Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለህይወት ያሠማልን ትክክል ዲ/ቆ/ሄኖክ በፀሎተዎ ያስቡን 👏👏👏❤️❤️❤️💚💚👏👏💚💚💚❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ ግንዲያቆን ሄኖክን በጣም ነው እምወደው እንደሱ ያሉትን ከፓለቲካ የፀዱ የሀይማኖት መምህሮችን ያብዛልን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን መማር ያለባቹ ከእንደዚ አይነት ወንጌልን እና መልካምነትን ከሚሰብኩ ለሌላው ሀይማኖት ክብር ያላቸውን የሀይማኖት አባቶች ነው አላህ ይጠብቅህ መምህር 🥰🙏
yen wudi enamsginalen anchim nurilne yen asetawayi
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው ክበሪልን
ምን አይነት ልብ ቢኖርሽ❤ ነው እግዚአብሔር አንቺንም ይጠብቅሽ!
እውነት ነው እህቴ
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በዚህ ዘመን እንደ ዲያቆን ኤኖክ አገልጋይ ስላለ መታደል ነው
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንቁ መምህራችን ያባቶቻችንን የናብርሃም የእነ ማቱሳላን እድሜ ያድልልን በቤቱ ያፅናህ
ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በእዉነት የህይወትን ትምህርት ለሚያሥተምሩን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የእድሜ ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ ❤❤
ሁሌም ስሰማው ነብሴን የምያረከው መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
በምን ቃል ይገለፃል መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
አሜንንን🙏🙏🙏
Amen amen amen!!!
እኔ የሚጋጥሙኝ ሰዋች ስለእግዚአብሔር ሲነሳ በፍፁም አይፈልጉም ይናደዳሉ አንቺ መምህር ነሽ አጉል አለሁአለሁ ማለት እያሉ የሰውን ቀልብ ይሰልሉ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን 🙏🙏🙏
@@አማራይቱኢትዮጵያዊ8
አሜንን
.ቃላት ያጥረኛል መምህራችን እድሜእና ጤና ❤🎉❤❤❤🎉
በወር አንዴ እየመጡ ይህን ትምህርት/ግሳጽ መስማትና እራስኖን መፈተሽ ያስፈልጋል። ቸሩ መድሃኒዓለም በቸርነቱ ያስበን፤ ስሙን ከፍፍፍ የምናረግ እንጂ የምናስወቅስ አንሁን የኔ አባት የኔ መድሃኒዓለም የከፈለልን ዋጋ ልቦናችን ላይ ይታተም። አሜን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ እምዬ ተዋሕዶ ለዘላለም ትንሩልኝ እኛም ሰምተን ከመጥፋት አምላካችን በቸርነቱ ይጠብቀን 😢❤❤❤❤
አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት🙏
አዋሳ ላይ በጣም መሰረት አለበት ረቡኒ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
Amena Amena Amena🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💓💕💓
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👏❤️❤️🌹🌹
Amen Amen Amen ❤❤❤❤ kaley ehwatin yasaman wandimachin bewunat tega barakatin yadilelin
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤ወድማችን
ማነው እንደኔ መምህራችንን በፍቅርና በስስት እንደኔ እሚወደው ❤የኛ እንቁ እድሜህ በሙሉ በገናናው መቅደሱ ይለቅ እድሜ ማቱስላ ይስጥልን🤲🤲🤲
አሜን እኔ እራሱ ትምህርቱን ሳልሰለች ነው ማዳምጠው
እግዚአቤር አብዝቶ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዲ/ን ሄኖክ ወንድማችን ብዙ ጊዜ ተከታትዬሃለሁ:: እንዲህ አምርረህ የተናገርክ ቢብስብህ እንደሆነ ይገባኛል:: አንጀት ማረር ብቻ ሳይሆን ለውጥ የሚመጣበት ያድርግልን:: የቤተ ክርስቲያን አምላክ ከዓነ ጸላኢ ይሰውርህ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
አፈ ወርቅ ነህ ኮ መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያንተ አይነቱን ያብዛ🙏
ድምጽ የለውም ከእኔ ነው
@@mebrhitgebrehawya7254 ይሰማል ከእርሰዎ ነው
''...ሬሳ እንኳን የሚፈራው በዝምታው ነው ። '' - ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
