🛑 የአባቶች ዝምታ ! አርቶዶክስ ሆኖ ያልተከፋ የለም!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 59

  • @حنانعليمحمدمحمد
    @حنانعليمحمدمحمد 15 дней назад

    Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
    Kale hiwet yasemaln❤️❤️❤️

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 18 дней назад +3

    አመሰግንሃለሁ ‼‼ ተመስገን 2 /5 በጣም ደስ ይላል ጥሩ እየተማርን ነው በርታ ተባረክ 🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይጠብህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 15 дней назад

    Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 18 дней назад +1

    አግዚአብሒርይመሰገን

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 15 дней назад

    Thank you god blesss💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @Copri23
    @Copri23 17 дней назад

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ከእስር ይፍታህ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 дней назад +2

    በእዉነት የኛአምላክ ድንቅ አምላክ ነዉ የሱስላደረገን ክብሩን እሱይዉሰድ❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 18 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን መጣህ ዎንድማቺን ተመስገን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቀው ቃል ህዎትን ያሰማልን አባታቺን አባ ገብረ ኪዳን እድማቹው ያሰዝርማቸው ፈጣሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 18 дней назад +4

    እንጀራ የምትጋግረው ልጅ ኡፍፍፍፍፍ አረ እንደ እስኪ እነሱን እያየን ፈጣሪን እናመስግን❤❤❤

  • @Zinawbzu
    @Zinawbzu 18 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 18 дней назад +2

    5/2 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄዎቹ በጣም ደስ ይላል

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 18 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን በርታ
    2መልሻለሁ

  • @አበባሣሕሉአበባ
    @አበባሣሕሉአበባ 17 дней назад

    ሐመመለሐ

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 18 дней назад

    እግዚአብሔርይመስገን❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 18 дней назад

    ትክክል

  • @NonAsas-m5k
    @NonAsas-m5k 7 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dere-Orthodox
    @Dere-Orthodox 18 дней назад +1

    5/4 እናመሰግናለን bro

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 18 дней назад

    Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalot wendamachin egzbiher ye sefatelan be ewunet yesamalen eyahoni yelwa negra be orthodox weganochachin &be beta kirsatanchan leya get hoy tebaqn 🤲🤲🤲ka wesatam ka wechem telatochin le ante ye mesanah negra yelam 💯💯💯💯
    Wendamachin egzbiher yesateln bert ❤❤❤👏👏👏🌻🌻🌻5/4👈👌👍👍👏👏👏🙏🙏🙏Wendamachin ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 18 дней назад +1

    ልቦና ላጣዉሁሉ ልቦናይስጠዉ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 12 дней назад

    ያባቱንቤትበብርየሸጠያቤትእቦየኔነበርባልቨጥኩትኖሮየሚሉናከቤተክርስትያንየወጡትምአንድናቸውመሰረታቸውንጥለውህሊናቸውንግራያጋቡእግዛብሄርሩህሩህነውእኛንምእንደመለሰንሁሉንምይመልሰው

  • @TegesetGetent
    @TegesetGetent 18 дней назад

    ወድሜ ትክክል ነው ለውጥ ከራስ ይጀምራል ሆለችን አድ ሆነን መጠጥ ዘፍንማቆም አለብን

  • @TigestGez-sd9dw
    @TigestGez-sd9dw 18 дней назад

    Hulunm melshalw

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 18 дней назад +1

    ሥላሴ የምል ቃል በሄኖክ መጽሐፍት ተጽፏል

  • @NassarNassar-p4b
    @NassarNassar-p4b 18 дней назад +1

    4 melishalhu

  • @HopeRight-x7n
    @HopeRight-x7n 18 дней назад +1

    4/5❤❤❤

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 18 дней назад +1

    ሶስት መልሻለው

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 18 дней назад

  • @ayalewasefa8068
    @ayalewasefa8068 18 дней назад +1

    😢ሲጀመር ቤተክርስቴያኗ የህግ ሰዎች አላት ህግ ክፍል የሚባሉ የሉም ዝም ዝም ምንም ጸጥ እረጭ የወር ደመወዝ መውሰድ ብቻ

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga 18 дней назад +1

    ቢራውን አለመጠጣት ነው ገዝቶ መላጥ ውሃ በወንፌት ማለት ነው

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 18 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን 3 ጥያቄ መልሻለሁ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 18 дней назад

