Ebs special, Meskel celebration in Adigrat part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 602

  • @user-sp3be6vf7j
    @user-sp3be6vf7j 8 лет назад +27

    በጣም በጣም ደስ ይለል የአገራችን ባህል በጣም ትልቅ ሆኖ የተሰማኝ ደሞ በስመአም ብሎ መቅመስ በጣም ደስ ይላል

  • @loveall7628
    @loveall7628 8 лет назад +12

    በጣም ነው ደስ የሚል ባህላችን በጣም ነው የሚያምረው ኢ/ያዊ መሆን በራሱ ኩራት ክብር ነው እናመሰግናችዋለን

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Год назад

      ግቢዉ፣የሆነ፣ወደሆአላ፣መለሰኝ፣የተወለድኩበተን፣አገር፣ይመስላል፣አገራችን፣እምየ፣ኢትዎብያ፣ሽ፣አመት፣ኑሪልን፣አች፣ልዩ፣ነሽ

  • @user-wo6nv4qb4n
    @user-wo6nv4qb4n 8 лет назад +72

    ደስ ስትሉ በተለይ ትጂ አቤት ስውድሽ ከሁሉም ጋሀ ተመሳስለሽ ትኖሪያለሽ የእኔ ሙያተኛ

    • @yeshimengesha4091
      @yeshimengesha4091 8 лет назад +1

      ميسراك اباي u

    • @HA-xn1sg
      @HA-xn1sg 7 лет назад

      ميسراك اباي samdo

    • @user-ff8xm9xf2k
      @user-ff8xm9xf2k 7 лет назад +1

      ميسراك اباي በጣም ጎበዝ ናት የኔ ቅመም ስውዳት

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 6 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል አያቴን ነው እንዳስታውሳት ያረጋችውኝ በእግዚአብሔር ስም የሚባረክ ሁሉ በርከት አለው ከምንም በበለጠ የእግዚአብሔር ስም ማስቀደማችው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን ምራቄንም መዋጤን አልደብቅም

  • @user-qu9oi4ir5b
    @user-qu9oi4ir5b 8 лет назад +47

    ታምራላችሁ
    ቲጂ በሁሉ ነገር ስትጀምሪ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ስትይ ደስስስስስስ ነው የምትይው ጎበዝ

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 3 года назад

    pretty city that it is beautiful Ethiopia that is my brave people man of Menelik king of choa respect yes we are brave

  • @tahayehamarac47
    @tahayehamarac47 8 лет назад +13

    ዋው በጣም ታምራላችሁ የኢትዮጵያ ባህል እንዴት ደስ ይላል በነገራችን ላይ ሳላደንቅ አላልፍም ትጊይ ባለሙያ ነሽ

  • @MayaMaya-ko8fl
    @MayaMaya-ko8fl 8 лет назад +55

    ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ውቀጫ አሉ ተንጫጫችሁ ላማንኛውም። ጎበዝ ናችሁ ጭስ ምናምን የምትሉትን ዝም በሉ ያለጭስ አላደግሽም። ሁልሽም

  • @user-qn4om9kd9s
    @user-qn4om9kd9s 9 лет назад +15

    እዴት እዳኮራሽኝ ቲጂየ ምርጥ የኢትዩጵያዊ

  • @teletele2907
    @teletele2907 5 лет назад

    አቤት ደስ ሲሉ አድነት ደስ ይላል አሁንም እዲህ ይሰብስበን እግዚአብሔር አምላክ ፅቦ ውይግን ስራው ሲያደክም ገፎው ውይ ግን በጣም ደስ ብላቹህኛል ሲቶች ጎበዝ እማማን አባይየም ሞያ የምታስተምራቹህ ይገረም ግን የወድ ስራ ሰርታቹህ እኮ አላየነም ምክናቱም እትን ብቻ ነቅላቹህ ነው ያየኋቹህ እህ የሴቶች ግን ለፍተዋል ሁኖም ግን ታምራላቹህ ገፎው በጣም ያደክማል ወጡም ቆንጆነው ሸጋነው ።

  • @hanaabate7063
    @hanaabate7063 8 лет назад +14

    በስመአብ ብላችሁ መስቀል ሰራችሁበት ምንኛ ደስ ይላል በእውነት

  • @user-cv4hf7oy5o
    @user-cv4hf7oy5o 4 года назад +1

    እናት እንድህ ተቃጥላ ነው ልጆች እምታሳድገው ቤቶን የምትመራው እናት ሽ አመት ኑርልን

  • @user-ej1yj7iq3u
    @user-ej1yj7iq3u 4 года назад

    Adi grat swedat eko wawww wustye nat eza kemelkam sewoch ga andamet tekul tekemchalehu ewuy mara ftwwwww

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 8 лет назад

    wow wow tebareku betam desss yemel bale neber leyet bale honeta bizu astemarachun aznanachun. amazing tg bale moya holachum dess tilalachu♥♥♥♥♥♥

  • @waffiki
    @waffiki 9 лет назад +1

    excellent, love it so much.
    our Christian land, the land of Tewahedo Orthodox, Mariam thebkiat.

