ይበልጥ የምናውቀው ጽድቅን ወይንስ ሃጢያትን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #Ethiopia_gospel #Eritrea #Hailu_Yohannes_

Комментарии • 8

  • @user-zy5dt1dh9j
    @user-zy5dt1dh9j Месяц назад +1

    Hailu selam ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mame8874
    @mame8874 Месяц назад +1

    እኔ ፃዲቅት ነኝ በጌታዬ ስራ 100 %ፀድቄአለሁ ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @user-zy5dt1dh9j
    @user-zy5dt1dh9j Месяц назад +1

    Enam

  • @shalomlove3773
    @shalomlove3773 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 Месяц назад

    አንዳንድ ትምህርቶችህ ጥሩ ናቸው ለምን የውይይት ኮንፈረንስ አታዘጋጅም? ለምሳሌ ዲሲ ብታዘጋጅ እኛ አሜሪካን ያለነው መተን እንሳተፋለን።ሁለት ሶስት ቀን በተለያዩ የመፅሀፍ ቅዱስ ርእሶች ላይ መወያየት ይቻላል።ሁላችንም ወጪያችንን እንችላለን።ፅድቅ ምንድነው? ሀጢያት ምንድነው? እውነት ምንድነው ? ውሸት ምንድነው? እየሱስ ማን ነው? ሰይጣንስ ማን ነው? የመንግስተ ሰማይ መግቢያ መስፈርት ምንድነው? ሲኦልስ የሚባለው ምንድነው? እውነት ሲኦል አለን? የመሳሰሉ እርሶች ከሀይማኖትና ከዶግማ አንፃር ሳይሆን ከእውነትና ከእውቀት አንፃር እንወያይ??

  • @spiritbeing9945
    @spiritbeing9945 Месяц назад

    እቺ መሀል ላይ ምትገባው ሴት ስታስጠላ። እዪኝ እዪኝ ባይ ነች። እባክህን አታስገባት። ስታስጠላ የግል ወሬ ነው ምታወራው። ወረኛ የሆነች ልጅ። ማስጠያ።

    • @user-wynishet
      @user-wynishet Месяц назад

      መንፈስ ነኝ ብለህ ፅፈሀል ግን ግን ስለ ጥላቻ ታወራለህ ችለውህ ነው እንጂ ለብዙዎች አንተም በጣም ተስጠላለህ እኮ

    • @mame8874
      @mame8874 Месяц назад +2

      መቼም ክርስቲያን አይደለህም(ሽ) ምክንያቱም እንዴት ሰው ታስጠያለሽ ይባላል ወሬኛ ምናምን አይባልም እረ ጌታ ምን ይለናል እስዋ በገባት ልክ ነው የተናገረችው በትእግስት እለፉዋት