ተወዳጁ ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ቤቱን አልፈልገውም አለ 1 January 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 533

  • @muke614
    @muke614 8 месяцев назад +28

    ጥበቡ ወርቅዬ ይዘምራል ቃል ይሰብካል ይፀልያልም ድንቅ አገልግሎት ጌታ ይባርከው።

    • @alem8640
      @alem8640 8 месяцев назад +1

      Ersu eko k Alem teleitwal

    • @Naki-r6o
      @Naki-r6o 7 месяцев назад

      እኮ ቢማሩ

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 8 месяцев назад +60

    ኤፍሬም አለሙ በጣም የምንወደው ልጃችን በዝማሬው ምድረበዳን ስንሻገር የተጽናናንበት ዘማሪ ነው።

    • @esuyetadesse-eg6iy
      @esuyetadesse-eg6iy 8 месяцев назад

      የልብህን ባለፍው አውርተህዋል bro......

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 8 месяцев назад

      በትክክል😢😢😢😢😢😢

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 8 месяцев назад

      Betam leseberut ayegebam geta demo yekesewale

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 8 месяцев назад +21

    አፍዬ ዉድ የአባቴ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋው ይብዛል በርታልኝ ጌታ ላንተ የተሻለ ናገር አለው አንተ ጌታን ብቻ አገልግል ጌታ ያንተን ናገር ይሰራል እኖድሃለን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @eyasuanjulo5948
    @eyasuanjulo5948 8 месяцев назад +5

    ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ጉልበቱን ሳይቆጥብ ለጌታ የሚዘምር ዘማሪ ነው። ኤፊ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @user-mg6cn3df5r
    @user-mg6cn3df5r 8 месяцев назад +10

    ኤፍሬም መዝሙር አለቆምም በማለትህ በጣም ደስ ብሎኛል ያሰብከው ያቀድከው ይሳካል ጌታ ይርዳክ::

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 8 месяцев назад +18

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ መዝሙሩ በጣምይባርካል በበለጠ ፀጋ ተባረኩ

  • @abenezeraberatilahun3108
    @abenezeraberatilahun3108 8 месяцев назад +28

    የዚህ ዘመን ዳዊት ነህ ብትፈልግም አታቆምም!!እወድሃለሁ ኤፉዳ😍

  • @hiwotliju6683
    @hiwotliju6683 8 месяцев назад

    ኤፍርም አለሙ የጌታ ባሪያ በጣም ነው ማከብርክ አንተ በምታገለግልበት ጉባኤ ውስጥ እንድገኝ እና ጌታችንን እንድናመልክ ጌታ እድሉን ስለሰጠኝ ክብር ለጌታ ይሁን ። ያንተን ድምፅ ጌታ የራሱ መመለኪያ እንዲሆን እና ለራሱ የክብሩ መገለጫ ስላደረገህ አንተም ለሱ ለመገዛት ፈቀደኛ ሰለሆንክ ስሙ ይባረክ ወጣትነት እና ገንዘብ ያላሸነፈህ የጌታ ጀግና ነክ ገና ብዙ እናያለን እንባረካለን ባንተ ኤፍሬም አለሙ ከነ ቤተሰብክ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @fasilomaru486
    @fasilomaru486 8 месяцев назад +2

    God bless you Efrem አንተ ትሁት ሠው ነህ ከልጅነትህ ጀምሮ ስላገለገልከን ጌታ ይብርክህ በርታ !!

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz 8 месяцев назад +21

    ፀጋ ከተሰጠው ማገልገል ይችላል ጌታ ነብይ ካረገውስ መብቱ ነው ደግሞ የእግዚአብሄር ፍቃድ ሊሆን ይችላል ኤፍሬም ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንወድሀለን ግልፅ የማታስመስል እውነተኛ አገልጋይ ነህ ጌታም ከእውነት ጋ አብሮ ይቆማል

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 8 месяцев назад +22

    ኤፍሬም ጌታ ይባርክህ የምንወደህ

  • @rb2782
    @rb2782 8 месяцев назад +15

    Ephraim, you are so loved by many . We don't have to be Protestant to appreciate you. We saw God's love and mercy through your songs 🎵 I am witness many people are expected Jesus. May God continue to bless you and your beautiful wife and baby.❤❤❤

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j 8 месяцев назад +4

    አሙቁሉን ናችሁ ካልከው አንተ ነሃ አሰናካይ :: ይህንን ምርጥ አገልጋይ ስህተት ውስጥ የከተትከው:: ዘማሪዎች አሙቁልኝ አይደሉም :: በረከቶቻችን ናቸው:: ኤፊም ከነዚያ በረከቶቻችን አንዱና ዋነኛው ነው:: ጌታ ይባርከው::

