Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አቤ እኛ እንወድህ እናከብርህ እንረዳህ የነበረውን ውለታ እስክንድር በሆድህ እንድትሸጠን አደረገህ እሱንም አንተና ሀብታሙ ገደል ከተታችሁት እኛን ለመውቀስ ሞራሉ የለህም የሰራህብንን ክህደት የምንረሳው መሰለህ ወደድክም ጠላህ የግድ የአማራ ህዝብን ወይም ሆድህንና እስክንድርን ትመርጣህ አበቃ።
Weregna!! Kefafay !!! Kentu !!! Abe Berta ayzoh Amara yashenfal !!!
እውንት ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እሚባለዉ እዉን ሆነ የራስ ያሉት ወንድም ክህደት ሲፈጽም ቁጭት በተለይ ያ ሃብታሙ የተባለ መሰሪ በአማራ ህዝብ ላይ የፈጸመው ክህደት ሆድ ይፍጀው ❗❗❗
እባክህ አቤ ደምና መግል ባንድ ይሁኑ እያልከን ነው ለአማራ ትግል እስክንድር ነቀርሳ ነው ይህን ለምን እንደማታዬው መቸነው ላንተ ተገልጦልህ ምትገነዘበው !?
አበበ እራስህን ጠይቅ በራስህ አፍ ነው ለዚህ የበቃሃው ❤❤ሀብታሙ የያዘውን መረጃ ካወጣ የአማራ ትግል አንድ ቀን አይቆይም ያልከው በጣም ጎድቶናል ❤ ሌላው እስክንድርን በመካብ የአማራን ጉልበት ከፋፍላላችኃል አንተና ሀብታሙ ❤ ሌላው በፋኖ ስም የሰበሰባችሁት ገንዘብ ለእስክንድር መከፋፈያ ነው የሆነው የፋኖ አመራሮች ከሸዋ ፣ ከወሎ ፣ ከጎንደር ፣ ከጎጃም በግልፅ ተናግረዋል ❤
❤
እኮ አበበ ለአማራ ትግል በፊት ሰርተሀል አመሰግንህና እደግፍህም ነበር ምን እኔ ብቻ መላ አማራ ነገርግን እራስ በተናገርከው ሀብታሙ የያዘው ሰነድ ቢወጣ ያማራ ትግል አንድቀን አያድርም ብለህ ውሀ ቸለስክበት አንተና ሀብታሙ ከዛ ቀርፋፋ ስልባቦት ጋ (እስክንድር ) እምትሉት ወግናችሁ ባመጣችሁት ጣጣ እንደገና መጠህ ህዝብ ላይ አታላክክ ክብራችሁን ያጣችሁት በራሳችሁ ስራ ነው እና ካንተብሶ አጭበርባሪ አለ እንዴ ራሳችሁን ዙራችሁ እዩ ይሁንም የተፈጠረ ቢፈጠር ለመፍታት ጥረት ማረግ ሲቻል ለነገሩ ቤንዚን እምትረጩት አንተ ሀብታሙ አና ያስልባቦት ናችሁ እና የራሳችሁ ጥፋት አይቶ ሌላውም ጠንክሮ ተነሳ እና ህዝ አትውቀሱ እራሳችሁን እረሙ ህዝቡንም ሶስታችሁ ይቅርታ ጠይቁ ያም ሲሆን በሚድያ ስራ ላይ እንጅ የትግሉ አመራርና ስራ መሬት ለሉት ለሚሞቱት እሚዋደቁ ይሁን እናንተ ዜና እና ዜና ዘገባ ብቻና ብቻ መሆን አለበት ከዛ ውጭ ጉንጭ ማልፋት ነው እናን መበጥበጣችሁን አቀቁሙ አበበ ሀብታው ስለባቦት (እስክንድር) ተባዩ በጥባጭ እናንተ እና እናንተ ናችሁ መንግስት እንኳን የሚያሰጋኝ ጎጃምና ጎጃም ነው እያለ ያን ደግፎ አንድ ሆኖ አጠናክሮ መሄድ ሲቻል ለምን የኛ ካልሆነ ግግም እረ ሼምነው ከገባችሁበት መጥፎ ስራ ውጦ አመሰግናለሁ
Thank you. If he has repented, he should talk to Habtamu too
ወልቃይት ተዋት ከአማራነት አትወጣም ይህን ብዙ ግዜ አትፍጁበት ዋናው እስክንድርን ማዉገዝ ያስፈልጋል
አቤ አንተ የስክድር አሽከር ነህ ያ ማለት ያማራ ጠላት ነህ
የእስክንድር አቀንቃኝ እውነት አዉሩ እደሀብታሙ አያሌው በሆዳችሁ አትገዙ
ጋሽ አቤ እስክንድር ለምን ከአማራ ትግል አይወጣም። ሳይስማሙ ዘሎ አንድ ድርጅት መስርተናል አለ። ልዩነት አለን እንኳን አላለም። አሁንም ከእሱ ድርጅት ተነጥሎ ሳይስማሙ ድርድር ጀመረ ተጠያቂው እኔ ነኝ አለ
ውድ ወንድማችን አበበ በለው!! ሠላም ላንተ ይሁን፡፡ እንደምንወድህ ታውቃለህ፡፡ እባክህን ዘለህ በአንድ ጊዜ ስለገንዘብ አሰባሰብ ከማሳሰብ፣ የፋይናንሱን የአስተዳደር፣ የቁጥጥርና የስርጭት ሥርዓት ከፋኖ መሪዎች ጋር ተነጋገር፡፡ የንግግሩን ውጤት በይፋ አሳውቅ፡፡ ከዚያ ቀጥሎ ነው፣ ስለገንዘብ አሰባሰብ ማውራት፡፡
የዚህ ጥንብ አጋሰስ ደጋፊ ጥንብ አጋሰስ ነዉ
እስክንድራችሁን ይዛችሁ ሥራችሁን ስሩ። ስለፋኖ አያገባችሁም። እስክንድር ብቻውን ማሸነፍ እንደማይችል ስለተረዳችሁ የፋኖን አቅም ይዛችሁ ድል ስለምትፈልጉ ነው ።እናውቃለን።
እስክንድር ደጋፊዎች አሜሪካ ናቸው። እስክንድርንም ውሰዱት።
ፈጣሪ ይርዳቺሁ እውነት ነው ብልፅግና ን ከኢትዮጵያ ያጥፋልን
የዚህ ጥንብ ደጋፊ ጥንብ ነዉ
የአማራ ና የትግራይ ሕዝቦች አንድ ሁኑ።
በቃል ሳይሆን በተግባር የአማራ በሔርተኛ ሁን??? የአማራ ብሔርተኛን የሚጸየፍ እስከንድር ነጋን በአማራ ትግል ላይ ለማንገስ 24/7 እራህ ነው!
