🛑 አስራ አንድ የቤተሰብ አባላት በአንድ ቀን በአንድ ቦታ እራሳቸወን አጠፉ|| seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 144

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Год назад +25

    ጌታችን፣ መድኃኒታችንና አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ብቻውን ያድናል። አሜን ኑ ወደዚህ አልፋና ዖሜጋ የሆነ የዘላለም ህይወት ውሃ ምንጭ ። መዳን በሌላ በማንም የለም። እንድንበት ዘንድ ከላይ ከሰማይ የተሰጠን ሌላ ስም የለምና። የኢየሱስ ክርስቶስ ህያው ደም ከዘላለም ሞት (ከኃጥያት ሁሉ) ያድናል።
    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና።

  • @buribelachew1111
    @buribelachew1111 Год назад +12

    አባቴ ህንድ ነበረ፡ እናቴ ኢትዬጺያዊት፡ አባቴ ግን ጌታን እንደ ግል አዳኙ ተቀብሎ ድኖ ወደ ጌታ አምላኩ ሄደ ። ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +5

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የባዕድ አምልኮ መጨረሻዉ ይሄ ነዉ።ሀጢያትን ይቅር የሚል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበላቸዉ በመንግስቱ ያስባቸዉ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Год назад +17

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ እንዲህ አይነት ክፍ የሰይጣን መንፈስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከእንዲህ አይነት ይጠብቀን አምላኬ ሆይ አንተ ከልለን

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Год назад +6

    ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ።
    Isai 55:7

  • @tgay5642
    @tgay5642 Год назад +5

    ሱብሀናሏህ ያረብ አተ ሀቲማችንን አሳምርልን

  • @save7997
    @save7997 Год назад +3

    እንደ ሀረግ ተንጠልጥሎ ጸሎት ማረግ ያልከው የዩጋ ቀጣዩ እስቴፕ አምልኮ ነው አሁን ዩጋ በሀገረችን በአንቂ ተብዬዋች ሚሰበከው ማለት ነው አሁንማ ጭራሽ ሚኒስቴሮች ሁሉ ስለዬጋ መስበክ ጀምረዋል ጥሩ ነው በርቱ እያሉ እና ይሄ አምልኮ ነው አሁን ሀገራችን እየገባ ያለው ያበቃለት ዘመን።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад

    ቤጃ ዛሬ ታእምረኛ ነገርነው ያመጣኸው ምንም ዋዛ ፈዛዛነገር የሌለው ቁምነገር ብቻ ተባረእ አንዳንዴ እንዲ ቁም ነገር አምጣ ተባረክ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад

    እግዚአብሔር ይገስፀው እንዲህ ያለውን መንፈስ ህንዶች ኮተታሞች ናቸው ድሮም
    ከእግዚአብሔር በቀር የሚያምን የተረገመ ይሁን ይላል እና ይህ የሴጣን ነውጂ የፍቅር አደለም ክላክሱ ራሱ ይረብሻል

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Год назад +3

    እንዶች ብዙ ግዜ አምልኮታቸው ጣኦት ነው በዚ በ21ክፍለ ዘመን እንኮን በላም በዝሆን የሚያመልኩት ሙስሊምና ክርስቲያን ጥቂቶች ናቸው ጌታ ከባአድ አምልኮ ይሰውረን

  • @selammesitube
    @selammesitube Год назад +8

    ቤንጃ ሀዘን ሞት መስማት ሰለቸኝ የእውነት 😥😥😥ሲያሳዝኑ 11በአንድ ቀን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Год назад +3

    እግዚኦ መሃረነ ክርሰቶሰ😢😢😢😢

  • @emeba951
    @emeba951 Год назад +1

    ያሳዝናል ሠይጣንን ማምለክ መጨረሻው ይህ ነው ! ተጫወተባቸው !!

  • @T915ty
    @T915ty Год назад +4

    Benja you are very talented in telling the story, you should keep doing this kind of documentary, people love to listen not read.

