🛑 ፍቅር እስከ መቃብር አነጋጋሪ ሁኔታ ፈጠረ ! ዘማሪ ምርትነሽ ገርማናለች!!
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc #fikereskemekaber
ፍቅር እስከ መቃብር Etv ላይ ብቻ ሳይሆን Netflix ላይ መታየት አለበት 🙏
ቤተክርስቲያንን ለአለም እያስተዋወቀልን ያለ ነው ፍቅር እስከ መቃብር
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድሜ ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር መስገን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ተባረክ ሁሌም ትመቸኛለህ ❤❤❤
እናመሰግናለን የዮርዳኖስን ሁሌ በታቀርብል ዮርዳኖስ በጣም የሚደገፍ ታታሪና ሀቀኛ ወንድማችን ነው ከተጠየቀው ጥያቄ የመለሰኩት ሁለት ነው ወንድማችን በርታ አይምሮአችን እንዲጎለብት በየጊዜው ቢቀርብ መልካም ነው እላለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
በእምነት የተለያየ ትዳር አይፈጽምም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! ወንድማችን እናመሰግናለን!
እወነት ነው አባቴ ቃልህይውት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
እና በእምነትህ የማትደራደር ከሆነ እዴት በእምነት ከማይመስልህ ጋር ትጋባለህ በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ብሔር አይደለም የተለያየ እምነት ያላቸው ሰዎች መጋባት አይችልም ስለዚህ ሀይማኖትህን የምትወድ ከሆነ ተምራ ትጠመቅ እንጂ እሷም በሀይማኖቷ እኔም በሀይማኖቴ የሚባል ነገር የለም ወድሜ
ለአባታችን ለብዑአቡነ አብረሃም ቃለህይወት ያሰማልን
4/4 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄዎቹ በጣም ደስ ይላል
እኛም ፍቅር እስከመቃብርን በተቻለን አቅም እናስተዋውቀዋለን❤❤❤❤
በጣም መንፈስን የሚዲስ አስተማሪ ምርጥ ድራማ ነው እርግጠኛ ነኝ ኡሉም ፊልም መንፈሳዌ ቢሆን ኖሮ ፍቅርአችን በጠነከረ ነበር በረከትም አይርቀንም እስኪ ኡሌም እንደዚህ አይነት አስተማሪ ሃይማኖታዊ ፊልም ስሩልን ለሰሪወቹ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን መልካም አዲስ ዘመን ይሁንልን 🎉🙏🌹
አመሰግናለሁ ዳቆን ተመስገን ‼‼‼‼ የምታስተላልፍልን ዝግጅት በሙሉ ከልቤ ነው የምማርበት በጣም ጎበዝ ነህ 👏👏👏👏👏 በተለይ ጥያቄና መልሱ 💯💯💯 በጣም ይመቻል በርታ 10 ላይክ ቢሰጥ ጥሩ ነበር ። 👏👏👏👏
አባ ገብረኪዳን ትምሕርታቸው በምሳሌ በጣም ነው የሚገባው 👏👏👏 ግጥም ያቀረቡት አባት በጣም ነው ደስ የሚለው 👏👏 👏👏👏ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምርጥ ነሽ የምወዳት ዘማሪ ነች 👏👏👏 👏👏👏👏 ሁሉ የሚጠቀምበት ነው ትምሕርቶችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ተባረክ በርታልን 💯💯
ቃለህይወትያሰማልን በርታወንድማችን
እግዚአብሔርይመስገን።።ፍጣሪልቦናይስጠንብዙእህቴቻችን።ሀይማኖት።የግልነዉያሉሔዱ።ልቦናይስጣቸዉ።😢
4/4 መለስኩኝ ፍቅር እስከ መቃብር እንዳይቋረጥ ፈርቻለዉ😔😔😔😔🌼🌼🌼🌼🌼🏵🏵🏵🏵🏵🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እግዝአብሔር ጥበቃሽን ያሳምረው
3/4 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ እናመሰግናለን
2 መልሻለሁ በጣም ነው አስተማሪ ነው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Amen amen amen 🙏🏽
