Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመሰግናለው ወንድማችን ❤❤ መልካም ነገር ለራስ ነው ፈጣሪ ይባርክህ❤
🙏🙏🙏🥰
በጣም አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን
ተባረክ ብዙ ብር ከፍሎ መማር ለማይችል ሰው ትልቅ እርዳታ ነው ።እግዚአብሔር ይስጥህ 🥰🥰🥰
Amen🙏🙏🙏🙏
እጅግ እናመሰግናለን በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት መልካም ሰው የለም
ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
እጅግ ይገርማል🙏❤ትልቅ ቅንነት
ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏
በጣም መሳጭ ትምህርት ነው ተባረክ አመሰግናለሁ
🙏🙏
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንንድም እዉነት ቅን ሰዉ ነህ እግዝአብሔር ይባርክህበመቀጠል ይሄን ስልጠና በብዙ ብር ነዉ የሚሰጡት አንተ ግን በነፃ ስላስተማርከን ምስጋናችን ታላቅ ነዉ ከስደት ሀገሬ ገብቼ መስራት የሚፈልገው ሥራ ነዉ ከአንተ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት
🙏ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም በጣም አስደናቂ ሙያ ነው ።ሙሉ በሙሉ ቪድዮ ተከታትያለሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
አሜን🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ አላህ ይስጥልን
Amen🙏🙏🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
betam enamesginlen gin ke seran buhala yet masrekeb weyim meshet inchilalen
Tiru tiyake new yeteyekew video sileserahubet lelochun videowoch teketatelachew
@@HanonCraft eshi bedigame ameseginalew
agelaletsih chimir bemigeba temechitognl❤
🙏🙏ameseginalehu
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እውቀትህን ይጨምርልህ ቅን መሆን ለራስ ነው አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏
Thank you bro, it's very explained
በጣም ገላጭ ነው በርታ።ቅርጹ volium ለማውጣት ላልተመቸ ነገር ግን እንጨቱን በስስ ላስቲክ ውስጥ እንዳይረጥብ በመክተት ውሀ ውስጥ በመጨመር የሚፈሰውን ውሀ በመለካት በቀላሉ volium ማወቅ ይቻላል
Good understanding .😊
የእውነት ባየው ባየው አይሰለችም ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
በጣም ቅን መምህር ነህ! thanks a lot Bro.keep shining!
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk
ነፃ የኢፖክሲ ስልጠና በቴሌግራም አየሰጠሁ ነው join አርጊውና ስልጠናውን ውሰጂ
THANKS!!!
Thank you I need more.
Yichalal adiss yetelekekew video lay ye telegram chanal link ale eza lay yefelekewin tiyake mels tagegnaleh
gerami sewo neki welahi wondime🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Wow bravo thank you!
በጣም መመስገን የሚገባህ ወንድም ነህእግዚአብሔር ይባርክህ
ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክ የሚገርም ትምህርት ነው
It's good thanks for learning
It's my pleasure
እግዚአብሔር ይሰጥህ ሀሳብን ይፈጽምልህ እናመሰግናለን
አሜን የኔ እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በርታ
Tebarak geta yibarkuh
Amen 🙏🙏🙏
በጣጣም ምርጥ ብቃት እና ቅንነት ነው ያለህ በዚሁ ቀጥል የበለጠ እንጠብቃለንንን
Well deserved subscription
thanks 🙏🙏
ፈጣሪ ይባርክህ
Bert mashalah
Enamesegnalen next ye mold aserar tasayenaleh please
Be agatami ketayu video esu new ensemonun yilekekal
ተባረክ
ተባረከሰ
እጅግ መልካም ቅን ባለሙያ ነህ በርታ አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ ፡፡ልኬቶቹ ግን ከበድ ይላሉ ከቻልክ ብታቀለው፡፡
ለ 100 ሰው በነፃ ስልጠና በቴሌግራም ስለምሰጥ አንተም ከሠለጠንክ ለመረዳት አይቸግርህም ብቻ ቀጣይ ቪዲዮው እንዳያመልጥህ ተከታተል
ልክ እኮ አላስቀመጥክም@@HanonCraft
@@HanonCraftበጣም እናመስግናለን ወሳኝ ኮርስ ስማር ኬሚስትሪና ፉዚክስ ባልጠላ ኖሮ ይቀለኝ ነበር ያን ያህል ከባድ አደለም ፍላጎት ካለ ኮርሱን በድጋሜ ብወስድ ይቀለኛል ብዬ አስባለሁ በጉጉት እየጠበኩ ነው ኮርሱን
ምኑ ነው ልክ ያልሆነው እህቴ
ዛሬ ተጀምሮዋል ቻናሉን join አርጊና ተከታተይ
It is good tutorial but try to short as soon as possible and tell us palace how we make the profitable
Tebarek yene abbat
Amen fetari yakbirilign🙏
Mizan,heater, drill saycemer, qeriwun material besent birr yegegnal?
አስራ ምናምን ሺ ይገኛል
arif new
betam harfi nwe bzihu ketelebt
Thanks🙏🙏
ምንም ስራ የለኝም ጡረታ ከወጣሁ ከፖሊስ ሰራዊት ሦስት ወሬ ነው የምሰራው ግራ ገባኝ ምንም የለኝም ህሊናዪ ብቻ ንፁህ ነውከቻልክ እርዳኝ እናትህ ሆናለሁ።
Ena betam nw mesrat mefaligaw
Ataseltinum practical.
