💸 ጀርመን :ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡መላክ ሊጀመር ነዉ በቀን 1800 በላይ ዜጎች በነፃ ወደ ተለያዩ ሀገራት እየተጎዙ ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 64

  • @ayichewfe1571
    @ayichewfe1571 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ።
    ከስራ ና ክህሎት ፍቀድ ወስደው የሚሰሩ ህጋዊ ኤጀንሲዎች እንዴት ነው ምናገኛቸው እባክህን !

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  Месяц назад +1

      @@ayichewfe1571
      Agency yelem Full Information ezaw Sira a Kihlot tagegnalesh

  • @BergenaTemam-q7c
    @BergenaTemam-q7c Месяц назад

    አሸረ የሰጠነው መረጃ ከይት እነገኛሌን

  • @GiligleGirde
    @GiligleGirde 8 месяцев назад +1

    በትግሥት ጠብቁ ይላል በትግሥት እየጠበቀን ትግሥቱ እያለቀነው መንግሥ ዝንብሎ ዘጎቹ ላይ እየቀለዱነው መሰለ አልገባኝም ልክ እንደ ቀለብ የምጠበቅ ዶሮ አሰመሰለነኮ ምንድ ነው ኤኸ ሁሉ

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እና መሰግናለን አዳዲስ መረጃዎች ሲኖር በፍጥነት የምናደርስ ይሆናል በተጨማራም የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን ቢዝነክ ነክ የነፃ ስልጠናዎች ተጠቃሚ ይሁኑ

    • @SamuelDemalash-kf6ey
      @SamuelDemalash-kf6ey 7 месяцев назад

      እንዴት መሆን ይቻላል?

  • @begnaetafa4566
    @begnaetafa4566 7 месяцев назад

    Biometric yetnw? Wendmoche yebakachihu negerugn

  • @SamiSamuel-u2x
    @SamiSamuel-u2x 8 месяцев назад +1

    Er brother biometrics mezgba kechersku behuwala yehon mimola ngr nbr ena esun lememulat linkun skftw alseram alegn keza esun techew hultegnawn molawet chegr alw ende ?
    ena demo leloch memzgb felgw linku alkft belowachewal lmndn nw?

    • @AlmazAbye-hj7su
      @AlmazAbye-hj7su 8 месяцев назад

      Biometric yet new malete ashare yet new emiset lemisale A.A wist

    • @SamiSamuel-u2x
      @SamiSamuel-u2x 8 месяцев назад

      @@AlmazAbye-hj7su beye kblew al yesetalu metawkiya copy becha yezsh hije ena online setmzgbi yesetushn id

  • @ahmedyimam6248
    @ahmedyimam6248 5 месяцев назад

    እኔ አምና ሲኦሲ በመንግስት ተምሬ ነበር እና በአሻራ መመዝገብ አልነበረም ያንጊዜ አሁን ሜድካል ሰጥቸ ሁሉንም ከጨረስኩ ቡሀላ ሲኦሲሽን አስመዝግቢ አሉኝ ያስተማረኝ ምንም አይነት አሰራርአልገባዉም እና የስራና ክህሎት ሚንስተር ማህተም አለዉ እንደት ላስመዝግበዉ አሰራሩን አስረዱኝ ሁሉምነገር ሊቃጠልብኝ ነዉ በሌለኝብር ወጨበዛ አንድነገር አድርጉ

  • @Kisu-xv2pr
    @Kisu-xv2pr 7 месяцев назад +1

    አሻራ ሰጥቸሌዉ ጊን ምኒም አድስ ነገርየለም

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  7 месяцев назад

      ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን የስራ ክህሎት ሚኒስተር በቅርቡ እንደሚጀምር አስታውቋል እስከዛ ታገሱ ብሎል እኛም ሲጀመር መረጃውን ለናንተ የምናደርስ ይሆናል

    • @TadilaSetegn
      @TadilaSetegn 4 месяца назад

      😢አሻራሰጥቸ ግን ለስልጠናው አልጠሩኝም ምንላድርግ

  • @BergenaTemam-q7c
    @BergenaTemam-q7c Месяц назад

    እኔም ሰጥቸሎ ቆየ

  • @MubarekansarKemal
    @MubarekansarKemal 6 месяцев назад

    አው በዚህ ጊዜ ወደውጭ ዝግ ነው ምንድ ነው ምክንያቱ አሰወቁን

  • @KedirAragaw-wu8kk
    @KedirAragaw-wu8kk 6 месяцев назад

    biometric chershe bemessage yegbalhal yalugn id eskHun wef yelem

  • @SamuelDemalash-kf6ey
    @SamuelDemalash-kf6ey 7 месяцев назад +1

    ባዮሜትሪክ ተመዝግበን አሻረ የሰተን ፓስፖርት እናወጣለን ወይስ መንግስት ነው ሜመቻቸው?