በጣምነዉ፧ደስየሚልን፧እግዚአብሔር፧ይመስገን
ተባረክ ሁሌም ትመቸኛለህ ለሽ ❤❤❤❤
ደስ የሚል ነው ሰው መሆን ይክበር🎉🎉🎉
እጅ አድርጌ የተደሰትኩበት ድራማ ቢኖር ይሄ ነው ልክ ያደኩበትን ማህበረሰብ ነው ያስታወሰኝ በቃ ለእኔ 1ኛ ነው እስከ ክፍል 3 አይቸዋለሁና ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክልህ ደራሲ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ነው የሚገርመው ብቻ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እኔም ባለ ማወቂ የአራት አመት ሙስሌም ወድ አፍቅሬ ነበር ግን አሁን ሰለ እምነቴ ትንሽ አወኩ ተውኩት እግዚአብሔር እዳልጠፋበት ፈልጎ ነው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እባካቹ እህት ወድሞቼ ከማይመስላቹ ሰዎች ጋ ትዳርን አትመስርቱ መጨረሻው ጥሩ አይመጣም
እግዚአብሔር ይማርሺ🎉
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ ልጅ
ቃለህይወት ያሰማልን
ፍቅር እስከመቃብር በጣም ደስይላል ማርያምን ❤❤❤
ገነት ሁሉንም መልሻለሁ
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይፈውስሽ
Wede siol kemenda yhaset temerhet wetu mderachen tefwese!!🎉🎉🎉🎉
ማርያምን 4/4 ሞልቻለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን እናመስግናለን ❤❤❤ሰለ ጋብቻ በዉነቱ እምነታችን እንዲሚያዘን ልቤ ብለን ከተገበርን በትክክል በቁርባን ክብር ክርስትያን ነዉ ትዛዙ እኛ ግን ከዛም አልፈን ከሌላ ሃይማኖት ጋር መጣመር እንደዚህ በጣም ነውር ነዉ ባልና መስት አንድ አካል ናቸዉ ዪባላል እኛ ጭረሽ ከአይማኖትም አንድ ያልወነዉ ወንን ታጠብ ጪቃ ነዉ በሁሉት ብላ መብላት ማለት ነዉ የረከስ ወይም እሪያ ይሉታል አይደለም ከአንድ ቤት ተዉዉና ጉርብትናም አይፈቀድም በጣም የተሳሳት ነዉ የነሱ ልጅ ደግም ጴንጤና ክርስቲያን ያጋባሉ እግዚአብሔር አምላክ የምናስተዉልበት ልብ ዪስጠን
ፊልሙ በጣም አስተማሪነዉ እኔም ልጁ ምንሊል ነዉ ብዬ ስጠብቅ ነበር
ቃለ ሂወት ያሰማልን ገና ዛሬ ነው ያወኩህ
ፍቅር እስከ መቃብር እስከ ፬ ብቻነው ቢቀጥል መልካም ነው❤❤
ትክክልነው ሰውመሆን ይስማው ይጠየቅልን ይህንንብዙሚስጢር ያለውመጽሐፍ ባለቤት እንደለለው በራሱ ወደፊልም መቀየር ወንጀልነው በህግ ይጠየቅ ቤተክርስትያን የራሷሀብትነው?
Mirtye❤❤❤❤
Mertya yena wede ❤❤❤❤
😢😢😢😢😢አቤቱ ታረቀን
ኣንድ ቡቻ ተሳሳትኩ
ፍቅር እስከመቃብርን እባካቹ ቫይራል እናዉጣላቸዉ
mirtwenesh yehulgize yetwahido enqu
ወንድሜ ለሚስትህ ለፕሮቴስታንት ፁም፣ ፀልይ ፣ስገድ፣ስጥ፣ የሚጠብቅ ቅዱስ ገብርኤል ተናግርኳል ሁሉንም ነገር ለአንተና ለሚስትህ እግዚአብሔር በቅዱስ ገብርኤል ቀን ይነግርካል ያሳያል ከዚያ በኃላ አብረክ ቁረብ 5መ አሜን።
ወዴ አሁን በቅርብነው የቀየረችው ebas ለይ ግቤና እይው የችግሮ ግዜ መሀተቧ ነበር
ፍቅር እስከመቃብ ይለያል ❤❤❤
ወንድሜ ስለበላይ አካላት ነው የተናገረው አትበል ስለራሴም ነው በል
፫ መልሻለሁ ወንድሜ
ፍቅር እስከ መቃብር
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ለ
ሀ
ሐ
😊❤❤
Manenm sew bemenetu Kemimesasl gar nw enji kahezab( brhan kchelema) gar gabechan egizabeher ayfeqedem. Bhuwala waga yaskefelal aytenalem.
