Seifu on EBS - ሞዴል ዮሀንስ አስፋው | Model Yohannes Asfaw

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሞዴል ዮሀንስ አስፋው ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ | Model Yohannes Asfaw Interview on seifu Show
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 402

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 7 лет назад +106

    ዋው የኢትዮጵያ ባድራ ከሁሉም ደምቆ ይታያል ዋው ታድለን
    እስቲ ባድራወቹን አስተውሏቸው

    • @mamlov5237
      @mamlov5237 7 лет назад +1

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ
      yes des syel demketu eko yetley new ere tadlen

    • @nerfsquad1659
      @nerfsquad1659 7 лет назад

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ ..the flag represents the antichrist baphomat the got. That is the sign of the 666...when you invert it up side down, you Will get the pentagram...dont be the admirer of the beast system that is not Ethiopian flag anymore it is the antichrist..thank you.

    • @user-qu8wd6mp8x
      @user-qu8wd6mp8x 7 лет назад

      Dagmawi Amanuel
      ለምን ማሬ ኮኮብ ስላለው እኔ ደምቆ የታየኝ ኮኮቡ ሳይሆን
      አረጒዋዴ
      ቢጫ
      ቀዩ ነው
      ማሬ እኔም አመስግናለሁ የኔ ውድ

    • @nerfsquad1659
      @nerfsquad1659 7 лет назад

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ Egziabiher yibarkish sister ,,,,,Endihu lanekash felige new...Beahunu gize bizu metifo negeroch eyetekahedu silehone dingil mariam titebiken. By the way..you are very humble. I love the way you respond.

    • @user-qu8wd6mp8x
      @user-qu8wd6mp8x 7 лет назад

      Dagmawi Amanuel
      ትክክክል አሜን ፫
      እመብረሀን አብራ ትጠብቀን አመስግናለሁ

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x 7 лет назад +13

    ዋው ጉበዝ በርታ አተን ተከትለው ብዙ ልጆች ይውጣሉ ብዬ አስባለው ብዙ ልጆች አሉ
    እግዚአብሔር መጨረሻንህን ያሳምረው

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 лет назад +152

    ዋዉ ወንድ ልጅ እደዚክ ደርቱ ቁመናዉ..........ሲያምር ደስ ይላል😍 የችኮች ልብም ይመታል😝 ግን በብዛት ያሉት ወንዶች ምድር ወስፍታም ናቸዉ በተለይ ምላሳቸዉ አያድርስ ነዉ 😏😜

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 лет назад +1

      Kal Tsega ልክ ብለሻን ፍቅር 😘😍❤️

    • @user-vc7lg9eg7p
      @user-vc7lg9eg7p 7 лет назад +3

      Kal Tsega ውነት ብለሻል ወይ ምላሳቸው

    • @oromiahafiizo7487
      @oromiahafiizo7487 7 лет назад +1

      Kal Tsega kkkkkkkkk higarmal lela wondoch darat kalelacho duketnacho maletnew??

    • @aninheni4831
      @aninheni4831 7 лет назад

      Ethiopia music

    • @nerfsquad1659
      @nerfsquad1659 7 лет назад +1

      Kal Tsega Abatishin yichemiral? Balegea atihugny. Kalatochish des ayilumina fetari mastewalun yadilish elalehu.

  • @rounachabdisa5776
    @rounachabdisa5776 7 лет назад +11

    ዋው ጀግናሁ ጎበዝ በርታ እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 3 года назад +3

    The most relaxed guest!

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 7 лет назад +3

    ዋው በርታልን በጣም ምርጥ ቁመና ነው ያለህ በዚው ቀጥል እ/ር ይጠብቅክ

  • @lucyhenry2372
    @lucyhenry2372 7 лет назад +23

    እስቲ ማድነቅ እንልመድ!!!

