Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በማርያም like አርጉ
ደስ እሚለኝ አጀማመር “እንደምን አላችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች አሜን የእግዚያብሄርሥሙ ከአፅናፍ አፅናፍ ከፀሀይ መዉጫ እስከ ፀሀይ መጥለቂያ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!!!" ገና አጀማመርህን ስሰማ ነፍሴ ደስ ይላታል
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ረጅም እድሜ ያድልልን የእኔ እንቁ መምህሬ ቃል የለኝም ላንተ በፈተናዎች ሁሉ ፅናትህን እያሳየኽን ያለህ ጀግና ነህ በርታልን
E
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር...💚💛❤🙏
አለን እየተማርን ነን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም መስተዋሉን ይስጠን
@@ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ Amen Amen Amen mastewalin yisten
አለን አለን አለን
አለን እኽት አለም
እመብርሐን አለሁ ትበላቹህ ተወዳጆች💚💛❤🙏
እግዚአብሔር የኛን ቤት ይፈታን መምህር አትጠገብም አንደበትክ በርታ እግዚአብሔር ያበረታክ
የእዉነት መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ወለተ ምእኬኤል ብላቹህ አስቡኝ
እህት ወንድሞቼ ልቦና ቲዩብ ላይ የመምህርና የልጆቹ መዝሙር አዳምጡ እኔ የድንግል ልጅ ነኝ መምህርን ከነልጆችህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እሺ እኔ አዳምጫለሁ ፀጋውን ያብዛላቸው ደስ ይላሉ
Amen wedocheye betesbe enhune
Very welcome memihir tesfaye
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን🕯ልዑል እግዚአብሔር ጠላታችንን አስሮ እኛን ልጆቹን ይፍታን⛪️ የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🕯መምህር ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን:: ባለ ታሪኮቹ ስላካፍሉን የሂወት ገጠመኞቻቸውን ከልብ እናመሰግናለን⛪️
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
Beknenete betesbe enhune wedocheya
ሰብልዬ ደስ biloga silmteshi
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን አሜን ፫👏
በፀሎታችሁ አስቡኝ ለንስሀ እዲያበቃኝ የሠራሁት ሀፂያት እጅግ በጣም ከባድ ነው ወለተ ማርያም እባላለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@@simartyalsima9177 àa
አሜን
ኤፋታህ በለን ጌታዬ በፀሎት አሰቡን ለመንበረ ማርያም ለትርሲተ ገብርኤል ለፍቅርተ እስጢፋኖስ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ሰላምን ብዝት ያድርግልን እውነት ያገልግሎት ዘመንክ ይርዝምልን በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ ለቅድስት ሀገሬ በቅቼ ለስጋወደሙ እንዲያበቃኝ አሜን ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን እግዚአብሔር አላካችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ የኛ እንቁ እንወድሀለን በርታ ትውልዱን እያነቃህ ነው!!! አዎ መምህር ያንተ ድምፅ ይሻላል በዛውም በመሀል የምታብራራው ለኛ ትልቅ ትምህርት አለው!!!
