የጥርስ መቦርቦር ወይንም ቀዝቃዛ ነገሮቸን ሲወሰድ መጠዝጠዝ ጥርስ ማጸዳት እና መፍትሄው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 43

  • @zaharanegash4239
    @zaharanegash4239 3 года назад +12

    ስለጥርስ ማውራት ድክም ብሎኛል አንድ አስነቀልኩኝ ኢህው በቅርብ በየሁለት ወሩ ማስነቅል ሆኖዋል ጥርሶዎቼ አለቁ ግን አንድ ማይገባኝና በየሄድኩበት ህክምና ዶክተሮዎቹ ስጠይቃቸው ምንም በቂ ያልሆነ መልስ ነው ሚሰጡኝ እኔ ጣፋጭ ሚባል ነገር አልወድም ሁላ ግን ጥርሴ ለምን እንደሚቦረቦርና እንደሚሰባበርና ወደ መነቀል ሚደርሰው ለምን እንደሆነ ጨርሶ አልገባኝም እስካሁን ዶክተሮዎች ለኔ መፍትሄ ማግኘት አልቻሉም መፍትሄ አላህ ነው ዱአ አፍርጉልኝ ተሰቃየሁ😭

    • @merymery382
      @merymery382 3 года назад +1

      እኔም እዳች ነኝ 5 አስወልቃለሁ ደከመኝ 💔😭

    • @alemkasahun1766
      @alemkasahun1766 Год назад

      አይዞኝ ውደ

    • @እሙሙሀመድአብዱሮህማን
      @እሙሙሀመድአብዱሮህማን Год назад +1

      እኔም እዳችነኝ የፊት ጥርሴ ብቻነዉ የቀርኝ እሱም ጀምሮል😢😢😢

    • @ሀይሚይዝናቤየ
      @ሀይሚይዝናቤየ 11 месяцев назад

      እኔ 2አስነቀልኩ 2አስሞላሁ የተሞላው መልሶ ያመኝን ሌላው ደግሞ ተቦርርቡሮ አለቀ ስደት ሁኖ ጥርስ በሽታ በጣም ከባድ ነው እኔ ስርርችየ ሀኪቤት ደከመኝ አሁንስ 😥😥😥

    • @አስማስደትኝ
      @አስማስደትኝ 4 месяца назад

      የኔየብቺዉነው 😢😢

  • @blackman4581
    @blackman4581 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል

  • @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ
    @ሀገሬናፍቀኝSከስልጤ 3 года назад +2

    እኔ ጠፈጭ ነገር በልቼ አለቅም ረመደን ለይ ፍጡር ሰአት ብቻ ተምር እባለለው አገጠሚ ረሱ ጠፈጭ ነገርና ቀዝቃዛ ነገር ስበላ የመኛል ጥርሴ ይደናዝዛል ከወራት በፊት በግራ በኩል አንዱ ጥርሴ ምንም የህመም ስሜት ሰየሰየኝ ግማሹ ተነቀላ ከዘ በሀለ ብዙም አየመእም

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 4 дня назад

    ኡፍ ጥርስ የሚባል ባይኖር ነው የሚያሥበልኝ ሁሉም ማለት ይቻላል ተቦርቡሮል ባፀዳም ባለፀዳም ይቦረቦራል ተሰቃየው

  • @NeTsl-r1w
    @NeTsl-r1w Год назад +1

    ውይይይይይ እፍፍፍፍፍ ስለጥርስ ተውኝ😢😢😢😢

  • @kagnewEshetu
    @kagnewEshetu 4 месяца назад

    ሠላም ጥያቄ ጥርሴን ካመመኝ ስድስት። ወሬ ነው ህክምና ስሄድ መዳኒት ሰተው ከማዳን ይልቅ ተነቀለው ነው የሚያሰቀድሙት ከለሩንና ሳይበሰብስ መፍቴውን ንገሩኝ 🌸🌹🌺

  • @HanaHana-z4w
    @HanaHana-z4w 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 Год назад +3

    እባካችሁ ዶክተሮች እረ የጥረሰ በሺታ ሰውን ያሳብዳል መብላት መጠጣት አልቻልኩም እድሁም መተኛት መሰራትም አልቻልኩም ያለሁት ሰደት ላይ የመዳም ልጆችም ጥረሴም አድላይ ሊያሳብድኝ ነው ምንይሻላል ግን ጥረሴ አልተቦረቦረም በቀኝ ጎኔ ሁሉንም ያመኛል😭😭😭😭

    • @kahsayemaryamlij199
      @kahsayemaryamlij199 Год назад +2

      እኔም እንደዛ ነኝ እፍፍፍፍ ስደት የት እንሂድ እህቴ 😭😭😭

    • @6s8f7d
      @6s8f7d Год назад

      Teres gedata meberebor yebetem enan sayeborebero layu nech hono westu gen teborebero yehonal yen edeza hon yakal

    • @mariammol2440
      @mariammol2440 21 день назад

      ምን መፍትሄ አገኝሺ እባክሽን ንገሪኝ

  • @GirumSh
    @GirumSh Год назад

    ለተረቦረውመፍትሔውምንድነውበተለይለህፃናት

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +2

    ድድ መነቀስስ ችግር አለዉ?

