Safflower seed meal | የሱፍ ፍትፍት ምግብ👩‍🍳 | ETHIOPIAN FOOD @Martie A ማርቲ ኤ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • RUclips: ሌሎቹን ቪዲዮቼን ይህን በመጫን ይመልከቱ። / martieabaking-cooking
    ከዚህ በታች የተገለጡትን የአማዞን ዌብ ሳይት በመጫን እነዚህን እቃዎች መግዛት ትችላላችሁ። You can order the products you choose below by clicking the Amazon link listed below.
    Bethany Griddle Heritage Metad Cover | የእንጀራ ምጣድ amzn.to/2K7ymRx
    የእንጀራ ምጣድ ክዳን | Injera Mitad Lid
    amzn.to/2KfspRU
    ትንሽ ምጣድ ማንኛውንም ቂጣ እና ክሬፕ መጋገሪያ ለመግዛት ይህን ሊንክ ተጫኑ (ኑትሪ ሼፍ)
    NutriChef Electric Griddle & Crepe Maker | Nonstick 12
    amzn.to/2DbhULy
    NutriChef Pizza Maker | የኤሌክትሪክ አምባሻ ፒሳ እና ቀጭን ዳቦ መጋገሪያ
    amzn.to/2PMHwov
    Brown Teff Flour (5 Pounds) Gluten-Free | ቡናማ ከለር ጤፍ
    amzn.to/2DvsE8u
    Anolon Advanced Hard-Anodized Nonstick Wok | የሥጋ መጥበሻ ድስት
    amzn.to/2OA4L0D
    Bethany Griddle Heritage Metad Cover | የእንጀራ ምጣድ እና ክዳን amzn.to/2K7ymRx
    Kitchen aid product, and Mitad click this website below
    Bethany Griddle Heritage Metad | የእንጀራ ምጣድ እና ክዳን ለመግዛት
    amzn.to/2K7ymRx
    የእንጀራ ምጣድ ክዳን | Injera Mitad Lid
    amzn.to/2KfspRU
    Kitchen Aid Machine | የዱቄት መቀላቀያ ኤሌክትሮኒክ መሺን ለመግዛት
    amzn.to/2MTRyjI
    TEFF | ጤፍ ለመግዛት
    ቡናማ ጤፍ | Brown Teff
    amzn.to/2MS1RV6
    የመስቀል ጤፍ | Maskal Teff
    amzn.to/2MhJ2tu
    ጤፍ | Teff
    amzn.to/2toqbGh
    To see all my other RUclips videos click: / @martiea-cooking
    RUclips Playlist:
    / @martiea-cooking
    RUclips: / martieabaking-cooking
    Facebook: / martie.joy
    Twitter: / beeyesusmetamen

Комментарии • 128

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 года назад +2

    ማርትዬ ባለሙያ ለየት ያልሽ ነሽ ለምን እንዲህ አልኩ በርበሬ ሽሮ ቋንጣ ስለምታዘጋጂ በጣም አደንቅሻለሁ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +3

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @glorytogod2804
    @glorytogod2804 4 года назад +2

    ጌታ ይባርክሽ እረጋ ያለው መንፈስሽ ይ ባረከኝ አል የተባረክሽ ሆኜ, thank you for everything you ,shared word of God to , more more blessing for you!!!!!!

  • @ቤቲየማርያምልጅገብርኤልአ

    ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ነው የምፈልገው ትምህርት ነው አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ተባረኪ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ማርቲ ስራሽ ይባረክ !

  • @ሐናሐና-መ7የ
    @ሐናሐና-መ7የ 5 лет назад +1

    ማርቲየ አመሠግናለሁ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ነው
    እጅሽ ይባረክ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 5 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ነው በሱፍ ውሃ ሽሮ ሸርተሽ ሞክሪው በጣም ይጣፍጣል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ነው የምወደው
    አስጎመዠሽኝ

  • @workaferahuzelleke9708
    @workaferahuzelleke9708 5 лет назад +1

    በጣም ንፁህና የተቀላጠፈ አሰራር እናመሰግንሻለን

  • @yabsrashemels6724
    @yabsrashemels6724 5 лет назад +1

    በጣም ወድጄዋለሁ በርቺ እህቴ እናም የምጠይቅሽ ቆንጆ ድስቶች ለብዙ አመት የማይላጥና የማይዝ እባካችሁ ጠቁሙኝ ተቸግሬያለሁ

  • @Tigi2625
    @Tigi2625 5 лет назад +2

    Thank you so much Marti!!!