እስክንድር መሪ ስለማይሆን ፋኖሆችን የሚለያይ ስለሆነ ነው
አቤ ወንድሜ በርታ ወንድሜ እውነት ያሸንፋል።
ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ አንድ አማራ አንድ ፋኖ ብቻ ነው አማራን ነፃ የሚያወጣን የአብይ የተነቃነቀ ጥርስ አንድ ካልሆናችሁ አትነቅሉትም::
በጣም ተወዳጂ የነበርክ አንጋፋ ጋዜጠኛ የአማራ ጠላት በሖነው በእስክንድር እና በሀብታሙ መጠለፍህ ያሳዝናል ነገ እ/ር ፍርድህን ሰጦህ እንደምናይ እርግጠኞች ን ።
አቤ እግዚያብሔር ይባርክህ የህዝቡን ተወው በፋኖዎቹ አገር ተስፋ ባደረገባቸው ባሰ ገና ብዙ ስራ ከፊት እያለባቸው ከወዲሁ በዚህ ተራ በሆነ ስልጣን ፍላጎት በእጅጉ ያሳዝናል ። አንተ ግን ብትችል ሻለቃ ዳዊት ልታገኛቸው ከቻልክ አወያያቸው በተረፈ ከመስመር አትጥፋ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
ተበዳ
አቤ አኔስ የት ቦታ ነው የቆምኩት ብለህ እራስህንም ጠይቅ።
አቤ ችግርህ ከእውነት ጋር መወገን ትተህ ግለሰቦችን ማንገስ ስለፈለግክ የተፈጠረ የመታመን ችግር ገጥሞሀል፣ የሚዲያ አክሰስ ስላገኘህ እንደ ፈለግህ የምትናገረውን ሁሉም ሳያላምጥ ይውጠዋል ብለህ መጠበቅ የለብህም፣፣ ካንተ የተሻሉ ሰዎች መኖራቸውን መዋጥ አለብህ፣፣
አንተ እሥክንድርን ደጋፊ ሆነህ አገኘነህ ታሣዝናለህ የአማራን ትግል በዶላር ቀየርኸን ታሣዝናለህ
አበበ በርታ ዐማራ ዘንድሮ የረገው ማነው ትላንት ሞቶ ሲሳለቁበት የነበሩ መሳያ ደረጀ ዛሬ ዞር ብለው የዐማራ አሳቢ መሰለው ሲመጡ የሚያጅብ
አዝማሪው አበበ በለው የእጅህን ይስጥህ።
አበበ በለው ዘመነን ደገፈአልደገፈ ለዘመነምን ሊጨምር ምንሊቀንስ አበበ የስክድር ደጋፊ አይደል ዶላር ለቃቃሚ
ታሣዝናለህ ከጀግና አገር አማራ ተወልደህ ተፈጥረህ አዝነናል የሌባውን ሐብታሙን ደግፈህ ቀጥል ከልባችን ወጠሃል
ጎጃም አንድ ነው : ጎንደርን መጀመርያ አንድ አድርጉ : ስለገንዘብ አታውራ : ገንዘብን ለፋኖ መከፋፈያ አደረጋችሁት :
አቤ በርታ
ጥንብ
አበበ ልሰማህ ተዘጋጅቼ ነበር ላዳምጥህ እና ውድድርህ እና ንፅፅርህ አራባ እና ቆቦ ሲሆን ተውኩትና ጨ ብየ ተውኩት
ፋኖ ከትግራይ ኃይሎች ጋር ይስራ።ስለ ወልቃይት ስናላዝን አዲስ አበባን እያጣን ነዉ።ወልቃይት የይሉንታ ቦታ ነዉ የአማራ ነዉ ቀይ መስመር ነዉ የማይል የፋኖ መሪ የአማራ ሕዝብ የማይደግፈዉ ይመስለዋል። አያቶላዎች ትግራይን ከኤርትራ ጋር መቀላቀል ይፈልጋሉ የአማራን ሕዝብ አቅም ማሳጣት ብቻዉን ማስቀረት።
ዝም ብል
እስክንድር የአማራ ሕዝብ ሌላኛው ገዳይ ሆኖ ነው የመጣው የአማራን አንድነት ነጣቂ አሳልፎ የሚሰጥ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በወገኖቻችን ሞት አንጀራ የሚበላ አስመሳይ ውሽታም ቀፋይ ሰዎች ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል አንዚህን ሰዎች አምርረን አማራ የሆናችሁ ብቻ መታገል አለብን (አበበ በለው ) ።
ጥሩ ሀሳብ ነው።
ገዢ ሀሳብ አቤ ተባረክደ
የአማራ ፋኖ ተብዬው ጥያቄ የፍትህ የእኩልነትና ነጻነት ሳይሆን በአፄዎቹ ዘመን የነበረውን ጨቋኝ ና ባላባታዊ ስርዓት መልሶ ኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጫን የሚደረግ ከንቱ መፍጨርጨር ነው ስለዚህ አይሳካም
እውነት ነው አቤ። እስቲ መጀመሪያ እናንተ ዩቱበሮች አንድ ሁኑ እስቲል አንተ እንደመሳይ ሁለቱንም ለማናገር ሞክር ወገንተኝነትህ ለእስክንድር ብቻ ነው ለምን ሁለቱን እንተም አንድሳይድ ሳትይዝ አናግር እውነቴነው እውቀቱ ችሎታው አለህ እኔ በእውነትነው እምልህ ሁለቱም ለኔ ጀግኖች ናቼው ነገር ግን አሁን ተስፋዬ እዬተሟጠጠ ሒዷል ምክንያቱም ሁለቱም ለስልጣን ሲስስገበገቡ ነው የምናያቼው ብቻ ያሳዝናል እስቲ አንተ አንዱን ስበርና ውጣ አንተ እነመሳይን ለማናገር ሞክር ለማንኛውም አመሰግናለሁ
እስክድር የሚባል እብድ ከትግሉ ካልወጣ መቼም አማራ አያሸንፍም
ለረጅም ጊዚያት ለምን ጦርነትበአማራ ፣በትግራይ፣በኤርትራ ፣በኦሮሚያ ብቻ ሆነ ?የአራቱም አካባቢ ህዝቦች የደሃ ልጆቹን የሚበላ ጦርነትን የማስቆም ሥራ ላይ ትኩረት ብደረግ አሪፊ ነዉ።
Hid kezih Abebe eskis, kimant comtteeee++++
ጋሻ አበበ ሰላም ኖት እርሶ የማውራት ያለበት ስለ እስክንድር ስለ ኢትዮጵያ አ ስለ ኢትዮጵያ ስለ አማራ ዝብ በቃ የእርሶ ጉዳይ መጀመርያ አማራ ኢትዮጵያዊነት ከዛ በኋላ ነው
ያልጠረጠረ ተመነጠረ አንድነቴ እስክንድር አማራዉ የህልዉና ተጋድሎ ምን ይሰራል ትግራይ ኦሮምያ ደቡብ ወዘተ ሂዶ ለምን የአንድነት ተጋድሎ አያደርግም። ፋኖ አማራን ነፃ ያወጣል።
ከዚያም ብርሃኑ ነጋ አማራ በመሆኑ ለመግደል ሲያሳድደው ወደኢትዮጵያ በመመለስ ከሦስት እራሱን በርሃ በመውረድ ከዚህ ደረጃ እዲደርስ ያደረገ
በትክክል ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ከሆናችሁ ደፈር ብላችሁ ከፋፋዎችን ነቅሣችሁ አጋልጡ እስክንድርንም ጭምር
መጀመሪያ እስክንድር ይፋኖ መሪ ማን አድርገው ?