  • @konjitmekonnen4557
    @konjitmekonnen4557 Год назад

    የሰው ልጅ ጠላት የሆነው ሰይጣን ነው ልጁ ውስጥ ሆኖ ይህንን የሰራው ጌታ ይገስፀው ።

  • @MetshetTesfaye
    @MetshetTesfaye Год назад +3

    በጌታ ሰም የመንፈሰ አሰራርነው በደሙሸፍነን ከክፉ ሰውረን አምላኬ

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Год назад +5

    ህንዶች አይመቹኝም እምነታቸዉ ይቀፈኛል🤮

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад +2

    እኔ እኮ የገረመኝ ሰማይ ተከፍቶለት ይወርድ እና ያድነናል ብለው ያሰቡት አባታቸው ሲመጣ እንዳይችገር ብለው በሩን ክፍት መተዋቸው ነው:: እንደዚህ አይነቱን የእርኩስ መንፈስ አሰራር በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ገሰጽኩት::

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል እናመሰግናለን ❤

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 Год назад +4

    The best vidio so far.
    ቀጥታ ወደ ጉዳዩ መግባትህ በጣም አሪፍ ነው።

  • @mimim8831
    @mimim8831 Год назад +2

    ጌታሖይ ከእዲአይነት ነገር ጠቡቀን ሢራዉይፊረሢ😮

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር ይበላችሁ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Год назад

    እግዛኦ ለምረትህ እግዚኦ ለቸርነት ካየነው ከሰማነው መቅሰፍት ሰውረን የትንቢት መፈጸሚያ ከመሆን ሰውረን ጎዶሮ

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 Год назад +2

    ትለያለሀ ይመችህ ብሮ 😍😍😍👉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በርታ

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 Год назад +2

    Good story telling

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад +2

    የሰማዩ አምላክ ከዚህ ጉድ አውጣን ጠብቀን ውሸት ነው በለን።

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад

    ምንጉድነው በፈጣሪ,ትልቁ ጨበር እነሠቤትነበረ ሽርጉድ ሢል የነበረው ፈጣሪ አንተጠብቀን መልካሙን መንገድ አንተምራን🙏🙏🙏

  • @batebety4455
    @batebety4455 Год назад

    በጣም ነው የሚያሳዝኑት ጨርሳቸው ይሄ ሴጣን

  • @ማርየወግዲዮቱብTamara
    @ማርየወግዲዮቱብTamara 3 месяца назад

    ቢስሚላህ እኳንም ህድ ያልሆክ. ምንም ጠነኝ ያለልበት ሀገር የከብት መጋ እጭ

  • @bezabekele
    @bezabekele Год назад +3

    wel come to 40k

  • @Hanan7153
    @Hanan7153 Год назад

    Alhamdulilah for Islam

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Год назад +1

    ሃይማኖት ከሌለክ እንደዚ ይሆናል መጨረሻው ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @alphaomega6974
    @alphaomega6974 Год назад +3

    እራስን ተሰቅሎ ማንጠልጠል አምልኮ ለመንፈስ ወይ ለሞት መልአክ እንደመስጠት ነው ባጠቃላይ የአምልኮው ስርአት የሰይጣን መጫወቻ ነው

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ Год назад +3

    እኔ ምለው ይህን ሁሉ ቃል እንዴት ወደ አማርኛ ቀየርከው??🤔

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Год назад +3

    ነፍስ ይማር

  • @endalemohammed-gb5hi
    @endalemohammed-gb5hi Год назад

    በቅድሚያ ነብስ ይማር ።እኔ ያንተን አቀራረብ ከሚያደንቁት እመደባለሁ እና ከ react ሙሉ ለሙሉ ውጣ ባልልም ግን ብዙ ስራዎችህ እንደዚህ አይነት ቢሆኑ ዎው ጥሩ ነበር !! ለማንኛውም በርታ ።

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Год назад

    እግዞኦ ማህረና ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል 😢

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Год назад +3

    አሪፍ ፊልም ነው አንተም እንደፊልማቸው አራዝመህ ነው የነገርከን

    • @emmushet
      @emmushet Год назад

      አንዛዛው እንጂ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад

    እግዚ ኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🤲

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Год назад

    እግዚኦ አድነን ነው እንጄ ምን የባላል አቢት የአለም ምድሃኒት እየሱስ ክዝህ ሁሉ ውጥንቅጥ ነጻ ያዎጣል ጊታ እየሱሰን ተክትሉ ሰንል በምክን ያት ነው ዎንድማችን ተባርክልን ፕሮግራምህ እንድህ ባለ ታሪክ ልይ እያጣንጣን ተምርት ስጪ ብቻቢሆን ጥሩ ነብር እናመስገናለን🙏