@@amertiayana2128 legizew akumen new bekirbu sinijemir asawikalew🙏
የኔ ውድ ወድም በጣም አመሰግናለሁ ባለህበት የአላህ ሰላም እራህመት እና እዝነት ካተ ጋር ይሁንልኝ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
አሜን የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@@HanonCraft እዳተ አይነት ሰው ነው የታጣው እኮ ሰላምህ ይብዛልኝ❤🙏
Thanks 🙏
ያላችሁን ጥያቄ በሙሉ ፃፉልኝ ሰብስቤ ለምላሻቹ video እሰራበታለሁ
የተለያየ ቅርጽ ያላቸዉ ኢፖክሲ ለመስራት የሚያገለግል ሞልድ መስሪያ ሲልከን ራበር (Silicone rubber) ይኖራል? ከሌለህ የት እንደማገኝ ብጦቅመኝ
@@bie8789 የ ቪዲዩው መጨረሻላይ የኢፖክሲ ግብአቶች የሚሸጡ መደብሮች ስልክ ቁጥራቸው አለ እነሱን ደውለህ ጠይቃቸውና እኛጋ የለም ካሉህ እኔ የት እንደምታገኝ አፈላልጌ እነግርሀለሁ የማይገኝ ከሆነና ለመስራት ያሰብከው ሞልድ ብዙ ውፍረት ካሌለው ደግሞ ለምሳሌ sparing photo frame ከሆነ ሞደፊክ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ቪዲዩ እሰራልሀለው
@@HanonCraft እውነት ወንድሜ በጣም ነዉ የማመሰግንህ! እባክህ እርዳኝ ለሻማ ና የሳሙና መስሪያ ሞልድ ጭምር መስራት ስለምፈልግ ነዉ።
እሺ ችግር የለውም ወንድሜ ትንሽ ግዜ ብቻ ስጠኝ አጣርቼ እነግርሀለሁ
@@bie8789 silicone rubber መሸጫ 0913063631 በዚህ ስልክ ደውልላቸው በ 1 ኪሎ አለን ብለውኛልየሻማ ሞልድ ከፈለክ ደሞ 0902467623 በዚህ ስልክ ታገኛለህ
Thank you so much for sharing such idea. how can we get the materials out of Adiss.
Based on the phone number I put in the description, you will get the epoxy material you need and they will send it to your country.
አመሰግንሃለሁ ወንድሜ ከስደት ስመለስ መክፈት እፈልጋለሁ
🙏
በጣም እናመሰግናለን እኔ ተሌላ ዜጉች እያየሁ እሞክራለሁ ሰደት ላይ ብሆንም ባለኝ ስሀት እሞክራለሁ ግን አልደርቅልኝ እያለ
ትምርት ቤት ብትከፍት ብዙ ሠዎችን ታበቃለክ እግዚአብሔር ይባርክ ከዚበላይ እውቀት ይጨምርብክ
አሜን እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏
አስም ኬዝ ግን አያስቸግርም????
አስም ካለብህ ያለ ማስክ እንዳትሞክረው
Mabategnun acsesery eyandadu part btasayn elmnhalhu
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk👈
ሰለ ቅንነትህ እናመሰግናለን
tru new gn endet new yemnshetbetn waga yemnawetaw esun btnegren
አመሠግናለሁ በጣም ምርጥ አስተምሮ ነው ለመስራት እቃውን የት ማግኘት ይቻላል ከነ ዋጋው ብትነግረኝ የመስራት ፍላጎቱ አለኝ
ስለሱ የሚያብራራ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ተመልከችው
ተባርክ እውቀት ማካፈል የብሩህ አዕምሮ ባለቤትነት ነው ሥራውን መጀመር እፈልጋለሁ
ለአንድ ከሬ ስንት ኢፖክሲ እንጠቀማለን በናትህ መልስልኝ 🙏
በካሬ ሳይሆን እንደምንሰራው ስራ አይነት የምንጠቀመው ኢፖክሲ ብዛት ይለያያል ለምንሰራው ስራ ምን ያህል ኢፖክሲ መጠቀም አለብን የሚለውን ቪዲዮውስጥ አብራርቼ ስላስቀመጥኩት የሚሻለው ቪዲዮውን በደምብ መመልከት ነው
ቅንነትህን ሳላደንቅና እኔም ሳላመሰግንክ አላልፍም ኢሄ ሁሉ ሰዉ ማስደሰት ያለዉ ደስታ እና ጥቃቅኖቹን መስራት ፈልጌ ነበር ግባቱን እንዴት አገኛለዉ እኔ ሻሸመኔ አከባቢ ነኝ ?
የቪዲዮው መጨረሻ ላይ ያስቀመጥኩት የሻጮች ስልክ ቁጥር አለ ደውልላቸው ያለህበት ይልኩልሀል
Harif
Eqawochun yet maggnet Chilalew??
ሰላም እንዴት ነክ በመጀመሪያ ለሰጠሀን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔ መጠየቅ የምፈልገው ያሰራነውን ስራ ለመሸጥ እንዴት ነው ዋጋ የምናወጣው ?
