Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን ፡ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ !!
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 🙏🙏🙏ተባረኩ ወገኖች ❤❤❤
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ በማስተዋል ይምራን በእውነት በጌታ በኢየሱስ እንመካ እኛ የሚያስመካ ነገር የለንም ከእኛ የሆነ ምን አለን ሁሉ የሆነው በእርሱ በጎነት ነው እንጅ😭😭😭😭🙏🙏
ያከማቸም አላተረፈም የየሌለዉም አልጎደለበትም ።በመጠን ኑሩ ።ወገን ወገኑን ያስብ ተቆረሱ ።
ተባረኩ።
አቤቱ ቸሩ መድሀኔለም ሀጤታችን ይቅር በል 🙏✝️
አሜን ነፋሳትን ለሚያዘዉ ልዑል እግዚአብሔር እንዴት ትልቅ ነዉ? ስሙ ለዘለዓለም ይከበር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
❤እውነት ነው የሚመካ በእግዚሐብሔር ይመካ
ጌታ ይባርካችሁ ❤️❤️🙏🙏🙏
Egziabhr ybarkchu ❤
እንኮን ደህና መጣችሁ ወንድም ይልቃል እና ፓስተር አለማየሁ ነሞ ጌታ ይባርካችሁ
Thank you 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ
Amen ❤
Ameen geta hoy Maren iback
Wenidmoche tebarekulign YEMIMEKA BE EGZIHABIHER YMEKA❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you
ሰላም ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ወገኖቼ እኔ የንጥቀትን ድምፅ እየጣባኩ እገኛለሁ እናንተስ ?ተዛገጅተቻዋል?
ፈጣሪ ንብረታቹን አቃጠለ እኔ ግን አኖራችዋለሁ ሰዎችን ባዶ ማስቀረት እግዚሐብኤር የለም ለማስባል የሰው ስራ የሴጣን ስራ ነው።አሁን የፀጋ ዘመን ነው።የፍርድ ሰአት ሲጀምር ለአሜሪካ ብሎ ነገር የለም።
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ !ሌላ ምንም አያስመካም አያድንም::እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑንዋጁ ::ተባረኩ እግዚአብሔር በእናንተ በኩል እያነቃን እና አይናችንን ጌታ ብቻ እና ብቻ ላይ እንድናደርግ ስላነቃችሁንተባረኩ ፀጋው በሙላት ይብዛላችሁ ተባረኩ::
❤❤❤🙏🙏🙏
ምድርና 🌐 ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት ምድር የእግሩ መረገጫ ናት ሰማይ😇 ዙፋኑ ነው።
Tebarek ye abate lij❤
😢😢😢😢😢😢
Gata abezeto ybarkacho birto
ፊተኛዎች፡ኃለኛዎች፡ይሆናሉ፡ኃለኛዎች፡ፊተኛዎች፡ይሆናሉ፡ይላል፡የእግዚአብሔር፡ቃል።ሰው፡የዘራውን፡ያጭዳል፡አሜን፡ማራናታ፡ናና፡አለምን፡ተበቀል፡በጣም፡ተበቀል።
ፖስተር በሰአት 40 ኪ.ሜ ሳይሆን በሰአት ከ130 ኪ.ሜ በላይ ነዉ ነፋሱ የነፈሰዉ❤❤❤❤❤ ለመንፈሳዊ መጋቢነትዎ እግዚአብሄር ይስጥልን
በርግጥ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ::
Egiziabehr bahulu Awaqinewo Geta bamihiretu yasibeni yitareqi
Tebareku
Ayasiqeme
23 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤24 ነገር ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 9
ሰላም ለናንተ ይሁን
ቀጥሎም ኢትዮጵያ እድል ፈንታዋ ትቃጠላለች። ፀሎት አያስጥላትም ፍርድ ነውና። ፍርድ ከሞት በኃላ የለም በምድር ላይ አሁን አይናችን እያየ ፍፈረድብናል። ወደድንም ጠላንም።
Mnalbat eray17 yon
ሰነፍ በልቡ አምላከ የለም ይላል:: ሰነፍ ሴት ናት::
ከእግዚአብሔር ሀሳብ ዉጪ መኖር ይሄ ነዉ። እንደ ፈለጉ ሲኖሩ እግዚአብሔር ዝም ሲል የማይቀጣ መሰላቸዉ? አዎ እግዚአብሔር ለምህረት እንጂ ለቁጣ አይፈጥንም። እግዚአብሔር የቁጣ አምላክ አይደለም። ነገር ግን መመለስ የማይፈልግ ሀጢአተኛን መቅጣት አይተዉም።እግዚአብሔር አይዘበትበትም።