  • @DemisseDemelash
    @DemisseDemelash 8 месяцев назад +7

    እኔ ኤፊ ሲዘምር ብቻ ሳይሆን ስያወራ ሁሉ ፈዛለው በጣም ነው ምወደው ደቡብ አፍሪካ አምና መቶ ሳላገኘው ስለሄደ በጣም ነው ያዘንኩት ኤፊ ትለያለህ ❤️❤️❤️

  • @WoinLove-oc8rh
    @WoinLove-oc8rh 8 месяцев назад

    ኤፍሬም በጣም ምንወደው ምናከብረው ዘማሪያችን ነው ስለ እውነት ባንተ መዝሙር ያልተባረከ አማኘ አለ ብዬ አላምንም በጣም ተባርከናል እስካሁን እንድትቀጥል የረዳህ ጌታ ይባረክ በሚድያው እየዞሩ ስም እምያጠፉ ሰዎች ውለታ ቢሶች ናቸው እንደዚ አይነት ሰዎች ቢቻላቸው ጌታቸውንም ከመክሰሰ ወደኋላ አይሉም አብዛኛዎች መንፈሳዊ ህይወት አልገባቸውም በፀሎታቸው አግሮምራሚ ናቸው ውለታ ቢሶች አንሁን

  • @apos658
    @apos658 8 месяцев назад +3

    ኤፍሬም በጣም አሪፍ ዘማሪ ነህ ነገር ግን ፀጋው ነው እንጂ አንተ ገና በቃል መብሰል ይገባሃል ሚኒስትሪ ያልከው አሪፍ ነው ጌታ በውስጥህ ፀጋ አስቀምጧል ነገር ግን ግዜውን ጌታ እንዲገልጽልህ ፀልይ በተረፈ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @user-su7hy9qx7h
    @user-su7hy9qx7h 8 месяцев назад +8

    ኤፊ ዘምንክ ይባረክ ከነሚስትክ ከነልጅ ተባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 8 месяцев назад +3

    የመዝሙር ሰጦታ እግዚአብሔር ነዉ ክብርለጌታ እየሱሰ በረከትኤፍሬም ተባረክ

  • @seltesfaye482
    @seltesfaye482 8 месяцев назад +6

    How nice to see you rejoiceing and praising OUR GOD OUR CREATOR brother Tsefonias!!!! May you have many more happy moments of sound of mezmur in your show!!! Team divine show number ONE!

  • @user-ss7ex1nk1h
    @user-ss7ex1nk1h 8 месяцев назад +3

    ኤፊ አንተ በጣም ጥሩ ስብእና ያለህ አስተዋይ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ወድሜ ተባረክ🙏

  • @megersamengesha1636
    @megersamengesha1636 8 месяцев назад +2

    ኤፍሬም እነ እሄ ሰው የእግዝብሔርን አግልግሎት እየሰራ ነው ብለህ ግዘህን በማጥፋትህ በጣም አዝናለው ፡፡ ወንድም ጠርተዉ ድካምህን ለህዝብ የምያዘርክርክ ሳይሆን በጓዳ የለህብህን ነገር አሽቶ ለብህን ይመልሳል፡፡አውንም ለእሱ በአንቴ ቁስል ንግድ እየሰራ ነው፡፡እሄ ሰው የክርስቶስ በህር አይታበትም ፡፡እግዝአብሔር ይቅር ይበለው፡፡የእግዝአብሐርን ክብር የምቀርብበት ሳይሆን በእግዝአብሔር መንግስት ላይ እንቅፋት ፈጣር ምድያ ነው፡፡ከማንም ምንም አትፈልግ እንዳልከው የገታ ልጅ አንተን መንገድ ላይ ልያስቀርህ የጠላት ጥረቱ ለዘላለም አይሳካም ጓዳግባ ለአባትህ ንገረው እሱ ይመልስልሃል፡፡በርታ ወንድሜ ትርክምርክያቸውን ይዞ ገደል ይግቡ ለጠለት በር አትክፈት እነደ ኤልሳዕና ዕንደ አብርሃም እነ ሀብታም አደረኩ ልትሉ ነው በል፡፡

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 8 месяцев назад +1

    ቅንና የዋህ ነህ ኤፊ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በጣም እንወድሀለን ጌታ የተሻለ ነገር ይሰጥሀል አይዞህ እንኳንም ቀረብህ ከእንደዚህ አይነት ውዝግብ የበዛበት ነገር እንኳንም ወጣህ የእግዚያብሄር በረከት ሀዘንን አይጨምርም ስለዚህ እንደዚህ ውዝግብ ከበዛበት ነገር እንኳንም ወጣህ ተባረክ እንወድሀለን ባለቤትህም ድንቅ ሴት ነች ብልህና ብስል ልጅ ነች እሷንም እግዚያብሔር ይባርካት❤❤❤❤

  • @yordanosfeleke145
    @yordanosfeleke145 8 месяцев назад +4

    የሆነ የማይደገም ድምፅ ከ ሞገስ ጋር ❤ ኤፊዬ

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 8 месяцев назад +7

    Amen! I like the song🙏👏🙏
    ሃዋርያው ማቴዎስ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ። ብዙዎች ከእጁ በልተዋል ብሎ ሲናገር ደስ አለኝ። አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ። የአገልጋዮችን ቀንበር እሰብራለሁ ማለትህም ድንቅ ንግግር ነው። ከዚህ በላይ ሃብት በሃብት ላይ ያብዛልህ ያባቴ ልጅ!

