ተዓምር ፈጣሪዋ የሕልም ካርድ | Week 6 Day 35 | Dawit Dreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • ተዓምር ፈጣሪዋ የሕልም ካርድ | Week 6 Day 35 | Dawit Dreams

Комментарии • 99

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 4 года назад +22

    ዴቭ ረጅም እድሜ አሏህ ይሰጥህ ሌላ ምንም የምለው ቃላት የለኝም

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 3 года назад +5

    ዳዊት DREAMS
    እንዳንተ አይነቶቹን የመልካምነትና የስኬት አይን ከፋቾች እግዚአብሔር ያብዛልን።
    ተባረክ።

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 4 года назад +7

    ሰላምህ ይብዛ ዳዊት መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ድቅ ነኝ ትልቅ ህልም አለኝ ።

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад

    አንተ. ድንቅ.ሰው እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤

  • @dawitbedane5630
    @dawitbedane5630 4 года назад +5

    Thanks dave 👏👏👍

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 4 года назад +4

    Kicking off my day with this video...lucky me.

  • @slam5037
    @slam5037 2 года назад +1

    አተ ለሰዉ ሁሉ ጡሩ መሳአትነተ ነዉ የምታ ረገዉ🙏🙏🙏🙏

  • @fekadubayissa8234
    @fekadubayissa8234 4 года назад +6

    Thanks mister Dawit Dreams!!
    I am learning alot thing from your book "I Have a big Dream ".

    • @yodityo2751
      @yodityo2751 Год назад

      Addis Ababa kehonk mestafu sint nw? Hawassa lay 1000birr neber ahun degmo chirash yelem..informationu kaleh tebaberegn

  • @bartukenmekonen2686
    @bartukenmekonen2686 4 года назад +4

    እናመሰግናለን

  • @helutube9275
    @helutube9275 3 года назад +1

    Thank you Dev rejim edime ketena gar yisitilen

  • @alhilamobile7707
    @alhilamobile7707 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @haymanothabtamu7215
    @haymanothabtamu7215 4 года назад +3

    እግዚያብሔር መጨረሻህን ያሳምር,ሀሳብህን ያሳካ

  • @salatantu5249
    @salatantu5249 4 года назад +3

    Betami ameseganlewu 🙏🙏🙏

  • @biiftuudream2825
    @biiftuudream2825 4 года назад +4

    Woow I appreciate you Dv

  • @senakookoo2838
    @senakookoo2838 3 года назад +2

    Dawit U are So Agood Lecture For me Tanks God About U

  • @molofantay26
    @molofantay26 3 года назад +2

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 🤲 ብዙ ትምህርት የወሰድሁኝ ነው! እዳተ ያሉ ልበ ብሩሀ እማማ ኢትዮጵያ ሰው ትፈልጋለች ዳውት እናመሰግናለን !!💚💛❤

  • @stehy2323
    @stehy2323 Год назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @fekadutadesse310
    @fekadutadesse310 2 года назад

    ዳዊት በጣም ድንቅ ሰው ነህ የአንተን ዩቲዩብ ስከታተል ጓደኞቼ ዘገሃን እያሉኝ ግንከእነሱዉሎያአንተን ትምህርት ስከታተል ሰላም አገኛለሁ ስልጠናው ወደ ትንንሽ ከተማ ብወርድስ ?ቴሌግራም ም ጠንከር ይበል
    ምርጥ ሰዉ ነህ።

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog 4 года назад +2

    Eshi devoye....thank you for sharing

  • @ethiopiasolompn994
    @ethiopiasolompn994 2 года назад

    I feel good with your trachingss,thankssssssss

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад +9

    ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን በርታ

  • @ዘይነብዘውዱ
    @ዘይነብዘውዱ 2 года назад

    ምርጥ የሀገራችን መምህር

  • @wilwop4300
    @wilwop4300 2 года назад

    oh 10q so much. I learnt from your speech and i thinking what i must do for success my dreams

  • @setegnaddis1575
    @setegnaddis1575 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @zenebewendimu8632
    @zenebewendimu8632 Год назад

    deve betam enamesegin alew ke hilm aleg mesahaf ena kezam wichi arif nachew mitlachew mesahafoch bitnegren