betesbe enhune wedocheye
ሰላም ናችሁ መዕመናን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ያሳዝናል በውነት ከሁሉ በላይ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና መጨርሻችንን ያሳምርልን እኛም እድንማማር የፈቀደ ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ክብር ይግባው💚💛💞⛪🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህር እድሜና ፀጋዉ ይብዛልህ አባታችን መላከ መንከራት አገልግሎት የት የት ደብር እደሚያሰተምሩ ብነግረን ጥሩ ነዉ እዉነት የእናቶች ምሳሌ ናትኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሁሉም እናት እነደዚች እናት ምሳሌ ብንሆን ለልጆቻችን ሁላችንም የምንጎበኝ በትቀን ይምጣልን
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
አቤቱ አምላካችን ሆይ ኤፍታህ በልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አብዝተህ እንድታስተምረን ጸጋውን ያብዛልህ መዝገበ ስላሴ፣ ገብረ ስላሴ፣ ወልደ ገብርኤል፣ ወለተ መስቀል ፣ወለተ ኪዳን ፣ወለተኪአል ኤፍታህ በልን
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ እንቁ መምህራችን በፀሎት አስበን
ሁሌም እንደምትለን ሰሚ ሳይሆን አድማጭ ያድርገን ቃለሒወት ያሰማልን ከሚሰነዘርብህ ክፉ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር ይከልልህ ወንድማችን ተስፋስላሴ
Amen wedocheye betesebe enhune
አሜን!!!✞✟✝
እረዥምእድሜናጤናይስጥልን መምህር ተስፊስላሴ
የምታቀርበው ገጠመን በጣም ነው ደስ የሚለው : መምህር የኔ እይወት እራሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው በዓይነጥላ ተሰቃይቻለው ግን አባታችን መምህር ግርማ ትምዕርታቸው በጣም ስለምከታተላቸው ያው ደካማም ብሆን ያቅሜን ያዕል እጸልያለው ሁልጊዜ ፈተና ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እሳቸውን የመሰለ አባት ስለመንፈስ እንድናውቅ ስላረጉን እድማና ጤና ይስጣቸው እኔም እሳቸውን ለማግኘት ያብቃኝ አንተም በርታ እኔ የኔን እይወት ገጠመን እንግርካለው እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ላገሬ ምድር ያብቃኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እናመሰግናለን:: የእግዚአብሔር ጸጋና በረከት ለሁላችን ይብዛልን:: አሜን::
ሰላም ሰለሞን መምራችን ተስፋዬ ቃሌ ቃሌ ውን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የውርስን mamaru አባ ግርማ ጉባኤያቸው የተጀመረ የጀመሩት እባክህ ነገርን አመሰግነዋለሁ
አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ከደብተራ ርኩስ መንፈስ ተገላገልክ መምህር አንተን እንደዚህ ካሰቃየህ አኛንማ ተቆጣጥሮናል ምህረቱን ይላክልን እባካችሁ መምህርን በፀሎት እናስበው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
Yemiyagelegilewi Likemelaikit Kidusi Mikael Yitebikilin Amen!
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ መምህር በጸሎትክ አስበኝ መቋመ ማርያም ብለክ ዳቢሎስ ከነ ቤተሰቤ እየበጠበጠኝ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!በርታ!!!!!!✝✟✞
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የምገርም ታኣምር አይደለ እንደ ይምንሰማው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በስደት የሉትን እህቶችህን በፀሎትህ አስበን መምህር
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኑት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው**አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ለኔ ደካማና ሓጥአተኛ እህታቹ ወለተቄርቆስ በጸሎት አስቡኝ*
ኤፋታህ፣ ተከፈት፣አምላኬ ሆይ. የምንማረው ትምህርት. በልቦናችን. ዝራልን፣ ውድ መ /ምህራችን አግዛብሄር ፀጋውና በረከቱ. ያብዛልህ፣ አሜን 👏።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል በጣም ደስ ይላል እርሱ ገና ስታይ ደስ ይላል
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በጣም እሚገርም ደስ እሚል ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላኬ እኔንም ለዚያች ይትባረክ ቀን አበቃኛ ሀገርችንን ስላም አድረግልን ለስጋ ለደምህ አበቃኝ ለሀገሪ በስላም አበቃኛ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
በቅንነት ደምሩኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእዉነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ሐኛም ይድረስልን በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በፀሎታችሁ🙏 አስቡን ለምስክርነት እንዲያበቃን
እግዚአብሔር ይመስገን
ኤፍታህ (ተከፈት) መምህር እየጠበኩህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️
Wedocheye betesbe aregune
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
ምን ማለት ነው ኤፍታህ ተከፈት ማለት የተዋህዶ ልጆች መልሱልኝ እህቶቼ?