    • @ethio993
      @ethio993 8 месяцев назад +6

      ሀብት በሀብት ያርግህ ብለህ መረከው ?? በደሀ ገንዘብ በግፍ በተሰበሰበ ሁብት አንተም ተምነሽንሸሀል መሰለኝ

    • @fesihamebratu3807
      @fesihamebratu3807 8 месяцев назад +1

      የራሱ መቼ ሆነና ነው ቅዱሳኖች ቤት እናገኛለን ብለው የተሰበሰበን ገንዘብ እንጂ የራሱ መቼ ሆነና ቤት ሰርቶ ሊያስረክብ ከህዝብ የተሰበሰበን ብር በንዲህ አይነት ማባከን በእግዛብሔርም በመንግስትም የሚያስጠይቅ ነው

  • @user-kq5dk7qp6w
    @user-kq5dk7qp6w 8 месяцев назад +1

    ኤፍዬ የኔልጅ ጌታ ብርክ ያርግህ በልጅነትህ ብስል ያልክ ዘመንህ ይባረክ

  • @teklemariamaradom9442
    @teklemariamaradom9442 8 месяцев назад

    ሚኒስትሪ ሚኒስትሪ አትበል የጌታ የልቡ ትርታ የጠፉትን መመለስ ነው ሊገሉክ ሲሉነው ያስተካከላቹት

  • @shamedamedia8265
    @shamedamedia8265 7 месяцев назад +1

    ኤፊ ተባረክ እንወዳሃለን

  • @yyff2952
    @yyff2952 8 месяцев назад +6

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ኤፍሬምን ግን ከልጂነቴ ጀምሬ እወደዋሎሁ ሶፊዬ ቀስ ኣድርግህ ኣዋራዋ ወንድሜ ክቡሩልኝ🙏❤❤

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 8 месяцев назад +12

    ከማንም፣በፊት፣ዘንጫለሁ፣ለኔ፣ብርቅ፣አይደለም፡ስትል፡ ልክ፡ተምረህ፣በዕውቀትህ፣ለፍተህ፣ደክመህ፡በጥረትህ፣በዕውቀትህ፡ያገኘኸው፡አስመሰልከው፡፡ እራስህን፣ከፍ፡አድርገህ፡በልዑላን፡ቤት፡በሞግዚት፡ያደክ፡አስመስለህ፡ማውራት፡ያሳፍራል፡፡

    • @bina9408
      @bina9408 8 месяцев назад +1

      and who are you

  • @masti1612
    @masti1612 8 месяцев назад +1

    ዝማሬም ሆነ አገልጋዩ የእግዚአብሔር ነው፣ ስለእናንተ ስለተሰጠኝ ፀጋ ብሏል ሐዋርያው ጳውሎስ፣ ጌታህን ባለቤቱን አማክረህ ምሪት ተሰጥቶህ ነው የዝማሬውን ፀጋ ቀዝቀዝ ለማድረግ የሞከርከው?
    ሰው የምትናገሩትን ነው ሚሰማው እንጅ ለማለት የፈለጋችሁትን እንዲያውቅ መጠበቅ ትክክል አይደለም፣ በአደባባይ ስትናገሩ ቃላቶቻችሁ የተመረጡ ጥንቃቄ የተሞላበት ቢሆን፣ በደንብ ፀልያችሁ ብትወጡ፣ ከዛም ግን ከተሳሳታችሁ ንፁህ ይቅርታ መጠየቅ ሰውን "አጣሞ ተረዳ " ባትሉ ሀላፊነት ብትወስዱ እላለሁ ለ ጠያቂው

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 8 месяцев назад +4

    I love the song; I did not know you [SF]could sing a song as such, God bless you! keep singing.

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui 8 месяцев назад +1

    ኤፊ በጣም ከምታስበው በላይ እንዎድሃለን ❤❤❤❤❤❤ተባረክ በብዙ ፀጋሁን ያብዛልህ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 8 месяцев назад +1

    ኤፍየ ነኛ ጎበዝ ከልጅነቴ ጀምሮ በዝማሬህ ስባረክ የኔ ወንድም ተባረክልኝ ለምልምልኝ ክፉ አይንካህ

  • @user-gm2xp2lr2r
    @user-gm2xp2lr2r 8 месяцев назад +7

    ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁንለት አሜንንንን♥♥♥♥♥

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 8 месяцев назад +3

    Efrem, you are very anointed!!
    Egziabher yibarekachehu!

