ፈሳሽ ሳሙና እንዴት ይታሸጋል ? ዋጋውስ ? || ቶሎ ይጀምሩ | ሳንደብቅ ሙሉ ቪዲዮ | largo | ላርጎ አሠራር
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- በቤት ውስጥ ፈሳሽ ሳሙና እንዴት እንደሚሠራ ይመልከቱና ቶሎ ይጀምሩ liquid soap making at home
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም 0910438476 ያናግሩን
#behemot #amazing_Soap_ብሄሞት
የሚታሸግ የ 35 ሊትር ፈሳሽ ሳሙና ለመስራት የሚያስፈልገው
Sls /ኤስ ኤል ኤስ/ = 2
Labsa /ላብሳ/ = 1.14
costic soda /ኮስቲክ ሶዳ/ = 0.12salt
(የምግብ ጨው) = 1 እስከ መጨረሻው ይመልከቱ
liquid soap making at home,liquid soap making formula,liquid soap making machine,how to make soap at home,business,business ideas,business planbusiness,business ideas in tamil,business talks,business proposal,business insider,business ideas 2023,Soap,liquid,ምርጥ የፈሳሽ ሳሙና አሠራር,Behemot,How To Make Liquid soap,
How to Make Money on Soap,ብሄሞት
How to Make your own Liquid Soap Detergent at Home,
Step by Step Tutorial,
NLY 3 INGREDIENTS,
3 ንጥረ ነገሮች ብቻ,
liquid soap making,
liquid soap making at home,
liquid soap,
liquid soap recipe,
liquid soap making for beginners,
liquid soap making machine,
liquid soap from bar soap,
liquid soap production,
liquid soap making business,
liquid soap dispenser,
liquid soap making formula,
liquid soap in dishwasher,
liquid soap business,
ምርጥ የሽንት ቤት ማፅጃ አሠራር | Toilet Cleaner | በ760 ብር ብቻ ቶሎ ይጀምሩ👉👉ruclips.net/video/D5JLJI0OqsQ/видео.htmlsi=IstQB-lBLPnJBQkI
የውነት ተባረክ ስላከፈልከን እውነት
እስካሁን ካየሁዋቸው የተሻለ👌🙏
ምርጥ ሠው ነህ እናመሠግናለን❤❤❤
እስከዛሬ የት ነበርህ ወንድሜ አቦ እንደ አንተ ቅኖችን ያብዛልን
Alahe ychmerlke betam kena sew nhe
በጣም አመሠግናለሁ ነገር ግን እኔ ያለሁበት አካባቢ ያለው ውሃ ጨዋማ በመሆኑ ልብስ በምናጥብበት ጊዜ ምንም አረፍ አይኖረውም በመሆኑም ልብስ ለማጠብ ብዙ ሳሙና እናባክናለን ስለዚህ ለጨዋማ ውሀ የሚሆን አረፍ ያለው ሳሙና ማምረት እፈልጋለሁ አሰራሩን ብታስረዳኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ 🙏
አናግሩን በቴሌግራም0910438476
ክዳኑ እንዴት ነው የሚታሸገው ?
amazing knowledge sir respect
Egzabhar yth wedma lemelkamneth kfyaw kefetari new ❤❤❤❤❤❤❤
Great u will be benifeted more,God bless You
ስለ ቀናነትህ በጣም ትለያለህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Salamesegin malef newur nw
Gilsti adirge silasayehen tebare
እሚገረም ቅነንት ተባረክ
Bexam xuru nawu wandime daginatihi ajab yasbilal izabher camiro camamiro yisxi wandine
የሁል ግዜ ሀሳቤ ሀገሬ ስገባ ተረጋግቸ የምስራው ስራ አገኝ ይኖ ይሆን ወይ እያልኩ ነዉ እማስበው
እኔም
መልካም ሰው ነህ
Kdanu endet newu emitashejewu ❤❤❤
እናመሠግናለን
ሠላም ሠላም ማሻአላህ አሪፍ ትምህረት❤❤❤❤
thank you
ጥሩ ገለጻ ነው፣ ትንሽ የቀጠን ይመስላል እንዴት ማወፈር ይቻላል?
Wefram nw i, be rekash mishet ale esun nw sample yayachut
Thanks
ሰለም ወድም እበክ እርደኝ የእህቴ ልጆች ይትም ነቻዉ እደዝ አይነት ስረ እረሱ ብየስዘቸዉ እበክ ወድሜ ተበበረኝ😢😢😢
ክዳኑ እንዴት ነው የሚታሸገው
Thanks bro...