  • @gualtigrina5944
    @gualtigrina5944 5 лет назад

    Eten ade gina nay behaki tegrawyti anbesa waro ade biqanqa tray tizareb.ab sedet da koyne ember mas kem zimexi ayfeliten hade malti gina ni ade grat kimexi eye. Rama shire aksumi eqa bexihe nere. Ezgabher selamkum yebzahayo kab haftikum Eritrawit ❤

  • @kalkidanbekele5840
    @kalkidanbekele5840 7 лет назад +150

    ኣያችሁ ኢትዮጵያ በበረከት ነው የምትኖረው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ኣሜን

  • @ya4307
    @ya4307 7 лет назад

    Thnx for showing us how to cook one of our traditional food ! Just said waw 👍🏽👏🏻👏🏻👈🏿 keep ur ur good work 👍🏽

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 года назад

    WOW NICE BEST ALL ETHIOPIA BEST PEOPLE IS GOOD

  • @riyadholaya4566
    @riyadholaya4566 8 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ እዝናናቹን የትግራይ ባህል ሁሉም ይመቻል ይመቻቹ ናመሰግናለን

  • @user-ku3qb1ll7p
    @user-ku3qb1ll7p 6 лет назад +1

    እዉነት በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ እሺ እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም

  • @tsigiebruktsigiebruk9921
    @tsigiebruktsigiebruk9921 6 лет назад +1

    ትግሬዎች ስወዳቹህ ሐይማኖታቹህን ወዳጂና አክባሪ ናቹህ በስማብ በይው ስትል ደስ ስትል አፌ ቁርጥ ይበልልጂ የቤቱ ባለቤት

  • @sdfgjertyu2967
    @sdfgjertyu2967 7 лет назад +6

    ውይኔ አገሬን እንዳስታውስ አደረጋችሁ በጣም ነው የምናመስግነው።ትጊ ስውደሽ።እኮ ውይኔ ስደት አይኑን የጥፋው እኔማ ኢንሻ አህለ ከ20 ቀን በዋላ ኢትዮጵያ ነኝ

    • @user-or7sm6lr4p
      @user-or7sm6lr4p 6 лет назад

      sdfgj ertyu ክክክክክ ስንት ናው ምትበላው

  • @mahltegermamhi7933
    @mahltegermamhi7933 8 лет назад +18

    ዋው በጣም ደስ ይላል ምግቡን ሲበሉት እንጂ ሲሰሩት የሚከብድ ይመስላል ባህላችንን እየዞራቹ ለማስጎብኘት ሀሳብ ላመጣቹ ምስጋናዬ ከልብ ነው ባህላችን ውበታችን ነው አርቲስቶቻን ግዜያቹን ሰውታቹ ስላቀረባቹት ፕሮግራም እናመሰግናለን የአመት ሰው ይበለን

  • @shanumon4753
    @shanumon4753 8 лет назад +48

    ትጂ የኔ ቀመም ማር ነሽ እኮ ሌሎቹው ምንም አይረቡም

  • @mekedisendaba2852
    @mekedisendaba2852 7 лет назад +4

    ቲጂዬ የኔ ፍቅር በእውነት በጣም ነው የቀናሁት

  • @sev7634
    @sev7634 5 лет назад

    you all are wonderful. one Ethiopia with unity!

  • @user-pe1rw6ir5u
    @user-pe1rw6ir5u 7 лет назад +5

    ውይኔ ደስ ስትሉ

  • @alali8734
    @alali8734 7 лет назад +1

    የገርምየ በጣም ደስስስስስስስ ትላለክ ውድ ወድሜ ሁላችሁም ደስትላላችሁ እህቶች ወድሞች

  • @iloveyoumama954
    @iloveyoumama954 6 лет назад +6

    ውይ ቲጂ ምችት ይበልሽ አቦ ቅመም ነሽ እኮ

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 6 лет назад

    ከምንም በላይ በስመአብ ብለሺ ወደስራሺ የምትገቢው አርቴስታችን ከልበአስደስተሺኛል በጥቅሉ የአድት ኤቶጲያ እህት ወድሞች ጪውውታችሁ ያምራል እግዚያብሄር ፍቅርና ደስታችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-uf3bm3is2p
    @user-uf3bm3is2p 8 лет назад +15