    ሲጀምር መቃወም ከታሰበ ቅዱስ ጊዩርጊስ የሚለውን ስሙን እንዲነሳ መጠየቅ እንጂ ስዕሉ የሳለው ነጩ ሰው የባለቤትነት መብት አለው በኛ አገር በቤተ ክርሰቲያን የተሳለ ስላልሆነ ነው ብለው የሰጡንን ስዕል አድኖ ማመናችን ይደንቃል አምላክ ከቤተ ክርሰቲያን ላይ የነጩን ፎቶ ሁሉ ያጥፋልን

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 18 дней назад

    መታሰር የሚገባው ልጅ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 18 дней назад +1

    ቤተክርስቲያንን ህግ ይኑራት ለተሳዳቢዎች በተለይ በፊት ኦርቶዶክስ የነበሩ እምነቱን ያልገባቸው እነሱ ይብሳሉ

  • @Hagere739
    @Hagere739 18 дней назад

    ኦርቶዶክሶች ከነ ጳጳሱ ጠግበዋል ከኢትዮጵያ መባረር አለባቸው

    • @shamsaalblooshi-mf7bl
      @shamsaalblooshi-mf7bl 18 дней назад

      😂😂😂😂😂 የራሳችው ሀገር ነው እካ ሁሉ የነሱነው መጤ ሁላ

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 18 дней назад

      እውነት ነው እኛ ሃገራችን በሰማይ ነው ከዚች ክፍ አለም ይገላገለን ጌታ ሆይ ተሎ ና ጨርሰን ሳንጠፈ እሽ እንወድሻለን እውነት ድለተናገርሽ ❤❤❤

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 18 дней назад +1

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 18 дней назад +5

    ብሩክን አሰሩት እንዴ ??? እግዚአብሔር በሰላም ያስፈታህ ወንድሜ ለሀይማኖች ድምፅ መሆን የማይቻል ሆነ እረ ፈጣሪ ሆይ ልጆችህን አስበን ጠላትን ከእግራችን ስር ጣልልን አሜን

    • @Hagere739
      @Hagere739 18 дней назад

      እናቱን ትበዳ መሰቀል አለበት

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 18 дней назад

      @@Hagere739 በሽተኛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ / ይስጥህ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 18 дней назад

    ቤቴክርስትያን መጠጥ ጠጡ አትልም ግን መጠጣት ሀጥያት አደለም እደዚህ እሚል ካለ አሳዩኚ መስከር በርግጥ ተገቢ አደለም የወይን ጠጅ ተጎንጭ እሚለውንም አንርሳ ዋናው ግን መጠጥ መጠጣት አቆምንም አላቆምንም የቅዱስ ጊወርጊስ ቢራ የተሰየመበት ነገር መቆም አለበት እነሱ የተበቀሉን መስሏቸው ነው በአድዋ ጦርነት ግዜ ጊወርጊስ ነው ተዋግቶ ያገዛቸው ብለው ስላሰቡ ነው እና የቢራው ባለቤት ደግሞ ጣልያናዊ ነው ለዛ ነው ወዳጀ መቆም አለበት

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 18 дней назад +1

  • @bezaalemyehu
    @bezaalemyehu 18 дней назад

    5gaalta waaqayoo

  • @Etiopa
    @Etiopa 18 дней назад +1

    እኔ ምለው እቺ ጥቁር ጉንዳን የመሰለች መናፍቅ አወረች ብሎ ኦርቶዶክሳዊ video ስትሰሩላት ይገርመኛል መናቅና ችላ ልባሉ የምገባቸው ሰዎች አሉ እኮ ማናት ብላችሁ ነው የምታስተጋቡላት??? የሰማዕቱ ስም ሆ ብሎ ተነሳ አጋንት እንዴት ሳይለፈልፍ ልቋቋመው ይችላል?????