@@yehanaenattube9165 የመምህርን ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ዮቲዮብ ክፈቺና ሙሉ ትርጉም አለልሽ
እልልልልልልል ተመስገን ተስፋ ስላሴ ቃለህዉት ያስማልን
የወንድማችን በረከት ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምገርም ታርክ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ😍😍☝⛪⛪⛪💒💒💒💐💐💐💐
ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውንና እድሜውን አብዝቶ ያድልህ ዘመንህን ይባርክ ያሚፈታተንህን ስሉስ ቅዱስ ከእግርህ በታች ይጣልልህ በሀያሉ መልአክ የወደቀ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ እሚተናኩልህን የጥንት ጠላታችን ግብርዕበሮች ልዑል እግዚአብሔር ይስርልን ፡ በርታ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አስተማሪ ትመህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ስለ ባህል ያልከው ጉዳይ ልክ ነህ ምንም ልዩነትና አንድነታቸውን የሚያብራራ መረጃ የለም፡፡ በእኔ እምነት ባህል የሚባል ከአጋንንት የፀዳ ነገር ያለ አይመስለኝም፡፡ እንዴው በዚህ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ትምህርት ብትሰጠን ጊዜ ካለህ፡፡ አግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
ስለሁሉም ነገር ንጉስ ክርስቶስ ይመስገን አሜንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዴት ደስ ይላል የሙሉ ቤተሰብ ህይወት መቀየር ማለት እኮ መታደል እንኳ ኣይገልፀውም ጌታ ሆይ እኛንም ኤፍታህ በለን ወለተ ኣረጋዊወለተ ኣረጋዊ ወልደ ኣረጋዊ ወልደ ሚካኤል በፀሎታቹሁ ኣስቡን
ኤፍታህ ስላሴ ፅጋውን ያብዛልህ መምህሬ
ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፅጋውን ያብዛልህ።
መምህር ቤተሰቦችን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ኤፍታህ በለንን ጌታ ሆይ የእጅህ ስራዎችህ ነንና ቃልህ ትልቅ ነው ይፈታህ በለን አምላክ ሆይ የበጎች እረኞችን ጠብቅ እኛም እናስተውል በሰማነው እንድንለዎጥ ልቦናችንን አባራልን አሜን ፫
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርየ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የእነኝህ ቤት የደረሰ ኣምላክ የቤቴሰቦችየ ባት ይደረስ እውነት እንየ ጭንቅ ነው ምለኝ
መምህራችን እንደምን አለህ የአምላካችን የመድሃኒታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን
Amen 🙏 Amen 🙏. Amen 🙏. Thank you so much. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷. God bless you all times
ኤፍታህ (ተከፍት) መምህር እንኳን ብስላም መፃእካልና ወለላይቱ አዶና ድንግል ማሪያም ትሓልካ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኩዋን እግዚአብሔር ማረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ግሩም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
መምህር በጣም ነው የምናመሠግነው እጅግ አስተማሪ ነው ጉባኤው ደስ ሲል ቢጀመር ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ለሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ጌታ ሆይ ሁላችንም ላዝ ክብር አብቃን
አሜን አሜን አሜን. ኤፍታህ. ተከፈት. አምላኬ ሆይ ጆሮየን. ብቻ. ሳይሆን. ልባናየንም ።ክፈትልኝ።ውድ መምህራችን. እንኳን. በሰላም።።መጣህ።።እመብራሀን ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልህ.
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
መምህራችን በርታልን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልንየእኛ እንቁ በርታልን ክፉ አይንካህ
እግዚአብሔር የመስገን በወንት በጣም ይገርማል መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁንም መመህር በጰሎትህ አስብኝ ወለተ ማርያም በለህ
መምህር ሰላምህ ይብዛ : የልጁም በረከት ይደርብን። እነሱን የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻
አመሰግናለሁ ።መምህራችን።ስላም።ይብዛ።እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን ።እሜንንን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አባታችን ን ።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።የእኔን የሀጠተኛዋን እድሜ ለአባታችን ይስጥልኝ ።☝
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሠላምህ ይብዛ ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ኑርልን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ
ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የኛ እንቁ ቃለ ሂወት ያሰማልን እስኪ ልስማና ልማር እራሴን ልፈትሽ የማዳመጥ ግዜ ላይ ነኝእግዚአብሔር ይመስገን ደስ እሚል ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ በረከታችሁ ይድረሰን መምህራችን የምታስበው ነገር ሁሉ እማ ፍቅር የምትላት ከነልጁዋ ትፈጽምልክ ጠላቶችህን ከግርህ ስር ይጣልልክ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ያሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠብቃልን መምህርችን ሁላችንም ማሰትዋሎን ያሰጥን የወንድማችን በርከት ያድርሰን ወለት እየሱስ ነኝ በፀሎት አሰብኝ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ አስተማሪ ነው። እስቲ እድልና ፈቃደ እግዚአብሔር በሚል ብታስተምሩን። አንዳንድ ሰባኪያን በእድል አናምንም ሁሉም ፈቃደ እግዚአብሔር ነው የሚል ቃል ይሰነዝራሉ።በተረፈ እንዳንተ ያለ ልዩ መምህር አላየሁም እድሜ ልኬን ተሰብኬ ያልገባኝ የመፅሃፍ ቃላት አሁን በታሪኮች መሃል የሚሰጠው ትምህርት ምን ብዬ እንደምገልፀው አላውቅ። እግዚአብሔር ይጥልኝ። ፀጋውን ያብዛልኝ።
