🔴አጥፍቻለኹኝ ይቅርታ አድርጉልኝ መመለስ እፈልጋለሁኝ❗

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 июн 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Комментарии • 259

  • @wasyihunteferi3323
    @wasyihunteferi3323 Месяц назад +25

    መመለስና መጸጸት መልካም ነው። ግን እንደ ስርአቱ ከሆነ አንድ ሰው መናፍቅ ሲሆን ክህነቱ ፈርሷል። ተራ ምእመን እንጅ ካህን ሊሆን አይችልም

  • @etsegenetmershakassa5821
    @etsegenetmershakassa5821 Месяц назад +7

    ከልቡ አይመስለኝም ችግር ላይ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ልብ ይስጠው

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged Месяц назад +10

    ፈጣሪህን ይቅርታ ጠይቅ ንስሐ ግባ ከነ እድፍህ መጥተህ እሰው ፊት አትበጥረቅ::

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Месяц назад +4

    እያላገጡ ነው አሁንም አትመኑ እንደ ምእመን መቀጠል ይችላሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Месяц назад +6

    “በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።”
    - ዕብራውያን 6፥6

  • @kokifikadu
    @kokifikadu Месяц назад +13

    ያ ሁሉ ትዕቢት የት ሄደ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ ንስሀ ገብተህ ኑሮህን ኑር ቤተክርስቲያን የችግር ማለፍያ አደለችም

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 Месяц назад

      እውነት ነው!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      በትክክል የማንም ድርዬ ማጠራተሚያ አይደለችም ኦርቶ እየሱሰን አታሰተምርም ካድያ ከዚያ ለምን ተባርርክ የጩፍን ሰም ጠርተክ ነው ቀልደኛ ነክ

  • @wendesankassahun483
    @wendesankassahun483 Месяц назад +9

    ወንጌል እስከ ሞት የሚታመኑባት ናት እንጂ የስጋ ችግር መሸሸጊያ ብቻ አደለችም ለወንጌል ስል ነው የወጣሁት ብለህ ደግሞ የቤት ኪራይ መክፈል እስከሚያቅተኝ ደርሻለሁ ከቤተሰቦቼና ከልጆቼ ተለይቻለሁ ብለህ እንጂ ለቤተክርስቲያን አዝነህ እንዳልሆነ ከንግግርህ መረዳት ይቻላል ይልቄንም ከልብህ ንስሀ ግባና እራስህን አፅዳ ከዛ ፈጣሪ ይምርሀል፡፡

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      በትክክል እንደጠበቀው አልሆነለትም ቢዝነሱ አይ ጴንጤ ቤት ክራይ እንካን የማይሰጡትን ነው እንደዛ ሰታሸቃብጥ የነበርው አይ ይቅር ይበልክ መምሬ አብደላ ብዬሃለው የአዞ እንባ ነው

  • @solomon9058
    @solomon9058 Месяц назад +3

    ከተመለሰ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ መጠመቅ አለበት❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Месяц назад +13

    ሲጀመር ምናልባት ተሳስቼ ይሆናል ማለት ምን ማለት ነው ❓❓❓ሲቀጥል ከእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መውጣታቸው መኮብላላቸው እግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን የከዳው እውነት ተፀፅቶ ሳይሆን የራሱ የሆነው "ጥቅማጥቅም " ገንዘብ ቤት ንብረት ቅራቅንቦ ማጣቱ ትዳሩ መፍረሱ ነው ስለዚህ መጠንቀቅ ነው ::

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      በጣም ለመሰለል ነው እዚያው ይሹት ሌባ ሌባጋር ነው የሚሄደው መጠንቀቅ ነው ይህን ይሁዳ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 26 дней назад +2

    አዎ መምህራችን ያሉት ትክክል ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jx4ul3jk2d
    @user-jx4ul3jk2d Месяц назад +8

    ትክእል። ቤትክራይ ቸገረኝ ክህደት ሰት ካልመሰለዉ የተናገረዉን የዘቀጠ ነገር ይቀርታ ያላለ እሱ በዘላበደ መገለሉ ነዉ ። ደሞዙ ነዉ ሀይማኖቱ

