🛑2016 ይለይለታል!ባህታዊ ገ/መስቀል| ለጠቅላዩ ያስተላለፉት አስደንጋጭ መልዕክት!|አቡነ ሩፋኤል ቤ/ክ እንዳስፈረሱ በስልክ መስመር ላይ ተጋለጡ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2024
  • ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የማሻክ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ መንፈሳዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን

Комментарии • 52

  • @user-fu1oo9lo6q

    ፈጣሪ የሚበጀውን ለኢትዮጵያ ያድርግ

  • @user-gt8tg3zd7q

    ሶፊያ እኮ ከሰይጣኒዝም ተከታዮች የሚሰጣትን የቤት ሥራ እየተወጣች ነው ያለቺው ሰው ለምን እንዳልገባው ወይም ለምን እንዳልተረዳ አይገባኝም የሰውልጅ የአባቱን ትእዛዝ ይፈጽማል እሷም ተግባራዊ እያደረገች ያለቺው የመንፈስ አባቶቿን ሥራ ሰለሆነ ከቁም ነገር አትቁጠሩት።

  • @anderson46u8iy

    ፋኖ የሕዝብ እና የሐገር ደህንነት ጠባቂ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶ ያመጣውን የሐገር እና የሕዝቦች ድል እንዲህ እንደቀላል በድርድር ስልት የፋኖን ለመኖር ማሸነፍ ብቻ የሆነውን ትግሉን ለመቀልበስ እና ኃይሉን አሳጥቶ የአማራውን ዘር የማጥፋት ሴራ ከአረብ ሐገራት እስከ አሜሪካ እንግሊዝ በተደራደሩ ስም የተሸረበ በኦሮሙማው ዘር አጥፊ ቡድን የጥፋት ሴራ አሲረዋል እና ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባናል ይህ የፋኖ ትግል ድርድር አልባ እና የመጨረሻ ስርነቀል የሐገር ልዕልና የሕዝቦች በእኩልነት የመኖር ክብር የሚረጋገጥበት የማያዳግም ሕዝባዊ ትግል ነው!!!

  • @Birhan0121

    ሶፊያ መጣች ቀረች ለኦርቶዶክስ ምንም አይጨምር

  • @user-cm6vh2gr2z

    ሶፍያ ገደል ትግባ እኛ ብዙ የሚያሳስብን ነገር አለ ስለ አንድ ከንቱ ሴት አታውሩ

  • @askaleknife6615

    ከሶፊያ መናፍቅ ጋር የሚከራከርና የእስዋን ቃል ያደመጠ ከስእስዋ የማይሻል መናፍቅ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን በቆሻሻዎች አትቆሺሺም ቅድስት ናትና ::

  • @kebededawit108

    ገ/መሥቀል. ባህታዊ አይደሉም. ባህታዊ ሚሥት አያገባም. እያሥተዋላችሁ ተናገሩ ።

  • @user-gi1oi9tx4s

    ምድረ ጠንቋይ ደብተራ ሁላ በየሠንበቴ ቤቱ በጠላና ሞሊሶ ምርቃና እየተነሡ የአገራችንን ሠላም እያወኩ ነውና በጥብቅ እናወግዛለን።መንግሥት ሕጋዊ እርምጃ እንዲወስድ እንጠይቃለን።

  • @ht5297
    @ht5297  +3

    ለምንድነው ሁሌ ስለ ሶፊያ የምታወሩት እሷ አቴንሽን ትፈልጋለች

  • @user-gj6ze4qm6f

    ሶፊያ ተነቅቶብሻል የ ተዋህዶ ልጆች ነቃ የበግ ለብድ የለበሰች ነች

  • @AbdiMAna

    እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህ አይራቅ

  • @user-cx5nh9jv9g

    አይሶፍያ የናትሆድዝንጉርጉር የአማራእንክርዳድ

  • @gerrygessese4461

    No one is able to criticizes those live in Ethiopia with facing every problem they have moral upper hand than who lives overseas for the comfortable life

  • @DawitGetahun-ye4cp

    ማነው ባህታዊ ያደረገው አትቀልዱ

  • @user-ot9df9iq4h

    እንደዝህ ጉድ የውጣል ትንቤት አስፍፃሜ ናችው እግዝአብሄር ፍርዱን ይስጣችው

  • @SelamawitGod-gl2we

    Sofia tawahedu talate Nate

  • @semeneabatu3227

    Sofia.gematam.nech echi.besebes.telam. ekekam.beyenete

  • @mulugetateka9308

    ፖለቲካዊ ትንቢትና ባሕታዊነት ኤጭጭጭጭጭ

  • @brehanbekele1345

    Tegray geday naw enji tegedayyy aydelem torenet jemariii werarii naw