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እድሜህንም ያርዝምልን መምህሬ እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜክን ያርዝምልን ፈጣሪ በርታልን ትምህርቶችህን ስሰማ ውስጤን ይቀለኛል
Amen bknenete betesbe enhune wedocgeye
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብህ አሁንም በጹሎት ትጋ
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እልልልልልልልእልልልልልልል ጉባኤ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እኔንም በመንፈስ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ብለህ የአባቶቸን መስቀል ለመሳለም ያብቃኝ
ውይ መምህሬ እንዴት በጉጉት ስጠብቅህ እንደነበር ።ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለእህት ወንድሞቼ ።
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእናት አባቶቻችን የእህት የወንድሞቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን እነሱን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነወ😢
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
መምህር እድሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገንውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በርታልን
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ድንቅ አምላክ ነዉ አምላካችን እግዜአብሔር የተሠገነ ይሑን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች ፀጋዉን ያብዛልህ ዘመንህን ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናልን ኑርልን መምህራችን
እካን፣ደና፣ምጣህ፣ውድማችን።
እናምስግናልን፣መምህር።
መምህር እናመሰግናለን ጥሩ የእይወት ገጠመኝ ነው ሕግዚሐብሔር አምላክ እኛንም የዘላልም እይወት እንድናገኝ ይርዳን አሜን!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሰላምህ ይብዛ አሜን አሜን አሜን 💐💐💐🌺
በማርያም like አርጉ
ደስ እሚለኝ አጀማመር “እንደምን አላችሁ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች አሜን የእግዚያብሄርሥሙ ከአፅናፍ አፅናፍ ከፀሀይ መዉጫ እስከ ፀሀይ መጥለቂያ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን!!!!!" ገና አጀማመርህን ስሰማ ነፍሴ ደስ ይላታል
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ረጅም እድሜ ያድልልን የእኔ እንቁ መምህሬ ቃል የለኝም ላንተ በፈተናዎች ሁሉ ፅናትህን እያሳየኽን ያለህ ጀግና ነህ በርታልን
E
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር...💚💛❤🙏
አለን እየተማርን ነን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም መስተዋሉን ይስጠን
@@ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ Amen Amen Amen mastewalin yisten
አለን አለን አለን
አለን እኽት አለም
እመብርሐን አለሁ ትበላቹህ ተወዳጆች💚💛❤🙏
እግዚአብሔር የኛን ቤት ይፈታን መምህር አትጠገብም አንደበትክ በርታ እግዚአብሔር ያበረታክ
የእዉነት መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ወለተ ምእኬኤል ብላቹህ አስቡኝ
እህት ወንድሞቼ ልቦና ቲዩብ ላይ የመምህርና የልጆቹ መዝሙር አዳምጡ እኔ የድንግል ልጅ ነኝ መምህርን ከነልጆችህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እሺ እኔ አዳምጫለሁ ፀጋውን ያብዛላቸው ደስ ይላሉ
Amen wedocheye betesbe enhune
Very welcome memihir tesfaye
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን🕯ልዑል እግዚአብሔር ጠላታችንን አስሮ እኛን ልጆቹን ይፍታን⛪️ የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🕯መምህር ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን:: ባለ ታሪኮቹ ስላካፍሉን የሂወት ገጠመኞቻቸውን ከልብ እናመሰግናለን⛪️
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
Beknenete betesbe enhune wedocheya
ሰብልዬ ደስ biloga silmteshi
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ተይዘናል ኤፍታህ በለን😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም ልብ ይክፈትልን በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን አሜን ፫👏
በፀሎታችሁ አስቡኝ ለንስሀ እዲያበቃኝ የሠራሁት ሀፂያት እጅግ በጣም ከባድ ነው ወለተ ማርያም እባላለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@@simartyalsima9177 àa
አሜን
ኤፋታህ በለን ጌታዬ በፀሎት አሰቡን ለመንበረ ማርያም
ለትርሲተ ገብርኤል ለፍቅርተ እስጢፋኖስ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ሰላምን ብዝት ያድርግልን እውነት ያገልግሎት ዘመንክ ይርዝምልን
በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ ለቅድስት ሀገሬ በቅቼ ለስጋወደሙ እንዲያበቃኝ
አሜን ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን እግዚአብሔር አላካችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ የኛ እንቁ እንወድሀለን በርታ ትውልዱን እያነቃህ ነው!!! አዎ መምህር ያንተ ድምፅ ይሻላል በዛውም በመሀል የምታብራራው ለኛ ትልቅ ትምህርት አለው!!!