የአምልኮት ስግደት ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3Xእሰግድ ለአሐዱ አብ 3Xእሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3Xእሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3Xአብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3Xወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3Xአብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3Xወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3Xአብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3Xወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3Xአብ የብርሃን ጸዳል ነው 3Xወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3Xአብ ንጉሥ ነው 3Xወልድ ንጉሥ ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3Xአብ የኃይል መንፈስ ነው 3Xወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3Xአብ ከሃሊ ነው 3Xወልድ ከሃሊ ነው 3Xመንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3Xአብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3Xአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3Xአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3Xበቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3Xንጹሕ ምስጋና ለአብ 3Xንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3Xንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3Xንሲብሖ ለአብ 3Xንሲብሖ ለወሌድ 3Xንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3Xኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3Xስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3Xስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3Xስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3Xእግዚአብሔር እብኖዲ፣እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣እግዚአብሔር ማስያስ፣እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣እግዚአብሔር ትስቡጣ፣እግዚአብሔር ታኦስ፣በደላችንን ለታገሠንሰላሙን ለሰጠንነፍሱን ለሰዋልንትዕግስቱን ላበዛለንበዚህ ሰአት ለጠበቀንምሕረቱን ለሰጠንበረከቱን ለቸረንከጠላት ለጋረደንሞገሱን ላለበሰንለድንግል ማርያም ሌጅክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆንለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
እንደዚህ አይነት ነገር ቤተ ክርስቲያን አላስተማረችንም ።ቤተ ክርስቲያን የፀሎት መፅሐፍን አዘጋጅታልናለች እዛ ላይ ሁሉም ነገር አለልን በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስ(መዝሙረ ዳዊት)አለልን እንደዚህ አይነት ነገር እያስተማራችሁ በክርስትናው ገና ያልፀናውን መዕመን አታሰልቹት እናንተ የግርማ ተማሪዎች😔
@@genetchristian8222 እግዚአብሔር ይገስፅሽ አዎ የአባታችን ተማሪ ነኝ አንችሽ የማን ነሽ እዛው አዳራሽሽ ሂጂ ስግደትን ቤተክርስቲያን አላስተማረችኝም ያለሽ በምድር ላይ አንቺን አየሁ እግዚአብሔር በተግባር እሚያመልከውን እንጂ በወሬ እሚያደርቀውን አይሰማም ተለወጭ መናፍቅ።
Ng%
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን🙏♥
@@woldesenbet😄እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቅ ሳልሆን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ እና እኔ የጠንቋዩ የግርሜሶ ተማሪ ሳልሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተማሪ ነኝ እናም ቤተ ክርስቲያን ስግደትን አላስተማረችም አላልኩም እኔ ያልኩት አንተ በፃፍከው (ግርሜሶ በአስተማረው )መልኩ አላስተማረችንም ነው።
መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃል የለኝም ቃለ እግዚአብሔርን ፍትፍት አድርገህ እንደአስተማርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ የማከብርህ መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን በጣም አጥንት የሚለመልም ትምህርትነው።🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏
እባካችሁ ኦርቶዶክስዊያን እንንቃ እና የተማርነውን ስራ ላይ እናውለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቸ በፆሎታቹ አስቡኝ በስደት አቅቶኛል ነገሮች ሁሉ ተፈራርቀውብኛል😢😢😢
0
