Seifu on EBS : ድምፃዊት ኤደን ገብረስላሴ | Eden Gebreselassie

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • የትግረኛ ተወዳጅ ሙዚቀኛ ድምፃዊት ኤደን ገብረስላሴ ከትግረኛው ተወዳጅ ሙዚቀኛ ድምፃዊ አብርሃም ገብረመድህን ጋር በትዳር ተሳስረው ሁለት ልጇችን (ባና አብርሃም ገብረመድህን) አፍርተዋል
    "ኣይትነቅንቅኒ | Aytneknkni" ፣ "ሰሊላ | Selila" ፣ "ወስን | Wesene" ፣ "ሰወንዋኖ | Swnwano
    "
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии • 599

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 8 лет назад +235

    ኤዲየ የኔ ተወዳጅ በጣም ነዉ ማደንቅሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገላግልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @semienmountain3094
    @semienmountain3094 8 лет назад +110

    ኤዱ ኤዱ ኤዱ ስኳር እንዴት እንደምወድሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ
    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ማርርር!!!
    thanks ሰይፍሻ.

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 лет назад +64

    ምርጥ የማድንቃት የትግራኛ ዘፍኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ♥

  • @yrgakiros1131
    @yrgakiros1131 8 лет назад +49

    ኤዱ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ ነው በጣም ደስ ይላል ስይፉ ታላቅ ሰው ነህ።

  • @issaiasbetsueamlak9528
    @issaiasbetsueamlak9528 5 лет назад +17

    ስነ ስርዓት ዘልዋ ደራፊት ኢያ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ኣዱ ጽብቕቲ ።

  • @yemariamlijnegnyes230
    @yemariamlijnegnyes230 8 лет назад +21

    ኤዱካ ሽኮር ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን....
    ሰፉሻ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ እመኛለው

  • @ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ

    ኤዱዬ ስረአትሽ በጣም ደስ ይላል እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @aduhabeshawit4238
    @aduhabeshawit4238 8 лет назад +45

    ኤዱየ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትጠብቅሽ
    ኣድናቂሽ ነኝ

  • @euef7396
    @euef7396 8 лет назад +78

    በጣም ነው ያዝናናችሁን ኤድዬ የኔ ጨዋ የተረጋጋች ሴት ውስጤ ነች

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 8 лет назад +13

    ኤደን በጣም አድናቂሽ ነኝ
    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 8 лет назад +9

    Waaw Siefuye thank you for interviewing Eduye I love all of her musics!!❤❤❤❤❤Eduye u look great I'm so proud of u and God bless u with ur new baby girl!! Adey Mariam btsbuk tegalaglki my love..

  • @ኤደንሽኮሪናኃልትግራይ

    ኤዱየ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @የራበኝፍቅርነውየራበኝፍቅ

    ኤዱ ሽኮር ድንግል ማርያም ትገላግልሽ እንኳዕ ደስ በለኪ አድናቂሽ ነኝ ቐፅልሉ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @firemariyam313
    @firemariyam313 8 лет назад +34

    ኤዴን ሹኳርና ብሰላም ተገላግክ ወላድተ አምላኽ ማዓረይ ዝያዳይ::

  • @aryamhalefom1023
    @aryamhalefom1023 8 лет назад +134

    ኤድየ እርጉዝ ሴት እንዲህ ስትለብስ ነው የምያምርባት እመብርሃን ካንቺ ጋ ትሁን

  • @yemaryamlij2282
    @yemaryamlij2282 5 лет назад +11

    ኤድየ ሽኮርርር ዕድመና ጥዕና ይሃብኪ ምቅሪተይይ ድንግል ማርያም ብሰላም ትገለግልሽ🙏🙏🙏

    • @ራህዋ-ቘ5ሠ
      @ራህዋ-ቘ5ሠ 2 года назад

      ሰበሰክራይብ በልለይ ሃንየ ruclips.net/channel/UCYWAoiRn-LWdTkm7rdJ-Zpw

  • @bettytube1048
    @bettytube1048 5 лет назад +102

    ፀጉሯን ከወዳችሁት ደግሞ ላይክ ለኔ😍😍❤

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 5 лет назад +6

    ትግርኛ ባልሰማም ዘፈኖችሽ በጣም ደስ ይለኛል በርች

  • @CarlaLanger-zg5xk
    @CarlaLanger-zg5xk 8 лет назад +35

    ስወድሽ ኤዱ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 лет назад +9

    ኤዱዬ ከአብርሽ ጋር የምትዘፍኑትን ዘፈን አቤት ስወደው

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад +17

    ዊይ ኢዲ እርግት ያልሺ ደርባባ ነሺ ደስ ስትይ ፈጣሪ በሰላም ይገልግልሺ እኔም ነፍሰጡር ነሺ ድቃ አርጉልኝ

  • @efirata1100
    @efirata1100 8 лет назад +56

    እመብርሃን በሠላም ትገላግልሽ ኤዲ

  • @MikiasBatti
    @MikiasBatti 7 месяцев назад

    Beautifull-Eden G......❤❤❤

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 8 лет назад +63

    እደንዬ ዘፈንሽ ደስ ይላል ትርጉምን ባላውቅም

    • @hgdschvvfddjgd982
      @hgdschvvfddjgd982 8 лет назад +2

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @melshaylu4839
    @melshaylu4839 8 лет назад +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ኤዱዬ በያለህበት ቀጥዪ
    እግዛብሄር ይገላግልሽ