  • @biskutgr
    @biskutgr Год назад +4

    የመንፈስ ስራነው ነፍስ ይማር

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Год назад

    የበዓድ አምልኮ መጨረሻው ይሄው ነው በልጁ ላይ እድሮ የተጫወተባቸው ሰይጣን በመጨረሻም ህይወታቸውን ነጠቃቸው በጣም ያሳዝናል ከዚህ ይጠብቀን ።

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 Год назад +1

    Egziyoo meharena kirstos

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Год назад

    Eyesuse kerstose telanetname zaram lezlealme gets new keber lesmu yehun🙏🙏🙏🙏

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад +1

    Well come benja tarku betam lebe yemenka new enem kezari 8 amet befit Ethiopia yemegenu betesebochi be ande teransport tesafrew seguazu Brandi gezi 5 betesebene atechalhu hulem yenesun mote sasebe betam lebe yeseberale😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አይሳሳትም

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад

      እግዚያብሄር ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад

    Betam yemigerem tarike new

  • @sius7989
    @sius7989 Год назад

    ያረቢ ጠብቀን ያኢላሂ 😢😢😢😢

  • @fevenadmase7353
    @fevenadmase7353 Год назад

    ምን አለ ለዚህ ትውልድ መንፈሳዊ ብታስተምር ስለ ህንድ ጠንቋይ ከምታስተምር እዚህ የመረረው በዝተዋል ፈጣሪ መድሀኒአለም ብቻ ከመቤታችን ጋ ሌላ አናውቅም

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 3 месяца назад

    Egziabher ymaren mn aynet tefat! nw!

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 4 месяца назад

    በጣም ያሳዝናል የአምልኮ መጨረሻ ይሄ ያመጣል

  • @endalechewaka-gb8hw
    @endalechewaka-gb8hw Год назад +4

    የታሪኩ ትንታኔ መልካም ነው ።

    • @MesfinTadesse-cn8uv
      @MesfinTadesse-cn8uv Год назад

      አይማኖት አላቸው የሌላቸው ጌታችንና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад

    የበአድ አምልኮ ድሮም መጨረሻው ይሄነው እኔ አላሳዘኑኝም ቤንጃ ጥሩ አገላለፅ🌹

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds Год назад

    benjay betam yaszenal tariku ante yemtakerblen tare hukem temsch new yemsmaw tnx bro 💕🙏💕👌

  • @robelmedeksa1412
    @robelmedeksa1412 Год назад

    Good job keep on the head bro

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Год назад

    ህፃናቶቹስ ታንቀዋል? በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @munit8650
    @munit8650 Год назад +3

    ቤንጃ ይሄን ፕሮግራም አይቼዋለሁ ተደግሞ ነው አደል?

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Год назад

      Beyutib ምክንያት tenesyobet ነው

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Год назад

    እግዚኦ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ😢

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Год назад +3

    ቤንጃ ይሄን ታሪክ ድጋሚ አሳየኸን ልበል ወይስ ድገም ልን ተብለህ ነው??

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад +3

      በዩትዩብ ህግ ምክንያት ተነስቶ ነበር

    • @AlffaMohammed
      @AlffaMohammed Год назад

      ye youtub gebi slegodelebet tedenagro newu

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 Год назад

    Besmeabe egzjo meharene kerstos🙏🙏🙏

  • @yoisefabraham7336
    @yoisefabraham7336 Год назад

    Thanks for all

  • @rahelarefaine2114
    @rahelarefaine2114 Год назад

    Betam yasaznalu nefsachewn yimar

  • @freselamamha6974
    @freselamamha6974 Год назад

    ሴጣን ባለውለታውን አያውቅም የ5ብር ቡና ብታቆይ በት ይደፋሀል

  • @DaveGebre-v8d
    @DaveGebre-v8d Год назад

    አቤትከእርኩስ ፈንፈስ ይሰውረን ነብስ ይማር ይባላል ወይ

  • @addsgamachu2416
    @addsgamachu2416 7 месяцев назад

    Benja Telylge❤

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Год назад

    ወይኔ ትረካው አረት ቴንቦ ነው ትረካው ረጅም ነው ተኚቼ ስነሳም አየወራህ ነው አጠረ አጠረ ያለ ታሪክ አቅርብ ኢቲቨ ሆነ

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 Год назад

    ፈጣሪ ሆይ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Год назад

    እግዚሆ ማርናክርስቶስ 😂😂😂

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Год назад

    Very sad story.
    This is very demonic and dark. If you play or entertain with demons your end will be like this.
    It is very painful to finish this video.
    Let us give our life to Jesus because His love is eternal.
    John 3:16
    Oh God have mercy shine your light on each one of us open our eyes my God.