Video ስለሰራሁበት መልሱ እዛላይ አለ
Min libelihi amsegnalehu keze yebelt Kali kale keza belag
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk👈 ye telegram netsa siltenawin kefelegshim chanalun join argesh siltenawin wiseji
ከለር እዴት ነው ሚቀመመው 2&3 video አርገህ በደንብ አስረዳን
eshi
በመጀመሪያ በጣም ላመሰግንህ እወዳለው ብዙ ቪድዮ አይቻለው እንደዚ አብራርቶ ያሳየ የለም ሲቀጥክ ያለኝ ጥያቄ ለመሬትም ለምዲፍም ለሁሉም አንድ አይነት ኢምፖክሲ ነው ወይ ምንጠቀመው ሌለው መጀመሪያ ለጀማሪ በሞልድ ብንጠቀስ አመሰግናለው
የ ተለያዩ የ ኢፓክሲ አይነቶች አሉ ለ ሞልድና ለጠረጴዛ የሚሆነውን የሚሸጡት ሰዎች ይነግሩሻል ቀላል ነው አያሳስብም ለጀማሪ በመሞልድ ብንጠቀምስ ላልሽኝ የመጀመሪያ ግዜሽ ከሆነ ኢፖክሲውን ገዝተሽ በቪዲዩው መሰረት በትንሽ ኢፖክሲ እየቆጠብሽ በሞልድ ሞክሪው በጣም ቀላል ነው እሺ ለከበደሽ ነገር ለመመለስ ዝግጁ ነኝ
Ketesera bewala tehaye lay sikemete chgr yelewm
Gobez bewnet bertulen bzu bota ye epoxy video aychalew gn endezih abrartew kene sletu yeminageru yelum hulu 2 :3 gna wey 1 : 2 gna eyalu erasachew miserubetn nw minagerut enamesegnalen 🙏
What are basic inputs and requirements to start as a business?
A video explaining what is needed will be released tomorrow and you will find answers in it!
Betam amesegnalewu... yeewunet srawun ke wer behal lemejemer youtube lay yalu videoch betam eyayewu neber ena yemiger honu new yagegnewut betam amesegnalewu....degmo wedserawu lemegbat menged lay slehonku edalmeles mn tmekregnalek?????... telegram or silk maggnet kechalku????
Berta wendime bicha bedenb endigebah videowin melalseh kayehew sirawin lemejemer yaschilihal ye video mecheresha lay yaskemetkutt silk epoxy shachoch silehonu enesu degmo yebelete yamakiruhal sirawin eskitjemir videowin bicha bedenb temelketew🙏
❤
በጣም አመሰግናለው በደምብ ነው ያብራራሀው እኔ ልጠይቅህ ምፈልገው የግርግዳ ፍሬም አው ሰአት ላይ በኢምዴፍ ስንሰራ ቲክነሱ ምን ያህልነው መሆን ያለበት
ኤምዲኤፉ የሚቦረቦር ከሆነ ለምሳሌ ኢምዲኤፉ 1.8 ሚሊም ከሆነ 1 ሳንቲሙን ቦርቡሮ ኢፖክሲ ቢጨመርበት አሪፍ ይሆናል ግን ከመሞከር ነው ፐርፌክት ወደመሆን የሚኬደው ስለዚ በትንሽ ነገር መሞከር አይከፋም
❤ልክነህ እኔ ለመሞከር ብዬ በራሴ ኢምክሲ ሶስት በአንዱን ገዝቼ ነበር እሱ ግዴታ ቲክነሱ 1500መሆን አለበት አለኝ እኔ ደሞ በጣም ሚበዛ መሰለኝ ለዛነው ቲክነሱ ምን ያህል መሆን እንዳለበት የጠየኩክ@@HanonCraft
ቴሎግራም ካለክ
@@HanonCraftኤምዲኤፉን ቡብርጭቆ ወረቀት አፅድቼ ቀለም ቀብቼ ካዘጋጀውት ብሃላ የኢምፓክሲው ቲክነስ ምን ያህል ነውመሆን ያለበት
ኢፖክሲ እንዴት እንደሚቀመም ቪዲዩው በደንብ ያብራራል ስለዚ የቅመማው ቦታላይ በደንብ መመልከት ነው ቀላል ነው
Sera lemjemre menyahel genzeb yasfelgal
Silesu yemigelts atekalay sile epoxy business yemiyawera video nege yilekekal esulay milash tagegnaleh
👍👏👏👏👏👏👏
የመጀመሪያዉ ጥያቄየ 1/6ብለህ የገፅክልንን ነገር የኢፖክሲ ሬሾ ነዉ?2. በ1.05 ያባዛሀዉ የኢፖክሲ ሪዝኑ ኪሎውን ነዉ? ትርፉስ ያስፈልገናል ያለከንን ብታራራልኝ 3. የቴብል ቶፑ አሰራር አሁን ከጠየኩህ ጋር ይገናኛል? ቀመሩስ አንዴት ነዉ መሰራዉ
ከ 1 እስከ 3 የጠየከኝ ጥያቄ ለ furniture የወንዝ ሸንተረር ላለው ትላልቅ ጠረጴዛ ለሚሠሩ ብቻ ነው የሚሆነው ኖርማል ጠረጴዛና ሞልዶችን ከሆነ የምትሰራው ስለሚለያዩ ብዙም አያስፈልግህም 1/6 ያልኩት ሬሾ ነው በጣም ለትላልቅ ስራ የሚሆን ነው ለምሳሌ እስከ 20 ኪሎ ኢፖክሲ ስትጠቀም የምትሠራበት ነው 1.05 የሚለውም ለዛው ለትላልቅ ስራ ነው የሚሆነው በደንብ እንዲገባህ ከፈለክ ቪዲዩውን በደንብ መላልሰህ እየው
@@HanonCraftየወንዝ ሸንተረሩ አሰራር ግልፅ ሆኖልኛል ነገር ግን የወንዝ ሸንተረሩን አሰራር በተግባር ነዉ ያሳየኸን እስከ አሰራሩ ድረስ. ወንደሜ እኔ በካልኩሌተሩ ሳይሆን በተግባር ማወቅ ስለፈለኩ ነዉ ከወዲሁ ይቅርታህን እጠይቃለሁ. ወደ ጥቄየ ልግባ 1, የግድግዳ ሰአት ዲያሜትሩ × ራዲየስ ×ቀመት ተባዝቶ አንዴት ተከፋፍሎ ግራም የሰጠናል.2. የቶፕ ቅብ አሰራር length×width×height አንተ አንደተመቸህ ቀመት ስፋት አድርገህ ቀለል ባለ አረፍተነገር በounce አስረዳኝ እና ወደ አስርዮሽ ሚቀረዉን ኮንቨርተር ብትነግረኝ በትህትና እጠይቃለሁ.