  • @user-mv6if1th7o
    @user-mv6if1th7o Месяц назад +15

    ከተመለሰ እደገና ብዙ ሰው ያበላሻል::ብዙዎች ተሃድሶ ሁነው ተመልሰው የመጡ ያልጨረሱት project ስለሚኖራቸው ነዉ እንጂ አምነው አይደለም

    • @Naomi-jk1qw
      @Naomi-jk1qw Месяц назад +2

      በትክክል ሩሮ አቃውሶት እንጂ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Месяц назад +2

      ያስታውቃል እውነት እንደሌለው ሊበክላት ነው ቤታችንን😮

    • @lydiaseifu6688
      @lydiaseifu6688 Месяц назад +2

      እውነት ነው!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      በትክክል እዚያው ይበሳበስ ሌባ ሁላ ሀይማኖት ቢዝነሰ አይደለም ጃል እዚያው ለጩፍ ንገርው ቢዝነሱ አያዋጣምእ😅😅

  • @nicko581
    @nicko581 Месяц назад +2

    የሕ ሰው መመለስ መብቱ ቢኾንም በቅስና መቀጠል ግን ፈጽሞ አይችልም ተራ ምዕመን ኾኖ መኖር ይችላል።

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew Месяц назад +7

    በጣም በርታ ወንድሜ .... በ RUclips ካሉት መንፈሳዊ ቻናሎች በአቀራረብ እና በምትሰጠው በሳል እና ሚዛናዊ አስተያየት በጣም ደስተኛ ነኝ .... ሌሎቹም ባንተ አቀራረብ ቢቀርቡ እመኛለው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Albelgetahun
    @Albelgetahun Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንም ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን።
    እመቤቴ ጥላ ጠለላ ትሁንልን።

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Месяц назад +6

    ከልቡ ከሆነ እንደ ምዕመን በተገቢዉ ቀኖና ይመለስ።

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Месяц назад +1

      ከልቡ አይደለም ስለቸገረኝ ነው ብሎ እንደአማራጭ ነው እንጂ ከነሱ ጋር ቢሆን ምርጫው ነው ቢመለስም ተራ ምዕመን እንጂ ክህነቱ ፈርሷል ማንም አይቀበለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      ​@@savannasav2609በትክክል ቢዝነሱ እንደጠበቀው አልሆነም😅😅

  • @weletearegaytadesse4444
    @weletearegaytadesse4444 Месяц назад +4

    እንደምእመን ይኑር ከዚህ ውጪ አያስፈልገውም ክብር ወራዳሰው ነው

  • @yaredgetachew745
    @yaredgetachew745 Месяц назад +6

    ሰውየው የፈለገው ያወገዙትን አካላት እመለሳለሁ ብሎ ማስፈራራት ነው ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      ጉዳቸውን እንዳያወጣባቸው ፍርተው እንዲመሌሱት ነው ወንዱሜ እዚያው አጭበርብር ኦርቶዳክሰ ሌባ ልጃ የላትም የእናት ጡት ነካሸ ሁላ

  • @user-lu8zg5lz6h
    @user-lu8zg5lz6h Месяц назад +8

    ይህ አጭበርባሪ ሆዳም ነው:: "ልጠፋ ነው ተውኝ" እያለ እንዴት ነው ልመለስ ነው የሚለው::
    በምታቀርባቸው በሳል ሀሳቦች ላመሰግንህ እወዳለሁ::

  • @MeseretTesfa-xu5pj
    @MeseretTesfa-xu5pj Месяц назад +2

    የጠፋበግተመለሰእመቤቴማርያምከነልጇትመስገን

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Месяц назад

      አትሳሳች ይሄ ተኩላ እንጂ በግ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @user-bn4ev3lj1s
    @user-bn4ev3lj1s Месяц назад +1

    ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሥጠን

  • @belaybelay6691
    @belaybelay6691 Месяц назад +3

    ምኔውን ኪሱ ደለበ እና ሸመጠጠ በ1 ራስ 2ምላስ ይልሀል ይህ ነው ጎበዝ

  • @TTK994
    @TTK994 Месяц назад +3

    ገደል ግባ በለው እውነት ተፀፅቶ ነው ወይስ መድረሻ ሲያሳጡት ነው
    ፍቅርሲዝምን ሞክረው በለው

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Месяц назад +3

    ትክክለኛ ናት ብሎ ቢመለስም መናፍቅ አይታመንም፣ለሁሉት አመት ወይም በላይ ካለምንም ደመወዝ ወይም አገልግሎት ያገልግል፣ ይፈተን፣ በቃ

