በርግጥ ኢትዮዽያን በትግራይ ምድር እናያታለን?እርስ በርስ የተበላሉበት ሚስጥር ምንድነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 174

  • @debebe2742
    @debebe2742 Месяц назад +7

    ትክክል ነህ ።

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Месяц назад +21

    አምሮብሀል ዴቮ ጀግናው ለነገሩ ሁሌ እንዳማረብሀ፣ህ ነው 🤗🤗🤗🤗👍✌️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Месяц назад +11

    My HERO DR ABAY FOR ETHIOPIA LOVE❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Месяц назад +10

    That is Good idea they never belive they live in Ethiopia whay they eat our foods?

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Месяц назад +7

    ፀሎት ቤትህ ያምራልፀሎትህ የሚሰማበት ያድርግልህ አሜን እኔምዶር አብይን የብረት ካባ አልብሰው ጠብቀው እያልኩ ነው የምፀልየው የማያንቀላፋው ይጠብቀዋል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Месяц назад +4

    ኮው ዲብ ጀግናችን ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ

  • @nigatuaabebe8227
    @nigatuaabebe8227 Месяц назад +11

    ዴቭዬ ፋ ያልክ ያራዳልጅ ስታምር እግዛብሄ ይጠብቅህ

  • @silassilass503
    @silassilass503 Месяц назад +3

    እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔር እድል ሰጥቷቸዋል እምቢ ተብለዋል እግዚብሔርን ይፈርድባቸዋል

  • @BirhanuGebiresilase
    @BirhanuGebiresilase Месяц назад +1

    ይሰማል

  • @lubabalubaba5827
    @lubabalubaba5827 Месяц назад +3

    ክብር ለጀግና መሪያች 💚💛❤💚💛💪💪💪💪💪💪ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን💪💪💪💪💪1111112

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +3

    ራሳቸውን በራሳቸው ገንጥለዋል ለመንግስት ትክክለኛ ጥያቄ ጠይቅልን ለነዚህ አይገባቸውም

  • @hope65332
    @hope65332 Месяц назад +2

    ዴቭ ችግሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ለትግራይ ሕዝብ ያስባል። ሕወሐት ግን ለሥልጣኑ ብቻ ስለሆነ ነው።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Месяц назад +2

    መቼም ይህ መሬ ጀግና ነውመቼ ኡትዬጰያ አያደገች ነውባንዳተቃጠለሰ ኢትዮጰያ ሀገረረ ሰላምነሺ ይቤዛ ድል ለጀግና ሰራዊታችን

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h Месяц назад +1

    ዴቭ ሰላም ነህ በተረፈ እነሱ እርኩሶች ናአቸው በሄዱበት ሁሉ እንደ እብድ ውሻ መናከስ ነው ስራቸው እንቢ ካአሉ መለብለብ ነው እርምጃ መዉሰድ ነው

  • @tilahundemsie9686
    @tilahundemsie9686 Месяц назад +2

    Fore Core Dawit , Desalegn Eliyas ,and Belay Mengesha ETHIOPIAs Diamondplus citizens keep up your struggle from Debretabore

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 Месяц назад +7

    ዴቭዬ ይመችህ ዛሬ ደግሞ ዙመነ ካሴን መስለሃል የሱ ሶስት መስቀል ነው እንጂ😂😂😂😂 እንወድሃለን የድሮን ሚድያው ኮራችን❤❤❤❤

    • @solomonbelayneh1245
      @solomonbelayneh1245 Месяц назад

      የወርቅና የእንጨት ይለያል።
      የዘመነ ሿሿ ነው።

  • @DawdShimels
    @DawdShimels Месяц назад +8

    አብቹን ከነሱጋ ማነፃፀር በኔ ግንዛቤ ድፍረት ነው ሚሆነው አለም በዚህ ፍጥነት ያክል የደገ ካለ እንሞክር ንገሩን አባየ

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +2

    27 አመት በዘር ከፉፉለው አቅም አሳጡን ዘረኝነት ዘሩብን ለነሱ ፖለቲካ አመቻቹን በዚሁሉ ለያዮን

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +3

    ወንድ እኮ ነህ !!! የማይነካ ትደፉራለህ

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Месяц назад +1

    Yesamal❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹1111111111111111111💪