ከማዘጥዘጥ ወጥተህ ጋዜጠኛ ነኝ ማለትህ ሲገርም ዛሬ ደግሞ ኢኮኖሚስት ሆንክ።
Abebe Belewe Eskinderen Bedulla Belewe Debdbew
አቤ ስተቱ እኮ የዛን ጊዜ የዘመነ እና የእስክንድር ችግር በውስጥ መታገል ይሻል ነበር ለጥላት መንገድ መክፈት ነው ሰለዚ ያስከፋል ለማንኛውም በርቱ አሁንም ያለቀለት ጉዳይ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤
የአማራ ህዝብ አሰቸጋሪ ነው ማንን ማመን ያሰቸገራል ማምረር አቃተው ጥቅመኛ ነው ቁጭት ያለው የተወሰነ ነው
እስክስስስስስ ጠወለገች
ልክ ያልሆነ ክስ ነው እያቀረብክ ያለኸው አቤ። መጀመሪያ ለፋኖ አንድ አለመሆን ንስሀ መግባት ያለብህ አንተ ሳለህ ከሳሽ ሁነህ መምጣትህ ያሳፍራል።አየህ አሁንም አንድነቱን ሳይሆን ምትፈልገውን ለማትረፍ ነው ምትውተረተረው የምር አንድነት ምትፈልግ ከሆነ መጀመሪያ በይፋ ይቅርታ ጠይቅና ከዛ በኋላ ልክ እንደ አባት ምከረን እንሰማሀለን።
Aun Amhara endegena temeleso kedegefeh yeteregeme yehun 😮
አቤ ችግሩ እኔ እደሰማሁት ከሆነ ጥፋቱ የስክንድር ነዉ 1ኛ ስልጣን ለኔ ብቻነዉ 2ኛ ኃላፊዎችን እና ሚዲያዎችን በርዳታዉ ገንዘብ በመግዛት አንዱን ካንዱ እያጣላነዉ ለአማራ ህዝብ ሣይሆን የሚያስበው በዚህ ስበብ ሥልጣን ማግኔት ነው አቤ ዘመነን እና እስክንድርን እኩል ታወዳድራለህ ዘመነ እኮነው ላማራ ሞትና ስቃይ በወያኔ ጀምሮ በርሃ ወርዶ ስቃይና መከራ የተቀበለ
“ዘራፍ የእስክንድር አሽከር፡” በልእስቲ🤣
የወነግ ዝንቦች በዛችሁሳ😂😂😂 ኧረ ወደ ቆሼአችሁ ሂዱ!
አቤ መርጠህ የምትሰማ ከሆነ ችግር አለ። ወደራስህ እይ።
Ples Eskndr is trotoskayt for Amhara stragell .
Eskndr has not pawer
Eskndr is out of Amhara stragell
ደመቀ ከማን ጋ ነው የሚደራደር ግራ አታጋባ?
የተጀመረው ትግል የወጣቶች እና አዲስ አስተሳሰብ ነው እናንተ የጃጃችሁ እስክንድርን ይዛችሁ ከትግሉ ውጡ አልፎባችኋል በአማራ ስም እስካሁን የበላችሁት ይበቃችኋል
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መሪ ነው
አቤ ደናነህ ጠፋተህህብኝ ነበረ
አቤ ዘሬ ወደቀደመው ማንነትህ ተመልሳሃል ወንድሜ በርታ ይህ ነው መሆን ያለበት በውሸት አማራዎች እንድትታል ከያስፈልግም አቤ በማንኛውም አብዮት አንጃዎች ይፈጠራል ይህ ግን አቸናፊ ሚሆነው ሥራቸውዐነው
አቤ ጠፋህ ደህናነህ ከነቤተሰቦችህ
ተነፋ
አበበ እና ሐብታሙ መጀመሪያ እንዳ አማራ ቁሙ እራሱን መርጦ አስቀምጦ ድርጅት መስርቶ የመጣ ሰው ተሸክማችሁ ለማንግስት ይምትፈልጉ ናችሁ ድርጅት ድርጅት ሁሉንም ያላካተተ እና በአንድ ሰው ፍላጎት እና ምኞት የተመሰረተ ድርጅት የወጣችሁ ድርጅት ባትሉ ጥሩ ነው
You are really not a politician. How can you compare Eskinder with Zemene. Eskinder does not contribute in the FANO struggle and can't lead FANO, but Zemene is the founder and leader of FANO with uncountable sacrifices.
That is it and that is all
econpmy "ክምን" ተብሏል: አቤ።ከመነ ማለት "he economized" መለት ነው።
,አበበ እባክህ የሚያቀራርብ ሃሳብ አቅርብ ከማንም አየወገንክ አትናገር በጣም አስቸጋሪ ወረቀት ነውና የሚያልፍ ግዜ ነው።በሁለት ሶስት ወር ጫካ በመግባት አጠቃላዩን ሐይል ልምራ ነውር ነው በጣም በጣም ።ሁሉንም መዘላለፍ ትተው በየፊናቸው የሚችሉትን ቀጠና እያሸነፉ ይጎዙ። መጨረሻ ላይ ሕዝብ ዘንድ ሲደርሱ ይፈረዳል።
ሱፍ ለብሶ ፋኖነት የለም ❗ እሥክንድር ነጋ የተባለ ስዉ ያማራን ህዝብ ትግል ክብልፅግና የበልጠ የበደለ ተንኮለኛ ሰው መሳይ በሸንጎ እረ በህገ
አይ አተ አትረባም ካደዲነሕ😅😅😅
አቤ ሀሳብህን ስትገልጥ ትክክል ይሁን አይሁንም በስርአት ነው የምታቀርበው እባክህ በሀብታሙ የሚመራው 360ዎችን ምከራቸው ተሳዳቢዎችና የመንደር ወሬ ነው የሚመስለው
,እስክንድር ነጋን ዙፋን ላይ ለማስቀመጥ የምታደርገዉን ቅሌት ቀጥል 😅😅😅😅
ትክክል ናችሁ ግን መጨሻ ላይ አበላሻችሁት ለምን ሰበር አላላችሁም ስትገትሩ ምን ያርግ በሙሉ ከድቶችሆል
ወልቃይት ለኦሮሞ ሊሄቃን ቀይ መስመር ነዉ ምርጥ ካርድ ነዉ።እነ መለስ አማራ የሚባል ክልልና ብሔር የመሠረቱት ትግራይን እንዲገዳደር ሳይሆን በኦሮሞ እንዳይበላ ነበረ። አሁን አያቶላዎች አማራን አራት ክልል ለማድረግ አጥንተዉ ጨርሰዋል። እነ ኮሎኔል ደመቀን ዛዲግ አብረሓን ና ጌቾን አማራዊ እያደረጉልን ነዉ።
እሥክንድርን አዝለኸው ዙር ::
በጣም አስመሳይ ነህ ዘመነን ዝቅ እያደረግህ እስክንድርን እየካብክ ምክንያቱም የስልጣን ጥማተኛ ነህ
በፋኖ ስም የሰበሰብኸው ገንዘብ የትደረስ?በትግል ስም ለኪስህ ገንዘብ ለመሰብሰብ የፋኖ አንድነት አትፈልግም ፤መኖሪያህ ገንዘብ ወደ ኪስህ ማስገባት ነው።
ዘራፍ የዘመዴ ቡችላ😅😅😅
በሙያህ ጋዜጠኛ ነህ ግን? ወይስ የአማራ አክቲቪስት? ችግር እየፈጠረ ያለው ማን እንደሆነ ለመገንዘብ ይረዳናል።
አይ አበበ በላው
አበበ በለው አንተ ነህ በህዝብ የኖርኸው እንጅ በአንተ አልኖረም። አሁን እኮ አማራን ጠላት ስትሆን ለሆድህ ነው ፤ምትለፈልፈው።