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 3 года назад

    Very Good program

  • @RabbirraGosa-t8v
    @RabbirraGosa-t8v 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @berhanuliranso7732
    @berhanuliranso7732 2 года назад

    ቀዝቃዛ ስጠጣ በጣም ይጠዘጥዛል,መብተሁስ ምን ይሁን።መልስ ስለምትመልሱልኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @mohamedmoganed6788
    @mohamedmoganed6788 Год назад

    ስንት ስልክ ጥራችሁ

  • @bezaadugna3624
    @bezaadugna3624 9 месяцев назад

    አረ ስር እክምና ላይ ነኝ ግን በጣም አሞኛ መፍትሄ ካለ

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc Год назад +1

    እረ እኔልሞትነው ብታከምም አልተወኝ ቀዝቃዛም አያስነካኝ ቀዝቃዛ ቦታም ያሣመኛል

  • @benthassentube6525
    @benthassentube6525 2 года назад

    ስልክ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 года назад

    እባክህ ብትገልፅልኝ የጥርስ ሕመም ከልብ ጋር ይገናኛል አመስግናለሁ

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቐ2ቨ

    ቁጥር

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 3 года назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ጥርሴ የቀኜ ናየግራ ተቦርብሮል አዱከላይ አንዱ ከታች ግን እመገብበታለው ብዙም ጥዝጣዜየለውም እና ካላመመኝ ባላስነቅለው ችግርየለውም

    • @haymanotteka4677
      @haymanotteka4677 2 года назад +1

      Awo chiger alew enemy endanchi neberku gen bekoye kuter yededeshi sega yabetal yekoselale lelela enfcthion yagaletal takemiw

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 6 месяцев назад +1

      እህት ቷሎ አሶጭው ወይ ቶሎ አስሞሊው አለበለዚያ ሁሉንም ጥርስሽን ይጎዳል የእኔ እንዳቺ ነበር ግን በሰአቱ ሳልታከም ዛሬ ላይ ዋጋ እያሰከፈለኝ ነው

  • @jameeluae6685
    @jameeluae6685 2 года назад +1

    ኧረመፍትሄካለውንገሩኝልሞትነው😢

  • @ErsidoBeyamo
    @ErsidoBeyamo Год назад

    May teeth very peynie

  • @mebamathewos5809
    @mebamathewos5809 3 года назад

    👌👌👍

  • @hiwihiwi8550
    @hiwihiwi8550 3 года назад

    ሰላም ዶክተር

  • @sanialamnashrah814
    @sanialamnashrah814 2 года назад +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን እባካቹ

  • @kumesabedada4507
    @kumesabedada4507 3 года назад

    ልሞት ነው ዶክተር መዳኒትም አላዳነውም

  • @SebelDejena
    @SebelDejena 8 месяцев назад

    የምን ብርድ ብቻ አልቻላቹም ባካቹ መደንዘዙስ ማለቴ የሚሠቀጥጠውስ ስንበላበት ውሃ የሚሆነው

  • @መቅዲየማርያምልጂ-ደ2ቀ
    @መቅዲየማርያምልጂ-ደ2ቀ 2 года назад +1

    ውይይይ ስለጥርስ ተውኝ በስደት ልሞትነው ከላይ በኩል መጨረሻላይ እየተሸራረፈ ሄዴ አሁን ደግሞ ከታች በኩል አንዱ ትንሽ ተሸርፎ በጣም ያመኛል በተለይ ሾሮየን ትናንት አስወጣሁ አሁን ትንሽ ተሽሎኛል ጣፋጪነገር ተምር እመገባለሁ አሁን ምንማድረግአለብኝ ዶክተር ቀዝቃዛ ውሀ ስጠጣ ይጠዘጥዘኛል በጣም ለዚሕ መፍትሄ

  • @ንኢማርያምመስርተኩሉአለም

    እር አኡ ልብድ ነው እንዴት ልትኝ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 3 года назад +1

    ሴቶዶክተር አላቅም ይቅርታ ድምፅሽ በደንብ አይሰማም

  • @fedilahabshawit165
    @fedilahabshawit165 2 года назад

    እረ ሰልካቹ