የኔ ወንድም ከቻልክ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት አስተምረህ ወደ ተዋህዶ እምነት አምጣት ካልቻልክ የምትመስልህን የተዋህዶ ልጅ አግባ ቤተ ክርስቲያን እንድህ አይነት ትምህርት የላትም
❤❤❤❤❤❤❤❤
ደግሞ ምን አቃቂር ሊያወጡለት ይሆን ብዬ ነበር ስለ ፍቅር እስከ መቃብር እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
Amrn
ቅዳሴ ላይ ሐሜት የሰዎች የእኛ አመል እንጂ
እንደ ቤተክርስቲያን ሥርዓት መቅረብ የለበትም
ከአንድ እስከ ሶስት መልሻለሁኝ አራተኛውን ስቻለው
እና ሚስቱ በቅዱስ ገብርኤ ስትቀልድ የት ነበረ ? ለቤትህ አድስ ነኝ እስካሁን ስላላየሁ ቆጨኝ አባቶቻችንን ቃለ ህይዎት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
ፍችን እጠላለሁ ያለ እግዚአብሔር ነው ። የሐዋርያት ትምህርትም እንዲህ አይልም ይህ ልጅ ከዕሷ የተነሳ ሊድን ይችላል በተለይ ፍቱ የምትሉ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ።
2 Tiyakie
ደንቆሮ መጨረሻውን የት ዐየኸው!?
ሰዉ መሆን ስምን መላክ ያወጣዋል
1
4/4
ጥሩ ፕሮግራም ነው።
ጥያቄ ግን አለኝ::
ንግሰት ሳባ ነው የሚባለው ወይስ ንግስተ ሳባ
(የሳባ ንግሰት) ነው የሚባለው?
መጠሪያ ሰሟ ንግስት ማክዳ መሰለኝ።
ሶሶት መለልሻለሁ ሀ /ለ/ሐ
❤❤😢 ///3////
2 bcha
እምይምን ከማያምን ጋር ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም
3 ጥያቄ መልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ብፁዕነታቸው የተናገሩት ከልባቸው ከሆነ መልካም ፡፡ ግን ነው ወይ? አባቶች ጋር ያለው እንደ ነቀርሳ የማይድን በልቶ ጨርሶ የሚገድል በሽታ ዘረኝነትና ሙስና እውነት ይጠፋል ተብሎ ይታሰባል? በፍጹም ፡፡፡፡፡፡፡
2
ከ4 ጥያቄ 2 መልሻለሁ🙊
ድራማው ጥሩ ቢሆንም ፡-ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ማንሸዃሾኽ አይፈቀድም ፣ቅኔ አልገባ ሲለው ቅጠል መበጠስ እደ ጥበብ ማየት፣የንሰሃ አባት ባል የሞተባትን እድታገባ ማበረታታት ጥሩ አይመስለኚም ገና ፬ክፍል ስለ ተለቀቀ ሙሉ ሆኖ እንዲ ነው ማለት አይቻልም…እስከ መጨረሻ እንየውና ለማመስገን ያብቃን።
የቤተክርስቲያን ራስ ማነው? እና ባለቤቱ ራሱን ሲነኩት ዝም ይላል እንዴ?የገሃነብ ደጆች የማይቋቋሟትን ቤተክርስቲያን ሰው ሊያጠፋት ይችላል?
እኔ ባጣም ነው የትመቸኝ ፍቅር እስከ መቃብር ድራማ ውውውውውውውድድድድድድ
1ለ
2ሀ
3ሐ
4ለ
እኔልቤቀጥአለ ምንሊልነው ብየ
ዲያቆን ዮሐንስ አበበን ማናር እፈልጋለው!