Amen Amen Amen Qalahiwot yasamalin tsagawun yabzalot Mahamirachin idimena xena yadililn ingnam be Qalu indini nor yirdan 🙏🙏🙏❤❤❤🕂💒
Amen amen amen🙏🙏🙏
እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤና እድሜ ይስጥልን
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልወን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አንተኮ መምህር በጣም ድንቅ ጥበብ የሰጠክ መድሀኒያለም ይደንቀኛል ድንቅ ሙሉ የማስተማር ጥበብ የሰጠክ ወንድማችን እድሜክ ይርዘመን እመአምላክ ትጠብቅክ ከዚ ክፉ ከይሲ ዲያብሎስ አሜን ኑርልን ሺአመት።
መ/ር ሄኖክ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ። ተባረክ ወንድሜ።
የህንድ ክርስቲያን እና ክርስትና በእናቶች ምክንያት ነው ያቀጠለችው ❤❤🙏❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይዎት ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ
በምን ቃል ይገለፃሉ መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እባካቹ ወጣቶች የእግዚአብሔር ቃል እንስማ እንደ እግዚያብሔር ቃል ሠላም የሚሠጥ ነገር የለምና
ዲን ሄኖክ በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በታናሹ ብላቴና ላይ አድሮ ይሄም፡ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድንማር ስላደረገን ማለት ነው ፖፕ ሽኖዳ ምን ብለው ነበረ "ቤተክርስቲያን ያለ ወጣት ወጣት ያለ ቤተክርስትያን"ዋጋ የለውም፡ብለው ነበረና ያስተማርከው ትምህርት ትክክል ነውና አዎ በጸሎት እየታገዝን እምነታችንን መጠበቅና ማጠንከር ያለብን ሲሆን ልክ እንደ ግብጻውያኖች ቆራጥ ሆነን መነሳት አለብን አምላካችን የሰጠንን ጸጋ መጠቀም፡አለብን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን በእውነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
broye ሰላም፣ ቅንነት subsribe adrgegn . tnx
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Kale Hiwot Yasamilen tsegawen yabezaleh wandemachen እዉነት ነዉ እኔ ምኖረዉ ግብፅ ነው ትንሽ ሆነው ሚሰሩት ስራ !እኛ ለስሙ ብዙ ነን ለልጆች እንኳን መጫወቻ ስፍራ ተዘጋጅቶላቸው የትም እንዳይሄዱ የሀይማኖት ትምህርት ተምረው እዛው ተጫውተው ወደ ቤታቸው እረ ብዙ ነገር ነው የሰሩት እግዚአብሄር የሰጣቸውን አእምሮ ተጠቅመዉበታል በእዉነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
በጣም ድንቅ ትምህርት ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልጉለት ዘመንህ ይባረክ።
ፈጣሪ ክብሩን ፀጋውን ትሕትናውን ያብዛልሕ መምህራችን 🙏🙏
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ wud
Amen Amen AmenKudus azgabiher ymesgen yhunThanks bro
ዘመንህ ይባረክ
እኔ ራሱ ትምህርት የጀመርኩት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በቅዱስ ገብርኤል የጸበል ማህበር ነበር ለ5ት ዓመት ኣብረን ቆይተን ህይወት ይዘን ወጥተናል። ኣሁን ግን እነዛ የማህበሩ ኣባሎቻችን ያሉበት ሁኔታ ኣናቅም።
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ቀእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤🙏❤ ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን አንደኘዋ ከንቱ ነኝ😢😢😢😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሚያስተምር የሚመክር ነዉ እግዜብሄር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
Kale hiwet yasemalne memher bwunet kal yelegnme🙏🙏🙏
በስማአም በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው በእውነት መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜን
የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
Egezabhire amelake ergeme edema ketena yestehe memherachen 💒👏💝
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen kale Hewett yasemaln God bless you 🙏
Thank you so much our Brother. 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Amen 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መ/ር ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን 🌾🌿🌷