    ክክክክክክክክ አቤት ሞያ አርቲስቶች ጉዳችሁን አየን ሚካይጂ ምናምን እየተለቀለቁ በቴሌብጅን ቁብ ብቻ አሳቃችሁኝ

  • @AhmadAhmad-bk8im
    @AhmadAhmad-bk8im 4 года назад

    በእውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናቹ በጣም ነው ያፈርኩባቹ ነው ዘመናዊነት ነው

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምቻችሁ በጣም ተዝናናሁበት ብቻ ድካማችሁ

  • @NaTe-ep6be
    @NaTe-ep6be 6 лет назад

    Leul Egziabiher yekefelachu le melkam serachu tewedajoch artesetoch le Ethiopia hezeb be fiker endet menor endalebet selasetemarachu Egziabiher wagachehun yekefelachu! !!! Ethiopia befiker ena be selam be andenet Fetaryachen wed medehanialem yanurat yebarekat Amen Amen Amen! !!!!! Leul Egziabiher yemehera yker yebela Ethiopia yebarek nezelealem be fikery be selam yenbera Fetary Amen Amen Amen! !!!!!! Esey Esey Esey dessss ketebelu meat! !!! I miss you lots Adegrat Adey! !!!!!....

  • @mrdacusthenavigator4989
    @mrdacusthenavigator4989 6 лет назад

    I really enjoyed this video. Great upload.

  • @fjjhfhjj1729
    @fjjhfhjj1729 8 лет назад

    wawwwww des stlu ygerem dejenye betam new emwedh betarefe hulachhum des tlalachhu

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 8 лет назад +4

    ውይይ tgye የኔ ቅመም ስወድሽ...

  • @user-me8dp5et4b
    @user-me8dp5et4b 4 года назад +1

    የዘመዶቼ ቤት ውይይይ ስወዳችሁ

  • @hannsytupia4932
    @hannsytupia4932 3 года назад

    Uuuuffff Araa Anem Tegryee Mahedaa Aflgalwaaa

  • @GlaxJ
    @GlaxJ 6 лет назад +4

    ወይኔ ቲጂየ ሰወድሸ ባለሞያነሸደሞ

  • @user-bs2fo5hb4r
    @user-bs2fo5hb4r 8 лет назад +1

    well come to the beautiful tigray
    i appreciate that all what you did the respect
    God bless you all

  • @sarawelay4885
    @sarawelay4885 8 лет назад +1

    ደስ ስትሉ በጣም ደስ ይላል ባህላችን

  • @fuh8605
    @fuh8605 7 лет назад +3

    ዋው ደስ ይላል በተለይ ቴጅ ጎበዝ

  • @user-pn9cm5gm9y
    @user-pn9cm5gm9y 4 года назад

    አይይይይይ ትግራይ ዓደይ ዓድ ዋሓለ ዓድ ሊባማት ትግራይ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ትግራይ ፀላእ ዓይንኽን ይፍሰስ

  • @kingnigus4842
    @kingnigus4842 5 лет назад +2

    Betam teklbelebachu.
    Look the local women's, how beautiful and calm they are.

  • @hannsytupia4932
    @hannsytupia4932 3 года назад

    Awntii Kersatenane Kante Baa Tagbri Tamrlwaa Kebre Laa Tegryiii Hezabaa

  • @sswhhffddscasfnlmbxdv7041
    @sswhhffddscasfnlmbxdv7041 8 лет назад

    uuuuuffffff....betam new metamerut ethiopiawe nat berasu wobet new yemachachw yagera lijochi.....gin sat lay saytad liton naw ed yemebelot!

  • @tsegaydesta3618
    @tsegaydesta3618 9 лет назад

    wawwww betam des yemil yaznana yemiyastemr new des blonal ketulbet endezi aynet mestewawek

  • @samcare8312
    @samcare8312 7 лет назад

    wawwww betam des tlalachu ya agere lijoch adigrat megobgnetachu betam des blognal ewedachewalew hulachu

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል ስታምሩ ግን ግን የሴትነቱ ጉዳይ ሆሆሆ አንዷ አያያዟ ያምራል ሌሎቻችሁ ደግሞ በደንብ ተማሩ የገጠር ልጅ መሆን ሴትነቱንም ድካሙንም ቁንጅናዉንም ትህትናዉንም እንግዳ ማስተናገዱንም ወዘተ አንድ ላይ ጨምሮ ዉጤቱ የገጠር ልጅ ነዉ እና አሪፍ ነዉ ደስ ትላላችሁ