  • @mesafint44
    @mesafint44 8 месяцев назад +10

    በመጀመሪያው ኢንተርቪው አምስት መቶ ሺህ እንደተሰጠህ ተናግረኽ ቢሆን መልካም ነበር።

  • @elagym5723
    @elagym5723 8 месяцев назад +4

    ሀዋሪያው የተባለው ሰውዮ ጌታ ይባርከው መልካም ነገር አድርጎል ለበርካታ አገልጋዮች አንተ እንዳልከው እንዲህ ያለውን ነገር በውስጥ መጨረስ ይሻላል በፍቅር 🙏🙏🙏

  • @user-vj4nz7fw3k
    @user-vj4nz7fw3k 8 месяцев назад +1

    ኤፍሬምዬ ተባረክ የኛ ጨዋ እንወድሃለን ይቅርብኝ ባትልም ሰውየው የተጠቀመብህ ለማስታወቂያ ነበር ጌታ ይባርክህ ጨዋ ያሳደገህ ተባረክ

  • @Mohammed-kp9oo
    @Mohammed-kp9oo 8 месяцев назад +2

    ❤2000 ለይ ለመጀመርያ ጊዜ ሰደት ስወጣ የኤፌሬምን ካሴትን ነበር ይዤ የወጣውት ግን በብዙ የተጽናናሁትበትጌታ ይባርክ ኤፈዬ

  • @rb2782
    @rb2782 8 месяцев назад +2

    Sophi, the song is wonderful, keep it up. Much blessings.
    Ephi Ephi , you are blessed and loved dear brother. We love you.❤❤❤

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 8 месяцев назад +16

    አንዳንድ አገልጋይ ግን ሶሻል ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው ባይደረግ: ባያወራ; ዝም ብሎ ቢዘምር ቢያገለግል ይሻላል:😮😂

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 8 месяцев назад

      😅

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 8 месяцев назад +2

    ኤፍሬም በመጀመሪያ ኢንተርቪው ላይ በቤት ክራይ የተሰቃየሁ ነው ብሎና ምንም እንዳልተደረገለት ሲናገር ለሰማው እውነት ያስመስላል የብፅአት ሪል እስቴት 500000 እንደሰጠው አልተናገረም አሁን በጉራ ተጀብኖ እኔ መስራት እችላለሁ ይለናል ይሄ ለማገልገል ሳይሆን ለቢዝነስ ስራው የሚሯሯጥ ሰው ነው እንደእስስት ተለዋዋጭ ነው የሰው ሀቅ በልቶና ተደርጎለት እንደማመስገን ይሄ ሁሉ ቃላት ማውጣቱ አስፈላጊ አልነበረም እግዚአብሔር ይስጠው 500000ሰጥቶኛል አላለም አሁን ጉዱ ሲወጣ ነው የተናገረው

  • @Lore9072
    @Lore9072 8 месяцев назад +8

    500 ሺ እንደቀላል። ከሰው በፊት ምናምን ይላል እንዴ አውሮፓ ሰው የጉልበት ስራ ሰርቶ ነው የፍቅር ስጦታ የሚሰጠው እራሱ በጉልበቱ ሰርቶ የዘነጠ አስመሰለው።

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 8 месяцев назад

      😅😅😅 funny

  • @adishewot5720
    @adishewot5720 8 месяцев назад +1

    ዘማሪ ኤፍሬም የሶስት አመት የቤት ኪራይ በልተህ አመት ሳይሞላህ ተጭበርብሬያለሁ የምትለው ምንድ ነው እንደው ሶስት አመት ከሞላህ ቦሀላ የታለ ቤቱ አልተሰጠኝም ብትል እንኳን ያምርብሀል ደግሞ ቸርች እተክላለሁ ትላለህ አንተ ነህ ትውልድ ለማገልገል አቅም ያለህ መጀመሪያ እራስህን አገልግል በየሀሰተኛ ቤተክርስቲያን ዞረህ የበላኸውን ገንዘብ መጀመሪያ አለቅልቀሰህ ድፋ እነሱን እንኳን መለየት ያቃተህ የትም እየተሸወድክ ተርመጥምጠህ ተስማምተህ እያገለገልክ እንዴት ነው አንተ ቸርች ከፍተህ ትውልድ ማገልገል የምትችለው ተመለስ ወደ ቀድሞህ ቸርች ገና ይቀርሀል ዝቅ ብለህ ተማር ከዚህ ቦሀላ አጭበርብሮ ማገልገል የማይቻልበት ዘመን ላይ መጥተናል ትመታለህ ትዋረድማለህ ተጠንቀቅ የእግዚአብሄር ልጆች የሆኑ በመንፈስ እንጂ በስጋ አይመሩም አንተ በመንፈስ ብትመራ. ፓስተር ማቲያስ ቤትና 500000 ሺህ ብር ሲሰጥ ለምን እንደሰጠህ ለይተህ አውቀህ ከጌታ አይደለም ይህ ከአጋንትም ከስጋ ነው ቀአልፈልግም አታርክሰኝ አንተም ተመለስ አታጭበርብር ብለህ አራግፈህ በሄድክ ነበር አንተ ግን እዛው መድረክ ላይ ስታደናንቀውን ስታሞጋግሰው ከርመህ አሁን በልተህ ከጠገብክህ ቦሀላ ጎደለህ መሰለኝ እንዲህ አደረገኝ የምትለው እራስህን ማዳን ያልቻልክ የትኛውን ትውልድ ልታድን ነው እስቲ ልጠይቅህ ንስሀ ግባ ተርመጥምጠሀል እራስህን አፅዳ መጀመሪያ ማንንም ሀሰተኛ ስታደናንቅ ከርመህ አሁን ደግሞ ጎደለብህ መሰለኝ ሌላ ታወራለህ።