ወንድም አበበ በአማራ ትግል ከፊት የነበርክ ሰው ዛሬ ከሗለ መሆንህ በእጅጉ አዝነናል🙄የአማራን ህዝብ ትግል ከሚከፋፍል፣የደብረ ኤለመያሰን መነኮሳትና የአብነት ተማሪወቹን ያሰጨፈጨፈና በአብይ አህመድ ይሁንታ ብቻውን የሚደራደር ግለሰብን ደግፈህ መቆምህ ያሳዝናል🙄🙄
ለአማራመመኪያየምልህሰውነህእነና፡በዘሜእናበስክድርመካከልየለውንለዬነትጠንቅቀህአስተውለህማነውለንጹሀንደምየሜታገልብለህአስተውል።ስለዚህምንለውጥአግኝቶነውለድርድርየቀበብለህእራሱንጠይቀው።ከዛምየንጹሀንደምእናየጀግኖቻችንደምእንዲህበዋዛሊቀርአይችልም።ስለዚህየነእስከድርስልጣንስባልነውይየሰውልጅየአለቀው።ንገሩትስልጣኑይቅርበት።ወይተግባብቶወንድሞቹንይዞ።ይታገል።በፈጠሩአምላክብቻውንድርድርማለትአይሳካለትም።ሰውመስሎአውሬማለትይህነው።
አቤ ጥረትህ መልካም ነው ።በፋኖዎች መሀከል የሀሳብ ልዩነት መፈጠሩ ተረጥሯዊ ነው ።አደጋው ለጠላት አቅም ከሆነ ነው ።እስክንድርም ሆነ ዘመነ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነው ።አንደ ማርሸት አይነት ሀሳብ ትግሉን ሊግዳ ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረጉ ግን ነው ።
ደጋፊ አልጠየቀም ጎጃም ። ጎንደሮች ችግራችሁን በራሳችሁ ፍቱ። ለምን ዘመነ፣ዘመነ እንደምትሉ አያገባኝም። በናንተ ታመስን።ከወያኔ ጋር ታላትሙናላችሁ። ከወልቃይት ጋር ታላትሙኛላችሁ።። ከዝናሽ ታያቸው፣ ከቅማንት ጉዳይ። ጎጃም በናንተ ችግር አያገባንም። በኛ ጉዳይ ጥልቅ አትበሉ። ወልቃይትም የናንተ ችግር ነው ። የጎጃም ህዝብ የወልቃይት ዘበኛ እይደለም ። ከትግራይ ነጻ እንድትወጣ አግዘናችኋል። አብይ አህመድን ይዛችሁ ፋኗችንን አውግዛችኋል። እስክንድር መሪያችን እንዲሆን ትፈልጋላችሁ። አመላችሁን ይዛችሁ ጎንደር ቁጭ በሉ።
ቧ አነ ወያኔ! አነ ወዲ ደጺ😅😅😅😅😅
ወንድሜአቤበጣምየማምንህጋዜጠኛነበርክግንለአንድሰዉእየወገናችሁለዛዉምበሱምክኒያትግሉንለሚጎትሰዉብላችሁ
The dog bar whete it gets left over left food
ከታላቀ እስክንድር ነጋ ላይ ክንዳሓችሁን አንሱ ስለእውነት እናውራ፣ እውነት መርህ ነው ሕግ እየደረመሱ ታጋይ መሆን ይከብዳል
ክክክክ
Enath tilke jella yigbabat
እናንተ ከሀብታሙ ጋር ሆናችሁ ትዋሻላችሁ ከፍፈላችሁ ትግሉን እንከፍፍላለን ትላላችሁ የደንቆሮ ሚዲያ ነው
አቤ፣ እስኪ በማርያም እንዴ ...እንቧቧቧቧ በል
ዘራፍ የዘመዴ ቡችላ😅😅😅😅
አንተ አበድክ እንዴ ትናንት ሰቡይ እንዲነቀል ሰልታገልም ቡለኸናል ዛሪ ምን እያልክ ነዉ የኑሮ መወደድና ደመዝ ነዉ እንዴ የሚያሳስበዉ ጥያቄዉ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ አይደለም ወይ ሰረ ተዉ አትቀልድ መንገድ እየሳትክ ነዉ ታዲያ ዛሪስ አቡይን ምን ትላለህ አንተ አሜሪካ ቁጭ ቡለህ ሰለኑሮ ዉድነት ታወራ ለህ እስቲ እራስህን ጠይቅ ገጓደኞችህን ምከር ይቅርታ ጠይቅ ቡልህ ከሆንክ...
Abe Good to see you bro! keep going. በጣም ገዢ አቀራረብ ነው።
አበበ ብላው ለቅጥፈትህ ልክ የሌለህ አይን አውጣ እርጉም ምን ይሻልሕ ይሆን
አይ አቤ ከእንግዲህ ወዲያ ለፖለቲካውም ከሃዲነትህ ተረጋግጧል ለእስክስታውም አርጅተሃል ስለዚህ ንስሃ ግባና ኑሮህን በሕጋዊ መንገድ ለመኖር ሞክር።
@ የዚህ አጭበርባሪ ስም ሲነካ ከከነከነህ አንተም እንደርሱ ጸረ አማራ ባንዳ መሆን አለብህ።
መሳቂያ ክክክክክ ኪኪኪኪኪኪኪ አንተና ሀብታሙ እስክንድር እባካችሁ ከአማራ ላይ ክርፋታችሁን አንሱ ጥንቦች በቃህ አይ አልቅስ ለሆድህ ነዉ አልቅስ
Endze ande yemiyarg asb teru newe gash abe👍🏻
ATE DOMA DEKORO YESEW KOSHASHA
heid jezeiba shiemageile eskindeir yemeibal ekek ena enanete fake ethiopianistoch atenegeidubeteiem
አቤ ፕሮግራምህን የምታስተዋውቅበተ አረፍተ ነገርም ቀየር አድርገው
አዎ እሥክንድርን ይዘህ ተጓዝ እሥክንድርን አዝለኸው ዙር
20ብር እንቁላል
Woregna dikala
Dikala ante neh
አቤ ያንተ አቋም እስክድርን መሪ ማድረግ ወይስ አማራ ከነፍሰ ገዳዮች ነፃ የሚሆንበትን መንገድ መፈለግ ነው አላማህ አንተና ሀብታሙ አያሌው የእስክድር አፈቀላጤ በመሆን የአማራን ሞት ስደት መፈናቀል እያስረዘማችሁበት እንደሆነ ልታውቅ ይገባሃል ይልቁንስ አንድ ይሆኑ ዘንድ ስበክ ልዩነትን አትስበክ ለአማራ አያዋጣም ፋኖን ማንም ይምራው ማን ልዩነታችሁን አስወግዳችሁ አንድ ሁኑ ነው ማለት ያለባችሁ አንድ ሰው ትዳሯን ተስማምታ መኖር ያልቻለች እየሩስ ስለፋኖ አንድነት መስበክ አትችልም ለናንተ የሰጣችሁትን ነገር ማወቅ ባልችልም እስክድር ፋኖን የመምራት አቅም የለውም
ገንዝብ ምክፍይ ነው ይርግው ብችውን ክጥልት ግር እይትድድር ምንምልትህ ንው እቤ።
❤q❤❤❤❤
አቤ እኛ እንወድህ እናከብርህ እንረዳህ የነበረውን ውለታ እስክንድር በሆድህ እንድትሸጠን አደረገህ እሱንም አንተና ሀብታሙ ገደል ከተታችሁት እኛን ለመውቀስ ሞራሉ የለህም የሰራህብንን ክህደት የምንረሳው መሰለህ ወደድክም ጠላህ የግድ የአማራ ህዝብን ወይም ሆድህንና እስክንድርን ትመርጣህ አበቃ።
Weregna!! Kefafay !!! Kentu !!! Abe Berta ayzoh Amara yashenfal !!!