  • @hanahana4291
    @hanahana4291 8 лет назад +39

    ኤዱ እግዝያብሄር.አምላክ.በሰላም.ይገላግልሽ.እመብርሀን.ትርዳሽ።

  • @negestiberhan5435
    @negestiberhan5435 8 лет назад +6

    ኤዱ ኣድናቅሽ ነኝ
    ሽኮሪና ብሓቂ ተፈታዊት

  • @yemaneokupazgi4019
    @yemaneokupazgi4019 5 лет назад +4

    Adi my sweet, please continue this music Becouse,l like your voice and song💞💯💯💞🙏

  • @hanyhh2961
    @hanyhh2961 8 лет назад +26

    የኔ ማር ስውድሽ ስይፍሻ ምርጥ እናመሰናለን ♥♥

  • @ጎደሊያስA
    @ጎደሊያስA 7 лет назад +5

    ኤዱየ ቆንጆ እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ አሜን

  • @fikaduequbay7557
    @fikaduequbay7557 4 года назад +1

    ኤዱ ሽኮር ዕድሜ ጥዕናን ይሃብኪ ፍጣሪ Love

  • @jsvvy3462
    @jsvvy3462 7 лет назад +10

    ዋውኤዱየእሜቤታችንብሰላምተውፅእኪ

  • @የኪዳነምህረትልጅእደወደድ

    የኔ ውብ ስታምሪ እናትነት በጣም ያምርብሻል

  • @meharibest6613
    @meharibest6613 7 лет назад +10

    ብጣዕሚ ጽቡቕ ፕሮግራም ዩ መደባትኩም ይከታተሎየ ኣጀኩም ቀጽልሉ እደን ኣጆኪ በርትዒ ቀጽልሉ ኣምላክ ቢሰላም አታትብህግያ ጋልኪ ይባርክልኪ

  • @elsaberhe4734
    @elsaberhe4734 7 лет назад +19

    ኤዱየ በጣም ነኝ እምወደሽ እና ማርያምየን በ ሽልም ታውጣሽ እህትየ ኤርትራዊት እህትሽ ነኝ

  • @selam12ful
    @selam12ful 5 лет назад +5

    ኤዱ ዘመኑን የመከተል ግዴታ የለብሽም። ያማረሽን አልብሻት። እኔ በበኩሌ እንደ ፒንክ እሚባል ትራሽ ከለር የለም። ታምሪያለሽ። ባልሽም መልካም ሰው ነው። በርቱ ተባረኩ። ልጆቻችሁ ይባረኩ። ትዳራችሁ ይባረክ። አደራሽን እንዳትወፍሪ።

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 8 лет назад +5

    ኤድዬ የኔ ማር እመቤታችን ትጠብቅሽ 😍😍💘💘💘

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    ኤዱ ሽኮር ማርያም ብሰላም ተገላግልሽ ደሞ ኣምሮብሻል ኤድየ ደሞ ዘፈኑን በቃሽ ዘፈኑን ትተሽ ዘምሪ ለእግዚአብሔር

  • @aydadav5563
    @aydadav5563 7 лет назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂ሰይፉሻ አንተ ባትኖር የመዳምን ጩኸት አረሳውም ነበር
    የምር ስወድህ ታዝናናኛለህ ኑርልን ♥

  • @MIkItube
    @MIkItube 5 лет назад +2

    ኤደን ምርጥ ዘፋኝ ነች። በሳም ትገላግልሸ እመቤቴ

  • @tigistdemlew599
    @tigistdemlew599 7 лет назад +1

    ኤዱዬቆንጆ ስወዳችሁ ሁለታችሁንም በጣም ምርጥ ሰዎች እግዚአብሔር ፍቅርና ጤና ያድልልን

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 8 лет назад +11

    ኤዱ ሽኳር ውድድድድ ነው የማርግሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @hanimara6149
    @hanimara6149 8 лет назад +30

    እውነትሽን ነው ሁሉንም ማስረዳት አይጠበቀብሽም ....በጣም ትወደጃለሽ አለቀ

  • @seniya6478
    @seniya6478 4 года назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምውዳት💝💝