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
መምራቸን እደሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😍😍🙏🙏🙏❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️✝️
አሜንንንን ❤❤❤❤💒💒💒🤲🤲
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@@mesfindemelew4351 you guys
Haaaa you guys can go
በጣም ነው የምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንደ እንየ ዮቱብ ገብቶ ግራ የም ጋባ ሰው ምን ኣል ስገባ የመምህራችን ሰብከት ለሰማ በየ ሰገባ መምህራችን ፈገግታ የተሞላ ስብከት ሰሰማ ውስጠ እንደት እንደ መደሰት እግዚአብሔር ነው ማውቀው ከስራየ ከጓደንችየ ሁሉም ሰላም ነው መሰጠኝ ባንተ ኣድሮ ቅዱስ ቃል በረከት ተካፈይ ያደረገን መዳሓን ኣለምክብርን ሰምጋና ለእርሱ ይሁን መምህራቺን በሀዲህበት ባታ ወላዲተ ኣምላክ ትጠብቅለን ኑሪልን🙏
መምህር ያንተፀጋናበረከት ሉል እግዚአብሔር ያድለን
ዲያቆን ሔኖክ ለምታስተምረው ሁሉ ጥሩ ነው ቃለ ሕይወት ያስማልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሁን በድፍረት ሳይሆን ወንድማዊ ጥያቄ ስርአተ ቅዳሴ ትምህርት ጊዜ ስጥተህ ብታስተምረን ስል እጠይቃለሁ።
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
መምህር አተ ትለያለክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ አመሰግናለው
ቃለህይወትያሰማልን ምርጥመምህር
ቃለህይወትን ያሰማልን
አይን ገላጭ ትምህርት ነው እግዜብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏 ፫
መምህራችን የምታስተምርበትን ጥበብ እግዚአብሔር አድሎሀል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
የ ስምዖን ታሪክ ፊልም በመሐበረ ቅዱሳን ሱቅ ይገኛል ደስ የሚል ፊልም ነዉ።
እውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለህወትን ያስማልን እናመስግናለን💕👏
ረቡኒ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን
Kale hiywot yasemalen yeganm lebona melso yesemanewn belbonachen yasadereben🙏🙏
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሁን በኢኮኖሚ ክርስቲያን ነጋዴውን ትተህ ሄደህ ሌላ ሰው ጋር ትገበያያለህ ,ይህ ሌሎች ጋር የለም በተለይ ሙስሊሞች ከክርቲያኖች እንዳትገዙ እንዳትገበያዩ እየተባሉ ነው የሚያድጉት , እባካችሁ ተዋህዶዎች እርስ በርሳችን እንተጋገዝ 🙏
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ዉዴ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ
ቃለህይወት ያሠማልን ትክክል ዲ/ቆ/ሄኖክ በፀሎተዎ ያስቡን 👏👏👏❤️❤️❤️💚💚👏👏💚💚💚❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏
እኔ ሙስሊም ነኝ ግንዲያቆን ሄኖክን በጣም ነው እምወደው እንደሱ ያሉትን ከፓለቲካ የፀዱ የሀይማኖት መምህሮችን ያብዛልን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን መማር ያለባቹ ከእንደዚ አይነት ወንጌልን እና መልካምነትን ከሚሰብኩ ለሌላው ሀይማኖት ክብር ያላቸውን የሀይማኖት አባቶች ነው አላህ ይጠብቅህ መምህር 🥰🙏
yen wudi enamsginalen anchim nurilne yen asetawayi
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው ክበሪልን
ምን አይነት ልብ ቢኖርሽ❤ ነው እግዚአብሔር አንቺንም ይጠብቅሽ!
እውነት ነው እህቴ
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በዚህ ዘመን እንደ ዲያቆን ኤኖክ አገልጋይ ስላለ መታደል ነው
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንቁ መምህራችን ያባቶቻችንን የናብርሃም የእነ ማቱሳላን እድሜ ያድልልን በቤቱ ያፅናህ
ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
በእዉነት የህይወትን ትምህርት ለሚያሥተምሩን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የእድሜ ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ ❤❤
ሁሌም ስሰማው ነብሴን የምያረከው መምህር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
በምን ቃል ይገለፃል መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
አሜንንን🙏🙏🙏
Amen amen amen!!!