  • @liaabed786
    @liaabed786 8 месяцев назад +11

    This boy is real man of God

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 8 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ኤፍሬም፣ ዋናውና መሰረቱ ከጌታ ጋር ባለህ ግንኙነት ላይ አገልግል የተባልከውን በልብህ ያለውን ለማድረግ ወደ ፊት ተዘርጋ

  • @papitaye5132
    @papitaye5132 8 месяцев назад +7

    ሀዋሪያው ማቲያስ መልካም ሰው ይመስለኛል ምክንያቱም ቢያንስ ከኤፍሬም እንደተረዳነው ለጋሽ ሰው ነው ይህን ያደረገ ማንም የለም ደሀን ከማስለቀስ በቀር ለተደረገልህ ማመስገን ነው እንጂ በዚህ መልክ መምጣትህ ያሳፍራል መቀበልን ብቻ ሳይሆን መስጠትንም ልመድ ።አትነካኩን አዳማ ላይ ብዙ እናውቃለን።

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 8 месяцев назад +8

    ኤፋ አንቴ ትልቅ ሰው ነህ። ጠንክረህ ስራህን ስራ። የሰው እጅ አትጠብቅ።

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 8 месяцев назад

      እኔ ግራ የሚገባኝ ነገር ዝማሬ የሙሉ ጊዜ አገልግሎት አይደለም እያገለገሉ ለምን አይሰሩም?

  • @Zinash-go9lm
    @Zinash-go9lm 8 месяцев назад +1

    ኤፊ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሃለን ። የብሩ ምንጭ ግን አላማረኝም ያ ሰጠሁ ያለው ሰውዬ

  • @wasera09
    @wasera09 8 месяцев назад +1

    ኤፍሬም ማንም አይጠላህም ግን ጦርነትን ደግፈህ ግፋ በል ስትል ነበር ብዙ ክርስቲያን እንደገናም ህዝብ አለ ኤፍ ይቅርታ ጠይቅ ለወደፊት አገልግሎትህ ሰማይ እነዲከፈት ትዳርህም እነዲባረክ በሠሜኑም በደብብም በምስራቁም በምእረብም አገልግሎትህም እንዲሰፋ መልካም ነው ካለበለዚያ በባዳ ፀናፅል መንኳኳት ነው የሚሆነወ::

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 8 месяцев назад

    ኤፊ ብዙዋች ሰለመበላታቸው በዚ ሰው አንተም ተባባሪ ነህ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ። ያላገኝህውን ያልተቀበልከውን በውሽት ተቀብያለው ብለህ ማስታወቂያ ሰርተህ ብዙዋች እንዲመዘገቡ ሆንዋል።
    ቢያንስ ሰታወራ አንድ ጌታን እንደሚያመልክ እንደሚፈራ ሰረአት ይኑርህ ይደብራል ቀልድ ሰአት መቀለድም ጥሩነው ሲሪየስ ወሬለይ ባይቀለድ አገልጋይ ማቲዋስ ብር የሰጠህን በዶክመንት አውቶል እምትክደው ነገር አደለም በአንድም በሌላም ለብዙዋች መበላት ምክንያት ነህ። ብዙዋች ለፍተው ላባቸውን አፍሰው ያመጡትን ብር ብዙዋች በዚ በዘጻት ሪልእስቴት ተበልተዋል ነገሮች እንደዚ አይቀጥሉም ገና ጌታ ያጋልጣችዋል እመኑኝ።