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 18 дней назад +1

    ስለ ቢራ ለምን ትጨነቃላቹ its very simple . DONT DRIK
    መጠጣት ስታቆሙ ገበያ ሲያጡ እራሳቹው ይቀይሩታል
    ኦርቶዶክስ ናቸው በብዛት የሚጠጡት ስለዚህ ባለመጠጣት ተባበሩ

  • @Hagere739
    @Hagere739 18 дней назад

    ቄሱ አረቄ እየጨለጡ ሀሺሽ እየነፉ አይደል

  • @TeferiEndale
    @TeferiEndale 18 дней назад

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ!ፍትህ ለብሩኬ!

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 18 дней назад +1

    Ere eferu beadebabayi lebese eyaseweleku Bandera thine yekedadehuten sewothe lemen ataserume asafari new 😂😂😂

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 18 дней назад

    በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለቢራ ተብሎ የተዘመረ መዝሙር፡፡ ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት፡፡ ለሰው አልበቃ በሏችሁ ለመጠጥ ጀመራችሁ?

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 18 дней назад

    ባለፈው ጥቁር አስለብሳችሁን ያላችሁት ሁሉ እውነት መስሎን ያደረጋችሁትን መቼ ተረሳና ነው አሁን ደሞ ሌላ ግርግር መፍጠር የበለጠ ቅዱስ ሆኖ ለመታየት:: ሰማእቱ የራሱ የሆነውን ነገር በትክክል ያስጠብቃል የማንንም ፍቃድና እርዳታ አይፈልግምና:: ዞራችሁ ዞራችሁ እዚያው የዘር ቀረጢት ውስጥ ልትገቡ ትፈልጋላችሁ? ራሳችሁን ቻሉና ተቀመጡ:: የእኔ ውክልና ጨርሶም የላችሁም

  • @melkamealeme8536
    @melkamealeme8536 16 дней назад

    ገድል ነው ቸርች የሌለው ። መጽሀፍ ቅዱስ እንደጴንጤ የሚሰብክ አለ እንዴ ። ውሸት አይሰለቻችሁም።

  • @senbetgebre
    @senbetgebre 18 дней назад

    ጊዮርግስ የምባልጣኦት እንጅ ቤ/ክ የለም።ቤ/ክ የክስቶስ ብቻ ናት!!!!

    • @NonStop-mc4eb
      @NonStop-mc4eb 18 дней назад

      Atentebateb kalawek teyk mtyk kfrak ke sele adheno jerba mulu tariku ale batgzawm endmigza honk anbebew almawmk aychawtbk❤

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 18 дней назад

      Senbet እናንተ ‼‼‼ ለምን የማይገባችሁን ትናገራላችሁ ‼‼ ስንቴ አስተማርናችሁ 👈👈👈
      1/ ❗ ሙቱ እየሱስ ን ታገኛላችሁ እየተባላችሁ ስታልቁ አልሰማችሁም⁉ ⁉⁉
      2. ደስ ያለው በካልቾ ሲጠርጋችሁ ‼‼ አትሰሙ ‼‼ እኔ ውርደት እንጂ እምነት አይመስለኝም
      ስለዚህ እናንተ ምንም ነገር ስለማይገባችሁ 👈👈👈 እናንተን አይመለከትም ዝም በሉ ወይ ተማሩ 👈👈👈 እባካችሁ 👈👈👈

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 12 дней назад

    ሁሉምሀይማኖትውስጥያሉየሚጠጡአሉኦርቶዶክስባደባባይመጠጥንአልጠጣምብላከገዘተችየቻይናምየደብረብርሀንምአረቄማንእየጠጣውእንደሆነጉድይወጣነበር

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 18 дней назад

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 18 дней назад +1