  • @user-gh2kw7kt6b
    @user-gh2kw7kt6b 6 лет назад +10

    ቲጅየ የኔ ልዩ ሳቂታ ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 6 лет назад

      ባገራችሁዴስስትሉመሻአላእኛምእንከራተታልመቸምኢሻአላ

  • @abebayegle1495
    @abebayegle1495 4 года назад

    ቲጅ ምላስዋ ነው ባለሙያ ታካብዳለች እኔ ሁሉም ናቸው ደስ ያሉኝ

  • @marymeme6135
    @marymeme6135 8 лет назад +2

    በጣም ደስ ይላል ማራዎች♥

  • @tglove7660
    @tglove7660 6 лет назад +7

    ከሴቶቹ ቲጂ ከወንዶችይገረም ውድድድድድ

  • @kibrealemye8319
    @kibrealemye8319 6 лет назад

    ገረመውና ትግስትግን በጣም ልዩናችሁ ጪውውታችሁና ትግየ ከምን ከምንም የስላሶችን አድነትና ስስትነታችውን እያስቀደምሺ ስለምትሰሪ አስደስተሺናል የናቶቻችን ባህልና ስራ ትወክያለሺ

  • @frehiwetgebretsadkan9262
    @frehiwetgebretsadkan9262 8 лет назад

    ብጣም ያምራል ውዶች የ Ebs teketayoch kelb enamesegnalen

  • @sarkadissarkadis1081
    @sarkadissarkadis1081 8 лет назад +6

    ይገረም ዉይ ስወድህ ትጅ በጣም ጎበዝ ነሽ ተመቸሽኝ ፈገግታሽ በራሱ ዉበት አለዉ ሞያ ለራስ ነዉ ኢዱ ወጡን ልደፊ ነበር ለማንኛዉም አደኛ ቲጅ ናት ይመችሽ

  • @hizbayesh.k.s.a8681
    @hizbayesh.k.s.a8681 8 лет назад

    wow bebahilachen enkoralen wedddd ♥♥♥ setameru

  • @genagonderawagenagonderawa5622
    @genagonderawagenagonderawa5622 7 лет назад +1

    betam dse yelale tije betam.gobeze neshe

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 9 лет назад

    በጣም ታምራላችሁ ይበልጥ ፍቅራችሁ ፉተታችሁ ምርጥ ናችሁ tgg yeiwnet ewadshalhu

  • @j7newnewone631
    @j7newnewone631 7 лет назад

    አቤት ሞያ ትጂ ጎበዝ ነሽ ሁላቹሁም ጎበዞች ናቸዉ ደስ ይላል

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 лет назад

    እኛ በእጃችን ነበር የዛሬን አያርገውና ቲጂ ምርጧ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @samrawitethiopawi279
    @samrawitethiopawi279 8 лет назад

    የገረመኝ በለስ ያወረደበትን እንጨት ከነእሾሁ አቅፎት ባሳየው ጊዜ ነው ያሳቀኝ tg ደሞ ጎበዝ ነሽ

  • @user-zd8yr3gd1t
    @user-zd8yr3gd1t 6 лет назад +3

    እግዚአብሄር አምላክ ፍቅሩ ያብዛልን እንዲህ ስንዋደድ ደስ ይላል

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 6 лет назад +3

    *እጅግ በጣም ከመጠን በላይ ተመቻችሁኝ*

  • @samerahassan5817
    @samerahassan5817 7 лет назад +5

    አርቲስቲቶችየ በቃ እናተ
    ሙያ የሚባል የለም አደል ሞካብ መለቅለቅ። ነው የምታውቁት

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 7 лет назад +3

    በጣም ጎበዞች ናችሁ በእውነት በማታውቁት ሞያ ገብታችሁ መሞከራችህ ገርሞኛል ደስ ትላላችሁ ቲጂዬ....ሸዊት....ጓደኛሽ ለምን ትተሻት ሄድሽ?
    ልዑል እግዚአብሔር አገራችንን ባርክልን

  • @ttttt8181
    @ttttt8181 6 лет назад +5

    ቲጂ ማሻአላህ ስራዋ ሁላ ያንራል ጎበዝ ናት

  • @haniah836
    @haniah836 6 лет назад

    Bahel mimechegn yguraga wow I love guraga Ethiopia

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 лет назад

    ትጂ ምርጥ ባለሙያ ነሽ ተመቸሽኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በስመአብ በይ አለች ጎበዝ