  • @abebech9480
    @abebech9480 4 года назад +1

    Thanks yegna melkam sew

  • @habeshawit9927
    @habeshawit9927 3 года назад +3

    እውነት በጣም ግሩም ሰው ነህ

  • @eyeruskebede8525
    @eyeruskebede8525 3 года назад +1

    Bezara giza endante ayinet memihir magignet emidenki new tebarki

  • @hzlife4014
    @hzlife4014 2 года назад +1

    Thanks a lot drimoch !!! ykrta gn week 6 day 34 alteleqekem tezelol ....yetekorete hasab honebn ...please btlekut tru new ...

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 3 года назад

    እናመሰግናለን በርሲሳ

  • @የእመቤቴማርያምልጅ
    @የእመቤቴማርያምልጅ 3 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን

  • @mihrethailumih8967
    @mihrethailumih8967 3 года назад

    Betam amesegnalw yesew hiwet new yemitkerwa

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 4 года назад +1

    God bless you

  • @mahemeti3316
    @mahemeti3316 3 года назад +6

    እኔ ድንቅ ነኝ ትልቅ ህልምም አለኝ ህልሜ ይሳካል ህልሜን ለማሳካት ያለምንም ድርድር መከፈል ያለበትን መስዋትነት በመክፈል ህልሜን አሳካለሁ!!15/02/2015 የራሴ ቤት አለኝ ይህ ህልሜ ስለተሳካ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ፡፡

  • @natidany1895
    @natidany1895 3 года назад +4

    እንጃ ከቃላት ያለፈ ምስጋና ነው ያለኝ። ዴቭ እኔ ህይወቴን እንድቀይር ትልቅ እገዛ አድርገህልኛል። እኔም በቻልኩት መጠን ሌሎቹን ለመርዳት ቃል እገባለሁ።

  • @vich2859
    @vich2859 2 года назад +1

    መቼነው ህብረት ባንክ መተህ ምታሰለጥነን በጣም እንፈልግሀለን

  • @MenaElon
    @MenaElon 4 года назад +5

    I have started reading the book still “sebebegnaw wiste” is not letting me read as i want... your doing a good job dave

  • @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ
    @እምዬኢትዮጵያ-ጠ9ጠ 2 года назад

    Dev erjim edme ketena gar temegnehulh

  • @Bshow3407
    @Bshow3407 Год назад

    Dave, Dawit dreams hilm sitaskemit woym kamaskemet befit, motivational speaker yemehon motive min yimesilal?

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ-ጀ6ጠ

    እረጅም እድ ከጤናጋ እመኝልሀለው

  • @987654321susu
    @987654321susu Год назад

    Thanks 🙏🏾

  • @ghfh3038
    @ghfh3038 3 года назад +2

    በቅርብ ወደሀገሬ እገባለሁ በፈጣሪ ፈቃድ መፃሀፉን መግዛት ማንበብ እፈልጋለሁ የህልም ካርዷንም እፈልጋታለሁ።

    • @breaktime9856
      @breaktime9856 3 года назад

      Just write ur goal on a card carry the card on ur pocket and read it often... just like bob said always...before u came ethiopia u can get and perchase the master teacher's insight reveled the secret of those 13 principle i wish i can get that.. u can get the essence for free on youtube" think and grow rich reveled by bob proctor it is 48 min and u can get the link below the video but first watch the full essence 48 min video

  • @habweld1232
    @habweld1232 3 года назад +1

    Hi Dawit adenkalehu timhrtih hulu eketatelhu exfalhu ,

  • @zayidegebre5351
    @zayidegebre5351 2 года назад

    Kedem beye bawekuh

  • @mannieshete920
    @mannieshete920 2 года назад

    Hi, kan you pls sett inn all video i spilelist. It's stop week 6, tank you. 🙏

  • @abbakanu4120
    @abbakanu4120 3 года назад +1

    inameseginalen dawit

  • @zara4904
    @zara4904 3 года назад +2

    አንተ ድንቅ ነህ ቪድየዎችህ መከታተል ከጀመርኩ ገና 2 ቀኔ ነው ነገር ግን በጣም እየተቀየርኩ እየባነንኩ ነው በቅርቡ ሀገር እመጣለው መፃፉን የት እደማገኝ ብትነግረኝ

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  3 года назад +2

      You can find it in bookstores or call us on 0919383822.