Wow you are an amazing person
ስራችሁ ተከታትያለሁ በጣም ጥሩ ነወ ግን ክፍለሃገር ያለን ጥሬ እቃ እንዴት እናገኛለን
የት ነው ያለከው??? - እዛው አይጠፋም
Jimma
ተባረክ ወንድማችን ስልክህ አስቀምጥልን
0910438476tg
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን ተባረክ በርታ
10:19 ❤❤❤❤
Eshe gn bedenib bitasiredani des yilenali slikikin weyim anagirwni yeat yeta edemegenim bitinegiren des yilenali
የመጀመሪያ ቪዲዮው ላይ በደንብ አሣይቷል እይው ሁቢ አለልሽ
ወንድሜ፡የጀሪካኑ፡ክዳን፡እንዴት፡ይታሸጋል፡
ስልክህንና የቴሌግራም አድራሻህን በዚህ ስልክ ብታሳውቀኝ : ይመችህ
ስልክህን አስቀምጥልን ከቻልክ
kelay ale 0910438476
የቴሌግራም ቻናልህ ብታሥቀምጥልን እናመሠግናለን 🎉
tank You so mach
በሐይላንድ ያሳየኸን ላርጎ ቀጭን ይመስላል ሰው ደሞ ውፍረቱን ነው የሚያየው
አዎ ቀጭን ነው ለ ክፍለ ሀገር የሚላክ ነው-ጥራቱ እንዳለ ሆኖ፡፡
ከተማ የሚሸጠው ጋር አንድ አይደለም
The Book of Enoch (60:7-9) describes Leviathan as a female monster dwelling in the watery abyss (as Tiamat), while Behemoth is a male monster living in the desert of Dunaydin ("east of Eden").
Betam Tru nw egziabher ystln
ፈጣሪ ይባርክህ እባክህ መስራት እፈልጋለሁ እርዳኝ
አይዞን ምን ጣጣ አለ ታዲያ ቴሌግራም ያናግሩን 0910438476
Telegram link lakiln
wowwww tebark
ደውልልኝ
ላሥቲኩንማምረቻውን
በአካል መማር ይቻላል እሚያሥ ተምር አለ
አለ ነይ 0985203034/0910438476
👏👏👏👏
ሠላም ሠላም ወንድም❤❤❤❤❤
ኬሚካሉን የት አገኛለሁ
ይሄን ስራ በጣም ነዉ የምፈልገዉ ግን የሚያስፈልጉት ግብአቶች የት ማገኘት እችላለሁ ምክኒያቱም እኔ መስራት የምፈልገዉ ገና ትንሽየ ከተማ ነች እናም እዛ ደግሞ ማቴሊያሉ የለም እባክህን ተባበረኝ ጀሪካኑም የት እንደሚገኝ
Merkato yegegal
Yedewelu
ማቴሪያሉን ሀዋሳ ማግኘት ይቻላል?