  • @HaileGoldy
    @HaileGoldy Месяц назад +8

    ሰላም ኮር

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Месяц назад +1

    እንደግፉና ኢትዮጵያላይ እንዳደርሱት መክራ ክአያቶቻቸው ጀምሮ ለአገራችን አሜኬላ እና የተርገመ ነገር መምጫው በዚሁ ክልል ነው። ወደው እደል ለትንቢት መፈጸሚያ የተፈጠሩበት ምድር ስለሆነ እንጅ ያ ጥሩ ህዝብ ምን አረገ ፈጣሪና መንግስት መቼም ሆደ ሰፊ ነው መተው ነው ይሁን እና ዜጋ መሆናቸውም አደል ለራሱ ክልሉ ፈጣሪም ብዙ አላደለው ሁሉ ነገር በቅጡ ነው ያገኘነውን አብረን ካልተቋደስን ድንጋይ ዳቦ ነበር ቢባል ከተረት ተርት የዘለለ ምን ፋይዳ አለው። ሁሉ ነገር ይሰጣቸው እንጅ እረ ኮ/ር ዳዊት ነገር አብርድ ችግሩን የምናቀው እኛ ነን ደሞ አተ እንደትግራይ እና እንደ ኤርትራ ህዝብ የምትወደው አለ እንዴ አፍቃሪያቸው መሆንህን በጣም ነው የማቀው ነዶህ ነው እንጅ አይዞህ ሰላም ይሆናል ተፈጥሮ ያደለው አገር እንኳ አርሶ እንዳይበላ ዘጥ ዘጥ የሚለውን ጥጋበኛ እነሱን ነበር መከልከል ሰውማ መሮት ዛሪ ነው ነገ ነው እንደጎረቤታቸው ሆነው የምናየው ነው የሚለው ለማንኛውም ሰላም ለህዝቡ ሰው መርጦ መወለድ አይችል በፈጣሪ ፈቃድ ነው አሳዛኝ ነገር ነው እኮ መቼም ድህነት ነብስህን አይማረው ችግሩ እሱ ነው እኛ እኮ እንወያያለን ማሰብ ያስፈልጋል በግልጽ መወያየትም ልክና መልኩን ማወቁ ይበጃል ድሮም የድሮዎቹ መንግሥታት አስተዳደግ ላይ ቀበጥ እሚያረጉት ነገር ሳይኖር አልቀርም ቀለጤ ደሞ ያው ሁሉ ነገር በጊዜ ካልሆነ ማስቸገሩ አይቀርም ነገሩ እንድዚህ ነው ጓይታዋይ እረ ወድሜ እባክህ ይመችህ

  • @DanielKiflu-y4r
    @DanielKiflu-y4r Месяц назад +1

    Amazing person Deva, keep going, viva Ethiopia

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h Месяц назад

    Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @gsshihabte4027
    @gsshihabte4027 Месяц назад +1

    ወንድሜ በማንኛዉም ዉሳኔ ጥልቅ በሆነ መንገድ TPLFና ይትግራይን ህዝብ መለየት አለብን። 100 የማይሆኑ የTPLF መሪዎች እንኳን ትግራይን የኢትዮጵያን ችግር ላይ ለ27 አምት ጥለዉት ነበር። ሰለሆነም መንግስት እንዲስተካከሉ አስፈላጊዉን ማዲረግ ያለበት ይመስለኛል።

  • @AwolHassen-w8w
    @AwolHassen-w8w Месяц назад +2

    ዴቨ በሰአዉድያ ያሉት የፍኖ አቃጣሪዉች ሰቡሰቦ ወደ ኤርትራ መወርወር ነዉ

  • @kirubelabebe4117
    @kirubelabebe4117 Месяц назад +2

    ገና ወርቁን እነደልብስ ትለብሳለህ፤ ይገበባሀል

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +3

    ቁንጫዎች ናቸው

  • @JoniLetaa
    @JoniLetaa Месяц назад +3

    1

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 Месяц назад +5

    11111111111 Yesemale Core DV

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Месяц назад +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Месяц назад +2

    ❤❤❤

  • @NebiyuDawit-y1i
    @NebiyuDawit-y1i Месяц назад +1

    መንፈስ ዛሬ ደሞ ራፐር መስለሐል ይመችህ አቦ🌹🌹🌹💚💚💛💛❤❤💓💓💓

  • @kirubelabebe4117
    @kirubelabebe4117 Месяц назад +2

    እንዳንተ ትልቅ ሰዉ ማን አለ ለሰዉ ጥሩ የሚያስብ

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Месяц назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Месяц назад +4

    No no we have to make stright up they too much they cancet too Ethiopia !!!!!