  • @bbt911
    @bbt911 Год назад +2

    Edezih Ena enzih yemselu tarikochine nw yemnefelgewu ahunm wedefitm enji Tera yehone video kelekek 2 gna chanal mekifet yenorbihal baye negne plsss Tarik or asgerami negerochine yemetelikel kehone 2gna chanal mekifet yenorbehal Ena lezih mileshn etebkalehu🙏🤙

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 Год назад

    ቤጃ ድጋሜ አቀረብከው እሄን ታሪክ🙄🤔 ቆይ ግን ምን አስበክ ነው🤣🙈

  • @حليمهحليمة-ل6ح
    @حليمهحليمة-ل6ح Год назад

    የሙዚቃዉ ትርጉም መልከ ጃሲ ተከታታይ ድራማ ላይ አጃቢ ሙዚቃ ነበር

  • @kadijatahir6168
    @kadijatahir6168 Год назад

    Awuzubilaa

  • @sabdullaabass4114
    @sabdullaabass4114 Год назад +1

    👍👍👍👍👍

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 Год назад

    ሲጀመር ጀዝባ ዎች ናቸው

  • @MaehtDalk-tn1wd
    @MaehtDalk-tn1wd Год назад

    ባለማወቅየጠፋነብስ😂

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    ይገርማል

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Месяц назад

    Selam min gud new ara yikabdal

  • @nati3864
    @nati3864 Год назад

    First #1

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Год назад

    Betam yasazenal yamal yeha yetseyatan sera new

  • @ChanceMwanza-k6o
    @ChanceMwanza-k6o Год назад

    ፍልም ለይ ነው የዪሁት

  • @manuel2445
    @manuel2445 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs Год назад

    ያሳዝናል 😢😢ግን በፊት አቅርበኸው አነበር ይሄ ቪድዮ ወይስ ሌላ ቦታ አይቼው ነው ግራ ገባኝ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Год назад

    ወሬው ግን በዛ አጠር ብታረገው አየር ይይዛል በኒጂ ሌላው አሪፍ ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад

    Yegelie gelieeee 😊y zero zeroooo😂ayderese new

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад

    Erashyezar wlagi slaleh new yhn ateyafi sra yemtlekakm antem yaw neh

  • @sadasada306
    @sadasada306 Год назад

    😢😢😢😢ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማረው

  • @መሲዩቱብ-ፀ4ኈ
    @መሲዩቱብ-ፀ4ኈ Год назад

    የሰይጣኔ ቁጣ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @workeneheda5714
    @workeneheda5714 Год назад

    Sorry only Jesus saver

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Год назад

    😢😢😢

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 Год назад

    Menew benja eninem awzagebkeg..🤔🤔

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Год назад

    ቴምብል አታጩህ please ትልቅ ሰው አይደለህ

  • @abyneshbencha
    @abyneshbencha Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Год назад

    አዬዬ!!! ምን እዳ ነው???? እግዚኦ!!!!

  • @FahmiAhmed-im8xx
    @FahmiAhmed-im8xx Год назад

    በነጃ መነካህ አገራችን በየቀኑ ሞት የሰማን አንተ የውጭ ሐገር አምጣህል መዝናኛ ፐሮግራም ተውክ

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي Год назад

    Yetawte amelkemegerha yehe new gele cegagale eka yefegale yebale yele bageya

  • @lamialamia5317
    @lamialamia5317 Год назад

    ደግ ሞቱ ምን ይሰራሉ ቆመውስ ከክርስቶስ ሌላ የሚያመልኩ ምንም አይጠቅሙንም

  • @meseretregasa5122
    @meseretregasa5122 Год назад

    ይሄን ነገር ሰምቸዋለሁ አቤል ብርሀኑ አቅርቦት ነበር

  • @chegual3309
    @chegual3309 Год назад

    እደዚህ አይነት መረጃ ምን ይጠቅመናል

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q Год назад

    ድግምት ነው Indian black magic expert
    ይባላል እደዛ ነው የሚገዳደሉ