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад +1

    ዋው ነዉ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад +1

    የኔ ኮንጆ አንኩዋን በስላም መጣሽ ዉዲዲድ
    በጣም የምወድው ታንክስ

  • @halohalo7631
    @halohalo7631 5 лет назад +2

    Marti yene gobez

  • @mekdesmekdes6364
    @mekdesmekdes6364 5 лет назад +1

    ማርቲ በጣም አሪፍ 👌👌

  • @freedavit704
    @freedavit704 5 лет назад +2

    የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 5 лет назад +1

    Ejeshi yebareki tendame kete ageshi

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው ማርቲ. እናመሰግናለን.

  • @feventigistu9873
    @feventigistu9873 5 лет назад +1

    Marty , , Thankyou dear. Much love.

  • @eliltashow8348
    @eliltashow8348 4 года назад

    በእውነት ተባረኪ
    በእውነት ገላገልሽን ሰው ከመለመን

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 5 лет назад +1

    ማርታ ቆጆ እንኳን በሰላም መጣሽ እናመሰግናለን

  • @TheBeccasol1
    @TheBeccasol1 5 лет назад +1

    እጅ አስቆርጣሚ! 🙏🏾💚

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 5 лет назад +5

    Thank you for your RUclips . Just to give you one suggestion I think it is safflower not sunflower . I was also thought it is called sunflower for a long time! :)

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  5 лет назад +1

      Zewdu Negash, Thank you brother, You are absolutely correct. I supposed to spell it as safflower and not as sunflower. :) I will make the necessary corrections. Thanks again, Zewdu!

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 лет назад +1

    Mati welcome i missed you ya hulu nagarshe adenaki nage hulum food arife nw marti

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 5 лет назад +2

    Good job.

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking  5 лет назад +28

    12. እንግዲህ ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው፤ ሕግም ነቢያትም ይህ ነውና።የማቴዎስ ወንጌል 7:12
    12. Therefore all things whatsoever ye would that men should do to you, do ye even so to them: for this is the law and the prophets. Matthew Ch. 7 V.12

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu 5 лет назад +3

      አሜን አሜነ አሜን

    • @netsanetkahsay4109
      @netsanetkahsay4109 5 лет назад +1

      አሜን ተባረኪልን

    • @ሐናሐና-መ7የ
      @ሐናሐና-መ7የ 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @madammadam4430
      @madammadam4430 5 лет назад +1

      betam new yemtmechign sufu lemetet sihon chew inchemralen woy resahut ngerign &thanks

    • @h.dh.d8812
      @h.dh.d8812 5 лет назад +1

      ማማዬእጂሽይባረክ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 5 лет назад +2

    Thanks so much Marty

  • @gedamabnew2939
    @gedamabnew2939 5 лет назад +1

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 5 лет назад +2

    Thanks mam.

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 5 лет назад +2

    All the best!!

  • @martikeyuu3347
    @martikeyuu3347 4 года назад +1

    አንደኛ 100%

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 5 лет назад +1

    Thanku

  • @addisaddis9555
    @addisaddis9555 5 лет назад +1

    ጥሩነው

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 2 года назад

    I love your recipe simple and healthy 💖👍

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 года назад

    It’s true editing video and uploading takes time and energy
    Thanks for sharing your knowledge
    I always love 💕 your videos your voice reminds me my Aunt