እውንት ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እሚባለዉ እዉን ሆነ የራስ ያሉት ወንድም ክህደት ሲፈጽም ቁጭት በተለይ ያ ሃብታሙ የተባለ መሰሪ በአማራ ህዝብ ላይ የፈጸመው ክህደት ሆድ ይፍጀው ❗❗❗
እባክህ አቤ ደምና መግል ባንድ ይሁኑ እያልከን ነው ለአማራ ትግል እስክንድር ነቀርሳ ነው ይህን ለምን እንደማታዬው መቸነው ላንተ ተገልጦልህ ምትገነዘበው !?
አበበ እራስህን ጠይቅ በራስህ አፍ ነው ለዚህ የበቃሃው ❤❤ሀብታሙ የያዘውን መረጃ ካወጣ የአማራ ትግል አንድ ቀን አይቆይም ያልከው በጣም ጎድቶናል ❤ ሌላው እስክንድርን በመካብ የአማራን ጉልበት ከፋፍላላችኃል አንተና ሀብታሙ ❤ ሌላው በፋኖ ስም የሰበሰባችሁት ገንዘብ ለእስክንድር መከፋፈያ ነው የሆነው የፋኖ አመራሮች ከሸዋ ፣ ከወሎ ፣ ከጎንደር ፣ ከጎጃም በግልፅ ተናግረዋል ❤
❤
እኮ አበበ ለአማራ ትግል በፊት ሰርተሀል አመሰግንህና እደግፍህም ነበር ምን እኔ ብቻ መላ አማራ ነገርግን እራስ በተናገርከው ሀብታሙ የያዘው ሰነድ ቢወጣ ያማራ ትግል አንድቀን አያድርም ብለህ ውሀ ቸለስክበት አንተና ሀብታሙ ከዛ ቀርፋፋ ስልባቦት ጋ (እስክንድር ) እምትሉት ወግናችሁ ባመጣችሁት ጣጣ እንደገና መጠህ ህዝብ ላይ አታላክክ ክብራችሁን ያጣችሁት በራሳችሁ ስራ ነው እና ካንተብሶ አጭበርባሪ አለ እንዴ ራሳችሁን ዙራችሁ እዩ
ይሁንም የተፈጠረ ቢፈጠር ለመፍታት ጥረት ማረግ ሲቻል ለነገሩ ቤንዚን እምትረጩት አንተ ሀብታሙ አና ያስልባቦት ናችሁ እና የራሳችሁ ጥፋት አይቶ ሌላውም ጠንክሮ ተነሳ እና ህዝ አትውቀሱ እራሳችሁን እረሙ ህዝቡንም ሶስታችሁ ይቅርታ ጠይቁ
ያም ሲሆን በሚድያ ስራ ላይ እንጅ የትግሉ አመራርና ስራ መሬት ለሉት ለሚሞቱት እሚዋደቁ ይሁን እናንተ ዜና እና ዜና ዘገባ ብቻና ብቻ መሆን አለበት ከዛ ውጭ ጉንጭ ማልፋት ነው እናን መበጥበጣችሁን አቀቁሙ
አበበ ሀብታው ስለባቦት (እስክንድር) ተባዩ በጥባጭ እናንተ እና እናንተ ናችሁ
መንግስት እንኳን የሚያሰጋኝ ጎጃምና ጎጃም ነው እያለ ያን ደግፎ አንድ ሆኖ አጠናክሮ መሄድ ሲቻል ለምን የኛ ካልሆነ ግግም እረ ሼምነው ከገባችሁበት መጥፎ ስራ ውጦ አመሰግናለሁ
Thank you. If he has repented, he should talk to Habtamu too
ወልቃይት ተዋት ከአማራነት አትወጣም ይህን ብዙ ግዜ አትፍጁበት ዋናው እስክንድርን ማዉገዝ ያስፈልጋል
አቤ አንተ የስክድር አሽከር ነህ ያ ማለት ያማራ ጠላት ነህ
❤
የእስክንድር አቀንቃኝ እውነት አዉሩ እደሀብታሙ አያሌው በሆዳችሁ አትገዙ
ጋሽ አቤ እስክንድር ለምን ከአማራ ትግል አይወጣም። ሳይስማሙ ዘሎ አንድ ድርጅት መስርተናል አለ። ልዩነት አለን እንኳን አላለም። አሁንም ከእሱ ድርጅት ተነጥሎ ሳይስማሙ ድርድር ጀመረ ተጠያቂው እኔ ነኝ አለ
ውድ ወንድማችን አበበ በለው!! ሠላም ላንተ ይሁን፡፡ እንደምንወድህ ታውቃለህ፡፡ እባክህን ዘለህ በአንድ ጊዜ ስለገንዘብ አሰባሰብ ከማሳሰብ፣ የፋይናንሱን የአስተዳደር፣ የቁጥጥርና የስርጭት ሥርዓት ከፋኖ መሪዎች ጋር ተነጋገር፡፡ የንግግሩን ውጤት በይፋ አሳውቅ፡፡ ከዚያ ቀጥሎ ነው፣ ስለገንዘብ አሰባሰብ ማውራት፡፡
የዚህ ጥንብ አጋሰስ ደጋፊ ጥንብ አጋሰስ ነዉ
እስክንድራችሁን ይዛችሁ ሥራችሁን ስሩ። ስለፋኖ አያገባችሁም። እስክንድር ብቻውን ማሸነፍ እንደማይችል ስለተረዳችሁ የፋኖን አቅም ይዛችሁ ድል ስለምትፈልጉ ነው ።
እናውቃለን።
እስክንድር ደጋፊዎች አሜሪካ ናቸው። እስክንድርንም ውሰዱት።
ፈጣሪ ይርዳቺሁ እውነት ነው
ብልፅግና ን ከኢትዮጵያ ያጥፋልን
የዚህ ጥንብ ደጋፊ ጥንብ ነዉ
የአማራ ና የትግራይ ሕዝቦች አንድ ሁኑ።
በቃል ሳይሆን በተግባር የአማራ በሔርተኛ ሁን??? የአማራ ብሔርተኛን የሚጸየፍ እስከንድር ነጋን በአማራ ትግል ላይ ለማንገስ 24/7 እራህ ነው!