  • @ayshabintislam7457
    @ayshabintislam7457 7 лет назад +17

    ዌል ሰይፍሻ የኔ ምርጥ የኔ ቅመም ተወዳጅ በርታልኝ እወድሀለው

  • @user-ju9jl6fg6y
    @user-ju9jl6fg6y 7 лет назад +10

    ሎጋ ሎግላጋ ቱቱቱቱቱ ከአይን ያውታክ መቸም የሠው አይን ድንጋይ ይሠብራን እግዚሀብሄር ይጠብቅህ በምትሄድበት በፊትክና በሀላህ ይቅዴምህ ወንድምዋ እኔ እናትክ ብሆን ለሠውም አላሣይ፡፡

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 7 лет назад +14

    ዋውው ደስ ይላል ከዚ በላይ ሆነህ እንድያይህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 7 лет назад +5

    ጉበዝ በርታ...ሁለ ነገርህ ምርጥ ነው አምላክ...ከፍ ያለ ደርፕጃ ያድርስህ.....ኢትዩጽያ እግዚአብሔር ይባርካት..አሜን።

  • @amerahagos3513
    @amerahagos3513 7 лет назад +1

    ዋው ሜትር ከዘጠና እኔ ሜትር ከ 60 ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ገና ባንዴራችን ከፍ ከፍ ይላል 💟💟💟💗💗💗

  • @hareemfatima8319
    @hareemfatima8319 7 лет назад +23

    ደረቱ የስጠ ነው አቋም መልኩ
    የሌለ ምርጥ በርታ ወንድሜ

  • @user-gk8jk9hm2u
    @user-gk8jk9hm2u 6 лет назад +2

    ጥሩ አቃም ያለህ ቆንጆ ነህ ልኡሉ እግዚያብሔር ያሰብከው ሁሉ እንዲያሳካልህ መልካም ምኞቴ ነው

  • @user-fr1fk8jw9q
    @user-fr1fk8jw9q 5 лет назад +2

    ዊይይይ ስታምር እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ውድድድድድድድድድድድድ

  • @user-ft3ih7jv5v
    @user-ft3ih7jv5v 7 лет назад +338

    ጥሎብኝ የተንጠለጠለ ሱሪ የሚለብስ ወንድ አይመቸኝም መብቴ ነው አይደል

    • @user-qv8yw2oy9s
      @user-qv8yw2oy9s 7 лет назад +2

      አለም የሱራፌል አፍቃሪ Alem betam😣😣

    • @tuluaberu4362
      @tuluaberu4362 7 лет назад +6

      አለም የሱራፌል አፍቃሪ Alem awo mebitsh nw mare enem aliwedm betam nw mitela ::

    • @mohamedfawzy2604
      @mohamedfawzy2604 7 лет назад +3

      አለም የሱራፌል አፍቃሪ Alem መብትሽ ነው እኔም እዳቺ

    • @xoox4207
      @xoox4207 7 лет назад +1

      አለም የሱራፌል አፍቃሪ Alem ልክ ነሽ የመጣውም ለሌላ

    • @emawodeshalew1916
      @emawodeshalew1916 7 лет назад +1

      አለም የሱራፌል አፍቃሪ Alem me too 😂😂

  • @samiramohammed6638
    @samiramohammed6638 6 лет назад +9

    ሰይፈየ በልጆችህ የዠሀለሁ መሰረት መብራቴን አቅርብልን

  • @ruki_ya_natwatube6968
    @ruki_ya_natwatube6968 7 лет назад +41

    እንዳው ከሴቶቹ ሞዴል ነን ባዬች አንተ ትሻላለህ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад +7

    ዋው ደስ ይላል በርታ ወንድማችን
    ኢትዮጺያ በመሆኔ ኮራው

  • @ayshabintislam7457
    @ayshabintislam7457 7 лет назад +10

    ወንድማችን በርታልን የጥበብ ልጅ .ኢትዬ ኪንግ

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 7 лет назад +2

    ይመችህ ወንድማሽን በጣም ነው የኮራሁብህ 'እ/ር መጨረሻህን ያሳምረው ያሰብከውን ያሳካልህ የገራችንን በማስዋወቅ ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው keep it up

  • @konjo7249
    @konjo7249 7 лет назад +6

    ዋው በጣም ደስይላል አላማውም አሳቡም ቁመናው ቅጥነቱ ሁሉ ነገሩ ያምራል አድናቂው ነኝ እኔ በጣም የሚያምር ወንድም አለኝ ቁመቱ ረጅም አቋሙ ያምራል እስፖርተኛ ነው ከለሩ ቸኮሌት ነው በጣም ያምራል በጣም መንፈሳዊ ነው ሱሶች የለበትም እናም ሠይፉዬ ሞዴል ስራ ካገኛክለት ፈልግለት እሺ እውነቴ ነው