በመጀመርያ እናመሰግናለን ኮርስ መውሰድ አያስፈልግም፡ማለት ነው?
በቴሌግራም በነፃ ያዘጋጀሁትን ኮርስ መቀላቀል ይቻላል የቻናሉ ሊንክ መጨረሻ የተለቀቀው ለ 100 ሰው ኮርስ ቀነፃ የሚለው ላይ አለ
18:43 @@HanonCraft
ቴሌግራም ሊንክህ ላይ ማንኛውም መምር የሚፈልግ ሰው መግባት ጆይን ማለት ይችላል@@HanonCraft
@skettube4149 አዎ ይቻላል
Density ena mass ena volume aserar slalgn bemaryam wendme
@@Kemal-h9d esh wendime gin mulu videowin temelkitehewal density+mass+volume bedenb abrarichebetalew eski melalseh bedenb eyewina ezalay yalgebah neger kale coment argilignina yelelawinim tiyake atekalay 1 video eserabetalew gin bedenb eyew wendime🙏
@@HanonCraft ena wendme mulu video kayehu behuala lerase mejemer echlalehu weys sltenawn mewsed Gd yhonbgna ?
@@Kemal-h9demenegn wendime le bichah mejemer aydelem maseltenim tichilaleh bicha bedenb videowin melalseh eyewina tameseginegnaleh
በስንት ቀን ይደርቃል እኔ ሰርቼው ሶስት ቀን ሙሉ አልደረቀልኝም ሬሾ የተጠቀምኩት 1:1 ነው
እስከ 7 ቀን ለመድረቅ ይወስዳል ሞቃታማ ቦታ ማስቀመጥ እንዳይረሳ
የምር አንተ ትለያለህ። አጋጣሚውን በመጠቀም ያደጉበትን ማህበረሰብ አጋድመው የሚግጡ ጅቦች በሞሉበት ዘርፍ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ። በርታልን እናመሰግናለን።
ኢፖክስ አይነት አለው የማያስፈልግ ው ማቴርል የት ይገኛል ወንድሜ ንገረኝ
የኮርሱ መጨረሻ ላይ ኢፖክሲና የኢፖክሲ ማቴሪያል የሚሸጡ ሰዎች ስልክ ቁጥር አስቀምጫለሁ የምትፈልገውን መረጃ ጭምር ይነግሩሀል
ከስሜንቶ ወለለ ላይ መስራት ይቻላል
Awo yichalal
ዲስክሪብሽን ላይ ካልኩሌተሩን አስቀምጥላቹኋለሁ ብለህ አጣሁት??
ኮርስ የምስትው የት ነው?
☝️Yihew linku join arge ena siltenawin wisej
ወንድሜ የኢፖክሲ ጠረጴዛ እግር እንዴት ይተከላል? በጣም አመሰግናለሁ።
ረሾ እንደት ነዉ
Wedme Tiyake Neberegn 1 lemedrek sint saat yifejal 2 lemsale yesaat mold ale ye fesashun epoxsy yihen yahl bilrn begmt new yemnakelaklew malete wey yiterfal wey yikensal ena edet new yemnawkew bizatun weyim likun
1,epoxy lemedrek eske 1 samint yifeligal2,leminiseraw sira min yahil epoxy metekem endalebin wanaw video lay yigeltsal videowin bedenb mayet new
መነሻ ካፒታል ስንት ይጠይቃል
ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ ተመልከተው
Abo mert neh gen ቁልፍ manteltya btasayegn
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ ጥሩ ነበረ ጥያቄ ነበረኝ
+251923636111 በዚህ ልታገኘኝ ትችላለህ
ወድሜ ቴሌ ግራም ገበቸ ነበር እዴት ሪሙቭ አደረገኝ😊
እስኪ ሞክር አሁን☝️
ኧረ ወንድሜ እንድገባ ፍቀድልኝ እባለኝ ሊንኩ@@HanonCraft
ስልቱ በጣም ከባድ ነው በቀላሉ አስረዳን
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk 👈 join አርጊና በነፃ ሰልጥኚ
የት ነው አድራሻችሁ
ማቴሪሉ የት ይ ገኛል ዋጋዉስ
Epocisen bzat ymishet alni
@tiziyeenate
Telegram lay awragn☝️
Dewlelni
@@PaulosMeklit @tiziyeenate 👈 telegram lay awragn
የግባቶቹ ስም እና ለምን ምን እንዲጠቅሙ ልትነግረኝ ትችላለክ ወንድሜ???
