ግብረ ሕማማት // በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 136

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ

    የወለደችህ ማህጸን ትባረክ

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 года назад +18

    በጣም ግሩም ትንታኔ, ቃልህወት ያስማልን

  • @Efrata210
    @Efrata210 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ሄኖክየ 🟣❤️‍🔥🟣🍀✔️🙏🏽

  • @hdhfgdgs8898
    @hdhfgdgs8898 Год назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን!

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 года назад +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    አቤቱ አማኑኤል ክርስቶስ ሆይ የአንተን መከራና ስቃይ አስብዘንድ የንስሀ እምባ አድለኝ🤲

  • @farida1771
    @farida1771 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአቤቱበመግስት በመጣህ ግዜ አስበን ይቅር በለን አተ በችርነትህ ይቅበለን ክራራ ይሶ ክራራይሶ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +3

    በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ💒👏

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo6382 Год назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ♥♥♥

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 3 года назад +11

    አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን፡፡
    እንደምህረትህም ብዛት ማረን፡፡
    ሐገራችንን ሰላም አድርግልን፡ሕዝባችንን ከስደት ጠብቅልን አሜን፡፡

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ⛪️✝️💚💛❤️

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    አቤቱ በምህርትህ አስበን እመብርሃን እናትነትሽ ድንቅ ነዉ

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመልማል

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 3 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መምህር

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 2 года назад

    መምህር ሄኖክ በደንብ ተንትነህ ነው ያስረዳህን ፡ ቃለህይወት ያሰማልን።ይህንን ታሪክና ስርዓት ለማጥፋት ሴይጣን የማይቆፍረው ጉድጉዋድ የለም። ቤተክርስቲያናችን የራስዋን ሕግና ታሪክ ይዛ ለዘላለም ትኖራለች።

  • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @selammamotefera3449
    @selammamotefera3449 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ መምህር

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    መምህር ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህን አስበን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @eskaderdegu274
    @eskaderdegu274 2 года назад

    አሜንን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሱ ቃድ ሆኖ ለአመት ያድርሰን 🤲🤲🤲

  • @rimmame2494
    @rimmame2494 3 года назад +16

    ውድ፡የተዋህዶ፡ልጆች፡ላይክ፡እያረጋቹ፡

  • @alya6975
    @alya6975 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @meronabebe7820
    @meronabebe7820 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @tewahdo.ze.akeltsiya
    @tewahdo.ze.akeltsiya 3 года назад +2

    አሜን🙏ሄኖኬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏 ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልን ያርዝምልን🙏።

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 года назад +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 года назад

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 3 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ሀይወት ያሰማልን መምህር 🤲🤲🇪🇹💒💞🙏

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj Год назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 3 года назад +5

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ድያቆን መምህራችን!!

  • @y9gh956
    @y9gh956 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫😢😢

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን እንደ ምረህት ብዛት ይቅርም ባለን መምህር አንተ ለቤት ክርስቲያናችን የሰጥ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የሕማሙ ብለ ቤት ቅዱስ መድኃኒዓለም ዕድሜክን ያርዝምልን

  • @danielbeketa6229
    @danielbeketa6229 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር አምላክ አልግሎትህን ይባርክ።

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
    በደሙ የዋጃትን ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን::

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +3

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Год назад

    አሜን አሜን አሜንእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏

  • @Setna1312
    @Setna1312 3 года назад +2

    መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ተባረክ ወንድሜ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Год назад

    ❤❤❤ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ትርፍፍርፍ ያድርግልህ መምህርዬ

  • @babydady5217
    @babydady5217 3 года назад +1

    Tebarekilin kalehiwet yasemalin wendmachin memihrachin enwedhalen egziabher rejim edmen ketenaga yistilin

  • @eteneshgirma4885
    @eteneshgirma4885 3 года назад +6

    ዲያቆን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትንታኔ ነው

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ስለማይነገር ስጦታው😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏አሜን

  • @aynalemwendmu583
    @aynalemwendmu583 3 года назад +2

    ኪራላይሶን (፫)አቤቱ ማረን ቃለ ሂወትን ያስማልን

  • @ኤዴንተሾመየሙሺራልጅ
    @ኤዴንተሾመየሙሺራልጅ 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🕯🕯🕯💚💛❤️

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd5672 2 года назад

    ቃለ ሆይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 2 года назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 года назад +5

    ህማማት
    በእውነት ኢየሱስን የምንወደው ብንኖር
    ከሞት ወደ ሕይወት እንድንሸጋገር
    ማሳየት አለብን ሃይማኖት በምግባር።
    በክርስቶስ አምኖ እራስን በመካድ
    መስቀል ተሸክሞ ቀራንዮ መሄድ።
    ህማማቱን ታሞ... ስቃይ ለመቀበል
    ከጌታችን ጋራ መስቀሉ ላይ መዋል።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Год назад

    መምህር በጣም ግሩም ትንታኔ ነው

  • @ይሔምያልፋል
    @ይሔምያልፋል 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንደ አንተ ያሉትያብዛልን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ክራላይሶን፫ ጌታ ሆይ በመንግሰትህ በመጣህ ግዜ አሰበኝ አሰበን፫ ክብር ምሰገና ለጌታችን ለመደህንታችን ለእየሱሱ ክርሰቶሰ ይደረሶው አሜን፫ ሰምተን መልካም ፈሬ እንደናፈራ ከምሬ 30 60 100 አንደናፈራ እግዚአብሔር ይደረዳን
    አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መመህር ሆኖክየ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Год назад

    እኳን አደረሳቹ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፀጋ እድሜ ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን አየንን ሁሉ ትንትን አድርገው ስለአሰሙን ቃለሂወት ያሰማልን ቅድስት ተዋህዶ እምነታችን እስከ ዳግም ምፃት በፀጋሽ ኑሪ ህመምህ ህመማችን ሐዘንሽ ሃዘናችን ነውና ፍቅር ህ በለባችን ይቀረፅልን አሜን!!

