Excel - Grade Report | የተማሪዎች ውጤት አሰራር በቀላሉ ክፍል አንድ - Zizu Demx

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 авг 2024

Комментарии • 39

  • @zerihunwondimu6022
    @zerihunwondimu6022 2 года назад +3

    እጅግ በጣም ምርት እውቀት ነው ያገኘሁበት ፣ እናመሰግናለን ። መጠየቅ የፈለግሁት ጥያቄ አለኝ።
    #1. የሁለተኛ እና የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች ሮስተር(Roster) አሰራርን ብታሳየን እላለሁ ፣ ምክንያቱም አሰራሩ ከዚህ ካቀረብክልን ስለሚለይ ነው ።ለምሳሌ ፣ እንድ ተማሪን ብንወስድ የሁለት ሴሚስተር ውጤት ነው በአንድ Roster ላይ የሚሰፍርለት።

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  2 года назад

      ስለዚህ ዋና አላማው ሁለት ሴሚስተር ላይ የሚገቡ ውጤቶችን በመጠቀም ማጠቀለያ መስራት ነው? ይህ ማለት የሁለተኛው ሴሜስተር ትምህርት ከአንደኛው መረጃን ይወስዳል። ከተረዳሁህ እንደዛ መሰለኝ። ሙሉ ሀሳቡን በውስጥ ጽፈህ ብትልክልኝ በቅርቡ የምሰራው ይሆናል።

    • @ameatech
      @ameatech Год назад

      ruclips.net/video/H0cjpnxTSDM/видео.html

  • @admedaso
    @admedaso Месяц назад

    ጡሩ❤

  • @isrutube-3644
    @isrutube-3644 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩና ግልጽ የሆነ ገለጻ ነው እናመሰግናለን

  • @OneLove-oo7uk
    @OneLove-oo7uk Год назад +1

    Thank you

  • @samerawitdemessie7312
    @samerawitdemessie7312 Год назад +1

    thank you for your information

  • @admedaso
    @admedaso Месяц назад

    ጡሩ

  • @habtamualayu3573
    @habtamualayu3573 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 Год назад

    Exellant explanation

  • @YigeremMekonnen-mx8sr
    @YigeremMekonnen-mx8sr Год назад +1

    Tnxs

  • @samuelgezahegn7079
    @samuelgezahegn7079 Год назад

    በጣም ደስላል

  • @mulunehmetaferia2883
    @mulunehmetaferia2883 2 года назад

    Thank you for providing this essential information

  • @tsigabugodif
    @tsigabugodif 3 месяца назад

    ደስ ይላል

  • @kindumekuriaw
    @kindumekuriaw Год назад +1

    THANKS

  • @helenkidane7754
    @helenkidane7754 2 года назад

    Thanks very much ,outstanding

  • @tigisttg-rc2ul
    @tigisttg-rc2ul Год назад

    power point ቪድዮ ስራልን። but this video is great!!!

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  Год назад

      በቅርቡ አዲስ ቻናል የምከፍት ይሆናል። ወደ 40 ክፍል ያሉት ቪድዮ አዘጋጅቻለሁ። ስጀምር አስተዋውቃለሁ

  • @AdimasuAbera-b8p
    @AdimasuAbera-b8p 15 дней назад

    Adimasu

  • @KorejoTechTube
    @KorejoTechTube 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነዉ። እናምሰግናልን። ነገር ግን የ2 ሴ/ር ተማሪዎች ውጤትን እንዴት በአንድ ላይ አጠቃሎ አመታዊ ሮሰተር መስራት ይቻላል

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  2 года назад +1

      ሙሉ ፎርማቱን እና ምን ምን ማካተት እናዳለበት በዝርዝር ላክልኝ። ሰርቼ እለቀዋለሁ

    • @ameatech
      @ameatech Год назад

      ruclips.net/video/H0cjpnxTSDM/видео.html

  • @habtamugizaw8665
    @habtamugizaw8665 6 месяцев назад

    Thank u bro . Grade charge kalews

  • @bemnitube8079
    @bemnitube8079 2 года назад +1

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-nf8pb2mz1r
    @user-nf8pb2mz1r 2 года назад

    thanks brother kip it up

  • @user-fg3uu3yk9y
    @user-fg3uu3yk9y Год назад

    👍👍👍

  • @endalealemu1668
    @endalealemu1668 2 года назад

    በጣም አሪፍ

  • @kelemworkadinw1994
    @kelemworkadinw1994 11 месяцев назад

    1st 2nd and average bihon endet mserat yechalal mekeneyatume k kg - 12 derse bzihe nwe Ymisrawe ahune xnet Ysrahwe b1du beca nwe xeseki bSosetu serthe xsaYne

  • @atalayayinalem465
    @atalayayinalem465 2 года назад

    d3 and i3 yalinibet beki mikineyat min endehon bitasiredan biye new

  • @GetnetEbabu
    @GetnetEbabu Год назад

    Count siraln

  • @atalayayinalem465
    @atalayayinalem465 2 года назад

    grade lay sinisera k3 lemi new yetetekemin or lemi new bitasiredagn des yilegnal

    • @user-ju3df9cn4z
      @user-ju3df9cn4z 10 месяцев назад

      ደሳለኝእንየውመንበር

  • @tigistasefa3160
    @tigistasefa3160 2 года назад

    ድምፅ የለውም ለምን

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  2 года назад

      አለው ከአንተ ላይ አስተካክለው። እስካሁን እንደዚህ የገጠመው የለም

  • @zerihunwondimu6022
    @zerihunwondimu6022 2 года назад

    የTelegram accountህን ብትሰጠኝ ሙሉ ፎርማቱን ግልፅ እንዲሆንልህ እልክልሃለው። አመሰግናለሁ !!!

    • @HowToDemx
      @HowToDemx  2 года назад

      how to Demx ፌስቡክ ላይ ላክልኝ። facebook.com/HowToDemx

  • @liyuderesegn9397
    @liyuderesegn9397 2 года назад

    እናመሰግናለን