betesbe enhune wedocheye
ሰላም ናችሁ መዕመናን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ያሳዝናል በውነት ከሁሉ በላይ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና መጨርሻችንን ያሳምርልን እኛም እድንማማር የፈቀደ ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ክብር ይግባው💚💛💞⛪🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህር እድሜና ፀጋዉ ይብዛልህ አባታችን መላከ መንከራት አገልግሎት የት የት ደብር እደሚያሰተምሩ ብነግረን ጥሩ ነዉ እዉነት የእናቶች ምሳሌ ናትኝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሁሉም እናት እነደዚች እናት ምሳሌ ብንሆን ለልጆቻችን ሁላችንም የምንጎበኝ በትቀን ይምጣልን
መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ
አቤቱ አምላካችን ሆይ ኤፍታህ በልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አብዝተህ እንድታስተምረን ጸጋውን ያብዛልህ መዝገበ ስላሴ፣ ገብረ ስላሴ፣ ወልደ ገብርኤል፣ ወለተ መስቀል ፣ወለተ ኪዳን ፣ወለተኪአል ኤፍታህ በልን
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን በርታልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ እንቁ መምህራችን በፀሎት አስበን
ሁሌም እንደምትለን ሰሚ ሳይሆን አድማጭ ያድርገን ቃለሒወት ያሰማልን ከሚሰነዘርብህ ክፉ ነገር ሁሉ እግዚያብሔር ይከልልህ ወንድማችን ተስፋስላሴ
Amen wedocheye betesebe enhune
አሜን!!!✞✟✝
እረዥምእድሜናጤናይስጥልን መምህር ተስፊስላሴ
የምታቀርበው ገጠመን በጣም ነው ደስ የሚለው : መምህር የኔ እይወት እራሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው በዓይነጥላ ተሰቃይቻለው ግን አባታችን መምህር ግርማ ትምዕርታቸው በጣም ስለምከታተላቸው ያው ደካማም ብሆን ያቅሜን ያዕል እጸልያለው ሁልጊዜ ፈተና ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እሳቸውን የመሰለ አባት ስለመንፈስ እንድናውቅ ስላረጉን እድማና ጤና ይስጣቸው እኔም እሳቸውን ለማግኘት ያብቃኝ አንተም በርታ እኔ የኔን እይወት ገጠመን እንግርካለው እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ላገሬ ምድር ያብቃኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እናመሰግናለን:: የእግዚአብሔር ጸጋና በረከት ለሁላችን ይብዛልን:: አሜን::
ሰላም ሰለሞን መምራችን ተስፋዬ ቃሌ ቃሌ ውን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የውርስን mamaru አባ ግርማ ጉባኤያቸው የተጀመረ የጀመሩት እባክህ ነገርን አመሰግነዋለሁ
አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ከደብተራ ርኩስ መንፈስ ተገላገልክ መምህር አንተን እንደዚህ ካሰቃየህ አኛንማ ተቆጣጥሮናል ምህረቱን ይላክልን እባካችሁ መምህርን በፀሎት እናስበው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
Yemiyagelegilewi Likemelaikit Kidusi Mikael Yitebikilin Amen!
