Комментарии •

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад +47

    ዶ/ርዬ ስትናገር ውለህ ብታድር የማትሰለች አንደበተ ርእቱ ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት እግዚአብሔር እድሜና ሙሉ ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ።ካንተ ትምህርቶች በጣም ብዙ ወጣቶች በመልካም ሁኔታ ታንፀው ሊወጡ ስለሚችሉ በምትወዳት ኢትዮጵያ ስም ሳትሰለች አስተምር በየትኛውም ቦታ እለምንሃለሁ ወንድም አለም ። በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ፀጋውን ያብዛልህ። ዳጊም ሃሳብሽን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ያሳካልሽ በርች የኔ ቆንጆ Love You

  • @user-it8zo2sw6h
    @user-it8zo2sw6h 25 дней назад

    በቅርብነዉ የተከታተልኩህ ድንቅነህ ጆ ር ወዳጀነህ ተባረክ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +20

    ዶክተር ወዳጀነህ የእኛ ምርጥ እግዜያብሄር ይጠብቅህ

  • @betibeti1455
    @betibeti1455 Год назад +4

    ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ በጣም ምርጥ የሆነ ትምህርት ነበር ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ 🤔😘

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +17

    ዶ/ር ወዳጄነህ ንግግሩ 👍👌

  • @kidistyemanebirhan6185
    @kidistyemanebirhan6185 Год назад +12

    ዶክተር ወዳጄ የዘመናችን ዕንቁ ኑርልን

  • @emusamuel7937
    @emusamuel7937 Год назад +5

    በኢትዮጵያ ውስጥ ማንንም አድንቄ አላውቅም ግን እንደ ዳጊ የምወደውና የማከብረው ሰው የለም ትለያለች❤❤

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 5 месяцев назад +1

    ደ/ር ወዳጄነህ ስታስተምር ውለህ በታድር የማትሰለቸን እንቁ ወንድማችን ለምን መሠለህ የመትወደደው ትህትናህ እና ሳትሰስት በፍቅር ያለህን እውቀት ስለምታጋራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @amanueltemesgen9107
    @amanueltemesgen9107 Год назад +2

    ዶ/ር አንተ እኮ ማትጠገብ ሰው ነህ
    መውደደን በምን ልግለጽልህ! የኔ ጣፍጭ አባት

  • @user-mn2on6jb7v
    @user-mn2on6jb7v Год назад +1

    ዶ/ር ወጃጀነህ አንደበተ ርቱዕ ትምህርቶቹን በጣም ነው የምውደውና የምከታተለው ስትማሩ ብትውሉ የማይሰለች እውቀት ከትህትና ጋር ክበርልን እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Год назад +12

    ዳጊ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ስው ጥበቡን ፈጣሪ ያድልህ ሀገራችንን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @wondwosenshiferaw9209
    @wondwosenshiferaw9209 Год назад +1

    Waw! Dr.Wagajeneh; sound great speech!

  • @user-qj9bz7lh7v
    @user-qj9bz7lh7v Год назад +4

    ዶክተር ወዳጄነህ መልካም ሰው ብየሀለሁ እንድሁም ዳጊየ ለእኛ የስነ ልቦናም ትምህርት ነው ስከታተላችሁ በደስታ ነው

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Год назад +4

    ውይ አምላኬ ለዘላለም አንተ ብቻ ክብሩን ውሰድ በዳጊና በዶክተር ወዳጀነህ ውስጥ ሁነህ ስለምትሰራ አመሰግንሀለሁ እኔም መማር እድችል ይህን እድል ስለሰጠህኝ አመሰግንሀለሁ:: በጥም ይምወዳችውና የሚሉትን የምሰማችሁ ታዳሚናኝ ምክኒያቱም ትልቅ ህልም አለኝ ከትልቅሰዋች እግር ስርሁኝ መማር አብኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 Год назад +3

    ስታወራ ብትውል አትስለችም በጣም ደስ ትላለህ ዶ/ር ወዳጀነህ

  • @serkalaim3839
    @serkalaim3839 Год назад

    Daggy tabareki bawenat baxam naw dase yaleny wesexe yalewen negar banchi selayew baxam naw emwadesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zd820
    @zd820 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዶ ክተር

  • @hanaabebaw3155
    @hanaabebaw3155 Год назад +1

    አስቂኝ ሰወችን ነው የጋበሽው ከቁም ነገር ጋር መልካም ጉዞ ዳጊ

  • @seida3443
    @seida3443 Год назад +5

    መንሱሬ ነው ሽቶ ሚያበዛው ብለው ነው የኔ ወንድም

  • @tsehayhgiorgis7791
    @tsehayhgiorgis7791 Год назад +8

    ዳጊ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ!! እንዴት ቃላቶችሽ ውስጥ ድረስ ዘልቀው እንደሚገቡ! ሁሌም ተማሪ ነኝ ከአንቺ!!❤

  • @user-iy3wi6ni6j
    @user-iy3wi6ni6j Год назад

    ደ/ር ወዳጅነህ እህቴ ዳጊ ሰላአቀረባችሁት መልካም ትምህርት ትመስገናላችሁ, ወደፊት ለምታከሩቡት ሥራ እግዚሐቤር ይጠብቃችሁ ይርዳችሁ ,