    • @zara4904
      @zara4904 3 года назад +1

      @@dawitdreams አመሰግናለው አባቴ

  • @helmanlenur430
    @helmanlenur430 2 года назад

    👑🇪🇹👏

  • @HayShi-vw1yu
    @HayShi-vw1yu 4 месяца назад

    ትለየለህ ዴቭ

  • @biniamzewdu2227
    @biniamzewdu2227 4 года назад +2

    በመጀመሪያ በጣም አመስግንሀለሁ ቀጥሎ ሙሉ ፕሮግራሙን እንዴት ማግኝት እችላለሁ ከመሀል ያላገኝዋቸው ክፍሎች አሉና አመሰግናለሁ!!!

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 года назад

    አላህ የበለጠ ይስጥህ

  • @zd9327
    @zd9327 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እረጂም እዲሜ ይስጥህ
    እደት ነዉ መፀሀፍህን ማገኘት የምቺለዉ

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Год назад

      “ትልቅ ህልም አለኝ” book is available at DREAMS office and at all local book stores.

  • @hman1938
    @hman1938 2 года назад

    dv ለኔ የህይወቴ ምዕራፍ ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ

  • @prohebron9066
    @prohebron9066 4 года назад +3

    Please tiyake leteyekeke gene privtr new seleze tik tok ley @hebronbelayneh

  • @habweld1232
    @habweld1232 3 года назад +1

    Day 34,gn yelen

  • @Abeltsehay
    @Abeltsehay 3 года назад

    የእውነት የምለው ግን እንዴት ነው ሰው ምንም ሳይኖረው 0 ካፒታሎን ከፍ ሊያደርግ የሚችለው ምንም አልገባኝም ¿¿¿

  • @leelee3495
    @leelee3495 3 года назад +1

    ሀይ ዴቪ እንዴት ነህ እንዴት አንተን ማግኘት እባካችሁ ስልኩን የምታውቁ ንገሩኝ

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 4 года назад +1

    how can buy the book? do you have suppliers I live in Norway

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Год назад

      “ትልቅ ህልም አለኝ” book is available at DREAMS office and at all local book stores. In the future we are planning to deliver through Amazon

  • @ወንጌልሐይልአሌዉ
    @ወንጌልሐይልአሌዉ 3 года назад

    በ apply history ለይ መቼ ነዉ የምለቀቀዉ አዉርደን እንድነነቢ?

  • @ትልቅህልምአለኝ-ኈ5ነ

    እባክህ እኛ በስደት ያለን እደት ነው መፀሀፍህን ማግኘት የምንችለው በፈጠረህ መልስልኝ ወይም ባፕልኬሺን ይሰራልን ዳውይት እወድሀለው አንተ ድንቅ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ብዙ የምለው ነበረኝ ይበቃኛል !! ዱባይ ከተሸጠ ጠቁሙኝኝኝ

  • @zeburamohammed2881
    @zeburamohammed2881 3 года назад +1

    መጽሀፉን እባካችሁ ዱባይ ነኝ

  • @sosinahaile9805
    @sosinahaile9805 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን መጽሀፉ እንዴት ማግኝት ይቻላል

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Год назад

      “ትልቅ ህልም አለኝ” book is available at DREAMS office and at all local book stores.

