ

  • @mekonnenhaile4484
    @mekonnenhaile4484 6 лет назад

    Waw betam liyu set nesh berchi

  • @nevergiveupnevergiveup2461
    @nevergiveupnevergiveup2461 6 лет назад

    አስቴር እየ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ

  • @تركيهالجعيد
    @تركيهالجعيد 5 лет назад

    ache dadabe afaire beye

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 4 года назад +1

    አስቱ የኔ ማር

  • @ውለታህብዙነው
    @ውለታህብዙነው 6 лет назад +11

    ልክናት አትሳደቡ የመስላትን ታውራ...

    • @athnibisri2038
      @athnibisri2038 6 лет назад

      ውለታህ ብዙነው egezabeher yesetesh endat balegul bakesh ye Ethiopia lij wey gud

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 6 лет назад +1

      Athni leya በጣም ባለግን እሷ ክፉ ነገር አልተናገረች ግን ስድባቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @adamia3883
    @adamia3883 6 лет назад

    Astuy u are so Lovely.

  • @muludiriba145
    @muludiriba145 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 4 года назад +1

    አስቴር ዘ አራዳ✌ ድምፃቸውን👋 ተክነሽዋል ቀልድሽ አሪፍ ነው 👉

  • @ብርቱካንበየነ-ከ3ገ
    @ብርቱካንበየነ-ከ3ገ 6 лет назад +1

    ወይ ደስ ስትል በማርያም

  • @fufayoutube7318
    @fufayoutube7318 6 лет назад +4

    ማር ነገር

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    አስቱካ ኔቶርክ እኛ እራሱ አረብ ሀገር ያለነው አንድ ቀን ኔቶርክ ከሌለ መነጫነጭ ነው ስራችን እውነቶን ነው ያለችሽ ኔቶርክ የሌለበት በምን ልትደበር ነው

  • @matiyenatulije4400
    @matiyenatulije4400 5 лет назад

    Yachi amaregna satchyi yesew amaregna mude tizhialesh yhon ddam

  • @Love-uw9kw
    @Love-uw9kw 6 лет назад

    እስከመጨርሻው አየሁት ምንም ቁም ነገር የለውም ጊዜ ማቃጠሌ ቆጨኝ

  • @ሰላምየፍቅርሰው
    @ሰላምየፍቅርሰው 4 года назад

    ጀግናዬ ውዷ አዲስ አበቤ

  • @tenaaddisse9981
    @tenaaddisse9981 6 лет назад

    anch wuha dah layen metrkhuu men albet agechech bidfach damo lagarenew meti new

  • @mahilove886
    @mahilove886 6 лет назад

    Ewneta newa mn temslalech

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 года назад

    ይችን ስወዳት

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 6 лет назад

    ስወድሽ፡

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 6 лет назад +3

    አስቴር አሁንተሳስተሻል ቢያስ አጋዠማለት ነበረብሽ በዛላይ በንግግሯ መቀለድሽ ገረመኝ የምር

  • @MP-lu8mh
    @MP-lu8mh 4 года назад +1

    እቺ ሴትዮ 29 ነው እድሜ ብላ እርፍ። 😂
    እውጅጅጅጅጅ ሚጣየ። 👶👶👶

  • @asdeasde2285
    @asdeasde2285 5 лет назад

    Saratanya Ati Bayii Achiimi Saratanya Neshii Asaxallita Neshii

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 4 года назад

    አስቴር በዳኔ ቆራጡዋ ጀግና ኢትዮጵያ ስመጣ አንችን የልጌ የጀግነት መዳልያ እንደምሸልምሽ ምንም ጥርጥር የለኝም!!!

  • @mekdastasfaye6706
    @mekdastasfaye6706 6 лет назад

    ጎበዠ ጀግና ነሺ

  • @makelast6297
    @makelast6297 2 года назад

    በረከት ስምኦን ቂጥሽን አፍሽን እምስሽ ስለ በዳሽ አበዳድ እንዴት እንደ ሚጫወቱብሽ ለብር ብለሽ እስቲ ማብራሪያ ስጭኝ ? ክንፈ የሜቴኩ ሲበዳሽ የነበረው አፍሽ ላይ ሲረጭ ስለ ነበረው ሙሉ እናውቃለን ።