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Месяц назад

    መከላከያ አለዉ ባንዲራ በሞላ ሀገረ ኢት❤🎉

  • @ghfh-lm5tj
    @ghfh-lm5tj Месяц назад +1

    5

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +1

    እውነት ነው የውሳኔ ችግር ያስጠቃሀል

  • @nagashyihune4118
    @nagashyihune4118 Месяц назад

    "ይጠፈለን

  • @TekaMecha
    @TekaMecha Месяц назад +1

    Good morning Kr DV, long live with your family

  • @AlemituYibeka-ox9pk
    @AlemituYibeka-ox9pk Месяц назад +7

    ye gebten EMBASIY LEMIN ETHIOPIA ATEZEGAWUM

  • @tilahundemsie9686
    @tilahundemsie9686 Месяц назад +1

    555 Antenm Ethiopianm Yitebqachehu King core Dawit Brta

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +1

    ፈጣሪ የረዳህ ስለማታወላውል ነው

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Месяц назад +1

    በትግራይ አይደለም በአፋራካ ይኖራል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @storeliones-l3s
    @storeliones-l3s Месяц назад

    Yetefu

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Месяц назад

    እግዚአብሔር እንኳን ለዛሬ አደረሰህ ደስ ይላል አሁንም ደስ ይበልህ።

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Месяц назад +1

    ጀግናችን ሁሊ ይመርብህ

  • @melkes2012
    @melkes2012 Месяц назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉melke

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Месяц назад +1

    ይሄ የመገንጠል ነገር ለ50 አመት የተለፋበት ስለሆነ በቀላሉ ወደ ትልቅነት አይመለሱም

  • @tuliamanuelbabubabu5311
    @tuliamanuelbabubabu5311 Месяц назад

    DAWIT long live Democratic republic of Great TIGRAY! God bless D R of Great TIGRAY

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Месяц назад +1

    መንግስት ይስማ ቁም ነገር ነው ለምን በጀት ይላካል

  • @SeifuTebeje
    @SeifuTebeje Месяц назад +1

    1111...

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад +1

    ትግራይ መሆኑን ገልፅኽዋል

  • @Hnia-b8z
    @Hnia-b8z Месяц назад +3

    Aye seman ye:ethilpia megheger

  • @tuliamanuelbabubabu5311
    @tuliamanuelbabubabu5311 Месяц назад

    cor.Dawit u GONA be ambassador of ethiopia in Democtatic Republic of TIGRAY.

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    ክብር ለዶ/ር አብይ አህመዳችን 1111111......❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉😂 ክብር ለመከላከያችን 111111.....❤❤😂❤❤❤😂❤❤❤😂❤❤

  • @JuharAbdulkadr
    @JuharAbdulkadr Месяц назад

    ፈጣሪ ያጥፋቸው እርሰ በእርሰም ይጠፋፋሉ

  • @abenezermichael7712
    @abenezermichael7712 Месяц назад

    ዴቭ እግዝአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 Месяц назад +1

    🧶"ትልቅ እንግዳ ከትግራይ
    ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል እንዳያመልጣችሁ!"
    @HorizonFreeMedia
    Horizon Free Media
    *እነዚህ ባንዶች ምን ያህል የሰላም ፍላጎት እንደሌላቸው ነው የሚያሳየው።

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Месяц назад +1

      🧶God bless you! እንደዚህ ነው፡ ማነታቸውን ማጋለጥ! በሁሉም ጎሳ ውስጥ ተደብቀው፡ ቁዋንቁዋውን ተምረው፡ አስመስለው፡ አገር እየበጠበጡ ነበር! አሁን ግን ተነቃባቸው፡ ተሰብስበው ወደ መቀሌ ይግቡ እና፡ በወፍ ቁዋንቁዋ ይዝፈኑ!!

  • @ibrahimlakew1090
    @ibrahimlakew1090 Месяц назад +4

    11

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    ትክክል ነህ ብለሃል ወሮሞ አይደለም ስትል ስለ ፅጋዬ አራርሳ ብዚ ጊዜ በሚዲያ ሰርተህበታል

  • @NigusseDabba
    @NigusseDabba Месяц назад +1

    ዴፍችን በርተ

  • @AbdiWele..5
    @AbdiWele..5 Месяц назад

    ባነድ ሀገር ዉስጥ አንድ ባንዲራ ብቻ እንጂ፣የክልልች አርማ (መለያ)ተብሎ ብስተካከል እጅግ በጣም የግድ ይላል

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Месяц назад

    ማእበል መረጃን 100kእናስገባው ላይክ ሸር ስብስክራይብ አርጉ

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Месяц назад +3

    5555

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Месяц назад

    ኢትዮጵያዊ ጋብቻ 111

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy Месяц назад

    Yemidiyaw deron yelebachin aregagi ye ethiopa kurat nurelen amerobhal keberlen 🙏 dele ena keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin. Ethiopa bejegenochi lejochiwa ena bejegenaw lejewa abichu tafera ena tekbera lezelalem tenoralechi telatochiwa endihe tebaletw yalekalu ye ethiopa amelak ayetegam ayankelafam 🙏🇪🇹💚💛❤️🌷🌷🌷🌷🌷111111111