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl Год назад +1

    እግዚአብሔር ፈቅዶ ከነ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ቀጥሎ ለማግኘት የምፀልይለት ሰው ዶ/ር ወዳጀነህ ነው።

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Год назад

    ዳጊየ እንኳን ደስ አለሽ እናንተን ሳይ ጥንካሬ ተስፋ እምነት አገኛለሁ ዶ/ር ወዳጀነህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +3

    ዶክተር ሽ አመት ኑርልን ባተ እንኮራለን

  • @michaelarnold8809
    @michaelarnold8809 Год назад +1

    Dr keyet teneseteh wedat endemtastemeren sawk edenkalwho full of Knowledge God bless you 🙏 edema ketana gar yeseteh.

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Год назад

    የማይጠገበው ዶ/ር ወዳጄነህ ❤️❤️❤️❤️

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Месяц назад

    አመሰግናለሁ❤❤

  • @tigisttemtime5247
    @tigisttemtime5247 Год назад +2

    ዶ/ር ወዳጄነህ ጥሩ አስተማሪ ንግግር አዋቂ ነው ብዙ ጊዜ እሰማዋለሁ እያዋዛ በሚገባን በምንረዳው መንገድ ነው የሚሄደው ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥልን። ዳጊንም በእጅጉ አመሰግናለሁ።

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Год назад

    Daggy techiyalesh Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 Год назад +2

    በጣም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ነው ዳጊዬ ይገባሻል ዶክተር ወዳጄነህ የሚገርም ትልቅ ሰው የማስተማር መንፈሱን ያብዛልክ ለትውልድ በረከት ነክ

  • @kassimebrahim4670
    @kassimebrahim4670 Год назад

    ይዘምኖ ምርጥ ስው

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Год назад

    ዶ/ር ወዳጀንህ መልካም ሰው ለሰው ያለው ኣሰተያየት ኮ ይለያል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @birukgetachew8155
    @birukgetachew8155 Год назад

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад +1

    አገራችን በሠላም ትኑርልን 💚💛❤

  • @haleluyatesfa4015
    @haleluyatesfa4015 Год назад +1

    someone to look up to in every way, thank you for being you @Dagi

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 Год назад +6

    Fascinating!!! Thanks doc and dagi. U 're my mentor. I wanna be like you. Thanks both for your time.

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад

    እውነትም ትምህርት ቤት የማያስተምረን ብዙ ነገር አለ ዶክተር ክበርልኝ 👍

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Год назад +3

    ወገኖቸ ኑ እንማር እባካችሁ ከብራክን እና ከወሬ እንወጣ .ዳጊ በረች

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Год назад +2

    Wonderful time! Thank you for all!

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Год назад

    Dr. ante raseh betam tichlaleh !!! wowwww

  • @seida3443
    @seida3443 Год назад +8

    የዘንድሮ ሰው ሚፈላለገው ሀፋታም ከፋታም ጋ አንቂ አንደበት ያላቸው እደዛው ተዋቂው እደዛው የማዳም ቅመመሞች እውነት ነው በላይክ አሳዬኝ እኔስ ለምን ይቅርብኝ

  • @znufkr5798
    @znufkr5798 Год назад

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይመስገን ያለው ከፍሎ የሌለው በነፃ እንዲ በቤታችን ደጋግመን የመንሰማውን የህይወት ትምህርት ለምትሰጡን ለእናንተ ለሁላችሁም ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ

  • @abelabel-tw7yp
    @abelabel-tw7yp Год назад +1

    D.r wedajeneh mn endemlh alawqm🥺💚

  • @mehretmathewos9835
    @mehretmathewos9835 Год назад +3

    It’s amazing Dr. Always in the high

  • @ramutube6303
    @ramutube6303 Год назад +1

    Dr.wedajenah Thank you 😊

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Год назад +2

    ዛሬ የመጀመሬያ ነኝ
    ዳግየ እንወድሻለን

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Год назад

    ደም ግፊት የሚቀንሰው ተመችቶኛል
    ጠቢብ እውቀትን ይቀዳል
    ተመስገን ጌታሆይ ስለዶክተር ጀነህ
    አሁንም ለበረከት ሁን

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 Год назад

    ዶ/ር ... 💚💛❤🙏

  • @shgawbirhanu8142
    @shgawbirhanu8142 Год назад +1

    dagii i learned your class one day thank you

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 Год назад +2

    ዕድሜውን የሚመጥን የሀገር ትልቅ ምሁር አንተ ነህ:: ሃይማኖት ሁሉ አንድ ነው ከምትለው የማይዋጥ ህሳብ ውጪ ትልቅ ሰው ነህ

  • @universal8534
    @universal8534 Год назад

    Thank you it's awesome 👍

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 Год назад

    Congra dagiye konjio from Canada Mera ❤

  • @zmina8802
    @zmina8802 Год назад

    Wow 🤩 yeteleye akerarb betam temschi nebr yemadamtew wow fetari erjem edeme yestachu enate ye Ethiopia enkuwochiii 🤲🤲🤲👍👍👍👍