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 Месяц назад

      የምን ደሞዝ ክህነቱ ተሽሯል ። ተራ ምዕመን እንኳ መሆን ከቻለ ነው ድግምቱን መቀጠል ከፈለገ እዛው መናፍቃን ጋር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።

  • @hailemichaelmelake9352
    @hailemichaelmelake9352 Месяц назад +2

    ፈጣሪ ይቅር ባይ ቢሆንም የዚህ አይነቱን ትኩላ ማቅረብ ግን ጥቅም በሰዉኛ ጥቅም የለዉም ሰይጣናዊ ተልዕኮን ይዞ የመጣ ነው

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Месяц назад +7

    ከኦርቶዶክስ የወጣህ ቀን ነው የጠፋኸው ሲቀጥል አባቶች አንተን የሚመክሩት አዲስ አይደለህም ተምረህ የምታስተምር ሰው ነበርክ እራስህን ውቀስ እንጂ አባቶችን አትውቀሰቀ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      በትክክል ሰላልተመቸው ነው እንዴት ነበር የሚሳደበው እኮ ለምን ሄደ ለምን ይመለሳል እውነት ወንዱሜ ችግር ነው የሚመለሰው ኦርቶ ባጣ ቆይ ነች ወንድሜ ቤተክርሰቲያናን አዋርዳለዉ ብለክ እራሰክ ተዋርድክ ሲያባርሩክ ነው የምትመለሰው ንገራቸው ለነዚ ቆርቆሮዋች ከዚያ በሃላ እንዳንተ አይነት የእናት ጡት ነካሾች

  • @user-fg9fh3vf5m
    @user-fg9fh3vf5m Месяц назад +1

    ሰላም ለአዘጋጁ ወንድሜ ይሁንልኝ !! በእውነት መመለሱንም ሆነ መመለሱን የሚያውቅ አንድ አምላክ ብቻ ነው። ነገርግን መመለሱም ሆነ አለመመለሱ የሚጠቅመው እራሱን ነው። ተመለስኩ ቢልም በአገልግሎት ሳይሆን ለራሱ ንሰሀ ለመግባት ነው መሆን ያለበት አንጂ በገቢው ስለደከመ መሆን የለበትም። ስለሚበላው እንጀራ ጌታው ን የሸጠ ወደትፋቱ እንደማይመለስ መናገር አይቻልም።

    • @zshow984
      @zshow984 Месяц назад

      ያቀረበውን ሁለት ተከታታይ የግለሰቡን ቪድዮ በማስተዋል አድምጥ።

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalew 12 дней назад

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለሁላችሁም
    ወይ ቸሩ መድኃኔዓለም ጉድ ነዉ ካሜራ እየቀረፁ ለቅሶ የተኛዉ መንፈስ ገልጦለት ነዉ እነሱ ችግራቸዉ የfinancial ነዉ ይሄ ደግም ሰማያዊ ሳይሆን ምድራዊ ነዉ ታዲያ እንዴት ነዉ ነገሩ ? ብቻ ግን ልቦና ይስጠን

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Месяц назад +2

    ከልቡ አይደለም ጠንቋይ! ሌላ ችግር ይፈጥራል ቢመለስም አምኖ አይደለም ጥቅም ስለጎደለበት ነው ተራ ምዕመን ለመሆን እንኳን አሁንም አስተሳሰቡ የምንፍቅና ነው ስለዚህ መጀመሪያ ድግምቱን ያቁም ፀበል ተጠምቆ የተዋረሰው መንፈስ ካልወጣ ቢመለስም አሁንም ጥፋቱ የከፋ ነው እግዚአብሔር ይገስፅው።

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Месяц назад +2

    Hallelujah, thanks God thanks Mary. Thanks, Mary. Really, really very very happy. I am orthodox.🇲🇱🇬🇧👍🙏🙏🙏 amen amen thanks to God