እኔ የሚጋጥሙኝ ሰዋች ስለእግዚአብሔር ሲነሳ በፍፁም አይፈልጉም ይናደዳሉ አንቺ መምህር ነሽ አጉል አለሁአለሁ ማለት እያሉ የሰውን ቀልብ ይሰልሉ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አሜን 🙏🙏🙏
@@አማራይቱኢትዮጵያዊ8
አሜንን
.ቃላት ያጥረኛል መምህራችን እድሜእና ጤና ❤🎉❤❤❤🎉
በወር አንዴ እየመጡ ይህን ትምህርት/ግሳጽ መስማትና እራስኖን መፈተሽ ያስፈልጋል። ቸሩ መድሃኒዓለም በቸርነቱ ያስበን፤ ስሙን ከፍፍፍ የምናረግ እንጂ የምናስወቅስ አንሁን
የኔ አባት የኔ መድሃኒዓለም የከፈለልን ዋጋ ልቦናችን ላይ ይታተም። አሜን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ እምዬ ተዋሕዶ ለዘላለም ትንሩልኝ እኛም ሰምተን ከመጥፋት አምላካችን በቸርነቱ ይጠብቀን 😢❤❤❤❤
አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት🙏
አዋሳ ላይ በጣም መሰረት አለበት ረቡኒ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ
Amena Amena Amena🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💓💕💓
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንን አሜንንን 👏👏👏👏👏❤️❤️🌹🌹
Amen Amen Amen ❤❤❤❤ kaley ehwatin yasaman wandimachin bewunat tega barakatin yadilelin
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤ወድማችን
ማነው እንደኔ መምህራችንን በፍቅርና በስስት እንደኔ እሚወደው ❤የኛ እንቁ እድሜህ በሙሉ በገናናው መቅደሱ ይለቅ እድሜ ማቱስላ ይስጥልን🤲🤲🤲
አሜን እኔ እራሱ ትምህርቱን ሳልሰለች ነው ማዳምጠው
እግዚአቤር አብዝቶ ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዲ/ን ሄኖክ ወንድማችን ብዙ ጊዜ ተከታትዬሃለሁ:: እንዲህ አምርረህ የተናገርክ ቢብስብህ እንደሆነ ይገባኛል:: አንጀት ማረር ብቻ ሳይሆን ለውጥ የሚመጣበት ያድርግልን:: የቤተ ክርስቲያን አምላክ ከዓነ ጸላኢ ይሰውርህ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
አፈ ወርቅ ነህ ኮ መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያንተ አይነቱን ያብዛ🙏
ድምጽ የለውም ከእኔ ነው
@@mebrhitgebrehawya7254 ይሰማል ከእርሰዎ ነው
''...ሬሳ እንኳን የሚፈራው በዝምታው ነው ። '' - ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
የአምልኮት ስግደት
ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X
ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X
ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X
እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X
እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X
አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X
አብ ንጉሥ ነው 3X
ወልድ ንጉሥ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X
አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X
ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X
አብ ከሃሊ ነው 3X
ወልድ ከሃሊ ነው 3X
መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X
አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X
በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X
በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X
በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X
ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X
ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X
ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X
ንሲብሖ ለአብ 3X
ንሲብሖ ለወሌድ 3X
ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X
ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X
ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X
ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X
ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X
ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X
እግዚአብሔር እብኖዲ፣
እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣
እግዚአብሔር ማስያስ፣
እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣
እግዚአብሔር ትስቡጣ፣
እግዚአብሔር ታኦስ፣
በደላችንን ለታገሠን
ሰላሙን ለሰጠን
ነፍሱን ለሰዋልን
ትዕግስቱን ላበዛለን
በዚህ ሰአት ለጠበቀን
ምሕረቱን ለሰጠን
በረከቱን ለቸረን
ከጠላት ለጋረደን
ሞገሱን ላለበሰን
ለድንግል ማርያም ሌጅ
ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን
ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡
በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
💚💛❤😇🙏🙏🙏ruclips.net/video/Qc7u3zqtViI/видео.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
እንደዚህ አይነት ነገር ቤተ ክርስቲያን አላስተማረችንም ።
ቤተ ክርስቲያን የፀሎት መፅሐፍን አዘጋጅታልናለች
እዛ ላይ ሁሉም ነገር አለልን በተጨማሪ መፅሐፍ ቅዱስ(መዝሙረ ዳዊት)አለልን
እንደዚህ አይነት ነገር እያስተማራችሁ በክርስትናው ገና ያልፀናውን መዕመን አታሰልቹት እናንተ የግርማ ተማሪዎች😔
@@genetchristian8222 እግዚአብሔር ይገስፅሽ አዎ የአባታችን ተማሪ ነኝ አንችሽ የማን ነሽ እዛው አዳራሽሽ ሂጂ ስግደትን ቤተክርስቲያን አላስተማረችኝም ያለሽ በምድር ላይ አንቺን አየሁ እግዚአብሔር በተግባር እሚያመልከውን እንጂ በወሬ እሚያደርቀውን አይሰማም ተለወጭ መናፍቅ።
Ng%
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን🙏♥
@@woldesenbet😄እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቅ ሳልሆን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ
እና እኔ የጠንቋዩ የግርሜሶ ተማሪ ሳልሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተማሪ ነኝ
እናም ቤተ ክርስቲያን ስግደትን አላስተማረችም አላልኩም እኔ ያልኩት አንተ በፃፍከው (ግርሜሶ በአስተማረው )መልኩ አላስተማረችንም ነው።
መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃል የለኝም ቃለ እግዚአብሔርን ፍትፍት አድርገህ እንደአስተማርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ የማከብርህ መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን በጣም አጥንት የሚለመልም ትምህርትነው።🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏
እባካችሁ ኦርቶዶክስዊያን እንንቃ እና
የተማርነውን ስራ ላይ እናውለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቸ በፆሎታቹ አስቡኝ በስደት አቅቶኛል ነገሮች ሁሉ ተፈራርቀውብኛል😢😢😢
0
Amen Amen Amen Qalahiwot yasamalin tsagawun yabzalot Mahamirachin idimena xena yadililn ingnam be Qalu indini nor yirdan 🙏🙏🙏❤❤❤🕂💒
Amen amen amen🙏🙏🙏
እግዚአብሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጤና እድሜ ይስጥልን
አሜን፫ቃለህይወት ያሰማልወን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አንተኮ መምህር በጣም ድንቅ ጥበብ የሰጠክ መድሀኒያለም ይደንቀኛል ድንቅ ሙሉ የማስተማር ጥበብ የሰጠክ ወንድማችን እድሜክ ይርዘመን እመአምላክ ትጠብቅክ ከዚ ክፉ ከይሲ ዲያብሎስ አሜን ኑርልን ሺአመት።
መ/ር ሄኖክ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ። ተባረክ ወንድሜ።
የህንድ ክርስቲያን እና ክርስትና በእናቶች ምክንያት ነው ያቀጠለችው ❤❤🙏❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይዎት ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ
በምን ቃል ይገለፃሉ መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ቃለይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
እባካቹ ወጣቶች የእግዚአብሔር ቃል እንስማ እንደ እግዚያብሔር ቃል ሠላም የሚሠጥ ነገር የለምና