ስለሱ የሚያብራራ ቪዲዮ ስለሰራሁ ተመልከችው ሁሉንም መልስ ታገኝበታለሽ
be ewunet ante kin sew neh fetariy wuletahin yikifel bedenb new emiketatelih
Fetari yakbirilign🙏
Meche new milekekw wendme yikoyal ende ebakhn bzu sewoch eyeseletenu eyekefetu slehone kewedihu endtawek bye new enji eko laschegrh felge sayhon kebet materialun slegezulgn rashn chleh wuta eyalugn slehone ebakhn wendme erdagn kezi befit ssera yeneberew SRA fiber glass neber gin sra slekezekeze tredagnaleh bye new please wendm kaleh tredagnaleh
@@Kemal-h9d atasib wendime videow ke 30 dekika behuala yilekekal esunim ayteh kalgebah chigir yelewim ye telegam user name elikilihina yefelekewin tiyake liredah echilalew atasib wendim alegn demo ye sira neger yigebagnal
ብዙ ግዜ ጠይቂህ አልመለስክልኝም በተግባር በታሠለጥነኝ
@tiziyeenate👈telegram lay enawra
Yetelegrame link adis yetelekekew video description lay ale ezalay enawra
ቴሌግራም ማን ብየልግባ
በርቱ ቅን ልቦች ናችሁ ስልጠና ትሰጣላችሁ ወይ?አድራሻ ቦታችሁስ መሰልጠን እፈልጋለሁ።
@@MeseluAwoke ክብረት ይስጥልን እህቴ🙏 በአካል መስጠት አልጀመርንም ግን የ 1 ሰአቱን video ደጋግሞ አይቶ የጀመረ ሰው አለ አንችም ደጋግመሽ ካየሽ በቂ ነው በአካል መሰልጠን አይጠበቅብሽም
ok@@HanonCraft
Gonzalez Edward Hernandez Kevin Harris Paul
አመሰግናለው ወንድማችን ❤❤ መልካም ነገር ለራስ ነው ፈጣሪ ይባርክህ❤
🙏🙏🙏🥰
በጣም አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን
ተባረክ ብዙ ብር ከፍሎ መማር ለማይችል ሰው ትልቅ እርዳታ ነው ።እግዚአብሔር ይስጥህ 🥰🥰🥰
Amen🙏🙏🙏🙏
እጅግ እናመሰግናለን በዚህ ግዜ እንደዚህ አይነት መልካም ሰው የለም
ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
እጅግ ይገርማል🙏❤ትልቅ ቅንነት
ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏
በጣም መሳጭ ትምህርት ነው ተባረክ አመሰግናለሁ
🙏🙏
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንንድም እዉነት ቅን ሰዉ ነህ እግዝአብሔር ይባርክህ
በመቀጠል ይሄን ስልጠና በብዙ ብር ነዉ የሚሰጡት አንተ ግን በነፃ ስላስተማርከን ምስጋናችን ታላቅ ነዉ
ከስደት ሀገሬ ገብቼ መስራት የሚፈልገው ሥራ ነዉ ከአንተ ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት
🙏ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም በጣም አስደናቂ ሙያ ነው ።ሙሉ በሙሉ ቪድዮ ተከታትያለሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን
በጣም ነው ማመሰግነው ወንድሜ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
አሜን🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድሜ አላህ ይስጥልን
Amen🙏🙏🙏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
betam enamesginlen gin ke seran buhala yet masrekeb weyim meshet inchilalen
Tiru tiyake new yeteyekew video sileserahubet lelochun videowoch teketatelachew
@@HanonCraft eshi bedigame ameseginalew
agelaletsih chimir bemigeba temechitognl❤
🙏🙏ameseginalehu
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ እውቀትህን ይጨምርልህ ቅን መሆን ለራስ ነው አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏
Thank you bro, it's very explained
በጣም ገላጭ ነው በርታ።ቅርጹ volium ለማውጣት ላልተመቸ ነገር ግን እንጨቱን በስስ ላስቲክ ውስጥ እንዳይረጥብ በመክተት ውሀ ውስጥ በመጨመር የሚፈሰውን ውሀ በመለካት በቀላሉ volium ማወቅ ይቻላል
Good understanding .😊
የእውነት ባየው ባየው አይሰለችም ትለያለህ በጣም እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
በጣም ቅን መምህር ነህ! thanks a lot Bro.keep shining!
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk
ነፃ የኢፖክሲ ስልጠና በቴሌግራም አየሰጠሁ ነው join አርጊውና ስልጠናውን ውሰጂ
THANKS!!!
Thank you I need more.
Yichalal adiss yetelekekew video lay ye telegram chanal link ale eza lay yefelekewin tiyake mels tagegnaleh
gerami sewo neki welahi wondime🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
Wow bravo thank you!
በጣም መመስገን የሚገባህ ወንድም ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክ የሚገርም ትምህርት ነው
🙏🙏
It's good thanks for learning
It's my pleasure
እግዚአብሔር ይሰጥህ ሀሳብን ይፈጽምልህ እናመሰግናለን
አሜን የኔ እህት ፈጣሪ ያክብርልኝ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በርታ
Tebarak geta yibarkuh
Amen 🙏🙏🙏
በጣጣም ምርጥ ብቃት እና ቅንነት ነው ያለህ በዚሁ ቀጥል የበለጠ እንጠብቃለንንን
Well deserved subscription
thanks 🙏🙏
ፈጣሪ ይባርክህ
🙏🙏
Bert mashalah
Enamesegnalen
next ye mold aserar tasayenaleh please
Be agatami ketayu video esu new ensemonun yilekekal
ተባረክ
ተባረከሰ
እጅግ መልካም ቅን ባለሙያ ነህ በርታ አምላክ ጥበቡን ያብዛልህ ፡፡ልኬቶቹ ግን ከበድ ይላሉ ከቻልክ ብታቀለው፡፡
ለ 100 ሰው በነፃ ስልጠና በቴሌግራም ስለምሰጥ አንተም ከሠለጠንክ ለመረዳት አይቸግርህም ብቻ ቀጣይ ቪዲዮው እንዳያመልጥህ ተከታተል
ልክ እኮ አላስቀመጥክም@@HanonCraft
@@HanonCraftበጣም እናመስግናለን ወሳኝ ኮርስ ስማር ኬሚስትሪና ፉዚክስ ባልጠላ ኖሮ ይቀለኝ ነበር ያን ያህል ከባድ አደለም ፍላጎት ካለ ኮርሱን በድጋሜ ብወስድ ይቀለኛል ብዬ አስባለሁ በጉጉት እየጠበኩ ነው ኮርሱን
ምኑ ነው ልክ ያልሆነው እህቴ
ዛሬ ተጀምሮዋል ቻናሉን join አርጊና ተከታተይ
It is good tutorial but try to short as soon as possible and tell us palace how we make the profitable
Tebarek yene abbat
Amen fetari yakbirilign🙏
Mizan,heater, drill saycemer, qeriwun material besent birr yegegnal?