  • @EyuBerhe-js2hp
    @EyuBerhe-js2hp Месяц назад +2

    ሰው ለገንዘብ ብሎ እንዴት እንደሚቀያየር ይገርማል አሁንደሞ ብር አስገቡለት መሰለኝ ይቅርታ እያለነው

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 16 дней назад

    ትክክል ብለሃል ወንድማችን 🙏❤️🙏

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Месяц назад +3

    ሁሉ ሰው ግን መልካም ቢሰራ ይሻላል።

  • @betynegouse1189
    @betynegouse1189 Месяц назад +4

    ሁሌም የምገረምበት ነገር ሰው እንዴት ነው ካሜራ ደቅኖ የሚያለቅሰው እና ወዳጄ የተፀፀትክበትን ገና ሳትገልፅ እንባ እንዴት ወጣህ ውይይይ 😂በላከው አንጀቴን አሉ በቃ የቤት ኪራይ ይዋጣለት😅

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Месяц назад +1

      እስከ አሁን ሳይዋጣለት ይቀራል ብለሽ ነው😂😂😂

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c 14 дней назад +1

    ሆዱ ሲጎልበት ነው ያለቀሰው ህይወቱን ክርስቶስን እንዳጣ አልገባውም ልቦና ይስጠው።

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Месяц назад +2

    Keza slekelekelut endamarachi new enji tifatu gebtot aydelem

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 Месяц назад +3

    ኦርቶዶክስ ባጣ ቆየኝ ነች እዛ ስታጭበረብር ቆይተ ስትወገዝ የምትመለሰው ደፋር ጠንቁዋይ ደሞ የ አዞ እንባ ነው የሚያለቅሰው ከልቡ አደለም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene Месяц назад

    ክህነቱ ፈርሶ መመለስ ይችላል ቤተክርስቲያን አካባቢ ማገልገል አይችልም

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 24 дня назад

    አይይሄሠውየ፣እያሥመሠለ፣ነው፣ወንጌሉ፣ገብቶት፣ሣይሆን፣እዛ፣የጠበቀውን፣ያህል፣ገቢ፣አላገኘም፣አሥመሣይ

  • @ElsabteTesfaye-ej5tx
    @ElsabteTesfaye-ej5tx 23 дня назад

    መጀመሪያ አፋችን ይቀደስ
    ስድብ የሀይማኖት መገለጫ እስኪመስል ድረስ ሀይማኖት የማይወክላቸው ተሳዳቢዎች
    ይቅር ይበላችሁ
    እግዚያብሄር ሆይ ሆይ በልጂህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተሳዳቢና ፈራጂ አታድርገኝ አሜን ።

  • @GtheEthiopia
    @GtheEthiopia 12 дней назад

    ሚኮ ለሚባል እና ለመሰሎቹ መልስ መስጠት እውቅና መስጠት ስለሚሆን ዝም ማለት የተሻለ ነው

  • @senayg
    @senayg Месяц назад +2

    His motive is clear!

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs Месяц назад

      Clearly, he is all about $

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Месяц назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤HOLY GOD BLESS YOU ALL!!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @natzeru9707
    @natzeru9707 Месяц назад +1

    የቀረው ነገር ያለው ሊሆን ቢችልስ?????

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 Месяц назад +4

    ምናገባችሁ ፣ ቢመለስ ባይመለስ ገደል ይግባ ሲፈልግ ። ዉዳቂ። ኦርቶዶክስ የሆዳም መጠራቀሚያ አይደለችም።

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. Месяц назад +1

    Yaslekesew genzeb matatu enji metagedu aydelem....yegenzebminchu dereke .... Emelesalehu yemilew protestantochin lemasferarat new

  • @senaitesharget4912
    @senaitesharget4912 Месяц назад

    እንዴ እውነት ነው እንዴ ፍጥረት ሆይ አይመስለኝም

  • @taleadmasu2067
    @taleadmasu2067 29 дней назад

    ትክክል ነህ ወንድሜ፡፡

  • @leykunngatu8104
    @leykunngatu8104 Месяц назад +1

    ያ የእዩ ጩፋ ወንድም በሬ የሆነ በሬ ያንተን ያልተቀደሰ በሬነት ከተቀደሰ ሰውነት ጋር አታወዳድረው

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Месяц назад +1

    ከልብ አይደለም ውሸቱን ነው የተላከ ነው

  • @Getahun-sw5cg
    @Getahun-sw5cg 28 дней назад

    በአገልግሎቴ ነተባረካችሁ አልክ ? የአዞ እንባ እንዳልል ደረቅ ለቅሶ ሆነ እንጂ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Месяц назад +1