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ መምህር በጸሎትክ አስበኝ መቋመ ማርያም ብለክ ዳቢሎስ ከነ ቤተሰቤ እየበጠበጠኝ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!በርታ!!!!!!✝✟✞
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የምገርም ታኣምር አይደለ እንደ ይምንሰማው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በስደት የሉትን እህቶችህን በፀሎትህ አስበን መምህር
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኑት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው*
*አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ለኔ ደካማና ሓጥአተኛ እህታቹ ወለተቄርቆስ በጸሎት አስቡኝ*
ኤፋታህ፣ ተከፈት፣
አምላኬ ሆይ. የምንማረው ትምህርት. በልቦናችን. ዝራልን፣ ውድ መ /ምህራችን አግዛብሄር ፀጋውና በረከቱ. ያብዛልህ፣ አሜን 👏።
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል በጣም ደስ ይላል እርሱ ገና ስታይ ደስ ይላል
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በጣም እሚገርም ደስ እሚል ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላኬ እኔንም ለዚያች ይትባረክ ቀን አበቃኛ ሀገርችንን ስላም አድረግልን ለስጋ ለደምህ አበቃኝ ለሀገሪ በስላም አበቃኛ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
በቅንነት ደምሩኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በእዉነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ሐኛም ይድረስልን በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በፀሎታችሁ🙏 አስቡን ለምስክርነት እንዲያበቃን
እግዚአብሔር ይመስገን
ኤፍታህ (ተከፈት) መምህር እየጠበኩህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️
Wedocheye betesbe aregune
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
ምን ማለት ነው ኤፍታህ ተከፈት ማለት የተዋህዶ ልጆች መልሱልኝ እህቶቼ?
@@yehanaenattube9165 የመምህርን ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ዮቲዮብ ክፈቺና ሙሉ ትርጉም አለልሽ
እልልልልልልል ተመስገን ተስፋ ስላሴ ቃለህዉት ያስማልን
የወንድማችን በረከት ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምገርም ታርክ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ😍😍☝⛪⛪⛪💒💒💒💐💐💐💐
ቃለ ሂወት ያሰማል ፀጋውንና እድሜውን አብዝቶ ያድልህ ዘመንህን ይባርክ ያሚፈታተንህን ስሉስ ቅዱስ ከእግርህ በታች ይጣልልህ በሀያሉ መልአክ የወደቀ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ እሚተናኩልህን የጥንት ጠላታችን ግብርዕበሮች ልዑል እግዚአብሔር ይስርልን ፡ በርታ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አስተማሪ ትመህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ስለ ባህል ያልከው ጉዳይ ልክ ነህ ምንም ልዩነትና አንድነታቸውን የሚያብራራ መረጃ የለም፡፡ በእኔ እምነት ባህል የሚባል ከአጋንንት የፀዳ ነገር ያለ አይመስለኝም፡፡ እንዴው በዚህ ጉዳይ ጠለቅ ያለ ትምህርት ብትሰጠን ጊዜ ካለህ፡፡
አግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡
እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
ስለሁሉም ነገር ንጉስ ክርስቶስ ይመስገን አሜንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዴት ደስ ይላል የሙሉ ቤተሰብ ህይወት መቀየር ማለት እኮ መታደል እንኳ ኣይገልፀውም ጌታ ሆይ እኛንም ኤፍታህ በለን ወለተ ኣረጋዊ
ወለተ ኣረጋዊ
ወልደ ኣረጋዊ
ወልደ ሚካኤል በፀሎታቹሁ ኣስቡን
ኤፍታህ ስላሴ ፅጋውን ያብዛልህ መምህሬ
ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ፅጋውን ያብዛልህ።
መምህር ቤተሰቦችን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ኤፍታህ በለንን ጌታ ሆይ የእጅህ ስራዎችህ ነንና ቃልህ ትልቅ ነው ይፈታህ በለን አምላክ ሆይ የበጎች እረኞችን ጠብቅ እኛም እናስተውል በሰማነው እንድንለዎጥ ልቦናችንን አባራልን አሜን ፫
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህርየ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ የእነኝህ ቤት የደረሰ ኣምላክ የቤቴሰቦችየ ባት ይደረስ እውነት እንየ ጭንቅ ነው ምለኝ
መምህራችን እንደምን አለህ የአምላካችን የመድሃኒታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን
Amen 🙏 Amen 🙏. Amen 🙏. Thank you so much. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷. God bless you all times
ኤፍታህ (ተከፍት) መምህር እንኳን ብስላም መፃእካልና ወለላይቱ አዶና ድንግል ማሪያም ትሓልካ አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኩዋን እግዚአብሔር ማረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ግሩም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
መምህር በጣም ነው የምናመሠግነው እጅግ አስተማሪ ነው ጉባኤው ደስ ሲል ቢጀመር ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ለሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ጌታ ሆይ ሁላችንም ላዝ ክብር አብቃን
አሜን አሜን አሜን.