  • @darmyeleshbeyene25
    @darmyeleshbeyene25 Год назад

    Dagi thank you

  • @Ethio22
    @Ethio22 Год назад

    Tank YOU 🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 Год назад

    Hope one day to see Dr.Wdagineh

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 Год назад +1

    Beautiful ❤

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Год назад +1

    የዛሬው ምክር የተለየ ነው ቁምነገር ደግምም ባህላችን በተለይ የሃብታም መጨረሻው በጣም አሳቀኝ ትዝብቱ ያስተምራል

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 11 месяцев назад +1

    ዶክተር ወድልጄነህ ምሁርና ምርጥ ስነስርአት ያለው ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ክበርልን

  • @rutatsaedu5316
    @rutatsaedu5316 Год назад

    Doctor wedajeneh edmena Tena ysth tebarek ❤️❤️❤️

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Год назад +1

    አዎ ዳጊ ምርጥ ሰዉ ትችያለሽ

  • @ferekonjo6922
    @ferekonjo6922 Год назад

    በጣም አንደበተ እርቱ ምንም አይሰለቸኝ እድሜ ይስጥህ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Год назад +2

    ዶክተር አመሰግናለሁ በጣም ሁሌም አይሀለው በርታ።

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 Год назад

    I wish you take more time, its very short but thank you as always 🙏

  • @erikenmedia
    @erikenmedia Год назад +2

    #ግሩም_ነዉ….!!

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 Год назад

    What a great day and I hope you are a little bit more beautiful 😍 and thank you for mentoring peace ✌

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Год назад

    ዶክተርዬ ተባረክ

  • @Aquablue354
    @Aquablue354 Год назад

    Am in love with Dr ❤

  • @haymanotdagne1640
    @haymanotdagne1640 Год назад

    Wow that is really amazing❤

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Год назад

    Yetmare wow wow wow powerful man

  • @biteteddy8969
    @biteteddy8969 Год назад

    Betam ameseginalewu

  • @yeabsiramekuria5872
    @yeabsiramekuria5872 Год назад

    Dagiye my role model 🥲🥰🥰doctor 🙏🙏🙏

  • @leulmesfin2281
    @leulmesfin2281 Год назад

    Gentle man Dr wedajeneh

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 Год назад

    እንዴት እንደምወዳችው ሁላችውንም ተባረኩ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Год назад

    D/r wedaje ena dagiye enanten yeseten egziabhern amesegnewalehu

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад +1

    ትችያለሽ ዳጊ

  • @yohannesabich9700
    @yohannesabich9700 Год назад

    wonerfull time. thank you all

  • @user-ui4kg7fx5b
    @user-ui4kg7fx5b Год назад

    የዛሬው ትምርት ዋው ነው

  • @yirgalemyw4961
    @yirgalemyw4961 7 дней назад

    👍👍👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @birhanubeyene4106
    @birhanubeyene4106 Год назад

    Amazing.

  • @geremew8763
    @geremew8763 Год назад

    Yene anbessa nesh geta abtheto ystesh

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад

    ዳጊ እውነተኛ ንግስት አቺ ብቻ እናመሰግናለን ኑሪልን

  • @emebetworku2230
    @emebetworku2230 Год назад

    አቶ አሸናፌ ታየን ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Год назад

    እድሜ ይስጥህ ይህን ብቻ ብል ይሻላል

  • @halemuler7974
    @halemuler7974 Год назад

    So interesting💝

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Год назад

    ዶክተርዬ

  • @almazt3763
    @almazt3763 Год назад

    Woooowwwooo.....❤❤🙏🙏👌👌...

  • @ethiopeak
    @ethiopeak Год назад

    woooow amazing

  • @geya-dn1jv
    @geya-dn1jv Год назад

    ❤❤❤❤

  • @rahelgebre100
    @rahelgebre100 Год назад

    DOCTOR i will meet you one day hopefully 🤞

  • @frehiwotbekele4944
    @frehiwotbekele4944 Год назад

    🙏

  • @solomonwolduhagos5797
    @solomonwolduhagos5797 Год назад

    Wisdom ++++

  • @Aquablue354
    @Aquablue354 Год назад +5

    Dagi beautiful soul ❤️ keep shining ✨️

  • @hanaabdu7974
    @hanaabdu7974 Год назад

    Enate dnqach egziabher ystilin

  • @mintamirgetahun8791
    @mintamirgetahun8791 Год назад

    ዳጊ ሁሉን ነገር የማድረግ ብቃት ያላት ጀግኒት ብያታለሁ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Meharene yenechuuu alem qalecha!!!

  • @suzy1523
    @suzy1523 Год назад +1

    ዶክተር ዬ አንደበትክ እኮ አይጠገብም አሳጠሩት ንግግርህን

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 Год назад

    ወዳጀ😘😘😘

  • @poll4795
    @poll4795 Год назад +1

    first 🥇

  • @doitright593
    @doitright593 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