    ሰውየው እየቀለደ ነው ሚመስለው ቀልደኛው ስለራበኝ ልመለስ ይላል አይ አለማፈር በዚህ ግዜ እንመለሳለን የሚሉ ግለሰቦች በጣም ሊጠኑ ይገባል ይህ ሰው እያስመሰለ ይመስላል በጣም ሊጠና ይገባል ማንም እንደፈለገ ሚፈነጭባት አይደለም አሁንም የሆዱን ችግር ነው እያስጨነቀው ያለው

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Месяц назад +1

    ቁሳቁስ ናፋቂ ነው

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 27 дней назад

    ምንፍቅና ሚባለው ሀይማኖት የትኛው ነው እስቲ ግልጽ አርገው?

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Месяц назад +2

    የቁሳቁስ ጥያቄ ይዞት ነው ፣አንዴ ወደዛ አንዴ ወደዚህ የሚለው ። እንጂ ኦርቶዶክስ ትክክል ሆነች ብሎ አይደለም ። ይህ ሰው ኑፋቄ ትምህርት ይዞ ነው የሚኖረው ። ለገንዘብ ነው የሚሰራው ።

  • @mekadr842
    @mekadr842 Месяц назад +2

    ይህን አስሮ ፀበል ነው መክተት

  • @sbro-ul7bi
    @sbro-ul7bi Месяц назад +1

    ጂሌ ሌላ ቪዲዮ እንደሰራ አላወቅህም?

  • @ElsabteTesfaye-ej5tx
    @ElsabteTesfaye-ej5tx 23 дня назад

    ሰው ይስታል ደግሞ ከስተቱ ይመለሳል በቃ
    እኛ ሁላችን ከአንድ ሀይማኖት ነው።
    አንድ ፈጣሪ አንድ ጌታ ስግደትም ለአንዱ ጌታ ለናዝሪቱ ለእየሱስ ክርስቶስ ስግደት የሚገባው ምስጋና የሚገባው ለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ።
    አሜን
    እየሱስ ክርስቶስ ይወዳችዃል
    ያድናችዃል

  • @KegnHaymi
    @KegnHaymi Месяц назад +1

    አሁንም እኮ ድብን ያለ መናፍቅ ነው ስለቸገረውን ሆዱን ስለመረጠ ነው እመለሳለሁ የሚለው መጥፋት ያለው ወደ ኦርቶዶክስ መመለሱን ነው ይሄ ሆዳም የኛ ቤተክርስቲያን የሆዳም መጠራቀሚያ አደለችም

  • @user-zv8zs8yz1y
    @user-zv8zs8yz1y Месяц назад +1

    ተመለስ የሚሻልህ እሱ ነዉ ግን የምትመለሠዉ የቤት ክራይ መክፈል ስላቀተህ ነዉ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Месяц назад

    Selawegzut naw ewnet naw

  • @abeldegefaw3675
    @abeldegefaw3675 Месяц назад +1

    እዉነት ይህ ሰዉ ተመልሶ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርሰትያን አገልጋይ ከሆነ እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም። አንላቀቅም። ዉየዉ እኮ ለምን ተወገዝኩ ነዉ እንጂ ወደ ኦርቶዶክስ ልመለስ የሚል ሀሳብ የለዉም። ድሮም መናፍቅ ስለ ሆዱ ነዉ እንጂ ስለ ክርስቶስ መች አስቦ ያዉቃል።

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Месяц назад

    Egziabher amlak yepetrosn nsiha yadlew legnam lehulachinm lenseha yabkan haymanoyachin betkmatkm anlewt ebakachihu eskemot new metamen yalebn

  • @melakucherinet4048
    @melakucherinet4048 Месяц назад +1

    Ezaw ezaw tegmama

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Месяц назад +1

    ጥንቆላው ጴንጤ ቤት አልሰራ ስላለ ....ያው የፈረደበት የኦርቶዶክስ ምዕመን ላይ ያለተቃውሞ ሊበትን ነዋ....