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 2 года назад

    እናመሰግናልእህታችንእጀሸይባረክ

  • @madesign21
    @madesign21 5 лет назад +3

    እስከ አሁን ካየዋቸው የወደድኩት የምግብ ዝግጅት ቻናል በተለይ አሜሪካ ላሉ keep it up

  • @ejigayehuyimer3473
    @ejigayehuyimer3473 5 лет назад +2

    Waw

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 3 года назад +1

    👍👍👍very nice

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 года назад

    ማረቲ ቆንጆ እኳን በሰላም መጣሺ ምትኬለሺ ነሺኮ የሙያሺ ነገረ አሰራረሺ ይመቸኝል አትጥፊ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 лет назад +1

    Wow yummy yummy

  • @minatube1146
    @minatube1146 3 года назад +1

    Betam konko new tebarki bateseb hognialew

  • @mekonnendemissie8350
    @mekonnendemissie8350 5 лет назад +1

    ማርቴ ጥሩ ነበር ጤና አዳም ቢገኝ ከየት እናምጣው አዚ ? ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @simegnarega3727
    @simegnarega3727 5 лет назад +1

    Yam yam

  • @tita2619
    @tita2619 5 лет назад +4

    የአብይ ፆም ደርሷል ለፆም አሪፍ ነው

    • @simezesdea9298
      @simezesdea9298 4 года назад

      WOW THANK you✌✌✌✌✌👋✌✌💕💕💕💕💕💓💕💕💕💕😍😍😛😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💄💄💄💄💄💄💄💄💄💄💄💄🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅💅

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    Sunflower fre new please?

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 года назад +1

    ይህ ጥሩ ነው ፡፡ እኔ የምሠራው ደግሞ ሱፉን ትንሽ ለብ ለብ አድርግና እፈጫአለሁ ከዚያ አሽቸ አጠላለሁ ከዚያ ስጐ አዘጋጃአለሁ ሽንኩርት ቲማቲም ነጭ ሽንኩርት አድርጊ አቁላላሁ የተለያዩ ቅመሞች አደርጋአለሁ ከዚያ አውጥቸ አብርዳአለሁ ከዚያ ያጠለልኩትን ሱፍ እጨምርና እፈረፍራአለሁ ለስለስ ያለ ውብ ፍርፍር እንዲት እንደሚጣፍጥ ሞክሪው እስኪ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  4 года назад

      Negesu, እሺ እሞክረዋለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @glorytogod2804
    @glorytogod2804 4 года назад

    ሱፍ ስልጆ ይሠራበታል

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 5 лет назад +1

    We done my sis beautiful

  • @bisrathuruy5814
    @bisrathuruy5814 3 года назад

    Sunflower You can find Walmart

  • @የነገንማንያውቃልወይኩንፈ

    ማርታ ኢሞራት አለ ይሆን እንደ ከወቅሽ ንገሪኝ እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ

  • @ninijohn8211
    @ninijohn8211 4 года назад

    H martie how are you doing? it is me nini you biggest fan last time we talk about about metal, i like so much this video about SUF ,, i was going to ask you about suf where to get it but , you answered all my questions , thank you i wlll look abesha store and also as you mention weft stores. LOL thank you again

  • @yissakorkassahun7842
    @yissakorkassahun7842 2 года назад

    Gobez!!!!

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 Год назад

    Thank you yena konjow

  • @elsahayleslase358
    @elsahayleslase358 5 лет назад +2

    ሱፍ ፍትፍት በጣም ነው እምወደው በዚ መልኩ ግን ሰሪቸው ኣላቅም እስቲ እመኩራለሁ ሸክሉ ይጣፍጣል ተባረኪ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 лет назад +1

    ሱፍ ደሞ ለስልጆ መሥሪያ ይሆናል

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 4 года назад

    You can find it at Walmart or pet smart!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 года назад

    አመሰግናለሁ በናተሽ ቢላ አልወጣ አለኝ ከኦንላይን መግዛት ከቻልኩ ላኪልኝ ያንቺን አይነት

  • @ferouzasaouira9341
    @ferouzasaouira9341 5 лет назад +1

    የሱፍ ቆሎ

  • @PB-PB-PB
    @PB-PB-PB 3 года назад

    Is this white soupy sauce suppose to be a little bitter? after I strained the sufflower seeds, I tasted it but it had bitterness. Did I boil it too long? I boiled for 16 mins in total.