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 8 месяцев назад

    ወንድማችን ኤፍሬም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ዘርህየጠላቶችን ደጅ ይውረስየይሁዳ አንበሳ ሞትን ገዳይ የዳዊት ስር ነህ አንተ ኤልሻዳይ ብለህ የዘመርክለት ጌታ ኢየሱስ በዘመንህ ሁሉ ይቅደምህ ይከተልህም እንዳደረገብኝ አደርግበታለሁ ከዚህ ቢያመልጥ በዚያ አገኘዋለሁ ብሎ እግር በግፍ ከሚከታተል ከዚያ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ከሚዞረው ክፉ ዲያብሎስ ጌታ አንተንም ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠቅልህ እግዚአብሔር ወዳየልህ ከፍታ በፍጥነት ያውጣህ እግዚአብሔር አማሌቅን ባንተ ላይ ባኖረዉ የበቀል ቅባት የተቀጣ ይሁን!!!የእግዚአብሔር የማዳን እጅ ሁል ጊዜ ባንተ ላይ ይህን በደከምህ እንደ ኢያሱ ፕሄ ከእሳት የወጣ ትንታግ አይደለምን ብሎ ከሳሽህን ይገስፅልህ እግዚአብሔር ቀብቶ ያስነሳቸውን እየተከታተለ የሚነድፍ የጠላት የዲያብሎስ ሀይል በኢየሱስ ክርስቶስ ስምናስልጣን የፈረሰ ይሁን ማቴ4÷10እግዚአብሔር አምልክህን አምልክ ለእርሱም ብቻ ስገድ ተብሎ ተፅፎአል አለው። መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሐዋ 4÷12 ኢየሱስ ያድናል!!! የእስራኤልን ሲያሳድድ የነበረውፈረስና ፈረስና ፈረሰኛውን እግዚአብሔር በባህር እንደጣለው ጠላቶቻችሁ እንዲሁ ይሁኑ!!!ዳዊት በገና መደርደር ሲጀምር እርኩሳን መናፍስቶች ከሳኦል ይሸሹ እንደነበር እናንተ መዘመር ስትጀምሩ የአየር ላይ አለቃ ሰይጣን ከነጭፍራው ይርገፍ ገደዩ የተገደለ ይሁን አይዞህ በርታ

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 8 месяцев назад +5

    ሀገረን አስባት እትዮጽን ክፉ አይንኳት🎉🎉🎉❤❤አመን ተባረክ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 8 месяцев назад

    እኔ ኤፍዬን ትንሽ ሆኜም እስካሁንም ለወደፍትም እወደዋለሁ ተባረክልኝ

  • @yotse1193
    @yotse1193 8 месяцев назад +2

    Efa ❤❤❤ tebarik enem ሁሌ ባንተ ዝማሬ ተባረክ

  • @AlmazFantu-zu1xs
    @AlmazFantu-zu1xs 8 месяцев назад +4

    ኢሄኛውን ኢንተርቪው በጣም ወድጄዋለሁ ጨዋነት የተሞላበት ሰለሆነ በርቱ

  • @FygGuv
    @FygGuv 8 месяцев назад

    ዘመንህን ሁሎ ታገለገላለህ ሰዉ ምን ላወራ ነዉ ዘማሪአችን አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ❤❤❤

  • @freweynineguse7684
    @freweynineguse7684 8 месяцев назад

    ኤፍሻ የዝማሬም በሌላም በእጥፍ ይከናወንልክ ይሳካልክ ግን ዝማሬውም እየቀጠለ ቢሄድ ደስ ይለናል

  • @user-zq3fv2nz5c
    @user-zq3fv2nz5c 8 месяцев назад +3

    በነፃ ተሠጣችሁ በነፃ ስጡ የተባለዉን ሽራችሁ 500ሺህ፣50ሺህ ተሠጠኝ እያሉ ማቅራራት መንፈሣዊያነት ነዉ?ዋጋችሁን እዚሁ ተቀብላችኋል። ከእኔ ዘንድ አንዳች አትቀበሉም የሚለዉን ቃል በሥጋዊ ክብር ለወጣችሁት።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 8 месяцев назад +1

    ተባረክ ኤፊ አንተ የተባረክ ነክ በጌታ የተወደድክ ነክ

  • @user-oi1jv9jr7z
    @user-oi1jv9jr7z 8 месяцев назад +7

    በጣም ያሳዝናል ዘማሪ ኤፍሬም አልተሳሳተም ለማለት ያስቸግራል ምክንያቱም ሁለቱንም ቃል መጠ ይቅ እያየሁ ነበር ነገርግን በጣም ያሳዝናል ዘማሪ ኤፍሬም የተሳሳተ የሚጋጭ በመሆኑ እንደገ ና መታየት አለበት እንጂ በውሸት መሞጋገስ ጥሩ አይመስለኝም ስለዚህ በእግዚያብሔር ፊት የዋሸውን በእስር ነብያት ሳይቀር ጌታ ተናግሮኛል ስለ ዚህ እሁን በዘጽሀት በኩል ደግሞ ተሳካ ብሎ ተናግሯል ስለዚህ በእንድ ራስ ሁለት ምላስ የሆነ ነው በትክክል ስዕል ምንም ማድበስበስ እያስፈልግም

  • @sol7234
    @sol7234 8 месяцев назад +8

    መች ነው የምትበስለው:: ከአፍህ እንኳን ለሚወጣው ቃል እባክህ አስበህ ተናገር::
    እ/ር የሰጠህን:-ክብር; ሞገስ; መደመጥን......
    የወሰደብህ ቀን?
    የት ይሆን የምትገባው::
    ያለመብሰል(maturity). እየጎደለህ ነው::
    አትታበይ::
    እ/ር ያስብህ:: Brother.