አስራ ምናምን ሺ ይገኛል
arif new
betam harfi nwe bzihu ketelebt
Thanks🙏🙏
ምንም ስራ የለኝም ጡረታ ከወጣሁ ከፖሊስ ሰራዊት ሦስት ወሬ ነው የምሰራው ግራ ገባኝ ምንም የለኝም ህሊናዪ ብቻ ንፁህ ነውከቻልክ እርዳኝ እናትህ ሆናለሁ።
Ena betam nw mesrat mefaligaw
Ataseltinum practical.
@@amertiayana2128 legizew akumen new bekirbu sinijemir asawikalew🙏
የኔ ውድ ወድም በጣም አመሰግናለሁ ባለህበት የአላህ ሰላም እራህመት እና እዝነት ካተ ጋር ይሁንልኝ አመሰግናለሁ ❤❤🙏
አሜን የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@@HanonCraft እዳተ አይነት ሰው ነው የታጣው እኮ ሰላምህ ይብዛልኝ❤🙏
Thanks 🙏
ያላችሁን ጥያቄ በሙሉ ፃፉልኝ ሰብስቤ ለምላሻቹ video እሰራበታለሁ
የተለያየ ቅርጽ ያላቸዉ ኢፖክሲ ለመስራት የሚያገለግል ሞልድ መስሪያ ሲልከን ራበር (Silicone rubber) ይኖራል? ከሌለህ የት እንደማገኝ ብጦቅመኝ
@@bie8789 የ ቪዲዩው መጨረሻላይ የኢፖክሲ ግብአቶች የሚሸጡ መደብሮች ስልክ ቁጥራቸው አለ እነሱን ደውለህ ጠይቃቸውና እኛጋ የለም ካሉህ እኔ የት እንደምታገኝ አፈላልጌ እነግርሀለሁ የማይገኝ ከሆነና ለመስራት ያሰብከው ሞልድ ብዙ ውፍረት ካሌለው ደግሞ ለምሳሌ sparing photo frame ከሆነ ሞደፊክ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ ቪዲዩ እሰራልሀለው
@@HanonCraft እውነት ወንድሜ በጣም ነዉ የማመሰግንህ! እባክህ እርዳኝ ለሻማ ና የሳሙና መስሪያ ሞልድ ጭምር መስራት ስለምፈልግ ነዉ።
እሺ ችግር የለውም ወንድሜ ትንሽ ግዜ ብቻ ስጠኝ አጣርቼ እነግርሀለሁ
@@bie8789 silicone rubber መሸጫ 0913063631 በዚህ ስልክ ደውልላቸው በ 1 ኪሎ አለን ብለውኛል
የሻማ ሞልድ ከፈለክ ደሞ 0902467623 በዚህ ስልክ ታገኛለህ
Thank you so much for sharing such idea. how can we get the materials out of Adiss.
Based on the phone number I put in the description, you will get the epoxy material you need and they will send it to your country.
አመሰግንሃለሁ ወንድሜ ከስደት ስመለስ መክፈት እፈልጋለሁ
🙏
በጣም እናመሰግናለን እኔ ተሌላ ዜጉች እያየሁ እሞክራለሁ ሰደት ላይ ብሆንም ባለኝ ስሀት እሞክራለሁ ግን አልደርቅልኝ እያለ
ትምርት ቤት ብትከፍት ብዙ ሠዎችን ታበቃለክ እግዚአብሔር ይባርክ ከዚበላይ እውቀት ይጨምርብክ
አሜን እህቴ🙏🙏🙏🙏🙏
አስም ኬዝ ግን አያስቸግርም????
አስም ካለብህ ያለ ማስክ እንዳትሞክረው
Mabategnun acsesery eyandadu part btasayn elmnhalhu
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk👈
ሰለ ቅንነትህ እናመሰግናለን
tru new gn endet new yemnshetbetn waga yemnawetaw esun btnegren
አመሠግናለሁ በጣም ምርጥ አስተምሮ ነው ለመስራት እቃውን የት ማግኘት ይቻላል ከነ ዋጋው ብትነግረኝ የመስራት ፍላጎቱ አለኝ
ስለሱ የሚያብራራ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን ተመልከችው
ተባርክ እውቀት ማካፈል የብሩህ አዕምሮ ባለቤትነት ነው ሥራውን መጀመር እፈልጋለሁ
ለአንድ ከሬ ስንት ኢፖክሲ እንጠቀማለን በናትህ መልስልኝ 🙏
በካሬ ሳይሆን እንደምንሰራው ስራ አይነት የምንጠቀመው ኢፖክሲ ብዛት ይለያያል ለምንሰራው ስራ ምን ያህል ኢፖክሲ መጠቀም አለብን የሚለውን ቪዲዮውስጥ አብራርቼ ስላስቀመጥኩት የሚሻለው ቪዲዮውን በደምብ መመልከት ነው
ቅንነትህን ሳላደንቅና እኔም ሳላመሰግንክ አላልፍም ኢሄ ሁሉ ሰዉ ማስደሰት ያለዉ ደስታ እና ጥቃቅኖቹን መስራት ፈልጌ ነበር ግባቱን እንዴት አገኛለዉ እኔ ሻሸመኔ አከባቢ ነኝ ?