  • @dawitlemma2352
    @dawitlemma2352 Месяц назад

    ከማበድህ በፊት ሌላ ቦታ ሞክ ፍቅር ሲዝምጋ ሞክር እምነት ኬሳራና ትርፍ የሚል ነገር የለም ገንዘብ ፍለጋ ነው እንዲህ የሚያረግ አምላኬሆይ ስለ በእምነቴ ፈተና እንዳይገጥመኝ ጠብቀን😂😂

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Месяц назад +1

    ክራይን እዩ ጭፋ ይክፈልል ቤተክርስቲያን በጣም በዚህ ሰው ላይ በጣም መጨከን አለባት በጣም ከመጠን በላይ ነው ያአላገጠባት

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      በጣም ይህ ውሻ ባጣ ቆይ ናት አንተብሎ አገልጋይ በእኔ የተባርካቹ😅 አይ የተርገማቹ በል ፍልምክህን ለጪፍና ለዳንሳ ንገሬቸው ቢዝነሴ አልተሳካልህም ወንድ ልጅ ነክ ቆፍጠን በል የምን መዝርክርክ ነው ንፍጣም ምድር ሌባ ሁላ ሲታሰር ወደሱ ሲፍታወደኔ ጅላንፍ ነክ ብሰል ጥሬ ነክገና እያንዳንዳቹ የእጃችውን ታገኛላቹ ምዱር ይሁዳ

  • @AmBaMeketa
    @AmBaMeketa Месяц назад +2

    ሲቸግርህ ነው የምትመለሰው? ለሆድህ ሄድህ በሆድህ ወደቅህ።

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 8 дней назад

    ማስፈራራት ነው የያዘው

  • @user-zw5ws5gv2b
    @user-zw5ws5gv2b Месяц назад +1

    Mnm imba yelewum fitu lay

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl Месяц назад

    ኢንተርቪው መደረግ አለበት

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 8 дней назад

    እውነት አይምስልም

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Месяц назад

    Ay kelibu aymeslignem genzeb selata naw

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 Месяц назад

    Sewuyew ahunim ye azo enba enji kelbu yetetsestete aydelem.lezihim betikim bicha tegefto enji ewunetegnawum min endehone ayawukim.

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Месяц назад +2

    ገጠር ገብቶ አርሶ ይብላ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      ማን ይፍልገዋል ይህን ይሁዳ ገጠር ያሉት እኮ ሃይማኖታቸውን ያውቃሉ በእግዛብሄር ያምናሉ እንደሱ በእባብና ዘንዶ አይደለም የሚያምኑት 😅

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 8 дней назад

    ማለት እነሱ ውግዘቱን እንዲያነሱለት ነው እንጂ

  • @fffggcgdggg4161
    @fffggcgdggg4161 Месяц назад

    ቤተክርስቲን ነፃ ገንዘብ የሚገኝበት ብቸኝ ባታ ነዉ ሁልም ባታ መልፋት ይጠያቃል ገንዘብ

  • @user-bn4ev3lj1s
    @user-bn4ev3lj1s Месяц назад

    እኔ ግን ባለፈ በቲክቶክሢከራከር እንደነበረዉ ከሆነ እያላገጠነዉ

  • @user-jm1lu5jz3n
    @user-jm1lu5jz3n Месяц назад +1

    Mene ayenete aweko abede new

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Месяц назад

    Because they don’t give him a money anymore His wife and his children are in a suburb on the countryside. They cannot afford living in the city anymore, that’s why he wanna come back to orthodox is not because he’s into orthodox