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 8 месяцев назад

      what are you talking about ? he is the most humble man of all the singers

    • @Kumneger1
      @Kumneger1 7 месяцев назад

      ​@@ruthsamuel4860dinkem humble
      Lemehonu yalewn bedenb semteshal?

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад +2

    ኤፍየ በምድረበዳ ያገለገልከው የልጅነትህ አምላክ የትም አይጥልህም

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 8 месяцев назад

    ሶፊ ዘማሪ አይመስለኝም ነበር በጣም ግሩም ድምፅ አለህ በርታ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 8 месяцев назад +5

    ኤፍየ ቅን የዋህ ጌታ ይጠብቅህ

  • @user-qo1ms7jf8k
    @user-qo1ms7jf8k 8 месяцев назад

    manm yalewn ybel Ephrem getan yzeh wedefit ketl enwedhalen 💖💖

  • @rb2782
    @rb2782 8 месяцев назад +3

    Thanks, Sophi for respect us. I really appreciate you for this interview .because last time you disrespect him. He's God's gift for us. We love you, Ephye.

  • @wojogirma
    @wojogirma 8 месяцев назад +6

    የእግዚአብሔርን ጸጋ ቀላዋጮችን እንዲህ ማባላት ከጀመረ አሁንስ እግዚአብሔር የኢት/ያ የወንጌል አማኞችን ቤ/ያን በጽድቅና በእውነት የሚጎበኝበት፤ የብዙዎች ጩኄትና ለቤቱ መታደስ የነበራቸው ናፍቆት እውን ሊሆን ከደጅ ቀርቧል ማለት ነው!!!

  • @user-kp2kj4mj3y
    @user-kp2kj4mj3y 8 месяцев назад

    efi efi efi efi❤❤❤❤❤ efi efi ባንተ ነወ ወደ ጌታ የመጣንም ፀንተን የቆምንም !!!! እንዴት እንደምንወድህ ገና አልገባህም !

  • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
    @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 8 месяцев назад +2

    ቤቱን ብትፈልግም የለም።

  • @yossefgenetu477
    @yossefgenetu477 8 месяцев назад +3

    ኤፊዬ የኔ ትሁት በጣም ነው ምንወደህ ለምልምልን

  • @user-pd9qh9ck1h
    @user-pd9qh9ck1h 8 месяцев назад +1

    ኤፉዬ ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባረክህ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k 7 месяцев назад

    Tebareki efli be eysuse sem Amen ameeeeen

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 8 месяцев назад +2

    በሰው መንግሥት ውስጥ ስልጣን ያለው እግዚአብሔር ለምድራችን ጣልቃ ይግባ የሰላም አለቃ ጌታ ኢየሱስ ሰላሙን ይስጠን።

  • @aidam6784
    @aidam6784 8 месяцев назад

    We love you man of God, Efrem we are so blessed by your anointing, May God bless you and your family!

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 8 месяцев назад +3

    በርታ ጌታ ይባርክህ

  • @alemhaile376
    @alemhaile376 8 месяцев назад +2

    ኤፍዬ ተባረክልኝ

  • @user-dl4oq4wd5w
    @user-dl4oq4wd5w 8 месяцев назад +2

    ኤፍዬ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 месяцев назад +13

    ❤❤❤ኤፊዬ እግዚአብሔር ለአንተ የተሻለው አለው

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 8 месяцев назад +1

    Wow pastor Sophi nice zimare new

  • @user-or3hn8ew6s
    @user-or3hn8ew6s 8 месяцев назад +2

    Efi ante leyu neh wedehalew❤ sayitan yefelegebet hedo beaftimu medefat yochilale : wedefit ketel geta eyesus kante gar new::