  • @mohmmdalshatru7291
    @mohmmdalshatru7291 8 лет назад +9

    adiye emebrhan beselam tagalaglsh shkor.💚 💜 💝❤💙💝

  • @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
    @ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 8 лет назад +4

    እርጋታሽ ደስ ይላል ♥ #ሰይፉዬ የቡና ላይ ወሬ እንተርቪው አርግህ ጨረስክ ማለት ነው

  • @menbiyeamenmenbiyederartu4723
    @menbiyeamenmenbiyederartu4723 7 лет назад +9

    ኤደን ቆንጆ በሰላም ተገላገይ

  • @reess4006
    @reess4006 7 лет назад +18

    ግን በቃ ዘፈን በጌታ እንዘምርበት ለክብሩ ለእግዚአብሄር እናመሥግንበት አደበታችንን

  • @mahareyan1057
    @mahareyan1057 8 лет назад +10

    ዋው ደስ የምትል ልጅ.....

  • @fikeryegonderlijarmachiho447
    @fikeryegonderlijarmachiho447 6 лет назад +2

    ኤዱየ ድንግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ👏

  • @brahanugorhi9429
    @brahanugorhi9429 5 лет назад +6

    ኤዱ ሽኮር ዕድመ ይሃብኪ ምስቱይ ፍቱው በዓል ቤትኪ ኣብርሃም ገረመድሂን

  • @Kidyon
    @Kidyon 5 лет назад +1

    Edu skorr nskin abrehamn💕💕 tray ekum AB xnua hadar zelekum emo amlak selamkum yhalwo maletey kab articles eye.

  • @ሰውናአመሉ-ተ5የ
    @ሰውናአመሉ-ተ5የ 8 лет назад +6

    ኤድዬ በጣም እወድሻለው

  • @nitsihitgetachew8639
    @nitsihitgetachew8639 5 лет назад +1

    Heduye yene konjo eskebakshi betam new ywmwedachi tgrgna balsemam

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 лет назад +3

    አሪፍ ዘፋኝ ነሽ። ስርዓትና አንደበትሽ መልካም ነው። ጎበዝ!!

  • @negestiberhan5435
    @negestiberhan5435 8 лет назад +4

    ኤዱ በጣም ኣምሮብሻል ኣልባበስ
    በሰላም ተጋላገሊ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን

    ኤድየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ማር 👉🇪🇹🇨🇳👈✋👌

  • @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ

  • @marryhassan5559
    @marryhassan5559 8 лет назад +4

    eduye konjo geta rejema ademe tena yesatshi

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij4641 5 лет назад +5

    ኤደን አለባበስሽ ይምራል ትክክል💚💛💖

  • @eleniyangessom8891
    @eleniyangessom8891 8 лет назад +12

    ኤድየ ማር 😘😘😘😘😘😘😘

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 8 лет назад +67

    ሰይፋ እኔ ሲደብረኝ ያንተን ፕሮግራም ማየት ጀምሬያለሁ 😃😃😃

  • @fatemaberhefatemaberhe927
    @fatemaberhefatemaberhe927 6 лет назад +10

    ኤዱየ በሄድሽበት ቦታ አላህ ይሓልውኪ

  • @ፍሬነኝባሌንአፍቃሪፍሬ

    እመብርሃን ብሰላም ትገላግልኪ ማማየ

  • @muzithabasha284
    @muzithabasha284 8 лет назад +9

    ኤዱያ ማር ውድድድድድድድድድ ነው ማደርግሽ እመቤቴ በሰላም

  • @melatytagesu1227
    @melatytagesu1227 7 лет назад

    ሠይፍሻ ስወድህ እኮ ብሩክን አጣልኝ ዘመን ላይ የሚሠራው አሰፋን

  • @imahimah9773
    @imahimah9773 8 лет назад +6

    በጣም እወድሻለው አችን ብቻ

  • @amenamenamenkalehiwetyasem3502
    @amenamenamenkalehiwetyasem3502 7 лет назад +3

    ኤዱየ በጣም ነው የምወደቹ አንቺ ደሞ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ሽኮርርር

  • @mahdreweyahunesebezamenews3562
    @mahdreweyahunesebezamenews3562 7 лет назад +2

    እውይ የኔእመቤት እመቤቴ በሰላም ታገላግልሽ አቤት እርጋታ ሴት እድህ እረጋ ስትል ነው እጅ

  • @askalgebreselassieabay
    @askalgebreselassieabay 8 лет назад +2

    aduye marrrrrr wddddd new margsh yene konjo beteley mahazay yemil zefensh betam new miwedew