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 Месяц назад +3

    እኔ የምለዉ አንተ ስትዋሽ የነበረዉ ወንጌል ይዘህ አልነበር እንዴ ?አሁን ወሸትህ ስለተነቃብህ ነዉ?በሐይላድ ክዳን ዉስጥ ፓዉደር አድርገህ ዉሐዉ ወደወተት ተቀየረ እያልክ ስትዋሽ አልነበረ እንዴ?ኦርቶዶክስ ሆነህስ ጠንቋይ ነበርኩ አላልክም እንዴ?ስለሱ እዝህ ላብቃ።ባለምድያዉ ደሞ ስለሐይማኖትና ስለወንገል ምንም የምታዉቀዉ ነገር የለም ንግግርክ ያስታዉቅብካል ስለዝህ መጀመርያ ስለወንገልና ስለሐይማኖት እወቅ።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  Месяц назад

      ስለ ሃይማኖት እና ስለ ወንጌል አላውቅም? እስኪ ምን ሳላውቅ ቀረሁኝ? በምንስ ነው የምትነቅፈኝ?

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r Месяц назад

    Jesus is the only way to heaven

  • @kiltukidane8319
    @kiltukidane8319 Месяц назад

    He did not tell us why he was resigned from giving service there. The effects of his removal are now clear. He might have made a lot of faulty there and resigned from his service there. Then he proposed what is thought as a solution to his faulty, returning back to Orthodox but not for the sake of the truth. He is a bird with two hearts

  • @user-mu6fb5en9z
    @user-mu6fb5en9z Месяц назад

    byeteyawe edeleh ahzab yaradawe tebalalah kkkkkk

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we Месяц назад

    Wandema badanbe maremer atemake belahe yametesadaebachaw enaze matataghoch yasaroten Sera nawo yameyagaletote

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 26 дней назад

    ደብተራ ነው ጠቋር መንፈስ ነው የሚያንከራትተው አያስፈልግም

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Месяц назад

    እርሱ ከጴንጤ ቤት ተወግዟል በሀሰት ትምህርት

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 11 дней назад

    ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል ተሳስተሀል እውነት አርነት ታወጣለች ሀሉም ያልፋል በጌታ ጽና መቸስ ጌታን የተከተልከው ለጥቅም አይደለም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Месяц назад

    የተማረ ሰው አለን ግን?

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku Месяц назад

    Yefera timeless aytsekimm

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl Месяц назад

    እንዳትሸወዱ አዳራሹ ሰለተዘጋበት ነው ተልኮ ተሰጥቶት ነው የመጣው አደራቹን እሺ እንዳትሉት

  • @Wubeyu
    @Wubeyu Месяц назад +1

    ያሳ ግማቱ ከአናቱ ብር ሲያጣ እመለሳለሁ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማንም ባጣቆየች አይደለችም ሰራዓቷ እጅግ ስንዱ እመቤት ናት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Месяц назад

    የገንዘብ ውዴታን እመቤታችንን መሸጥ አስፈላጊ ነው ተዋሕዶ መጫወቻ አይደለችም እዛው በጠበልህ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Месяц назад

    አገልጋይ ወደ ፕሮቴስታንት የሚሄደው እዚያ ገንዘብ ስላለ አለመሆኑ አንዱ ማስረጃ ይህ ነው ✅

  • @wasyihunteferi3323
    @wasyihunteferi3323 Месяц назад +1

    ለቅሶው ለማን ነው? ትክክለኛ ጸጸት ከሆነ የበደልከውን ፈጣሪንና ቤተ ክርስቲያንን ጓዳ ገብተህ አልቅስ እንጅ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማለቃቀስ አይደለም። ብትመለስ እንኳ ምን አገልግሎት ላይ ልትውል አትችልም። ተራ ምእመን ነህ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 28 дней назад

    Ye Hod chegir new 🤔🥲

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 Месяц назад +1

    He come to ask Money...

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f Месяц назад

    ያለሙያ የሚያናግር እውቅና ማግኘት ሰውን እንደ አሳማ አድርጎታል! ቢታጠብም: ንጹህ ቢለብስም እንደ እሪያ ባፋቸው ቆሻሻ ሀሳቦችን ሲያመነዥኩ ይታያሉ።

  • @user-qf5th6st5n
    @user-qf5th6st5n Месяц назад

    Pastrochu wugzetun indiyanesulk intseliyalen wede orthodox le bet kiray blek indatmeta anfelgm

  • @yetsedawbogale3011
    @yetsedawbogale3011 Месяц назад

    ውሀን ወደደም የቀየረው ሰላም ነው