እስክንድር መሪ ስለማይሆን ፋኖሆችን የሚለያይ ስለሆነ ነው
አቤ ወንድሜ በርታ ወንድሜ እውነት ያሸንፋል።
ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ አንድ አማራ አንድ ፋኖ ብቻ ነው አማራን ነፃ የሚያወጣን የአብይ የተነቃነቀ ጥርስ አንድ ካልሆናችሁ አትነቅሉትም::
በጣም ተወዳጂ የነበርክ አንጋፋ ጋዜጠኛ የአማራ ጠላት በሖነው በእስክንድር እና በሀብታሙ መጠለፍህ ያሳዝናል ነገ እ/ር ፍርድህን ሰጦህ እንደምናይ እርግጠኞች ን ።
አቤ እግዚያብሔር ይባርክህ የህዝቡን ተወው በፋኖዎቹ አገር ተስፋ ባደረገባቸው ባሰ ገና ብዙ ስራ ከፊት እያለባቸው ከወዲሁ በዚህ ተራ በሆነ ስልጣን ፍላጎት በእጅጉ ያሳዝናል ። አንተ ግን ብትችል ሻለቃ ዳዊት ልታገኛቸው ከቻልክ አወያያቸው በተረፈ ከመስመር አትጥፋ እግዚያብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
ተበዳ
አቤ አኔስ የት ቦታ ነው የቆምኩት ብለህ እራስህንም ጠይቅ።
አቤ ችግርህ ከእውነት ጋር መወገን ትተህ ግለሰቦችን ማንገስ ስለፈለግክ የተፈጠረ የመታመን ችግር ገጥሞሀል፣ የሚዲያ አክሰስ ስላገኘህ እንደ ፈለግህ የምትናገረውን ሁሉም ሳያላምጥ ይውጠዋል ብለህ መጠበቅ የለብህም፣፣ ካንተ የተሻሉ ሰዎች መኖራቸውን መዋጥ አለብህ፣፣
አንተ እሥክንድርን ደጋፊ ሆነህ አገኘነህ ታሣዝናለህ የአማራን ትግል በዶላር ቀየርኸን ታሣዝናለህ
አበበ በርታ ዐማራ ዘንድሮ የረገው ማነው ትላንት ሞቶ ሲሳለቁበት የነበሩ መሳያ ደረጀ ዛሬ ዞር ብለው የዐማራ አሳቢ መሰለው ሲመጡ የሚያጅብ
አዝማሪው አበበ በለው የእጅህን ይስጥህ።
አበበ በለው ዘመነን ደገፈአልደገፈ ለዘመነምን ሊጨምር ምንሊቀንስ አበበ የስክድር ደጋፊ አይደል ዶላር ለቃቃሚ
ታሣዝናለህ ከጀግና አገር አማራ ተወልደህ ተፈጥረህ አዝነናል የሌባውን ሐብታሙን ደግፈህ ቀጥል ከልባችን ወጠሃል
ጎጃም አንድ ነው : ጎንደርን መጀመርያ አንድ አድርጉ : ስለገንዘብ አታውራ : ገንዘብን ለፋኖ መከፋፈያ አደረጋችሁት :
አቤ በርታ
ጥንብ
አበበ ልሰማህ ተዘጋጅቼ ነበር ላዳምጥህ እና ውድድርህ እና ንፅፅርህ አራባ እና ቆቦ ሲሆን ተውኩትና ጨ ብየ ተውኩት
ፋኖ ከትግራይ ኃይሎች ጋር ይስራ።ስለ ወልቃይት ስናላዝን አዲስ አበባን እያጣን ነዉ።ወልቃይት የይሉንታ ቦታ ነዉ የአማራ ነዉ ቀይ መስመር ነዉ የማይል የፋኖ መሪ የአማራ ሕዝብ የማይደግፈዉ ይመስለዋል። አያቶላዎች ትግራይን ከኤርትራ ጋር መቀላቀል ይፈልጋሉ የአማራን ሕዝብ አቅም ማሳጣት ብቻዉን ማስቀረት።
ዝም ብል
እስክንድር የአማራ ሕዝብ ሌላኛው ገዳይ ሆኖ ነው የመጣው የአማራን አንድነት ነጣቂ አሳልፎ የሚሰጥ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በወገኖቻችን ሞት አንጀራ የሚበላ አስመሳይ ውሽታም ቀፋይ ሰዎች ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል አንዚህን ሰዎች አምርረን አማራ የሆናችሁ ብቻ መታገል አለብን (አበበ በለው ) ።
ጥሩ ሀሳብ ነው።
ጥንብ
ገዢ ሀሳብ አቤ ተባረክደ
የአማራ ፋኖ ተብዬው ጥያቄ የፍትህ የእኩልነትና ነጻነት ሳይሆን በአፄዎቹ ዘመን የነበረውን ጨቋኝ ና ባላባታዊ ስርዓት መልሶ ኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለመጫን የሚደረግ ከንቱ መፍጨርጨር ነው ስለዚህ አይሳካም
እውነት ነው አቤ። እስቲ መጀመሪያ እናንተ ዩቱበሮች አንድ ሁኑ እስቲል አንተ እንደመሳይ ሁለቱንም ለማናገር ሞክር ወገንተኝነትህ ለእስክንድር ብቻ ነው ለምን ሁለቱን እንተም አንድሳይድ ሳትይዝ አናግር እውነቴነው እውቀቱ ችሎታው አለህ እኔ በእውነትነው እምልህ ሁለቱም ለኔ ጀግኖች ናቼው ነገር ግን አሁን ተስፋዬ እዬተሟጠጠ ሒዷል ምክንያቱም ሁለቱም ለስልጣን ሲስስገበገቡ ነው የምናያቼው ብቻ ያሳዝናል እስቲ አንተ አንዱን ስበርና ውጣ አንተ እነመሳይን ለማናገር ሞክር ለማንኛውም አመሰግናለሁ
እስክድር የሚባል እብድ ከትግሉ ካልወጣ መቼም አማራ አያሸንፍም
ለረጅም ጊዚያት ለምን ጦርነት
በአማራ ፣በትግራይ፣በኤርትራ ፣በኦሮሚያ
ብቻ ሆነ ?