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 8 лет назад +22

    😃😃😃😃😃 ሰይፋየ በሳቅ #ዉሀኮ ነዉ 😄 እምታስጠጣኝ😂😂

  • @aamm6512
    @aamm6512 4 года назад

    ኤደነይ በጣዕሚ እየ ልድንቀኪ እንካዕ ትግራዎይቲ ኮንኪ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 8 лет назад +27

    ሴፍሽ ዉስጤ ነክ ያንተን ሾዉ ሳይ እደሳቅሁ ያልቃል

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 8 лет назад +2

      ልቤ በእግዚአብሔር ፀና ድግል ማሪያም አማላጄ በጣም ልክ

  • @asterkefi7195
    @asterkefi7195 8 лет назад +1

    ኤዱ በጣም ነው የምወድሽ እመብረሀን ትገላግልሽ

  • @mickylonely9051
    @mickylonely9051 5 лет назад +1

    Eden yene amalay miss u i proud by u

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 6 лет назад

    ኤዴን ሽኮር እመብርሃን ብሰላም ትጋላግለኪ

  • @selamberhe6059
    @selamberhe6059 5 лет назад

    Eidu shekor natey xebekti kaxbkelki kulu 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @menkem7792
    @menkem7792 7 лет назад +3

    በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ኤዱ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ የምወዳት ትግር ናት መልካም ባአል እመቤት ከአንች ጋር ትሁን ኤዱ

  • @semere4031
    @semere4031 7 лет назад +1

    arif New adye shkor and seyfu gn seyfu and andie camera man wede hzbu btadergew yamral

  • @ጓልመልአክስላምቅዱስሚካኤ

    እመብራሃን በስላም ታግልግልሽ አድየ

  • @yirgshenetsimiracleyn6512
    @yirgshenetsimiracleyn6512 8 лет назад +11

    aduye yeni konjo ewnet adis abeba huneh mekili alemayet ykebdal

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 8 лет назад +2

    ወይ ሰይፉ በሳቅ እንፍቅፍቅ እኮ ነዉ የምታደርገኝ 😌

  • @ሂወትደስታጓልትግራይ
    @ሂወትደስታጓልትግራይ 5 лет назад +35

    ኤደን ሽኮር ቆንጆ ጋል ትግራይ ክሕሎ

  • @mamienate8366
    @mamienate8366 8 лет назад +11

    ውይ እንዴት እንደምወዳት ፍቅር የሆነች

  • @feremenigst5113
    @feremenigst5113 4 года назад +1

    ኣዱየ የኔ ማር አምበቴ በስላም ትገላግልሽ

  • @mechreadeseiyeleicall5761
    @mechreadeseiyeleicall5761 8 лет назад +2

    Yesefu Enati Ewenetecheu

  • @akberetelias2822
    @akberetelias2822 6 лет назад +1

    Yene konjo yene tewedaje ❤️❤️❤️

  • @loveonly3760
    @loveonly3760 8 лет назад +2

    edu konjo betam ewdshalew💋💋💋💋💋

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 5 лет назад +2

    ስታምር በእግዚአብሄር

  • @alemtshaykinfe7101
    @alemtshaykinfe7101 8 лет назад +2

    eduye yene konjoo emebrhan beselam temtash ewedeshalw.

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    ኤዱ ቆንጆ ነሽ እኮ

  • @semhaltsegy6484
    @semhaltsegy6484 8 лет назад +3

    yena konjo setamry emebet be selam tegelagelshi

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 лет назад +1

    ኤደን ማር ስውድሽ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ እረጋታሽ ብቻ ይበቃል

  • @liduuaddis818
    @liduuaddis818 8 лет назад +6

    ኤድ፡የኔ፡ቆንጆ

  • @ሁለተማርያም-ኸ8ኸ
    @ሁለተማርያም-ኸ8ኸ 7 лет назад +17

    ስይፍሻ እናመሠግናል ኢዲየ አድናቄሽ ነኝ ቊንቋው ባይገባኝም ትግረኛ በጣም ነው እምወደው ሰይፍሽ ዘ አማን ግርማየን አቅርብልን በናትህ በጣም አድናቄው ነኝ አማኑኢል ግርማየን አቅርብልን

  • @salamanca9992
    @salamanca9992 7 лет назад +7

    መገን አላ ሙሕድን ምን አለ ለድሀ ቢሠጥ ሥንት የጎዳና ተዳዳሪ እያለ ለአርቲሥት ሁሉ ማደል አይገርምም ሠወች እሄን ሠዉ ፈራሁለት ባላሕ ፊት ሢቀርብ ምን ይሆን መልሡ

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh5192 5 лет назад

    እመቤቴ ብሰላም ትገላግሽ የኔ ማር ስወድሽ ።

  • @alemalem8296
    @alemalem8296 7 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ ሁሉ ነገርሽ ያምራል

  • @የውሀናሐጎስ
    @የውሀናሐጎስ 8 лет назад +7

    ስወዳት ማር