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 года назад

    Anete seifu lemene ytedfrechewen lege atakerebebe

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ

    አዋእኛሰራተኛወችከለለአውአሠራም
    ምክንያትካላችሁ
    1ቴሌቪጂንአታሣዩን
    2ከሰውጋርዘናማለትእፈልጋለንእናሙዲአትያዥብንበዛላይትንቁንአላችሁሠውአንመሥላችሁ
    ሲቀጥልሀበሻአሠሪወችጎረቤትሲመጣወይኔሲጥምሰራቸኛሽጎበዝናትካለችአታቅምእኔነኝየሠራሁትትላላችሁአጠርሣረግልሽነውእጂይቀጥላል

  • @memitube127
    @memitube127 6 лет назад

    አንች አሁን የተማርሽ ነሽ ማለት ነው ስለ ቤት ሰራተኝ በደንብ ብታቅ ኖሮ እዲ ባልቀለድሽ ነበር በነገራችላ እናንተ ተማርን እውቀት አለን የምትሉ ሰውችባጠቃላይ ችግር አለባችሁ ምክንያቱም እራሳችሁን ከፊ ማርግ ነው ስራችሁ

  • @btahmbethem3498
    @btahmbethem3498 4 года назад

    አስቱ ስወድሽ

  • @semretaddis2460
    @semretaddis2460 4 года назад

    Enen lekeshi anchi kereshi

  • @aammaamm5314
    @aammaamm5314 6 лет назад +6

    ባንቺ ቤት በሰራተኛ ማሽማጠጥሽ ነው ከማን አብራክ የወጡ መሰለሽ በእጥፍ የሚበልጡሽ በእውቀትም በገንዘብም ብዝዎች አሉ ግን ለሰራተኛ የላቸው አመለካከት ካንቺ የተለየ ነው በዛም ይበልጡሻል ያጎርፍ ሰይፉም ካንቺ አይሻልም ዝምብሎ ያገጣል

  • @hananahanana8823
    @hananahanana8823 4 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💯

  • @appleh9839
    @appleh9839 6 лет назад +1

    Betam new madenkishe Aster
    Yenigiger chilota aleshe

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    ታዳ ከቤተሰብ ተለይታ ከኔትወርክም ትራቅልሽ ያቺ ቤት ልትፎግጥ ዝቃጭ ነሽ ሀብታም ሆነሽ ድሀ መናቅሽ ነሽ ጵንጥጥ ጨምላቃ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 лет назад

    ቆይ ስለሰራታኛዋ ትታዋራነው የመጣችው

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    ቆራልዮ ሰራተኛ ላንች ስበዛብሽ ነው እውነቷን ነው እንኳን እናንተ ሀበሻ ቤት አረብ ሀገርም ዋይፋይ ከተበላሸ አንሰራም አሰሩ እንላለን

  • @nadhiisinboo9483
    @nadhiisinboo9483 5 лет назад

    Seifu asatirilati

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 6 лет назад +1

    Zemuye 😍

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    😘😘😘😘😘😘አሥቱ😘😘😘

    • @zinetzinet7111
      @zinetzinet7111 6 лет назад

      ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚስጥር ነው ባች ቤት አሁመቀለድሽ.ነው.ዚፍጥ

    • @emaanasafa6368
      @emaanasafa6368 6 лет назад

      ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ሚስጥር ነው አመዳም ዝፍቅ መቀለድሽ ነው

  • @sirgutamera5966
    @sirgutamera5966 6 лет назад

    ኢትዮጵያ WiFi የለም??

  • @salamsalami368
    @salamsalami368 6 лет назад

    ግነ የሚገርመው ነገር የምያስቆጤ ነገር ምን ተነገረቸ እውነቱን የሚናገረው ሰው ሀበሻ መቼ ይወዳል እዝም አረብ ሀገር ኤንተርኔት ዬለም ብለው ከሥራ የሚወጡ አሉ ምን አድስ ነገር ተናገረች እስት

  • @asiethiohagos
    @asiethiohagos 4 года назад

    ለድምፅ ቀረፃ ተማሩበት ይጠቅማችሃል ለማትችሉትruclips.net/video/VWkpF_7VA_0/видео.html

  • @misraksabure8272
    @misraksabure8272 4 года назад

    Echin entrview tadrgalh echy astelita wey atamre wey atafre stastela dbari

  • @salammolgeeta8744
    @salammolgeeta8744 6 лет назад +4

    እና ምን አጠፋች መብቶች ነው ሰራተኛ ሰው አደለችም