  • @user-gu7jz9rp1l
    @user-gu7jz9rp1l 7 лет назад +30

    ስይፍሽዬ በእናትህ እኔ ስመጣ ከስደት ኢተርቨ አድርገኝ ውለታውን እመልሳለሁ ክክክክ

  • @yahabishalij8194
    @yahabishalij8194 6 лет назад +2

    Woow yena konjo betam naw yawedadekot web 😍🇪🇹❤

  • @ggskgkj9167
    @ggskgkj9167 5 лет назад +1

    የኔወድም.እድሜናጤና.ከሰውአይንይጠብቅህ.ምችትይበልህ.እራስህንጠብቅ

  • @user-uv6cv9nj8p
    @user-uv6cv9nj8p 5 лет назад

    ሰይፍሻ ከስደት መልስ አግኝቼክ ኢንተርቪው ብታደርገኝ ደስ ይለኝ ነበር ስለስደተኞች ሰቆቃ ተበትነው ስለቀሩ ስለኢትዮጽያ ልጆች አረ ማነው ስለእኛ እሚያወራው !!!

  • @abebabirhanuapp1316
    @abebabirhanuapp1316 5 лет назад +11

    አደራ ግን ብልግና እንዳያስተምሩህ ገብቶሀል

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 7 лет назад +34

    ዋዉ ... ሱሪው ተመቸኝ ... እኔ ደሞ ሱሪው የተዝረከረከ ወንድ አይመቸኝም ... መብቴ ነው አይደለም እንዴ!?

  • @almazrouie5540
    @almazrouie5540 7 лет назад +1

    ዋዉ ይመችህ ሰይፋየ መልክም ቁመናም ያደለዉ ሰዉ ገና አሳየኸን

  • @zewdetumamuyegitudigitized896
    @zewdetumamuyegitudigitized896 6 лет назад

    ያምራል ወድም በርታ እግዚአብሔር ሀሳብክን ያሳካልህ

  • @yasayas756yasayas7
    @yasayas756yasayas7 7 лет назад +2

    waw gobeze liji👌💚💛❤😍

  • @user-oh8hg3jh8t
    @user-oh8hg3jh8t 6 лет назад +2

    በርታልን የኛ ጀግና

  • @wunitanayemaryamljimelet5166
    @wunitanayemaryamljimelet5166 7 лет назад

    wooow temchhegn temgnhuhe antye seifsaye benathe selikun tebabergn

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 7 лет назад +9

    እኔንም በInternational ወደል ምረጡኝ!

    • @rozeamira4075
      @rozeamira4075 6 лет назад

      Marie ማርሸት Kkkk Merch Halehu

  • @nasimajamal1736
    @nasimajamal1736 6 лет назад

    ዋው የኔ ቆንጃ። ፈጣሪ ያሳካልህ ውድጄካለው

  • @tarikelove7514
    @tarikelove7514 5 лет назад +1

    በርታ ያገሬ ልጅ

  • @selamasteda2095
    @selamasteda2095 7 лет назад +4

    ዮሀንስ ከዚህ በላይ ከፍ በልልኝ እግዚሀብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ!!!