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges9456 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @adaneeshetu4802
    @adaneeshetu4802 Год назад

    መምህር ሔኖክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 года назад +6

    አቤቱ የኔ ንጉሰ ምን ያልሆንክልኝ ነገር አለናነዉ ቃለሂዎት ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 2 года назад

    ቃለህውት ያስማልን መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅል

  • @DejenAlebachew-cc9hp
    @DejenAlebachew-cc9hp 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ይጋበዝልን ለትንሳኤ በአል።

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 3 года назад

    Memhr diyaqon henok heyla kale hiwet yesmeoelna fetari lbona ysten🙏🌺😘

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህራችን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    ቃለ ኀይወት ያሰማልን ረቡኒ💓

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፅጋዎን ያበዛልህ ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🏽 የእግልግሎት ዘመን ይባረክ ቃለ ህይወትን ያሳማልን ❤️🙏🏽

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ✝️✅

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ደና መጣክ ዲያቆን ሄኖክ

  • @hailemesi5934
    @hailemesi5934 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን!!!

  • @sosnam9761
    @sosnam9761 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekdeskeneni6809
    @mekdeskeneni6809 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክችን የተዋሕዶ እምነታችንንና የቅድስት ሃገራችንን የኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሳየን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @alephyohannes8523
    @alephyohannes8523 Год назад

    kale Hiwet yasemalen Egziabher tsegawen yabezalen

  • @mulumekonnen9089
    @mulumekonnen9089 Год назад

    Kale hiwot yasmaln 🙏

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 года назад

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @wubeshetwondimu8032
    @wubeshetwondimu8032 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከፍ ወደሚለው የአባቶቻቸን ማዕረግ ያድርስልን። ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላክችን የተዋሕዶ እምነታችንንና የቅድስት ሃገራችንን የኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሳየን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።

  • @fentawbelay1878
    @fentawbelay1878 2 года назад

    ቃለ ሕይዎትን ያሠማን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @biruktawitgeremew7752
    @biruktawitgeremew7752 2 года назад +1

    ለቤተክርስቲያን ያለህ ክብር እና ፍቅር ሁሌም ይገርመኛል

  • @betelhemgolla8028
    @betelhemgolla8028 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስልን።
    ድንቅ የእውቀት እስተምሮ።

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад

    Bewnet Gerum Yehon Temehrt New
    Selqedus Qalu Yeqalu Balebat Qedus
    Egzabihar Amlik🙏Semu Beftret Adebet
    Hulu Yekber Yetmesgn Yehun Amen(3)🙏
    Lewd Memherahyn D/N Hanok💐👏
    Egzabihar Amlik🙏Yehywetn Qal Yasemaln
    Bedma Betsga Betana Yaqoyeln Amen(3)🙏
    Einam Yesmanewn Qedus Qal Egzabihar Amlik🙏Belbonahyn Yasaderbin Edqalu Edenenor Yegzabihar Qedus Feqadu Yehuneln Amen(3)🙏

  • @MiruTadesse
    @MiruTadesse 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏መምህር

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @EhtshetTeshome-cb8bz
    @EhtshetTeshome-cb8bz Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @bsratyohne309
    @bsratyohne309 2 года назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @michaeltibebu7982
    @michaeltibebu7982 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!!

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Год назад

    Amen amen amen amen tbarke

  • @alemtsehaytesfaye9937
    @alemtsehaytesfaye9937 Год назад

    ❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemalen

  • @nohamingetahun8833
    @nohamingetahun8833 Год назад

    Kale hiwot yasemalen

  • @amanawit2716
    @amanawit2716 3 года назад +1

    God bless you more and more

  • @medhanetesfay3138
    @medhanetesfay3138 3 года назад +1

    Betam gobz neh Diakon

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን!!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ እንኳን ለህማሙ አደረሰዎ… መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @bstalotnatenael3415
    @bstalotnatenael3415 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @ኪሊዎርናእናቴ
    @ኪሊዎርናእናቴ 5 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልም

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 3 года назад

    kale Hiweten yasemalin yageligilot zemenoten yarizimiln Ejig tilk melkt nw

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 года назад

    yichin bete christian yeseten egziabher yimesgen

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Год назад

    god bless you

  • @belemulu6095
    @belemulu6095 3 года назад

    Kalehiywat yasemaln

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 года назад +1

    አሜንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንአቤቱጌታሆይምህረትህንላክልንበቸርነትህአስበን

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 года назад +1

    Qale hiywet yasemaln