Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኤፍሬም ጌታ ይባርክኸ አሁን ከተረዳኸው መረዳት በላይ የሚያስተምር መንፈስ ቅዱስ ያስተምርህ
በጣም ደሰ ይላል እንደዝ አይነት ለዬብቻ መጠየቃችው እውነቱን መርዳት ለምፈልግ ሰው ምርጥ ነው በረቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ጆሲንና ኤርሚን እየጠየቀ እራሱ ቢማር ይሻለዋል
በጉባኤ የማይተረጎም ልሳን መነገር እንደሌለበት መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል
ራሱ ጌታ እነሙሴን ከየት አመጣቸው?
ኤርሚ እስኪ ኤፍሬምን ማርያም አታማልድም ብሏል አንተ ታማልዳለህ ወይንም ስለወንድሞችህ ትፀልያለህ ብለህ ጠይቀውና፣አሁን አማልዳለሁ ስሞት ግን የማማለድ አገልግሎቴ ያቆማል ካለህ እሱን የሚገልጥ ጥቅስ ስጠኝ በለው
ኤፊ እኔ ልተባተብልህ😂 ምን አስጨነቀህ ና ና ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ በብርሃኑ ተመላለስ❤❤❤
አምላክም አማላጅም ሆኖ ይኖራል?ይች ቁንፅል ማታለያ ናትራሱን ለራሱ ነው የሚያማልደው?
ፖለቲከኛ ይመስል የምን ዳርዳሩን መሄድ ነው።
ኤፍሬም ጌታ ይባርክኸ አሁን ከተረዳኸው መረዳት በላይ የሚያስተምር መንፈስ ቅዱስ ያስተምርህ
በጣም ደሰ ይላል እንደዝ አይነት ለዬብቻ መጠየቃችው እውነቱን መርዳት ለምፈልግ ሰው ምርጥ ነው በረቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ጆሲንና ኤርሚን እየጠየቀ እራሱ ቢማር ይሻለዋል
በጉባኤ የማይተረጎም ልሳን መነገር እንደሌለበት መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል
ራሱ ጌታ እነሙሴን ከየት አመጣቸው?
ኤርሚ እስኪ ኤፍሬምን ማርያም አታማልድም ብሏል አንተ ታማልዳለህ ወይንም ስለወንድሞችህ ትፀልያለህ ብለህ ጠይቀውና፣አሁን አማልዳለሁ ስሞት ግን የማማለድ አገልግሎቴ ያቆማል ካለህ እሱን የሚገልጥ ጥቅስ ስጠኝ በለው
ኤፊ እኔ ልተባተብልህ😂 ምን አስጨነቀህ ና ና ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ በብርሃኑ ተመላለስ❤❤❤
አምላክም አማላጅም ሆኖ ይኖራል?
ይች ቁንፅል ማታለያ ናት
ራሱን ለራሱ ነው የሚያማልደው?
ፖለቲከኛ ይመስል የምን ዳርዳሩን መሄድ ነው።