Awo yechalal
men yahel awache new
Wadema benateki talgerami maleselni yate edamshaxi lipayqeki
Anagerun , Ere Eyemelesen nw berkata neger
caustic ye soda ash bota slemiteka new
Ere silk quxirihin please
telgram yanagrun 0910438476
Bertalen yegna jegena
Selma dire dawa ekawochun melake techlalke felge naw
Awo
ክዳኑን እንዴት ነው ያሸከው ዘልለከው
Normal በእጅ ነው ይገጥማል ራሱ
❤❤❤
ስልክህን እባክህ
0910438476tg yanagrun
አድራሻህ የት ነው
Addis ababa
እረወንድማችን ለመስራት እስቲ ስልክ ቁጥርህ ስጠኝ
0910438476 yanagrun telgram lay
የቴሌግራም ሊንክ አስቀምጥልን እንድንነጋገር
0810438476tg
Kemikalun ket new yemgegnw
ይቻላል በ0910438476 ያናግሩን
kamikalun alasgebahewm eko wagawn
Ok, elekalew hulunem
ክዳኑ እንዴት ይጣበቃል
telgeram lay enlakelot video
ወጪው ግን ብዙ ነው፣ኬሚካሉ 866ብር+410 ጀሪካን+30ብር ስቲከር፣ሲሸጥ 7ቱ ጀሪካን ስንት ሊሆን ነው? እንደው አንድ ጀሪካን ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ቢሆን 250*7=1750ብር ጠቅላላ ሽያጭ፣ወጪ 1316 ብር፣ትራንስፓርት ሳይታሰብ 434ብር ትርፍ አለው።
Tesastekal No
ከጀሪካኑ ጋር ታሳቢ ሆኖ ነው 866?@@ብሔሞትBehemotTube
ኸረ አይደለም ወዳጄ - ለ35 ሌትር ነው - በይበልጥ በቴሌግራም ያወያዩን እናስረዳዎታለን
@@LivestockInsiders
ስልክህን @@ብሔሞትBehemotTube
ስልክህን @@ብሔሞትBehemotTube
የቴሌግራማችሁ ሊንክ የት አለ
አዲስ ነገር መጣ | የተዘጋጀውን በመበጥበጥ ብቻ ፈሳሽ ሳሙና ያምርቱ 👉👉ruclips.net/video/VyhYn6aNRao/видео.html
😊
የት ይገኘል
Moltuwal TG yanagrun
ሰልክህን እባክህ
0910438476 tgtg
Yante tinsh ketene endewofir mn enetekem ngeren eski maweferiya mn kemkal
ስታዋህዱ ስህተት ካለ ይቀጥናል - ቴሌግራም ላይ ብቻ ያናግሩን
Silkachun lakulna le telegram or link
Ke lay Alelachu selk @@Amen-Teshome
@@ብሔሞትBehemotTubeTg link lakln beslkh alagegnenewm
ቴሌግራም ቁጥር አስቀምጥልን
Ke lay Ale
Where is the tel gram link
0910438476 TG
ቴሌግራሙን ንገረን ያተን
ደምረኝ ወንድሜ❤
Elay Ale kutru
ስራውን እያዳድ እየሠራችሁ ብታሣዩን
ዋሣብእናኢሞአለህ
አዎ ቴሌግራምም አለኝ 0910438476
business | የሚታሸግ ቀላል የቤት ዉስጥ ፈሳሽ ሳሙና አሠራር | 3 ንጥረ ነገሮች ብቻ 👉🏽ruclips.net/video/kOpxZ5PwDEc/видео.htmlsi=CCR7fRxyT0lW7n25
የማሸጌያው ማሽን ስሙን ብትነገርኝ አማዞን ላይ ላዝ ፈልጌ ነበር እና ገና በቤት ውስጥ ለሜጀምሩ ስራው እልኬለምድ ድርስ የግድ ሁን ማሞላት አለብን ውይ እና ደግሞ ካአመርትን በሆላ ልንሸጥስንል የት ነው ምምናስርክበው እና ደግሞ ንግድ ፍቃድ አንጠየቅምውይ እስኬ መልስኝ
በቴሌግራም ያናግሩን ላይም ተቀምጧል እኮ 0910438476 @@astertube5406
በቴሌግራም ያናግሩን ላይም ተቀምጧል እኮ 0910438476
@@ብሔሞትBehemotTube እሽ🙏
ቴሌግራም የለም
Description ላይ ተቀምጧል 0910438476
@@ብሔሞትBehemotTube eshi amesginalehu
እባክህን፡ስልክህን፡አስቀምጥልን
0910438476tg yanagrun
የቴሌ ግራም ቻናልህን
be 0910438476 Telgram yanagrun
Silkhn askmxln
0985203034/0910438476yangrun
Phon numbers
0910438476telgeram
ቀጭን ነው
አሰራር ላይ ስህተት ካለ ማዋሃድ ላይ ይቀጥናል
ማስወፈርያ ኬሚካልም አለ ያልተፈለገ ውፍረት ምንም ስለማይሰራ ነው - ችግራችሁ እኮ ውሃ በጄሪካን ስለሆነ ምትለኩት 40 እና 45 ሌትር ገብቶ ይቀጥናል - ማማሰልም በደንብ ካልተማሰለ ይቀጥናል
በዚህ ቴሌግራም ያናግሩን 👉t.me/Nobmars
8:43
telegram account lakiligna wendime
telegram 0910438476
@@ብሔሞትBehemotTubeእሺ
telegram telegram tlaleh yetale silkh
Description ላይ ተቀምጧል ማንበብ ልመድ እንጂ