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад

    ደቭየ። ስቅ። ደግሞ። ያሳብዳቿል። ባንዶችን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saver19
    @Saver19 Месяц назад +6

    ❤😂❤❤❤❤

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Месяц назад +1

    ኮር ዳዊት የሚዲያው ድድድድድድድድሮሮሮሮሮሮሮንንንንንንንንን

  • @Kebedenigussie-ev1id
    @Kebedenigussie-ev1id Месяц назад +1

    1:25

  • @eneyewdesalegn
    @eneyewdesalegn Месяц назад +1

    Weyew yasazinal hageritun altekebelum Bejet yiwesdalu

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Месяц назад +3

    111🎉

  • @sanmostafa2401
    @sanmostafa2401 Месяц назад

    Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu +Abichuuuuu =Ethiopian 🇪🇹

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 Месяц назад +4

    1111111

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Месяц назад +1

    111

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Месяц назад +3

    11111111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu Месяц назад +1

  • @rizwank9505
    @rizwank9505 Месяц назад

    ዴቬዬ ጀአግነ ኢትዬጰያ ቁሪጥ ቀን ዴቬዬጀግነአኢትዬጰያቁሪጥቀንልጅ ❤❤❤❤11111111111111111111111111111111111111111111

  • @marti5663
    @marti5663 Месяц назад +1

    1111

  • @silassilass503
    @silassilass503 Месяц назад +3

    ይሰማል

  • @AseNegash
    @AseNegash Месяц назад +1

    Jenga neh

  • @abebaaraya4807
    @abebaaraya4807 Месяц назад +1

    Etiopian yemwedu tgrayosh Addis Abeba tekmtwal bnsu tebarw lensu new sletan mest new

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty Месяц назад +1

    ENDERTA ETHIOPIYAWI NEW BROTHER....

  • @khadijanagash475
    @khadijanagash475 Месяц назад

    ❤❤❤🎉11

  • @asterkassahun
    @asterkassahun Месяц назад +3

    11111

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 Месяц назад +3

    11111111111111111111111

  • @take-it-easy3091
    @take-it-easy3091 Месяц назад

    Bless you 😅😅😅

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    ዴቮ ትግራይ መገንጠል የለባቸውም

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Месяц назад

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @DawdShimels
    @DawdShimels Месяц назад +3

    11111111111111

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    ዴቮ ገብተዋል አርበኛው ❤❤❤❤❤

  • @kirubelabebe4117
    @kirubelabebe4117 Месяц назад +1

    የገደለዉ ባልሽ የሞተዉ ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ

  • @የሠውነገር
    @የሠውነገር Месяц назад

    የመንጌ ንግግር አስታወስከኝ።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Месяц назад +5

    ዳዊት ወንድሜ
    በትግራይ ውስጥ ኢትዮጵያ የለችም። ትግሬዎች የኢትዮጵያን ሰንደቅዓላማ አምርረው ይጠሉታል።
    ትግሬዎች አሁን የሚያልሙት የተከዜን ወንዝ ተሻግረው ያለአባታቸው የበጌምድርን ግዛት ማግኘት ነው። ከዚህ ይልቅ ለማኙ የትግሬ ሕዝቦ ጠግቦ የሚበላበትን መንገድ ቢፈልጉ ይሻላቸዋል።
    የኢትዮጵያነ ሕዝብ ከረዥም ጊዜ በሽታው የሚፈውሰው ጥሩ መድሐኒት ወያኔ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መተዳደሪያ ይሆን ዘንድ የሰጠንን ሕገ አራዊቱን/ሕገመንግሥቱን መቀየር ወይም ማሻሻል ያስፈልጋል።

  • @asnakechtsegaye699
    @asnakechtsegaye699 Месяц назад +2

    11111111……

  • @befekaduaseffa9187
    @befekaduaseffa9187 Месяц назад +2

    11111
    yitfuu

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam Месяц назад +1

    ዴቨ ቤተሰብ ሰላም ነህ

  • @AbinatErmias-m5o
    @AbinatErmias-m5o Месяц назад

    Afari dinga yibilu lamindinawu birachin be hizinachawu quxuri yemi wosuduti