የቪዲዮው መጨረሻ ላይ ያስቀመጥኩት የሻጮች ስልክ ቁጥር አለ ደውልላቸው ያለህበት ይልኩልሀል
Harif
Eqawochun yet maggnet Chilalew??
ሰላም እንዴት ነክ በመጀመሪያ ለሰጠሀን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ በመቀጠል እኔ መጠየቅ የምፈልገው ያሰራነውን ስራ ለመሸጥ እንዴት ነው ዋጋ የምናወጣው ?
Video ስለሰራሁበት መልሱ እዛላይ አለ
Min libelihi amsegnalehu keze yebelt Kali kale keza belag
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk👈 ye telegram netsa siltenawin kefelegshim chanalun join argesh siltenawin wiseji
ከለር እዴት ነው ሚቀመመው 2&3 video አርገህ በደንብ አስረዳን
eshi
በመጀመሪያ በጣም ላመሰግንህ እወዳለው ብዙ ቪድዮ አይቻለው እንደዚ አብራርቶ ያሳየ የለም ሲቀጥክ ያለኝ ጥያቄ ለመሬትም ለምዲፍም ለሁሉም አንድ አይነት ኢምፖክሲ ነው ወይ ምንጠቀመው ሌለው መጀመሪያ ለጀማሪ በሞልድ ብንጠቀስ አመሰግናለው
የ ተለያዩ የ ኢፓክሲ አይነቶች አሉ ለ ሞልድና ለጠረጴዛ የሚሆነውን የሚሸጡት ሰዎች ይነግሩሻል ቀላል ነው አያሳስብም ለጀማሪ በመ
ሞልድ ብንጠቀምስ ላልሽኝ የመጀመሪያ ግዜሽ ከሆነ ኢፖክሲውን ገዝተሽ በቪዲዩው መሰረት በትንሽ ኢፖክሲ እየቆጠብሽ በሞልድ ሞክሪው በጣም ቀላል ነው እሺ ለከበደሽ ነገር ለመመለስ ዝግጁ ነኝ
Ketesera bewala tehaye lay sikemete chgr yelewm
Gobez bewnet bertulen bzu bota ye epoxy video aychalew gn endezih abrartew kene sletu yeminageru yelum hulu 2 :3 gna wey 1 : 2 gna eyalu erasachew miserubetn nw minagerut enamesegnalen 🙏
What are basic inputs and requirements to start as a business?
A video explaining what is needed will be released tomorrow and you will find answers in it!
Betam amesegnalewu... yeewunet srawun ke wer behal lemejemer youtube lay yalu videoch betam eyayewu neber ena yemiger honu new yagegnewut betam amesegnalewu....degmo wedserawu lemegbat menged lay slehonku edalmeles mn tmekregnalek?????... telegram or silk maggnet kechalku????
Berta wendime bicha bedenb endigebah videowin melalseh kayehew sirawin lemejemer yaschilihal ye video mecheresha lay yaskemetkutt silk epoxy shachoch silehonu enesu degmo yebelete yamakiruhal sirawin eskitjemir videowin bicha bedenb temelketew🙏
❤
በጣም አመሰግናለው በደምብ ነው ያብራራሀው እኔ ልጠይቅህ ምፈልገው የግርግዳ ፍሬም አው ሰአት ላይ በኢምዴፍ ስንሰራ ቲክነሱ ምን ያህልነው መሆን ያለበት
ኤምዲኤፉ የሚቦረቦር ከሆነ ለምሳሌ ኢምዲኤፉ 1.8 ሚሊም ከሆነ 1 ሳንቲሙን ቦርቡሮ ኢፖክሲ ቢጨመርበት አሪፍ ይሆናል ግን ከመሞከር ነው ፐርፌክት ወደመሆን የሚኬደው ስለዚ በትንሽ ነገር መሞከር አይከፋም
❤ልክነህ እኔ ለመሞከር ብዬ በራሴ ኢምክሲ ሶስት በአንዱን ገዝቼ ነበር እሱ ግዴታ ቲክነሱ 1500መሆን አለበት አለኝ እኔ ደሞ በጣም ሚበዛ መሰለኝ ለዛነው ቲክነሱ ምን ያህል መሆን እንዳለበት የጠየኩክ@@HanonCraft
ቴሎግራም ካለክ
@@HanonCraftኤምዲኤፉን ቡብርጭቆ ወረቀት አፅድቼ ቀለም ቀብቼ ካዘጋጀውት ብሃላ የኢምፓክሲው ቲክነስ ምን ያህል ነውመሆን ያለበት
ኢፖክሲ እንዴት እንደሚቀመም ቪዲዩው በደንብ ያብራራል ስለዚ የቅመማው ቦታላይ በደንብ መመልከት ነው ቀላል ነው
Sera lemjemre menyahel genzeb yasfelgal
Silesu yemigelts atekalay sile epoxy business yemiyawera video nege yilekekal esulay milash tagegnaleh
👍👏👏👏👏👏👏
የመጀመሪያዉ ጥያቄየ 1/6ብለህ የገፅክልንን ነገር የኢፖክሲ ሬሾ ነዉ?
