“መንግስት አይደላችሁም”| አብይን ያሰጡት መድረኮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @reyot
    Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
    Please support Reyot Media:
    Go Fund Me: gofund.me/afe7b8cb
    Donate on our website: www.reyot.media
    You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
    Twitter: @reyotmedia
    Facebook: @ReyotMedia
    TikTok: @reyotofficial
    Instagram/Threads: reyot_media
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 26

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +7

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +4

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 Месяц назад +6

    እኔ ያልገባኝ አሜሪካና መንግስት ተብዬ የሾሙት ለምን ሆነና ነው ማእቀብ የሚያደርጉት? በጋራ ተቀናጅተው እየሰሩ ? ሲሾሙት ይሄን ሊፈጽም ነው? አልጮህንም ለማለት ያክል እንጂ?

  • @etheth5034
    @etheth5034 Месяц назад +3

    ሰላም ሰላም ቴዲኢዎች ❤

  • @ETH1966
    @ETH1966 Месяц назад +3

    I am so happy that you got rid off that boring and monotonous introductory ad/plea from your program.
    I like your new introduction much better. Keep it up!

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 Месяц назад +10

    እንደሌሎቹ ህወሃት እና ኦሌፍ ፋኖ 50 አመት አይፈጅበትም!! ድል ለፋኖ ውድቀት ለአብይ መንግስት!!!

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz Месяц назад +1

    Tnx tedy

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 Месяц назад +3

    Tnx tedy🙏🖐

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s Месяц назад +1

    አብይአህመድመንግስትአይደለምየተዋጣለትደላላነውአብይአህመድየአፍሪካጥላትነውፈጣሪያንሳልንድልለፋኖድልለተገፋውየኢትዮጵያህዝብ

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete Месяц назад

    ❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c Месяц назад +3

    ቴዲ ፀጋየ፣ በጌታቸው ረዳ ላይ ጥልቅና ሰፊ የሰካራምነት አልኮሊሰት የመሆን ክስ አለ። አጣርት ርእስ ብታደርገው ትልቅ ሰርቪሰ ነው።

    • @danieldesalegn7045
      @danieldesalegn7045 Месяц назад

      Isn’t hanging out with cool girls over drinks a personal choice? 😂 Why are you trying to delve into Gech’s personal life? And if you are really into others’ personal lives, why don’t you discuss Wedi Werede’s unethical behavior towards women, where he forced many, including young fighters?

  • @solomon7899
    @solomon7899 Месяц назад

    a Republican Senator can't be a chairman of the senate intelegence comitee

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s Месяц назад

    አብይአህመድሰውአትግደልካልከውአሸባሪነህይላሀልትግሬከሆነጁንታአማራከሆነነፍጠኛፋኖኦሮሞከሆነኦነግሽኔትባላለህለዝህሁሉነገርህግየለምአብይአህመድህዝቡንጨፍጭፎብቻውንሊኖርነው?

  • @tilahuntekale4802
    @tilahuntekale4802 Месяц назад

    7 አመት ሙሉ ከ6ኪሎ ሣትወጣ ሰለ ሀገር ትንታኔ ትሰጣለህ

  • @bisratteshome1164
    @bisratteshome1164 Месяц назад +1

    አብይ ለአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅም ገና ሥጋት አልሆነም እያላችሁ ነውንዴ? እኔ አይመሥለኝም፡፡ ከሶማሌ ላንድ ጋር የፈጠረው ግንኙነት፣ በዚህ ምክንያት የተፈጠረው የአልሸባብ ማንሠራራት፣ በአፍሪካ ቀንድ ሊፈጥር የሚችለው ቀውሥ ትንሽ ሥጋት አይመሥለኝም፡፡

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Месяц назад

    RSF are UAE 🇦🇪 mercenaries and Ethiopia 🇪🇹 is under Dubai ruler. UAE transported Ethiopia’ chemical weapons past few weeks.Abiy kills his people chemical weapons and sent Sudan 🇸🇩

  • @user-ym5fy4ob8s
    @user-ym5fy4ob8s Месяц назад

    አብይአህመድእራሱአልሸባብነው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад

    ፋኖን ትደግፋላችሑ በማለት በመንግሥትም ትዕዛዝ ቢሖን መጠየቅም አይቻልም በዲሞክራሢም በሠለጠነም አሠራር፤ ሊገደሉበት የሚያሥችል ምክንያትም የለም። መግደል የጭራቅ ደደብ ወመኔ ፈሪ ቅዘናም ዕርምጃ ነው። በአለምም ሕግ ፊት ያሥቀርባል ያሥቀጣል። አበይና ግብረአበሮቹ ለቦታው ብቁ አደሉም አይመጥኑም የምንለውም ለዚሕ ነው። አንድም ድርጊታቸው በምሑራንና በጤነኞች ዜጎች ድጋፍ የሚያሠጥ አደለም። በጥቅም የተሣሠሩት ብቻ ናቸው ያሥቀጠሏቸው። ክብረቢሥ ፈሪ ሑሉ።
    መኖር ብትጀምሩ ሞትን አታነግሡም ነበር።
    ሠይጣኖች ጂኒ የሚባሉ ኢትዮጵያ ላይ ነግሠዋል ፤ ለነሡ አሽከር መሖን የፈለገ ወደመቃብሩ ይወርዳል። ዕመኑኝ ፈጣሪ ከፍጥረታቱ ከፋኖ ልጆቹ ጋር ነው።
    በየክልሉ የሐላፊነት ቦታ የያዛችሑና ይሔንን የደደቦች ሥብሥብ መንግሥት ነው ብላችሑ ወታደሮች በመላክ የምታግዙ ወየውላችሑ፤ፋኖ ቢምራችሑ ዕኛ ኢትዮጶያውያን መድረሻ ያሣጣችሑን አንለቃችሑም የገባችሑበት ገብተን አፈር ነው የምናሥበላችሑ። ወደመጣችሑበት ነው የምንሸኛችሑምም። ኢትዮጵያዊ አደለንም ወገኖቻችሑ አደለንም ብላችሑ ሥለሖነ ጥቃቱን የምታጠናክሩት፤ የግሣፄው አፀፋ ግን የመረረ ነው የሚሖነው። ዳግም የኢትዮጵያን መሬት ዕንዳትረግጡም ይደረጋል። ሕዝብ ዓደናግጦ አብረክርኮና ገሎ ጤነኛ ዜጋ ማፍራት አይቻልም። ዕንዳሣበዳችሑን የዕብድም ዕርምጃ ይወሠድባችሗል። ዛሬ የጦርመሣሪያ ታጥቀናልን ብላችሑ አደል የዋሑን ያልደረሠባችሑን ያለ ወንጀሉ ያለ ክሥና ፍርድ የምትገሉት? አፀፋውም የተመሣሣይ ይሖናል። ምድረ ገገማ ደደብ አረመኔ ሑሉ።
    የጠፋ ሕይወት አይተካም። በይቅርታም ሖነ በድርደር አይመለሥም። ዕዚሕ ደረጃ ከመድረሡ በፊት ነው መታቀብ መጠንቀቅ መከባበር የሚያሥፈልገው። ከብልግናም ጋር ሖነ ከነፃ አውጪ ድርጅቶች ጋር ከሑን በሕዋላ ድርድር ማድረግ ዜጎቻችንን አፍሪካውያንን ሕይወታችንን መናቅ ነው።

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 Месяц назад

    ❤❤❤❤