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 года назад +1

    ምርጥ ሞዴል ነኝ
    ሞዴል ገበሬ 🤣🤙🏽

  • @eniymulugeta1515
    @eniymulugeta1515 5 лет назад

    Wow am proud of you be safe what ever you are

  • @user-vs6kx9zn2x
    @user-vs6kx9zn2x 7 лет назад +83

    ያጥንቴን ፍላጭ ያጣሁት ለካ እዚህ ሆኖ ነው አቤት ቁመት

  • @heatheat7064
    @heatheat7064 7 лет назад +1

    ጎበዝ በርታ

  • @takayamurgate7063
    @takayamurgate7063 7 лет назад +102

    ልክ እኔ የምፈልገው ወንድ ባላገኘውም ዛሬ አየሁት

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 6 лет назад +1

    ስታምርየኔ ቆንጆ በርታ

  • @lacosta8477
    @lacosta8477 5 лет назад

    We ጎበዝ ሀገሪን የሚያስጠራ ሰዉ በጣም ነዉ የማደቀዉ

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c 7 лет назад +3

    ወንድ ማለት ይሄ ነው በርታልን ሎል😍😍😘

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 5 лет назад

      እኔ ሴት ነኝ ማለት ነው 🤔

  • @user-bs4sr3lf6m
    @user-bs4sr3lf6m 7 лет назад +1

    አቤት ፊዚካል ሲያምር አቦ ይመችህ

  • @hananhanan4647
    @hananhanan4647 7 лет назад +1

    እዉነት ዐዳ ያልክ ነክ ጎበዝ በርታ

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 2 года назад

    Omg you look good 🥰🥰💝

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 5 лет назад +1

    Thanks baretaleni bareya👌👌👌😁

  • @user-py5ck7xp3i
    @user-py5ck7xp3i 5 лет назад +1

    የኢትዮ ባንድራ የትም ሳየው ድምቅ ይልብኛል

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 4 года назад +1

    የሴት ሞዴል እና የወንድ ሞዴል እስኬይ እዮ ያለ ልዩነት ወድ ሜካፕ የለው ህውማን ሄር የለ በተፍጥሮ ቆንጆ እሴቶችየ ተማሩ በተፍጥሮ ውብ ነን

  • @kadijasomaya2069
    @kadijasomaya2069 7 лет назад +5

    oromo ❤💚❤👍🙌🙌🙌

  • @user-fk6ug4gk3g
    @user-fk6ug4gk3g 7 лет назад +3

    wawww berta wandmacen

  • @letitgo4308
    @letitgo4308 7 лет назад

    ሰይፍዬ አሁን የፍቅር ክሊኒክ ላይ መምጫዬ ነው የኔ ሸበላ ተዘጋጅ

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 лет назад +2

    1.90 የፈጣሪ ያለክ እኔን 2 😆😆😆👏👏👏

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад

    ዋውውውውውውውውውው♥♥♥♥♥♥

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 5 лет назад

    wow ቁመናዉ ስያምር

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 5 лет назад

    ወይኔ የኔም ልጅ በጣም እረጅም ነው በ16 አመቱ 180 ነው ወይኔ ደስ ሲል ሁፍ

  • @user-zc7mj3wq6m
    @user-zc7mj3wq6m 6 лет назад

    ደስ ይላል በራታ

  • @loveuallhabsha4197
    @loveuallhabsha4197 5 лет назад +1

    የኔ ወንዳወድ አቦ የ አለም አሸናፊ ሁንልኝ

  • @tejeygebremehidin7487
    @tejeygebremehidin7487 7 лет назад

    Wow! good job

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 7 лет назад

    ጠክር ወንድም ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ ተስፋ አለኝ

  • @Sherifobatanouni
    @Sherifobatanouni 7 лет назад

    ዋውውው

  • @mimijizz9522
    @mimijizz9522 5 лет назад

    ጌታ ይርዳክ ዉንድም

  • @Manl-xy4rd
    @Manl-xy4rd 5 лет назад

    ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 5 лет назад +1

    ምን ነው በስነ ስርዓት አትቀመጥም

  • @user-bb7rw2dt6r
    @user-bb7rw2dt6r 6 лет назад

    ጥሩ ነው በርታ

  • @user-yh3jz6ps5x
    @user-yh3jz6ps5x 4 года назад

    ዋው ቆንጆ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    Keep it up bro.

  • @imanberjawe4762
    @imanberjawe4762 6 лет назад

    yoneya gobze yenatk lij Bertalne bezu tebkalew tesfame Alge!😍Sayk Betame New Yekorawebk Wooow Byalew Bebkula!!!!

  • @user-ex9xf9iu2b
    @user-ex9xf9iu2b 6 лет назад

    ወይኔሰይፍሻከአባቴጀምሮያጎቴንልጆችብታያቸውምልትልነው

  • @user-is4gr1eq1o
    @user-is4gr1eq1o 7 лет назад +1

    ዋው ውበት ስታምር በናትህ አማላይ እንደዚህ አይነት ወንድ ስወድድድድድ ግን ችግሩ ያንተን እሩብ እንኳን አላክልም ክክክክክክ

  • @meronbekele50
    @meronbekele50 7 лет назад

    የውነት በጣምቆንጆ ነው

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 7 лет назад +13

    እኔና አንተ አብረን ብንሄድ ዛፍና ቆራጩ ነው ነምንመስለው

  • @user-vu1nb7pv8g
    @user-vu1nb7pv8g 7 лет назад

    ዋው በርታ ቢራዜር

  • @konjolove3192
    @konjolove3192 5 лет назад

    ሲያምር

  • @yousifahmed5807
    @yousifahmed5807 7 лет назад

    አሪፍነው

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 7 лет назад

    egziabhir mechereshahin yasamrew

  • @yohannessimon7776
    @yohannessimon7776 7 лет назад +35

    ሱፍም በቁምጣ መልክ መጣ እንዴ?