2. በ1.05 ያባዛሀዉ የኢፖክሲ ሪዝኑ ኪሎውን ነዉ? ትርፉስ ያስፈልገናል ያለከንን ብታራራልኝ 3. የቴብል ቶፑ አሰራር አሁን ከጠየኩህ ጋር ይገናኛል? ቀመሩስ አንዴት ነዉ መሰራዉ
ከ 1 እስከ 3 የጠየከኝ ጥያቄ ለ furniture የወንዝ ሸንተረር ላለው ትላልቅ ጠረጴዛ ለሚሠሩ ብቻ ነው የሚሆነው ኖርማል ጠረጴዛና ሞልዶችን ከሆነ የምትሰራው ስለሚለያዩ ብዙም አያስፈልግህም 1/6 ያልኩት ሬሾ ነው በጣም ለትላልቅ ስራ የሚሆን ነው ለምሳሌ እስከ 20 ኪሎ ኢፖክሲ ስትጠቀም የምትሠራበት ነው 1.05 የሚለውም ለዛው ለትላልቅ ስራ ነው የሚሆነው በደንብ እንዲገባህ ከፈለክ ቪዲዩውን በደንብ መላልሰህ እየው
@@HanonCraftየወንዝ ሸንተረሩ አሰራር ግልፅ ሆኖልኛል ነገር ግን የወንዝ ሸንተረሩን አሰራር በተግባር ነዉ ያሳየኸን እስከ አሰራሩ ድረስ. ወንደሜ እኔ በካልኩሌተሩ ሳይሆን በተግባር ማወቅ ስለፈለኩ ነዉ ከወዲሁ ይቅርታህን እጠይቃለሁ. ወደ ጥቄየ ልግባ 1, የግድግዳ ሰአት ዲያሜትሩ × ራዲየስ ×ቀመት ተባዝቶ አንዴት ተከፋፍሎ ግራም የሰጠናል.
2. የቶፕ ቅብ አሰራር length×width×height
አንተ አንደተመቸህ ቀመት ስፋት አድርገህ ቀለል ባለ አረፍተነገር በounce አስረዳኝ እና ወደ አስርዮሽ ሚቀረዉን ኮንቨርተር ብትነግረኝ በትህትና እጠይቃለሁ.
በመጀመርያ እናመሰግናለን ኮርስ መውሰድ አያስፈልግም፡ማለት ነው?
በቴሌግራም በነፃ ያዘጋጀሁትን ኮርስ መቀላቀል ይቻላል የቻናሉ ሊንክ መጨረሻ የተለቀቀው ለ 100 ሰው ኮርስ ቀነፃ የሚለው ላይ አለ
18:43 @@HanonCraft
ቴሌግራም ሊንክህ ላይ ማንኛውም መምር የሚፈልግ ሰው መግባት ጆይን ማለት ይችላል@@HanonCraft
@skettube4149 አዎ ይቻላል
Density ena mass ena volume aserar slalgn bemaryam wendme
@@Kemal-h9d esh wendime gin mulu videowin temelkitehewal density+mass+volume bedenb abrarichebetalew eski melalseh bedenb eyewina ezalay yalgebah neger kale coment argilignina yelelawinim tiyake atekalay 1 video eserabetalew gin bedenb eyew wendime🙏
@@HanonCraft ena wendme mulu video kayehu behuala lerase mejemer echlalehu weys sltenawn mewsed Gd yhonbgna ?
@@Kemal-h9demenegn wendime le bichah mejemer aydelem maseltenim tichilaleh bicha bedenb videowin melalseh eyewina tameseginegnaleh
በስንት ቀን ይደርቃል እኔ ሰርቼው ሶስት ቀን ሙሉ አልደረቀልኝም ሬሾ የተጠቀምኩት 1:1 ነው
እስከ 7 ቀን ለመድረቅ ይወስዳል ሞቃታማ ቦታ ማስቀመጥ እንዳይረሳ
የምር አንተ ትለያለህ። አጋጣሚውን በመጠቀም ያደጉበትን ማህበረሰብ አጋድመው የሚግጡ ጅቦች በሞሉበት ዘርፍ ውስጥ የተገኘህ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ። በርታልን እናመሰግናለን።
🙏ፈጣሪ ያክብርልኝ
ኢፖክስ አይነት አለው የማያስፈልግ ው ማቴርል የት ይገኛል ወንድሜ ንገረኝ
የኮርሱ መጨረሻ ላይ ኢፖክሲና የኢፖክሲ ማቴሪያል የሚሸጡ ሰዎች ስልክ ቁጥር አስቀምጫለሁ የምትፈልገውን መረጃ ጭምር ይነግሩሀል
ከስሜንቶ ወለለ ላይ መስራት ይቻላል
Awo yichalal
ዲስክሪብሽን ላይ ካልኩሌተሩን አስቀምጥላቹኋለሁ ብለህ አጣሁት??
ኮርስ የምስትው የት ነው?
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk
☝️Yihew linku join arge ena siltenawin wisej
ወንድሜ የኢፖክሲ ጠረጴዛ እግር እንዴት ይተከላል? በጣም አመሰግናለሁ።
ረሾ እንደት ነዉ
Wedme Tiyake Neberegn 1 lemedrek sint saat yifejal
2 lemsale yesaat mold ale ye fesashun epoxsy yihen yahl bilrn begmt new yemnakelaklew malete wey yiterfal wey yikensal ena edet new yemnawkew bizatun weyim likun
1,epoxy lemedrek eske 1 samint yifeligal
2,leminiseraw sira min yahil epoxy metekem endalebin wanaw video lay yigeltsal videowin bedenb mayet new