  • @elanikonjo9461
    @elanikonjo9461 4 года назад

    Wawww yene maroch stamru

  • @almazkidane9965
    @almazkidane9965 7 лет назад +10

    ትጂ የሆንሽ ፍቅር ስው። ነሽ ሴትነት እንደ ትግስት ነው ተማሩ ሴቾች

    • @jnhjnh7125
      @jnhjnh7125 6 лет назад

      almaz kidane ሙዚቃ

  • @esagobezbertalnwrs7331
    @esagobezbertalnwrs7331 7 лет назад +9

    ቲጂ ፍቅር ውድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @selamselinahagos4231
    @selamselinahagos4231 9 лет назад

    wow betam des yelal konjowch wdddddddd new margachu

  • @mebratabrha6618
    @mebratabrha6618 9 лет назад +7

    fkir yehon hezeb tegray

  • @hawletmohammed1677
    @hawletmohammed1677 6 лет назад

    ወይኔ ጉደ እደው እኔም የለሁበትም እደዚክ አይነት ሙያ ያርቢ

  • @tsiondesalegn2854
    @tsiondesalegn2854 6 лет назад

    ዋው ሁላችው በጣም ነው የምታምሩት ግን ጥህሎ በጣም ልፋት ኣለው አረ ባይበላስ ለማነኛውም ደስይላል።

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 года назад

    ቲጅየ የኔ ቅመም ኦፍፍፍ ቃል የለኝም ሥወድሽ

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 6 лет назад

    ቲጅየ በስም አብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ ስትይ ደስ ይላል ማሬ አምሮባቸዋል።

  • @user-nr6sl3jh5r
    @user-nr6sl3jh5r 6 лет назад

    ማሮች ባህላችንን አሳመራችሁት በተለይ ቲጅየ ማር♥♥♥♥ መልካም ብአል

  • @user-du6py2ru3i
    @user-du6py2ru3i 6 лет назад

    የኔ ማሮች በጣም ነው የምታምሩት አደኛ ናችሁ

  • @edelawitzegeyya4264
    @edelawitzegeyya4264 8 лет назад +3

    WAW DESSSS TELALACHEW

  • @wubetgetshi36
    @wubetgetshi36 8 лет назад

    Wow u guys looking great

  • @tigistsiyyuum9850
    @tigistsiyyuum9850 8 лет назад +1

    Wowww yet lagne

  • @aragawasenake997
    @aragawasenake997 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል አንዱ የአንዱን ባህል ማወቅ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 лет назад

    Wow dess yelali

  • @meremyimer4236
    @meremyimer4236 3 года назад +2

    🙈🙈🙈🙈👆👆👆👭👭

  • @user-mx8ot8ct2l
    @user-mx8ot8ct2l 6 лет назад +3

    ወይኔ ትግሥትየ አንድ ነገር ትጀምሪ በሥማም ማለትሽ ሴታሴት ባህሪሽ ትትናሽ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ ባጠቃላይ ፍቅራችሁ ሲያሥደስት

  • @user-py5de2gd7d
    @user-py5de2gd7d 7 лет назад +2

    ደስ ስትሉ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 5 лет назад

    ራሄልዬ ይገረም ፋኒ።ዋውውውውውውውውውውውውውው

  • @user-nk8xf3rn2u
    @user-nk8xf3rn2u 6 лет назад

    ቲጂየ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይጠበቅሽ የኔ አበሳ

  • @selamselam151
    @selamselam151 4 года назад

    ዋዉዉዉዉ የኔ ምርጦች

  • @yetsigelije2308
    @yetsigelije2308 7 лет назад

    wowo betam desi sitelu egazaber yikerachun yebizalachu teloshi yebokachow lije gin tsaguran meshafen naberabat mikenatum yetim bot layi beko sibok tsagura yeshafenal tg degimo betam saritashal

  • @MariMari-bf7rj
    @MariMari-bf7rj 8 лет назад +1

    ya tigray mar yahuna hazeb i miss you

  • @hawayosef6339
    @hawayosef6339 8 лет назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ
    ኤደን ጎበዝ ናት ማሻአላ

  • @samrisamri6628
    @samrisamri6628 6 лет назад +20

    መካፕ ቢሆን የሚችላችሁም የለም ነበር

  • @user-dd5iw9kv8b
    @user-dd5iw9kv8b 6 лет назад

    wuy tigyeeeeeeeee swedsheko betam dessss yemil program new

  • @nataneynatey4525
    @nataneynatey4525 7 лет назад +13

    ቲጂየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o 4 года назад

    ይግርም አተ ብቻ ተናገር ምችትየ የሴቶቹ ወሬ አቤት ያሰኛል ክክክክክክ