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 4 года назад +2

    ሱፍ ማለት ሰንፍላወር ሲድ የሚባለው አይደለም እንዴ?

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  4 года назад

      አዎ

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 4 года назад

      @@MartieA-Cooking እሺ ምሥጋና፤ ታዲያ እሱ እኮ እዚህ አሜሪካ በየመደብሩ ሞልቷል።

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 4 года назад

    ተልባንም እንዲሁ ነው የማድርገው የተቁላላ ስጐ አብርጀ በተልባ ጋር ጨምሬ ፍትፍት እሱም የጣፍጣል ሞክሬው

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 5 лет назад +2

    ማርቲዬ መጥቻለሁ ምጪ፡፡ የማርቲ ወዳጆች ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ፡፡ ♥

  • @elsahayleslase358
    @elsahayleslase358 5 лет назад +2

    ጓደኞቼ ሱፍ ባረብኛ ምን ይባላል ምታቁ ካላቹ ጠቁሙኝ

  • @jiotekashun3262
    @jiotekashun3262 4 года назад

    ስልጃ በሱፍ ነው የሜሰራው

  • @elsaneguse857
    @elsaneguse857 3 года назад

    How do you spell it in English and where do you find it

  • @ድሬዋኢትዮጵያዊት
    @ድሬዋኢትዮጵያዊት 5 лет назад +1

    Selam I have one question. Do you think the sunflower seed that you buy from pet store is safe for human consumption?

    • @Now2296
      @Now2296 5 лет назад +1

      Haha በደንብ እኛ ባለፈው ከ walmart ገዝተን ነው የተጠቀምነው .ሱፉን ብቻ .አንዳንዱ ከሌላ የተደባለቀ እንዳትገዙ .ሱፍ ብቻ walmart ይሽጣል .ለወፍ ይሉታል እስካሁን እ
      አለን 20 ኪሎ 10 ዶላር ነው የገዛሁት.እንደውም ነገ ቆሎ መስራት አለብን

    • @ድሬዋኢትዮጵያዊት
      @ድሬዋኢትዮጵያዊት 5 лет назад

      Thank you 🙏🏽

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    Suf malet ye tsehay abeba fre new? Tebareki

    • @tutudaniel3890
      @tutudaniel3890 5 лет назад

      yes

    • @kiduseyakidist7075
      @kiduseyakidist7075 5 лет назад +1

      @@tutudaniel3890 are adelem esu sun flower seed newe yamebalew baya supermarket ale . Ye sufe gene ba English alakewem aycheme alakem weche agere.

    • @tesfaneshmilashu626
      @tesfaneshmilashu626 5 лет назад +1

      አይደለም !ሱፍ እራሱን የቻለ የጥራጥሬ ምርት ነው!ልክ እንደ ሰሊጥ ኑግ ተመሳሳይ የቅባት እህል ነው!!

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 2 года назад

    ሳይቆላ?

  • @tube-nk1cf
    @tube-nk1cf 3 года назад +1

    ሳውድ ይኖር ይሆን ካለ ስሙን ንገሩኝ በናታችሁ አምሮኝ ነው

    • @feben8177
      @feben8177 3 года назад +1

      ሴምሴም ነው ስሙ

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 5 лет назад

    Thanks for sharing us
    Where did you get it ጤናዳም in the USA or if u have a plant how to plant? Pls

    • @Rocky-ks9bq
      @Rocky-ks9bq 5 лет назад +1

      The English name for ጤናአዳም is Rue and there are companies that sell . Good luck !

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 3 года назад

      @@Rocky-ks9bq yene konjo how about besobila? Tnx

    • @Rocky-ks9bq
      @Rocky-ks9bq 3 года назад

      @@shalomagape5457 በሶብላ በእንግሊዝ አፍ basil ነዉ የሚባለዉ የኔ ማር 😊

  • @maryhoney9678
    @maryhoney9678 5 лет назад +1

    የተቀቀለ ውሀው ይደፋል ማለት ነው

    • @tesfaneshmilashu626
      @tesfaneshmilashu626 5 лет назад

      አዎ ይደፋል ሱፉን ለማብሰል መሰለኝ ውሃው ግን እኔ ተቆልቶ ነበር የማውቀው አድስ ሞያ ተማርኩኝ!