  • @AsratSumoro
    @AsratSumoro 4 месяца назад

    Enem mehed feligalhu, labour id ketekebeliku koyehu

  • @abeltarikutsegaye
    @abeltarikutsegaye 6 месяцев назад

    መረጃውን ሲለቀቅ የት ነው የምናገኝው

  • @FoziyaHassen-nl2rr
    @FoziyaHassen-nl2rr 8 месяцев назад +1

    አፋጡኑት እየጠበቅን ነዉ

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      Foz የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆንሽ እናመሰግናለን አዳዲስ መረጃ የምናደርስ ይሆናል በተጨማሪም ነፃ የቢዝነስ ሀሳቦች ስልጠና በተለያየ ዘርፍ ስለተዘጋጀ ይከታተሉን

  • @BergenaTemam-q7c
    @BergenaTemam-q7c Месяц назад

    ይትነው ማረጃውን የምነገኞ

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 4 месяца назад

    ጆርጃን ባይከፈት ምርጫዬ ነው

  • @mollanegesse
    @mollanegesse 6 месяцев назад

    እርሱ እባካችሁ ፍጥነት አርጉት እየጠበቅን ነው

  • @SamiSam-r1t
    @SamiSam-r1t 6 месяцев назад

    የት ነው ምዝገባው

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 7 месяцев назад

    Degree economic

  • @lmlemmekonnen8378
    @lmlemmekonnen8378 8 месяцев назад

    የትነውመዝገባእባካችቦታው

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      Online መጀመርያ ትመዘገባለህ

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      በዚህ ማግኘት ትችላለህruclips.net/video/r6jfypVovsI/видео.html

  • @liyaadhanom840
    @liyaadhanom840 8 месяцев назад +1

    How we can apply

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      መጀመርያ online ትመዘገባለህ
      በዚህ ማግኘት ትችላለህ
      ruclips.net/video/r6jfypVovsI/видео.html

  • @goitom-z4y
    @goitom-z4y 8 месяцев назад

    ፓስፖርት የለውስ በምን ይሄዳል

  • @HaftamudawitAbriham-lj1ii
    @HaftamudawitAbriham-lj1ii 7 месяцев назад

    How can we apply?

  • @lezamohmmedyoutube8945
    @lezamohmmedyoutube8945 Месяц назад

    Link

  • @bonsitube2016
    @bonsitube2016 8 месяцев назад

    ዎሬ ብቻ ናቸው

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 7 месяцев назад

    Epoa

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 7 месяцев назад

    E-poa

  • @madeboalaroasale1386
    @madeboalaroasale1386 8 месяцев назад +1

    passportንም ጨርሸያለሁ 😂😂😂 ቀርውን ጌታ ያቃል

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      የቻናላችን ቤተሰብ ስለ ሆኑ እናመሰግናለን
      ከስራ ክህሎት ሚኒስትር መረጃ ሴኖር በፍጥነት እናደርሳችሆለን

  • @MilkiasworakoWorako
    @MilkiasworakoWorako 8 месяцев назад

    Er benatachu Lemndnewu mitachawotuni

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 4 месяца назад

    Elmn

  • @Adem-d5l
    @Adem-d5l 8 месяцев назад

    አረ ጆርደን ኢንደቴዱ

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 7 месяцев назад

    Apoa

  • @mollanegesse
    @mollanegesse 6 месяцев назад

    እባካችሁ አፍጥኑት

  • @madeboalaroasale1386
    @madeboalaroasale1386 8 месяцев назад

    ወፍ የለም ትግስትምኮ ልክ አለው 😢😢

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      የቻናላችን ቤተሰብ ስለ ሆኑ እናመሰግናለን
      የስራክህሎት ሚኒስትሩ ይጠብቁ ብለዋል በኛ በኩል መረጃው ሲደርሰን በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል

    • @GizeshMelal
      @GizeshMelal 7 месяцев назад

      Bezu koyachu bro?ene gana lejamer now

    • @GizeshMelal
      @GizeshMelal 7 месяцев назад

      Bezu koyachu bro?ene gana lejamer now

  • @aschalewawgchew2325
    @aschalewawgchew2325 8 месяцев назад +1

    አሻራ ሰተን በስልካችን ሚሴጅ ከተላከልን በኋላ ምንም የለም እኛም በመጠባበቅ ላይ ነን ግን ምንም የተባልነው ነገር የለም

  • @GiligleGirde
    @GiligleGirde 8 месяцев назад

    ተመዝግበ ዛሬ 7ወር ደረሰን ሁለት ዙር ፎርም አሙለቸሃለሁ ግን መውተ የለም ለምን ? የምሆን ከሆነ ይሆናል ወይም አይሆንም ብሎ ግልፁን መናገር ነበረበት ይቅርታ ውሸት ሰለማይወድ ነው!!

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      ይቅርታ አዲስ መረጃ ሲኖር እናደርሳለን
      እኛ መረጃውን ከስሪ ክህሎት ቢሮ ሲደርሰን ነዉ የምና ደርሰው በኛ በኩል መረጃውን ከማቅረብ ውጪ ምንምን ማድረግ አንችልም የስሪ ክህሎት ሚኒስትር ቢሮ ነው የሚመለከተው

    • @addisbusinessreview
      @addisbusinessreview  8 месяцев назад

      መረጃውን ከደረሰን ግን በፍጥነት እና ደርሳለን ስ ቻና ሉ የተለያዩ የቢዝነስ ያቀርባል

    • @goitom-z4y
      @goitom-z4y 8 месяцев назад

      ምን ዐይነት ስራነው ፓስፖርት የለለውስ በምን ይሄዳል

  • @kidistgebiresilase
    @kidistgebiresilase Месяц назад

    ባዮሜትሪክ ተመዝግበን አሻረ የሰተን ፓስፖርት እናወጣለን ወይስ መንግስት ነው ሜመቻቸው?

  • @AsratSumoro
    @AsratSumoro 4 месяца назад

    Enem mehed feligalhu, labour id ketekebeliku koyehu

  • @AsratSumoro
    @AsratSumoro 4 месяца назад

    Enem mehed feligalhu, labour id ketekebeliku koyehu