በፕሮቴስታንትም አይቻልም ብትቸገር እንኳን መርዳት አይቻልም ፓስተሩ ሲጠ... ከጠላት ጋር ነህ ይሏቸዋል። ገጠመኜ ነው።
በቴዲ አፍሮ ዘፈን ይቻላል ኦርቶዶክስ ስለ ሆነ እርሱ ባል ኖው እና መቀየር አለባት ደግሞ መንገድ እውነት ሂወት የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ታገኛለች
የፊልሙን ስም ንገሩን❤
የሚወለዱት ያሳዝናሉ ምክንያቱም ሁለት ምንም በማያዉቁ ባልና ሚስት መወለዳቸው
ሁሉም😂
Orthodox yechbri yenksatam yetiktokr mdbkiya aydlchm muslim lezi serachwe aymchme tenchbaro mesgid megbat aychlm anasgbawme enasotawaln sheseto Orthodox west yedbkal
ene 1 nw ymlskut
Yagr mekga tru adrgo new yesraw Orthodox aswkonal wednwal menm madrg aychalm
ትክክል ብለሐል ወንድሜ እነም በቤኩሌ ቁስል አለብኝ ከዉጥ ያለው ወደ ውጭ ይገፋሉ እንጅ አይሰሙም ለራሳቸው ጥቅም ስሉ እነም መስሙር ልሰራ ብዬ የስድ ማስሜረቅያ ሳንሱር ወረቄት ከሌከሉኝ ዋና አስተዳዴሩን ስጠይቃቸው አላውቅሽም አሉኝ እነ ግን የሰንቤት ትምሕርት ቤት አገልጋይ ነበርኩኝ የመጨረሻ ተስፋ ቆርጨ ተውኩት ለላ ሐሳብ ውጥ ገባ አንዳ አንድ አባቶች አይማኖታችን እንድን ቄይር ያደርጉናል የተሻሌ ቀን ያምጣል😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
ማለት ለሰው በለሽ ነው እንዴ ምታገለግይው
@@BdMs-ci3dp ለሰው ብዬ እንኳን አይደለም ነገር ግን የበላዮቹ መንገድ ሰዘጉ ምን ይደረጋል ያለሳንሱር ደግሞ መስራትም ሆነ ማስመረቅ አይቻልም በፊፁም ተስፈስዬን ቆርጨ ወደሌላ ለሜሔድ አስብኩ ወዴ ሌላ ደብር ሕጄ ባገለግልም ብዙ ዓመታት ካገለገልኩ ቧላ ነው ምሰጠኝ እዛ ለማገልገልም ምቹ አይደለም ከስራ ቦታዬ ይርቅብ ነገሮቹ የተወሳሴቡት ብዙ ናቸው ባንዱ ስል ባንዱ እሼነፋለው በፀሎታችው እርዱኝ እንጅ አትፊረዱብኝ ግጥምና ዘማውን እንዴት እንዳሜጣውት እነነኝ እማቆ
@@wednesh-fc6ex እግዚአብሔር ያግዝሽ
እኔ አለየሁትም ፍቅር አስከመቃብር በምንድነው የሚተላለፈው etv አብይ ብቻ ነው የሚታየው
Tiru now gene , yytegnawen y Ethiopia kefele now fiqer eskmqabere ymasaywe? It is the concern of Amhara, not Ethiopia
Ay yebetachinet smet😂😂😂😂metsihafun ko new yeserut...wey lenantem yitsafulachihu😅😅😅
ምርትነሽ በገዛ ፍቃዷ ነው ተሀድሶ ሆና በአገልግሎት ብዙ መከራ ደረሰብኝ ትላለች እንዴ
በትህትና አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ። የትኛው የተሀድሶ አዳራሽ ስትዘምር አይተሻታል??? ተሀድሶ ነበረች ያልሽው ከምን አንጻር ነው?ለማወቅ ነው በፍቅር የጠየኩሽ።❤❤❤
ይሄ መምህር ነኝ ባይ. ጳጳሳትን የሚወርፍ ባለጌ ነው።መጀመርያ እራስህን አርም።
የየዚህን ልጅ ስብከት ቪድዮ አትስሙ። ወገኖች
ዮርዳኖስ ግን ብዙ ጊዜ ይሳደባል ሺሰብክ አይቼ አላውቅም ሁሌም ሲሳደብ ነው ማየው
አባቶች ቢሳደቡ እንኳን ስድብ አይባልም ተግሳፅ ነው እስኪ ተሰድበንም በተመለስን እንቅጩን ነው ሚነግሩን አይደባብቁም
@@Fikerte-z2x አይደለም እኔን ወይም እኛን ብገጽሱን ጥሩ ነው ግን ጳጳስ ወይም ካህናትን ነው ምነኩት ደግሞ ስሰብኩ ሰምቸ አላውቅም
ይህ ሰድብ ሳይሆን ተግጻጽ ነው እውነት ነው የሚናገርው ግን እውነት የሚናገር አይወደድም ገና ይህ መንግስት እንደመጣ የዘመናችን ሙሴ መጣልን ሲል ህዝቡ አይ ሙሴ እረረተዉ ደም የምታለቅሱበት መከራ የምትቀበሉበት ጊዜ አለ ይህ አርመኔ ነው ብሎ ተናግሮ ነበር ግን ማንም አልሰማም እና የሚናገርው እውነት ነው ህዝብ እያለቀ ምዕመናንን በግፍ እየሞቱ እፍፍፍ እውነቱን ነው ዩርዳኖስ እረጅም እድሜ ይስጥልን
እሄውልህ ወንድሜ መጀመርያ እሱ ማስተማር ይገባዋል እንጂ እንደዝ ማውራት አግባብ አይመስለኝም@@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
እውነት ነው እኔ በጣም ነው ደስ ይላልኝ
ዘረኛ አንተም መምህር ነህ አሁን
4/4