ዲን ሄኖክ በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በታናሹ ብላቴና ላይ አድሮ ይሄም፡ድንቅ የሆነ ትምህርት እንድንማር ስላደረገን ማለት ነው ፖፕ ሽኖዳ ምን ብለው ነበረ "ቤተክርስቲያን ያለ ወጣት ወጣት ያለ ቤተክርስትያን"ዋጋ የለውም፡ብለው ነበረና ያስተማርከው ትምህርት ትክክል ነውና አዎ በጸሎት እየታገዝን እምነታችንን መጠበቅና ማጠንከር ያለብን ሲሆን ልክ እንደ ግብጻውያኖች ቆራጥ ሆነን መነሳት አለብን አምላካችን የሰጠንን ጸጋ መጠቀም፡አለብን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን በእውነት ለ
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
broye ሰላም፣ ቅንነት subsribe adrgegn . tnx
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
Kale Hiwot Yasamilen tsegawen yabezaleh wandemachen እዉነት ነዉ እኔ ምኖረዉ ግብፅ ነው ትንሽ ሆነው ሚሰሩት ስራ !እኛ ለስሙ ብዙ ነን ለልጆች እንኳን መጫወቻ ስፍራ ተዘጋጅቶላቸው የትም እንዳይሄዱ የሀይማኖት ትምህርት ተምረው እዛው ተጫውተው ወደ ቤታቸው እረ ብዙ ነገር ነው የሰሩት እግዚአብሄር የሰጣቸውን አእምሮ ተጠቅመዉበታል በእዉነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
በጣም ድንቅ ትምህርት ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልጉለት ዘመንህ ይባረክ።
ፈጣሪ ክብሩን ፀጋውን ትሕትናውን ያብዛልሕ መምህራችን 🙏🙏
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ wud
Amen Amen Amen
Kudus azgabiher ymesgen yhun
Thanks bro
ዘመንህ ይባረክ
እኔ ራሱ ትምህርት የጀመርኩት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በቅዱስ ገብርኤል የጸበል ማህበር ነበር ለ5ት ዓመት ኣብረን ቆይተን ህይወት ይዘን ወጥተናል። ኣሁን ግን እነዛ የማህበሩ ኣባሎቻችን ያሉበት ሁኔታ ኣናቅም።
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ቀእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤🙏❤ ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን አንደኘዋ ከንቱ ነኝ😢😢😢😢😢😢
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሚያስተምር የሚመክር ነዉ እግዜብሄር ያክብርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
Kale hiwet yasemalne memher bwunet kal yelegnme🙏🙏🙏
በስማአም በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው በእውነት መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
መምህርቃለህወትያሰማልንእድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜን
የኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
እድሜ እና ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
Egezabhire amelake ergeme edema ketena yestehe memherachen 💒👏💝
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
Amen amen amen kale Hewett yasemaln God bless you 🙏
Thank you so much our Brother. 🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Amen 🙏
broye ሰላም፣ ቅንነት subsribe adrgegn . tnx
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መ/ር ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን 🌾🌿🌷
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️
መምራቸን እደሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😍😍🙏🙏🙏❤️❤️💒❤️💒❤️💒❤️✝️
አሜንንንን ❤❤❤❤💒💒💒🤲🤲
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@@mesfindemelew4351 you guys
Haaaa you guys can go
በጣም ነው የምወደው ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንደ እንየ ዮቱብ ገብቶ ግራ የም ጋባ ሰው ምን ኣል ስገባ የመምህራችን ሰብከት ለሰማ በየ ሰገባ መምህራችን ፈገግታ የተሞላ ስብከት ሰሰማ ውስጠ እንደት እንደ መደሰት እግዚአብሔር ነው ማውቀው ከስራየ ከጓደንችየ ሁሉም ሰላም ነው መሰጠኝ ባንተ ኣድሮ ቅዱስ ቃል በረከት ተካፈይ ያደረገን መዳሓን ኣለም
ክብርን ሰምጋና ለእርሱ ይሁን መምህራቺን በሀዲህበት ባታ ወላዲተ ኣምላክ ትጠብቅለን ኑሪልን🙏