Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔን መዝሙር እንዴት እስከ አሁን አልሰማውትም ማህበር ቅዱሳን ቲቪ ላይ ደጉ ሳምራዊ ፕሮግራም ላይ ነው የሰማውት ከዛን ሰርች አድርጌ እገነውት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እናታችን ፋንቱ ፀጋውን ያብዛልሽ
ይሄን የመሰለ መዝሙር እስከዛሬ ሳላዳምጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Enem😂🙏🙏🙏
Me too❤
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የምወደደው ዝማሬ በአዲስ መልክ ቢለቀቅ አሪፍ ነው
ተለቋል 21 ሚዲያ ላይ.....
I wish to do this song again with clear sound at the background, Thanks
ዝማሬ መላእት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝሜሬ ነው
በራሴ ህይወት በብዙ አቅጣጫ ብደጋግመው አልጠግበው ያልኩት መዝሙር... 21 ሚዲያ ደግሞ ምርጥ አድርገው ሰርተውታል። እንኳን አደረሳችሁ 🙏💓 🙏 ቅን ለሆናችሁ ብቻ ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤
የእግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ደጉ ሳምራዊ አድርገን
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አንተ ደጉ ሳምራዊአንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴበኢያሪኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ (፪×)ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችናየአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎናበሞትና ሕይወት መካከል ወደቅኩኝየሚያነሳኝ አጣሁ በብርቱ ቃተትኩኝሰማሁኝ ከርቀት የአንድ ካህን ኮቴያነሳኛል የሚል ነበረ ምኞቴደሜን ተመልክቶ እጅግ ተፀየፈ ፈቀቅ ብሎ ሄደ ሳይረዳኝ ዐለፈ አንድ ሌዋዊ ሰው በዚያ መንገድ መጣአንሳኝ ብላ ጮኸች ልቤ ሀዘን ተውጣወደእኔ ሲጠጋ ኮቴውን ሰምቼአንሳኝ ብዬ ማለድኩ እጆቼን ዘርግቼፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜአንድ ሳምራዊ ግን አየኝ ቀረበናከአህያው ወረደ በፍቅር በትህትና ቁስሌንም ጠረገው በአህያው ላይ ጫነኝአነሳኝ ደግፎ በዘይቱ አጠበኝሁለት ዲናር ከፍሎ ለእንግዶች ጠባቂጌታዬ ታደጋት ነፍሴን ከነጣቂ
እግዚአብሄር ይስጥልን ግጥሙን ስለፃፍሽልን
🙏🙏🙏🙏
ግጥሙን የፃፋችሁት በውት እግዚአብሔር ይስጥልን አሁን ልፅፍ እያልኩ ስራላይ ሆኘ ነበር ክብር ይስጥልን
Qtnxz..aaaaaádew
እንደገና ይሰራልን
አስከዛሬ እንዴት እንዳላደመጥኩት ይገርመኛል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Dimsu gin min hono mew Des yemil mezmure new
❤❤❤❤
Amen Amen Amen😭😭😭💔💔💔
😢😢😢 kirstos tolo na
amen
zemzre melaeketen yasmalen
🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️🤲🤲🤲
AmenAmenAmen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Anche eko deneshal enenegn engiiiii
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እኔን መዝሙር እንዴት እስከ አሁን አልሰማውትም ማህበር ቅዱሳን ቲቪ ላይ ደጉ ሳምራዊ ፕሮግራም ላይ ነው የሰማውት ከዛን ሰርች አድርጌ እገነውት ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እናታችን ፋንቱ ፀጋውን ያብዛልሽ
ይሄን የመሰለ መዝሙር እስከዛሬ ሳላዳምጥ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Enem😂🙏🙏🙏
Me too❤
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም የምወደደው ዝማሬ በአዲስ መልክ ቢለቀቅ አሪፍ ነው
ተለቋል 21 ሚዲያ ላይ.....
I wish to do this song again with clear sound at the background, Thanks
ዝማሬ መላእት ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝሜሬ ነው
በራሴ ህይወት በብዙ አቅጣጫ ብደጋግመው አልጠግበው ያልኩት መዝሙር... 21 ሚዲያ ደግሞ ምርጥ አድርገው ሰርተውታል። እንኳን አደረሳችሁ 🙏💓 🙏 ቅን ለሆናችሁ ብቻ ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤
የእግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ደጉ ሳምራዊ አድርገን
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አንተ ደጉ ሳምራዊ
አንተ ደጉ ሳምራዊ እለፍ በመንገዴ
በኢያሪኮ ላይ ጥሎኛል ወንበዴ (፪×)
ነፍሴ ወደ ፅኑ ሞት ተቃርባለችና
የአለም መድኃኒት ክርስቶስ ቶሎና ኢየሱስ ቶሎና
በሞትና ሕይወት መካከል ወደቅኩኝ
የሚያነሳኝ አጣሁ በብርቱ ቃተትኩኝ
ሰማሁኝ ከርቀት የአንድ ካህን ኮቴ
ያነሳኛል የሚል ነበረ ምኞቴ
ደሜን ተመልክቶ እጅግ ተፀየፈ
ፈቀቅ ብሎ ሄደ ሳይረዳኝ ዐለፈ
አንድ ሌዋዊ ሰው በዚያ መንገድ መጣ
አንሳኝ ብላ ጮኸች ልቤ ሀዘን ተውጣ
ወደእኔ ሲጠጋ ኮቴውን ሰምቼ
አንሳኝ ብዬ ማለድኩ እጆቼን ዘርግቼ
ፈቀቅ ብሎ ሄደ በሞት መኻል ሆኜ
ነፍሴ ብላው ነበር መጣልኝ አዳኜ
አንድ ሳምራዊ ግን አየኝ ቀረበና
ከአህያው ወረደ በፍቅር በትህትና
ቁስሌንም ጠረገው በአህያው ላይ ጫነኝ
አነሳኝ ደግፎ በዘይቱ አጠበኝ
ሁለት ዲናር ከፍሎ ለእንግዶች ጠባቂ
ጌታዬ ታደጋት ነፍሴን ከነጣቂ