  • @user-bq9ie4fs2c
    @user-bq9ie4fs2c 3 года назад

    Amlak yitebikih deg saw

  • @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ
    @ዙዙወሎየዋ-መ2ዠ 3 года назад +1

    እሽ የት ነው የሚገኘው

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 2 года назад +1

    💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇹❤️🇪🇷💪🏽💪🏽💪🏽👍🏼🙌💯❤️🌹✅

  • @ነጃትመሀምድ
    @ነጃትመሀምድ Год назад

    ወንድም ዳዊት ዱባይ ማግኘት እችላለሁ መፃሀፍህን እባክህ መልስልኝ

  • @tube3770
    @tube3770 3 года назад +1

    ዲቭ በጣም እናመሠግናለን የእውነት ከንቅልፌ እየነቃው ነው ለውጥ አለ መፀሀፋን ሣኡዲ አረቢያላይ ማግኘት እችላለሆይ ? ትልቅ ህልም አለኝ

  • @hawayenus3780
    @hawayenus3780 4 года назад +1

    እኒየ ድንቅ ነኝ እናመሰግናለን ትልቅ ህልም አለኝ የሚለው መጽሀፍ ላይ ገጽ 22 ላይ ጉንጭ አልፍ ይላል ምን ለማለት ነው ?

    • @solomondreams7474
      @solomondreams7474 4 года назад +3

      ጉንጭ አልፋ ማለት ምንም የማይጠቅም፣ ዝም ብሎ ለማውራት ተብሎ የሚወራ፣ ረብ የሌለው፣... እንደማለት ነው

  • @marthaadam536
    @marthaadam536 3 года назад

    How to contact Dawit I really need the cours please let me know 🙏

  • @shimelishabte6122
    @shimelishabte6122 3 года назад

    GRP

  • @abundance5270
    @abundance5270 2 года назад

    በርግጥም ይቻላል ቤተሰቡን ተቀላቅያለሁ በርግጥም ሃገራችንን እንቀይራታለን

  • @mihrettesfaye9126
    @mihrettesfaye9126 3 года назад +1

    Can you mentor me?

  • @azz9358
    @azz9358 4 года назад +2

    መጻፉን ውጪ አገር ኣገኘዋለው

    • @solomondreams7474
      @solomondreams7474 4 года назад +1

      መጽሐፉን ያሉበት አገር በአድራሻዎ በDHL ወይም EMS ልንልክልዎ እንችላለን፡፡ መጽሐፉን በአድራሻዎ እንድንልክልዎ የሚፈልጉ ከሆነ፣ እባክዎ የት አገር እንደሚገኙ በFacebook messenger ላይ ይጻፉልን፡፡ facebook.com/DawitDreams/

    • @seada1203
      @seada1203 3 года назад

      @@solomondreams7474 ዱባይ አለ ዉይ

  • @nuruahmad5772
    @nuruahmad5772 3 года назад

    ትልቅ ህልም አለኝ

  • @rahimaadema3319
    @rahimaadema3319 4 года назад +2

    ከልብ አድርጌ አመስግናለሁ ሁልጊዜ ስልጠናህን እሰማለሁ የዛሬውንም ጨርሸ ለነገ ለምለቀው በጣም ጉጉት ይፍጥርብኛል እደተለቀቀም በፍጥነት እሰማዋለሁ ደጋግሜ የሚገርም ለውጥ አምጥቸበታለሁ አመስግናለሁ
    ነገር ግን አይድዋን የኔን የራሴን ህልም ለማሳካት በምን መልኩ ማዘጋጀት እደምችል ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
    ስለነገራችሁኝም አመሰግናለሁ

  • @frezerasfaw12
    @frezerasfaw12 Год назад

    መጻሕፍቱ ዬት አገኛለሁ

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  Год назад +1

      “ትልቅ ህልም አለኝ” book is available at DREAMS office and at all local book stores.

    • @frezerasfaw12
      @frezerasfaw12 Год назад

      Thank you I have Dreams

  • @breaktime9856
    @breaktime9856 4 года назад +1

    Sorry all i have seen is Copy past 'bob proctor's speech,studio even camera position.... it was better to creat like bob does and like he always said '' we can creat our environmenet''...it tooks him 9 and half years to figure out what happend to him..and he studied 59 years about paradigm and the lows...ooo i forgot tell them working is the worst way to earn money you provide service to earn money you go to work for satisfaction not for money.

  • @batriyoutub9485
    @batriyoutub9485 2 года назад

    ሠላም ለዚህ ቤት እንደማመር ውዶች

  • @yemamaenattube-3642
    @yemamaenattube-3642 2 года назад

    ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @hman1938
    @hman1938 2 года назад

    dv ለኔ የህይወቴ ምዕራፍ ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