ኤፍታህ. ተከፈት. አምላኬ ሆይ ጆሮየን. ብቻ. ሳይሆን. ልባናየንም ።ክፈትልኝ
።ውድ መምህራችን. እንኳን. በሰላም።።መጣህ
።።እመብራሀን ይጠብቅልን
ፅጋውን ያብዛልህ.
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
መምህራችን በርታልን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ።
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
የእኛ እንቁ በርታልን ክፉ አይንካህ
እግዚአብሔር የመስገን በወንት በጣም ይገርማል መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁንም መመህር በጰሎትህ አስብኝ ወለተ ማርያም በለህ
መምህር ሰላምህ ይብዛ : የልጁም በረከት ይደርብን። እነሱን የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻
አመሰግናለሁ ።መምህራችን።ስላም።ይብዛ።እሜንንን ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን ።እሜንንን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አባታችን ን ።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።የእኔን የሀጠተኛዋን እድሜ ለአባታችን ይስጥልኝ ።☝
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሠላምህ ይብዛ ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ኑርልን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ
ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ የኛ እንቁ ቃለ ሂወት ያሰማልን እስኪ ልስማና ልማር እራሴን ልፈትሽ የማዳመጥ ግዜ ላይ ነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እሚል ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ በረከታችሁ ይድረሰን መምህራችን የምታስበው ነገር ሁሉ እማ ፍቅር የምትላት ከነልጁዋ ትፈጽምልክ ጠላቶችህን ከግርህ ስር ይጣልልክ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ያሆን
ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠብቃልን መምህርችን ሁላችንም ማሰትዋሎን ያሰጥን የወንድማችን በርከት ያድርሰን ወለት እየሱስ ነኝ በፀሎት አሰብኝ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ አስተማሪ ነው። እስቲ እድልና ፈቃደ እግዚአብሔር በሚል ብታስተምሩን። አንዳንድ ሰባኪያን በእድል አናምንም ሁሉም ፈቃደ እግዚአብሔር ነው የሚል ቃል ይሰነዝራሉ።
በተረፈ እንዳንተ ያለ ልዩ መምህር አላየሁም እድሜ ልኬን ተሰብኬ ያልገባኝ የመፅሃፍ ቃላት አሁን በታሪኮች መሃል የሚሰጠው ትምህርት ምን ብዬ እንደምገልፀው አላውቅ። እግዚአብሔር ይጥልኝ። ፀጋውን ያብዛልኝ።
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እድሜህንም ያርዝምልን መምህሬ እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜክን ያርዝምልን ፈጣሪ በርታልን ትምህርቶችህን ስሰማ ውስጤን ይቀለኛል
Amen bknenete betesbe enhune wedocgeye
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብህ አሁንም በጹሎት ትጋ
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እልልልልልልል
እልልልልልልል
ጉባኤ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እኔንም በመንፈስ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ ብለህ የአባቶቸን መስቀል ለመሳለም ያብቃኝ
ውይ መምህሬ እንዴት በጉጉት ስጠብቅህ እንደነበር ።ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለእህት ወንድሞቼ ።
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእናት አባቶቻችን የእህት የወንድሞቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን እነሱን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነወ😢
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
መምህር እድሜህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በርታልን