  • @user-df6hh2py7d
    @user-df6hh2py7d 7 лет назад

    በርታ ወንድማችን

  • @edidiyaedidu6029
    @edidiyaedidu6029 7 лет назад

    so cute

  • @ummbilal8686
    @ummbilal8686 5 лет назад

    waw Biutyfull Boy

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 7 лет назад

    ጎበዝበርታ

  • @aswaaswal6153
    @aswaaswal6153 5 лет назад

    ኣገራችን ኣኮራሃት የኛ ጅግና

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад

    የኔ ባለቤትም ልክ እዴዚህ ነው ዋው ግን አልተጠቀመበትም

  • @hayatmohamed8487
    @hayatmohamed8487 7 лет назад

    ዋው ከኔ ባል ባይበልጥም ወድጃዋለሁ

    • @lewiami1734
      @lewiami1734 6 лет назад

      hayat حيه حيات بينت ابوي mohamed berabsha

  • @agerekelibeewdishalehudhh129
    @agerekelibeewdishalehudhh129 7 лет назад +1

    እኔ ሜትር ከ 80 ነኝ ሰለዚህ ምን ለማለት ፈልጌ ነው ትንሽ ነው የምትበልጠኝ እኔም የሴት ሞዴል ነኝ ማለት ነው

  • @user-gt7br2xs8x
    @user-gt7br2xs8x 5 лет назад

    የኔ አንበሳ 😘💚

  • @Nokia-om8ns
    @Nokia-om8ns 6 лет назад

    በርታ

  • @user-ho1jf7fn5j
    @user-ho1jf7fn5j 7 лет назад +3

    አዎ እኛ ጋር ያለው የወንድ ወደል እንጂ የወንድ ሞዴል የለም!!!!!!!

  • @Haile-eo9wh
    @Haile-eo9wh 7 лет назад

    wyeeeen ethiopian.....yehe eko ye homo albebs new...like lady.

  • @ayni2800
    @ayni2800 6 лет назад

    ማር ነህ

  • @ayni2800
    @ayni2800 6 лет назад

    ከሌሎች አልጫ ወንዶች 1ኛ ኢትዮጵያ ቀሽት በርታልን ኩራት ነህ ወንድም

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 7 лет назад

    ymcheke wendmachen yeyet bale nger Ethiopia aseteraklen egzhbhare ywtatente zemnke ybareklke berta

  • @elsanegussu9014
    @elsanegussu9014 7 лет назад

    wawwwwwwwww brta yamral

  • @tsedalemariam7920
    @tsedalemariam7920 7 лет назад

    dess yelal congradulations

  • @user-ql2wb3yd7j
    @user-ql2wb3yd7j 5 лет назад

    ከሀሚየ እና ከወንድሜ ጀም አትበልጥም

  • @user-hj6tg6pn1t
    @user-hj6tg6pn1t 7 лет назад

    ሴፍሽ እናመሰግናለን

  • @alemeyamareyamlj1615
    @alemeyamareyamlj1615 7 лет назад

    አይገርምም የነ ወድም በጣም ቆጆና በጣም ቁመተ መለሎ ነዉ አባቴም በጣም እዝም የፀጉርና የፊቱ አቀማመጥ በጠቅላላ መልኩ ድክተር ጥላሁን ገሠሠን ይመስላል ግን የኔ አባት እረዝም ነዉ
    ግን የሚያናደዉ ገበሬ ነዉ ቢሆንም ግን የወድ ቆዶ ሳይ አይደቀኝም
    እናቴም በጣም ቆጆናት
    እኔ ግንሲያናድ አጭርነኝ ሌላ ብዙም የሚጎለኝ ነገር የለም አጭርነኝ እስኪ ሀሽታግ መላ ፖሮግራምን ጠይቁልኝ
    ወድም አይዞህ በርታ አተ ጎበዝነህ እደኔ አባትና ወድም ሒወት አልሸወደችህምጀግና

  • @sarasa5030
    @sarasa5030 4 года назад

    Wowwwwwwwwww Nies