ይቺ እሕት ቱርክ በቤት ስራ ደሞዝ 1000 ዶላር ትላለች የኔ ምላሽም ተካቶበታል በቲክቶክ ወደ 500ሺ ሰው ቢያየውም ያላያችሁ እንድታዩት ነው ስደት ያሰባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 37

  • @OsmanSeid-vy3zn
    @OsmanSeid-vy3zn 7 месяцев назад

    እዉነት ብላሀል ትክክል ነዉ
    ሲስተር ቱርክ ናት ከሄደች ከ13 አመት
    በላይ ሆኗታል የመኖሪያ ፈቃድም አላት
    ግን ትለኛለች አድስ ለሚመጣ አብዛሀኞቹን በዶላር አይቀጥሩም በነሱ ብር ሊሬ (ቴሌ)ነዉ የሚቀጥሩት ትለኛለች እሱ ወደ ዶላር ሲቀየር 400_500ሊሆን ይችላል ትለኛለች እንዳዉም እኔን ዉሰጂኝ እያልኳት ነበረ እና ለወንድ እስከዚህም አይደለ ተማርና እወስድሀለሁ ትለኝ ነበረ ወንድማችን ትክክል ነዉ ይህን ልፅፍ የተገደድኩት ብዙ አጭበርባሪወች ስላሉ
    አትሸወዱ ለማለት ፈልጌ ነዉ ።
    ሰላሙን አለይኩም

  • @እሙሲሃም-ሸ1ጸ
    @እሙሲሃም-ሸ1ጸ 2 года назад +2

    ትክክል ብለሃል ወንድም

  • @selam7639
    @selam7639 Год назад +1

    ወድሜ እኔ ከ አረብ ሀገር ወደ ቱርክ ልመጣ ነው ትቀበለኛለክ 😢

  • @KasMase-ir5xu
    @KasMase-ir5xu Год назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ እስከ ቤተሰቤ ሁሌም እንፀልያለን አንተ ልዩ ነሕ!

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 6 месяцев назад

    ወንድሜ ትሩክ መሄድ እፈልጋለሁ ሥራ ትሎ የሚገኝ ከሆነ

  • @SmMs-er4ew
    @SmMs-er4ew Год назад

    የኔ ጌታ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @mikiyasnigussie3516
    @mikiyasnigussie3516 2 года назад +2

    Information selesetehen enamesegenalen

  • @SamuelHandamo
    @SamuelHandamo 6 месяцев назад

    ወንድማችን ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @raemeraf
    @raemeraf 2 месяца назад

    በአሁን ስአት ስለቱርክ የምታቀው ነገር ካለ ብነግረን መልካም ነው

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Год назад

    😂 የትነው አነቺ ያለሸበት ከተማ ነው እረ ወገን እነተሳስብህ አገሩ ላይ በሰላም ቁጭ ያለውን ስው እዚህ መቶ ለህሰረህና ለገልት አይደረግ የቱረክ ዜጋ መነሰረቶ ይብላህ የዚህን ያክል ከተከፈለ ኖሮ ለምተወደድ ሰውን አታጉጉት ቤትህ ነብረቱን ሸጦ ካገሩ እንዲወጣ ቢያነስ መከኛት አትሁኛ ወንድሜ ትክክል በረካ ሁን🙏

  • @ziziofikir7060
    @ziziofikir7060 2 года назад

    ትክክል ብለሀል ወንድም ኑረዲን

  • @fitawrari117
    @fitawrari117 2 месяца назад

    ጀግና

  • @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
    @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ 2 года назад

    ወንድም ኑረድን ወደ ዱባይ ትልካለህደ ደሴ ቅረንጫፍ ካለ አናግረኝ በዋትስ አፕ

  • @umayayahya773
    @umayayahya773 2 года назад +1

    ስማ አንታ አሁን ቱርክ ዉስጥ ናዉ የለሀዉ ??

  • @umayayahya773
    @umayayahya773 2 года назад +1

    ግን እኔ በጠምናዉ ጉጉት የለኝ ቱርክ ለመሄድ

  • @IsraelAbera-sf6xz
    @IsraelAbera-sf6xz 7 месяцев назад

    ሰለም እንደት መሄድ እችለለሁ!!

  • @hermelaamuka861
    @hermelaamuka861 2 года назад

    koye yet nw adrashak wendme pls

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 9 месяцев назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን አኹይ😢

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 года назад +1

    ኸረ ኑሪ

  • @BubufathShukra
    @BubufathShukra 6 месяцев назад

    ቱርክ ለወነድ ሰራ ምን ምን አለ

  • @mereyimtube
    @mereyimtube 2 года назад +1

    ስራ ፈልግልኝ ወደ አንዱ ላከኝ

  • @SiyumWase-q2y
    @SiyumWase-q2y 3 месяца назад

    ቱርክ ያላችሁ አውሩኝ ስራ እንስራ

  • @tips-3652
    @tips-3652 2 года назад +1

    Arif melkam ken hulam lante

  • @FedluSara-fr4hf
    @FedluSara-fr4hf Год назад

    እበክህን ስልክህን

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 11 месяцев назад

    ዋው እውነታን ነው የምር ?

  • @ginatababaw9954
    @ginatababaw9954 10 месяцев назад

    ሸኩራን

  • @mesi4676
    @mesi4676 9 месяцев назад

    US Dollar new?

  • @tameratamera
    @tameratamera 11 месяцев назад

    እባክህ ወደቱርክ ወሰደኝ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 11 месяцев назад

    ግን አባት አንድ ጋደኛዬም ብላኝ ነበር

  • @abdunase3175
    @abdunase3175 2 года назад

    Ewnate new ţurke yegulbet sera new yalew esum construction new demozum yewrede

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p Год назад +1

    انت سهيه

  • @Madina-qe4em
    @Madina-qe4em Год назад

    በውስጥ አውራኝ በፈጣሪ እረዳኝ

  • @toybamohamed6382
    @toybamohamed6382 5 месяцев назад

    አንተልክነህ

  • @FedluSara-fr4hf
    @FedluSara-fr4hf Год назад +1

    Pleas ስልክህን ስጣኝ

  • @SamuelHandamo
    @SamuelHandamo 6 месяцев назад

    ወንድማችን ስልክህን አስቀምጥልኝ