  • @elsaneguse857
    @elsaneguse857 3 года назад +1

    Hi how are you how do you spell it in English

  • @abebugetachew6314
    @abebugetachew6314 4 года назад +1

    በአሜሪካ ያለው የተፈለፈለው ጥሩ አይደለምን

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  4 года назад

      Hi Abebu, የተፈለፈለውም ጥሩ ነው።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ሱፍ ቆሎ በፁፍ ንገሪኝ እናት በጣም ስለምወድ ነዉ ልቆላ ፈልጌ

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  4 года назад

      Hi Astek, ጥያቄሽን ግልጽ አድርጊልኝ

    • @ferouzasaouira9341
      @ferouzasaouira9341 4 года назад

      Martie A ማርቲ ኤ ። የሱፍ። ቆሎ። አቆላሉን ብታሳይኝ።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 4 года назад

      @@MartieA-Cooking የሱፍ ቆሎ እንዴት ነዉ ሚቆላዉ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +1

    እስኪ ቆሎው አሳይን እናት በናትሽ እንዴት ነው ሚቆላው ዋው ማር ሲያምር

    • @MartieA-Cooking
      @MartieA-Cooking  5 лет назад

      የቆሎ አዘገጃጀትን የሚያሳይ ቪዲዮዬ ሊንክ ይኸውና።ruclips.net/video/vISs0foU1Gk/видео.html
      ሌሎቹን ቪዲዮቼን ለማየት አረንጓዲ ቢጫ ቀዩን አይከን በመጫን የፈለግነውን የምግብ አሰራር ማየት እንችላለን። ወይም ይህን ሊንክ መጫን ይቻላል። ruclips.net/user/MartieABaking-Cooking

  • @yeshiweldesilase7917
    @yeshiweldesilase7917 4 года назад

    ኣነ ዝግብሮ ኣብ ገዛይ ንእሽተይ ቅልው ኣቤለ ይወቅጦ ግን ናትኪ ፈትየዮ ተባረኼ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 5 лет назад

    Wyy edet edegagaw enja ene yalehubet bota minor aymeslegm emokralew edezy bekelalu yemisera aymeslegm neber enamesegnalen

  • @meseretabebe7850
    @meseretabebe7850 2 года назад

    ገብን ኀን ዤብ ራስል ፃትች ናይክልን ቸን cook ሩን

  • @jiotekashun3262
    @jiotekashun3262 4 года назад +1

    ማርቴ ደምፅሸን ስውደው

  • @rozafakatauhila9913
    @rozafakatauhila9913 5 лет назад

    የሱፍ። ቂሎ እንዴት ነው የሚዘጋጀው

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 4 года назад

      እራሡኑ ሳያር ቆልተሽ ከገብሰ ከሽንብራ ማቀላቀል ነው ኦቾሎኒ እንደሚቀላቀሉት

  • @seashenafi8213
    @seashenafi8213 4 года назад +1

    MARTI endet endmwedsch

  • @Tefera-hf8fw
    @Tefera-hf8fw 4 года назад

    Ere timatim ayigebabetim & sugar? Point of health drink is defeated

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ያለ ቃሪያማ አይቀርብም.

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 года назад +1

    Mrarty, Why you called the seed "Safflower" instaed of "Sunflower" is that a spelling mistake or you do not know the name in an English languge, any way you are doing well! Lady!

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 3 года назад

    Marti tefash endate nesh always follow up adergshalhug

  • @hanazeleke9894
    @hanazeleke9894 5 лет назад

    Yesuf bunam ale

  • @Vtral708
    @Vtral708 4 года назад

    N

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 5 лет назад +1

    Woy yesufe fitfit ena awaza bergzna sehat amrogne neber aslkseksognalm magnet selalchalku woy gin alfe 🤦🤦🤦