የአራቱም አካባቢ ህዝቦች የደሃ ልጆቹን የሚበላ ጦርነትን የማስቆም ሥራ ላይ ትኩረት ብደረግ አሪፊ ነዉ።
Hid kezih Abebe eskis, kimant comtteeee
++++
ጋሻ አበበ ሰላም ኖት እርሶ የማውራት ያለበት ስለ እስክንድር ስለ ኢትዮጵያ አ ስለ ኢትዮጵያ ስለ አማራ ዝብ በቃ የእርሶ ጉዳይ መጀመርያ አማራ ኢትዮጵያዊነት ከዛ በኋላ ነው
ያልጠረጠረ ተመነጠረ አንድነቴ እስክንድር አማራዉ የህልዉና ተጋድሎ ምን ይሰራል ትግራይ ኦሮምያ ደቡብ ወዘተ ሂዶ ለምን የአንድነት ተጋድሎ አያደርግም። ፋኖ አማራን ነፃ ያወጣል።
ከዚያም ብርሃኑ ነጋ አማራ በመሆኑ ለመግደል ሲያሳድደው ወደኢትዮጵያ በመመለስ ከሦስት እራሱን በርሃ በመውረድ ከዚህ ደረጃ እዲደርስ ያደረገ
በትክክል ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ከሆናችሁ ደፈር ብላችሁ ከፋፋዎችን ነቅሣችሁ አጋልጡ እስክንድርንም ጭምር
መጀመሪያ እስክንድር ይፋኖ መሪ ማን አድርገው ?
ከማዘጥዘጥ ወጥተህ ጋዜጠኛ ነኝ ማለትህ ሲገርም ዛሬ ደግሞ ኢኮኖሚስት ሆንክ።
Abebe Belewe Eskinderen Bedulla Belewe Debdbew
አቤ ስተቱ እኮ የዛን ጊዜ የዘመነ እና የእስክንድር ችግር በውስጥ መታገል ይሻል ነበር ለጥላት መንገድ መክፈት ነው ሰለዚ ያስከፋል ለማንኛውም በርቱ አሁንም ያለቀለት ጉዳይ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤
የአማራ ህዝብ አሰቸጋሪ ነው ማንን ማመን ያሰቸገራል ማምረር አቃተው ጥቅመኛ ነው ቁጭት ያለው የተወሰነ ነው
እስክስስስስስ ጠወለገች
ልክ ያልሆነ ክስ ነው እያቀረብክ ያለኸው አቤ። መጀመሪያ ለፋኖ አንድ አለመሆን ንስሀ መግባት ያለብህ አንተ ሳለህ ከሳሽ ሁነህ መምጣትህ ያሳፍራል።አየህ አሁንም አንድነቱን ሳይሆን ምትፈልገውን ለማትረፍ ነው ምትውተረተረው የምር አንድነት ምትፈልግ ከሆነ መጀመሪያ በይፋ ይቅርታ ጠይቅና ከዛ በኋላ ልክ እንደ አባት ምከረን እንሰማሀለን።
Aun Amhara endegena temeleso kedegefeh yeteregeme yehun 😮
አቤ ችግሩ እኔ እደሰማሁት ከሆነ ጥፋቱ የስክንድር ነዉ
1ኛ ስልጣን ለኔ ብቻነዉ
2ኛ ኃላፊዎችን እና ሚዲያዎችን በርዳታዉ ገንዘብ በመግዛት አንዱን ካንዱ እያጣላነዉ ለአማራ ህዝብ ሣይሆን የሚያስበው በዚህ ስበብ ሥልጣን ማግኔት ነው
አቤ ዘመነን እና እስክንድርን እኩል ታወዳድራለህ ዘመነ እኮነው ላማራ ሞትና ስቃይ በወያኔ ጀምሮ በርሃ ወርዶ ስቃይና መከራ የተቀበለ
“ዘራፍ የእስክንድር አሽከር፡” በልእስቲ🤣
የወነግ ዝንቦች በዛችሁሳ😂😂😂 ኧረ ወደ ቆሼአችሁ ሂዱ!
አቤ መርጠህ የምትሰማ ከሆነ ችግር አለ። ወደራስህ እይ።
Ples Eskndr is trotoskayt for Amhara stragell .
Eskndr has not pawer
Eskndr is out of Amhara stragell
ደመቀ ከማን ጋ ነው የሚደራደር ግራ አታጋባ?
የተጀመረው ትግል የወጣቶች እና አዲስ አስተሳሰብ ነው እናንተ የጃጃችሁ እስክንድርን ይዛችሁ ከትግሉ ውጡ አልፎባችኋል በአማራ ስም እስካሁን የበላችሁት ይበቃችኋል
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት መሪ ነው
አቤ ደናነህ ጠፋተህህብኝ ነበረ
አቤ ዘሬ ወደቀደመው ማንነትህ ተመልሳሃል ወንድሜ በርታ ይህ ነው መሆን ያለበት በውሸት አማራዎች እንድትታል ከያስፈልግም
አቤ በማንኛውም አብዮት አንጃዎች ይፈጠራል ይህ ግን አቸናፊ ሚሆነው ሥራቸውዐነው
አቤ ጠፋህ ደህናነህ ከነቤተሰቦችህ
ተነፋ
አበበ እና ሐብታሙ መጀመሪያ እንዳ አማራ ቁሙ እራሱን መርጦ አስቀምጦ ድርጅት መስርቶ የመጣ ሰው ተሸክማችሁ ለማንግስት ይምትፈልጉ ናችሁ ድርጅት ድርጅት ሁሉንም ያላካተተ እና በአንድ ሰው ፍላጎት እና ምኞት የተመሰረተ ድርጅት የወጣችሁ ድርጅት ባትሉ ጥሩ ነው
You are really not a politician. How can you compare Eskinder with Zemene. Eskinder does not contribute in the FANO struggle and can't lead FANO, but Zemene is the founder and leader of FANO with uncountable sacrifices.