  • @SaharSaharali-lx4bx
    @SaharSaharali-lx4bx 8 месяцев назад +1

    ተባረኩ፡ዘመናቹ፡ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 месяцев назад +3

    አይ ብር ይሕ ማቴወሥ የሚሚባለዉ ብረር አሠከረዉ አይ አሑንማ እግዚአብሔር አጋልጦታል ኤፍሬም አንተ እንኳን አጋለጥክልነ ግን አምሥት መቶ ሺ ብር ብዙ ነዉ የሠጠሕ ደግሞ አትታበይ እኔ ድሮም ቢሖን ያለኝ ሠዉ ነኝ አልክ እንዴ ብርቅ አይደለም ላልከዉ አትታበይ እሡ ለማንም ነዉ የሠጠዉ ላልከዉ የሡ አምስት መቶ ሺ ብር ምንም አይደለም ያልከዉ ወንድም ኤፍሬም ተሣሣትክ ማን ነዉ አምሥት መቶ ሺ የተጭበረበረ ብር ሢሠጥሕ ተቀብለሕ የምትታበይ ቃል አተትናገር ለማንኛውም ።መቸም እግዚአብሔር ይዞታል ማቲወሥን የሠዉ ላብ አይለቀዉም።

  • @menasiegebre7722
    @menasiegebre7722 8 месяцев назад +5

    ፖለቲከኞች...... ሁለታችሁም የእግዚአብሔርን ቤት አታርክሱ ተጠንቀቁ

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 8 месяцев назад +1

    I AM ORTHODOX i appreciated his discpline

  • @areuskunked9944
    @areuskunked9944 8 месяцев назад

    You are blessed we love you amazing voice please
    Don't stop singing for glory off God

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад +2

    ኤፊዬ ሶፍዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ ይባርክ በእናንተ መዝሙር ብዙተባርከናል ተፅናንተናል

  • @FebWege
    @FebWege 8 месяцев назад +4

    Sofoniyas ባለፈው ኤፍን ስላስወራህው ዛሬ ተረጋግተህ ጠየከው . ባለፎ በትግስት እና በፍቅር አላወራህውም አሁን ግን የyoutube ገንዘብህን ስላስገባህ ተረጋጋህ.
    አሳፋሪ, አሰመሳይ እና የጌታን ስም የምታስድብ ሰው ነህ. ሚስትህ ትክክለኛ ሰው ነች ኤፊ ባለፈው interview ሙሉበሙሉ አንተን ወጥመድ ውስጥ ለመጣል ነው. አይዞህ ጌታ እየሱስ ካንተጋር ነው

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 8 месяцев назад

    ኤፎዬ በብዙ ባንተ መዝሙሮች ተፅናንተናልና ቀጥል❤❤

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 8 месяцев назад +6

    500000 ብር ስለሰጠህ thanks ብለህ አትጨርስም ምንድነው ከዝህ በላይ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው።

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 8 месяцев назад

    እውነትህን እኮ ነው ችሎታ እያለህ ማንም ከሁዋላህ እየመጣ ቸርች ሲከፍት አንተ ለምን ታሞቅላቸዋለህ ተባረክ

  • @SaharSaharali-lx4bx
    @SaharSaharali-lx4bx 8 месяцев назад

    ኤፍሬም፡አለሙ፡በጣም፡ነውየምንወድየአባቴ፡ልጅብርክ፡በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ermiaddis4395
    @Ermiaddis4395 8 месяцев назад +2

    ኤፊዬ አንተን የማይወድክ የለም ብትሳሳት እንኳን እንወድሀለን ደግሞም አልተሳሳትክም ! ባንተ የተጠቀምነው ይበልጣል

  • @Gosple234
    @Gosple234 8 месяцев назад

    ኤፊ እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl 8 месяцев назад +1

    Efi talak sew. Zemenih yibarek. Mistih tibarek. Lijochih yibareku. Yante yehone hulu yibarek.

  • @munakedir62
    @munakedir62 8 месяцев назад +1

    ወይ ኤፊዬ ምንም ብታስተባብይም በቃ አልፎብሻል ከማይጠቀሙህ ሰዎች ጋር ሆነህ አመለካከትህ ሁሉ ተቀይሯል ነገርህ ሁሉ ገንዘብ ገንዘብ ሆኗል።ዝም ብለህ ወደ አዲሱ ቢዝነስህ ግባ እና አንተም ሌሎቻችንም በእግዚያብሔር ፊት እኩል ነን ሶፊ ጋር ስትቀርብ ከሌላው የተለየ እንክብካቤ እንዲደረግልህ አትፈልግ ብታገለግል በጌታ ፊት ብትሆን ለራስህ ነው እሺ ለማንም ብለህ አይደለም ለነፍስህ ነው ለመዳንህ አለቀ የተለየ ነገር የለም።

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 8 месяцев назад +16

    እኔ እፈልገዋለው😊😊😊

  • @christiantube3468
    @christiantube3468 8 месяцев назад

    መቆሚያ መቀመጫ በማይገኝበት የሀያላን ጉባኤ መደብር እንገናኝ

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 8 месяцев назад +2

    ቤቱን እፈልጋለሁ ብትልስ ከየት አምጥቶ ይሰጥሀል ጋሽ አፖስትል ማትያስ

  • @aynalehayile3249
    @aynalehayile3249 8 месяцев назад +3

    አልልልልተባረክ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