Excuse me where did you see Abiy killing anyone, stop your false nonsense accusation, luckly the people on the ground had meeting with him face to face and you are out of it and no one will listen to you. 😳
kotet ante, stop some of you want to order people to speak what you want to hear instead of the truth, swallow belsegena is working hard do your bit and leave them alone !!!🤨
ሰላም ለአለማችን ይሁን፤ሳሎን ተረክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏
Hasbeallah wenimel wehkil
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
ሰላም ሰላም ሳሎን ትዩብ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏
አለሙን፡ ሁ…ሉ፣ ሀገራችንን፡ ኢትዮጵያንም፡ ጭምር፡ እየበጠበጡ፡ ያሉት፡ ምዕራባውያኑ፡ ናቸው። እነሱ፡ እንደፈለጉት፡ ብቻ፡ እንዲሄድ፡ በቀጥታም፡ ሆነ፡ በውክልና፡ እየሰሩ፡ ነበሩ፣ ናቸውም። ሙሉ፡ በሙሉም፡ ማለት፡ ይቻላል፡ ምዕራባውያኑ፡ የሚጠሏቸው፡ ሰዎች፣ ሀገሮች፡ የምዕራባያኑን፡ ተፅዕኖ፡ የሚታገሉ፡ ናቸው (አንዳንድ፡ ለይምሰል፡ የሚደረግ፡ ተቃውሞ፡ ቢኖርም)።
ትክክል ጥርጥር የለውም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስአላም፡ እንደ ሁሉ የአለም ህዝብ እስራኤላውያን ከዚህ መሬት ናቸው ይተፈጥሩ። ከሃይማኖትና ቋንቋ በስተ የመጀመርያ ወንድማሞች እስራኤልና ፍልስጤም ናቸው። ስለዚህ የምትለው መፍትሄ ዘላቂነት ስለሌለው የሚሆን አይመስለኝም። አመሰግናለሁ
ምንም አያጠያይቅም አለም በ3ተኛው የአለም ጦርነትላይነች
Free Palestine❤
ምነው ስለ አፍሪካ ጦርነት ስታነሳ የኢትዮጵያውን ዘለልከው በአብይ አህመድ የሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ አፍሪካዊ አይደለም? የሱዳኑ ጦርነት ከኢትዮጵያው በምን ነው የሚለይ?
አሽቃባጭነቱስ ?
አሽቃባጭነቱስ ?
Excuse me where did you see Abiy killing anyone, stop your false nonsense accusation, luckly the people on the ground had meeting with him face to face and you are out of it and no one will listen to you. 😳
ያማራ ህዝብ ፈልጎ ለመሞት ከወሰነ ሌላው ምናገባው የትግራይን ጦርነት እያየ የገባው እራሱ ፔጁ ምን ያርግ እንዴት ሰው ሞትን ይመኛል አለማወቃቸው እንጂ አብይ ከፈለገ ሀገሩን አሲዞ የአማራን ህዝብ ይጨርሰዋል ለምን ይሞታል ህዝቡ ምንድን ነው ጥቅሙ ? ለማንም ፓለቲከኛ እንዴት መንቃት ያቅተናል አየነውኮ የኢትዮጵያን ፓለቲካ በየ30 አመቱ ህዝብ ሲያጫርሱ ፋራ ይሙት ለኢትዮጵያ ሰላም እኛው ነን እንከባበር እንዋደድ ያለው አማራጭ 1 እና 1 ነው ንቃ በቃን ጦርነት
ወዶ ለሚሞተው ተራኪው ምን አገባው እኔንም ብጠይቀኝ ለኢትዮጵያ ፓለቲካ ብዬ እንኩአን ልሞት 1 ብር አልረዳም እኛ እስከመች ነው እርስ በእርስ ምንተላለቀው በየ 30 አመት እንዋጋለን ህዝብ ይሰደዳል ይራባል ይሞታል እንደኔ እንደኔ ለእርስ በእርስ ጦርነት ፋራ ይሙት የትግራዩን ጦርነት በቂያችን ነበር አብይ እንደሆነ ስልጣን በፍቅር ነው ሚፈልገው ኢትዮጵያን አሲዞ እንኩአ የአማራን ህዝብ ይጨርሰዋል እንጂ በስልጣኑ ሚደራደር አይመስለኝም ሞሶሎኒን ያስንቃል ብቻ ያለው አማራጭ እኛ እስከመች እንሞታለን ህዝብ እንደ ህዝብ እንከባበር እንዋደድ ከዛው አንድነታችን ማንም ቢመጣ ምንም ማድረግ አይችልም ስንገነጣጠልላቸው እንመቻቸዋለን ፓለቲከኞች አትሸወድ ያንተም ፓለቲከኛ የኔም ፓለቲከኛ ለራሱ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሀብታም ናት ለምን እንሞታለን ለምን እንሰደዳለን ለምን እንራቆታለን በዚህ ዘመን አረ ጎበዝ እንንቃ
ተረክ ሚዛን የኢትዮጵያን ጦርነት ና ፖለቲካ ስተነትን አትሰማም
አሚሪካን ስንት አገር አፈና ቀለች አበዛቺው
የእራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች የተባለው ለአንተ ይመስላል።የብልጽግና ካድሬ መሆንህን አቀራረብሕ ያሳብቃል።በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት ለአንተ ምን ይሆን ኮተት!!
እግዜር ይባርክህ አቦ እውነትም ኮተት! ካድሬ ነው እሱማ!
kotet ante, stop some of you want to order people to speak what you want to hear instead of the truth, swallow belsegena is working hard do your bit and leave them alone !!!🤨