That is it and that is all
econpmy "ክምን" ተብሏል: አቤ።
ከመነ ማለት "he economized" መለት ነው።
,አበበ እባክህ የሚያቀራርብ ሃሳብ አቅርብ ከማንም አየወገንክ አትናገር በጣም አስቸጋሪ ወረቀት ነውና የሚያልፍ ግዜ ነው።በሁለት ሶስት ወር ጫካ በመግባት አጠቃላዩን ሐይል ልምራ ነውር ነው በጣም በጣም ።ሁሉንም መዘላለፍ ትተው በየፊናቸው የሚችሉትን ቀጠና እያሸነፉ ይጎዙ። መጨረሻ ላይ ሕዝብ ዘንድ ሲደርሱ ይፈረዳል።
ሱፍ ለብሶ ፋኖነት የለም ❗ እሥክንድር ነጋ የተባለ ስዉ ያማራን ህዝብ ትግል ክብልፅግና የበልጠ የበደለ ተንኮለኛ ሰው መሳይ በሸንጎ እረ በህገ
አይ አተ አትረባም ካደዲነሕ😅😅😅
አቤ ሀሳብህን ስትገልጥ ትክክል ይሁን አይሁንም በስርአት ነው የምታቀርበው እባክህ በሀብታሙ የሚመራው 360ዎችን ምከራቸው ተሳዳቢዎችና የመንደር ወሬ ነው የሚመስለው
,እስክንድር ነጋን ዙፋን ላይ ለማስቀመጥ የምታደርገዉን ቅሌት ቀጥል 😅😅😅😅
ትክክል ናችሁ ግን መጨሻ ላይ አበላሻችሁት ለምን ሰበር አላላችሁም ስትገትሩ ምን ያርግ በሙሉ ከድቶችሆል
ወልቃይት ለኦሮሞ ሊሄቃን ቀይ መስመር ነዉ ምርጥ ካርድ ነዉ።እነ መለስ አማራ የሚባል ክልልና ብሔር የመሠረቱት ትግራይን እንዲገዳደር ሳይሆን በኦሮሞ እንዳይበላ ነበረ። አሁን አያቶላዎች አማራን አራት ክልል ለማድረግ አጥንተዉ ጨርሰዋል። እነ ኮሎኔል ደመቀን ዛዲግ አብረሓን ና ጌቾን አማራዊ እያደረጉልን ነዉ።
እሥክንድርን አዝለኸው ዙር ::
በጣም አስመሳይ ነህ ዘመነን ዝቅ እያደረግህ እስክንድርን እየካብክ ምክንያቱም የስልጣን ጥማተኛ ነህ
በፋኖ ስም የሰበሰብኸው ገንዘብ የትደረስ?በትግል ስም ለኪስህ ገንዘብ ለመሰብሰብ የፋኖ አንድነት አትፈልግም ፤መኖሪያህ ገንዘብ ወደ ኪስህ ማስገባት ነው።
ዘራፍ የዘመዴ ቡችላ😅😅😅
በሙያህ ጋዜጠኛ ነህ ግን? ወይስ የአማራ አክቲቪስት? ችግር እየፈጠረ ያለው ማን እንደሆነ ለመገንዘብ ይረዳናል።
አይ አበበ በላው
አበበ በለው አንተ ነህ በህዝብ የኖርኸው እንጅ በአንተ አልኖረም። አሁን እኮ አማራን ጠላት ስትሆን ለሆድህ ነው ፤ምትለፈልፈው።
ወንድም አበበ በአማራ ትግል ከፊት የነበርክ ሰው ዛሬ ከሗለ መሆንህ በእጅጉ አዝነናል🙄የአማራን ህዝብ ትግል ከሚከፋፍል፣የደብረ ኤለመያሰን መነኮሳትና የአብነት ተማሪወቹን ያሰጨፈጨፈና በአብይ አህመድ ይሁንታ ብቻውን የሚደራደር ግለሰብን ደግፈህ መቆምህ ያሳዝናል🙄🙄
ለአማራመመኪያየምልህሰውነህእነና፡በዘሜእናበስክድርመካከልየለውንለዬነትጠንቅቀህአስተውለህማነውለንጹሀንደምየሜታገልብለህአስተውል።ስለዚህምንለውጥአግኝቶነውለድርድርየቀበብለህእራሱንጠይቀው።ከዛምየንጹሀንደምእናየጀግኖቻችንደምእንዲህበዋዛሊቀርአይችልም።ስለዚህየነእስከድርስልጣንስባልነውይየሰውልጅየአለቀው።ንገሩትስልጣኑይቅርበት።ወይተግባብቶወንድሞቹንይዞ።ይታገል።በፈጠሩአምላክብቻውንድርድርማለትአይሳካለትም።ሰውመስሎአውሬማለትይህነው።
አቤ ጥረትህ መልካም ነው ።
በፋኖዎች መሀከል የሀሳብ ልዩነት መፈጠሩ ተረጥሯዊ ነው ።
አደጋው ለጠላት አቅም ከሆነ ነው ።
እስክንድርም ሆነ ዘመነ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነው ።
አንደ ማርሸት አይነት ሀሳብ ትግሉን ሊግዳ ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረጉ ግን ነው ።
ደጋፊ አልጠየቀም ጎጃም ። ጎንደሮች ችግራችሁን በራሳችሁ ፍቱ። ለምን ዘመነ፣ዘመነ እንደምትሉ አያገባኝም። በናንተ ታመስን።
ከወያኔ ጋር ታላትሙናላችሁ። ከወልቃይት ጋር ታላትሙኛላችሁ።። ከዝናሽ ታያቸው፣ ከቅማንት ጉዳይ። ጎጃም በናንተ ችግር አያገባንም። በኛ ጉዳይ ጥልቅ አትበሉ። ወልቃይትም የናንተ ችግር ነው ። የጎጃም ህዝብ የወልቃይት ዘበኛ እይደለም ። ከትግራይ ነጻ እንድትወጣ አግዘናችኋል። አብይ አህመድን ይዛችሁ ፋኗችንን አውግዛችኋል። እስክንድር መሪያችን እንዲሆን ትፈልጋላችሁ። አመላችሁን ይዛችሁ ጎንደር ቁጭ በሉ።
ቧ አነ ወያኔ! አነ ወዲ ደጺ😅😅😅😅😅
ወንድሜአቤበጣምየማምንህጋዜጠኛነበርክግንለአንድሰዉእየወገናችሁለዛዉምበሱምክኒያትግሉንለሚጎትሰዉብላችሁ
The dog bar whete it gets left over left food
ከታላቀ እስክንድር ነጋ ላይ ክንዳሓችሁን አንሱ ስለእውነት እናውራ፣ እውነት መርህ ነው ሕግ እየደረመሱ ታጋይ መሆን ይከብዳል
ክክክክ
Enath tilke jella yigbabat
እናንተ ከሀብታሙ ጋር ሆናችሁ ትዋሻላችሁ ከፍፈላችሁ ትግሉን እንከፍፍላለን ትላላችሁ የደንቆሮ ሚዲያ ነው
አቤ፣ እስኪ በማርያም እንዴ ...እንቧቧቧቧ በል
ዘራፍ የዘመዴ ቡችላ😅😅😅😅
አንተ አበድክ እንዴ ትናንት ሰቡይ እንዲነቀል ሰልታገልም ቡለኸናል ዛሪ ምን እያልክ ነዉ የኑሮ መወደድና ደመዝ ነዉ እንዴ የሚያሳስበዉ ጥያቄዉ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ አይደለም ወይ ሰረ ተዉ አትቀልድ መንገድ እየሳትክ ነዉ
ታዲያ ዛሪስ አቡይን ምን ትላለህ አንተ አሜሪካ ቁጭ ቡለህ ሰለኑሮ ዉድነት ታወራ ለህ እስቲ እራስህን ጠይቅ ገጓደኞችህን ምከር ይቅርታ ጠይቅ ቡልህ ከሆንክ...
Abe Good to see you bro! keep going. በጣም ገዢ አቀራረብ ነው።
አበበ ብላው ለቅጥፈትህ ልክ የሌለህ አይን አውጣ እርጉም ምን ይሻልሕ ይሆን
አይ አቤ ከእንግዲህ ወዲያ ለፖለቲካውም ከሃዲነትህ ተረጋግጧል ለእስክስታውም አርጅተሃል ስለዚህ ንስሃ ግባና ኑሮህን በሕጋዊ መንገድ ለመኖር ሞክር።
ዘራፍ የዘመዴ ቡችላ😅😅😅
@
የዚህ አጭበርባሪ ስም ሲነካ ከከነከነህ አንተም እንደርሱ ጸረ አማራ ባንዳ መሆን አለብህ።