እኛ ሃገርማ ስልጣን የያዘው አማጺው ኦነግ እንኩዋን ቤት ሊሰራልን ! የኛኑ እየነጠቀ እየገደለ እያረደ ደም እየጠጣ እየነጠቀ ነው! ይች ምድር አትሸከማቸው ! እንደ ቃሉ ይበትናቸው ! ጌታ ሆይ ፍርድህ በኢትዮጵያ ነፍሰ ገዳዮች ላይ ይሁን ! አሜንንንንንን
አዋርዱ ላይ ኮሜዲያኖ በእግዚአቢሔር ቀለደች ቤት የለውም አለች ያልከው በፍፁም ስህተት ነው በደንብ አርገህ አዳምጠው ያለችው ሁሉም ሰው የተለያየ ሰው አመስግኖል ነገር ግን የዩንቨርስ ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔርን ግን ማንም አልጠራም አላመስገነም ነው ያለችው እግዚአብሄር የሌላት ከተማ ነው ያለችው ሚዲያላይ ወተን ስናገር በደንብ እውነቱን እናጣራ በተለይ ክርስቲያኖች የምናገረውን እናስተውል
ሳናጣራ ምንም አይነት መረጃ አናወጣም። አሁንም እግዚአብሔር አይዘበትም የሚባላም እሳት እንደሆነ እወቁ! አትሸፋፍኑላት። እስኪ ይህንን ተመልከት።ruclips.net/video/Lf6H26tCIMw/видео.htmlsi=qLbWOvE12-hhKZfm
@ አሁንም የምለው ቤት የለውም አላለችም ነው የእግዚአብሔርን ስም የጠራ የለም ስትል ግን ስቀዋል ትርጉሙ ላይ ነው የተናገርኩት እንጂ ድጋፍ መስጠቴ አይደለም እግዚአብሔር የሌላት ከተማ ብላለች ስቀዋል ፍርዱን እግዚአብሄር ይፍረድ እግዚአብሔር እንዲደርስላቸው እንፀልይ በዚህ ነገር አይናቸውና ልባቸው እንዲከፈት
@@Huluselam-hx5hpgod the creator zero mention ብላለች አልሠማሽም
@ ማለት የፈለገችውና እነሱ የሚሉት የተለያየ ነውአዎ ብላለች እንደውም እግዚአብሄር የሌለባት ከተማ ስለሆነች አይገርመኝም የእግዚአብሔር ስም ባለመጠራቱ ሁሉ ብላለች እነሱ ያሉት እግዚአብሔር ቤት የለውም አለች ነው ያሉት Mention and Mansion ደበላልቀውታልእዎ እንደዚህም ስትል ስቀዋል እሶ ኮምዲያን ናት እግዚእብሄር ስም ግን መቀለጃ አይደለም ብቻ ፃድቅ ፈራጅ የሆነ አምላክ ፍርዱን ለሱ እንተወው የምህረት አምላክ እግዚአብሔር እንደገና እድሉን እንዲሰጣቸው መፀለይ ነው
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!!!!
ተባረኪ
አሜን ፡ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ !!
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ 🙏🙏🙏ተባረኩ ወገኖች ❤❤❤
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ በማስተዋል ይምራን በእውነት በጌታ በኢየሱስ እንመካ እኛ የሚያስመካ ነገር የለንም ከእኛ የሆነ ምን አለን ሁሉ የሆነው በእርሱ በጎነት ነው እንጅ😭😭😭😭🙏🙏
ያከማቸም አላተረፈም የየሌለዉም አልጎደለበትም ።በመጠን ኑሩ ።ወገን ወገኑን ያስብ ተቆረሱ ።
ተባረኩ።
አቤቱ ቸሩ መድሀኔለም ሀጤታችን ይቅር በል 🙏✝️
አሜን ነፋሳትን ለሚያዘዉ ልዑል እግዚአብሔር እንዴት ትልቅ ነዉ? ስሙ ለዘለዓለም ይከበር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
❤እውነት ነው የሚመካ በእግዚሐብሔር ይመካ
ጌታ ይባርካችሁ ❤️❤️🙏🙏🙏
Egziabhr ybarkchu ❤
እንኮን ደህና መጣችሁ ወንድም ይልቃል እና ፓስተር አለማየሁ ነሞ ጌታ ይባርካችሁ
Thank you 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ
Amen ❤
Ameen geta hoy Maren iback
Wenidmoche tebarekulign YEMIMEKA BE EGZIHABIHER YMEKA❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you
ሰላም ይብዛላችሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ወገኖቼ እኔ የንጥቀትን ድምፅ እየጣባኩ እገኛለሁ እናንተስ ?ተዛገጅተቻዋል?
ፈጣሪ ንብረታቹን አቃጠለ እኔ ግን አኖራችዋለሁ ሰዎችን ባዶ ማስቀረት እግዚሐብኤር የለም ለማስባል የሰው ስራ የሴጣን ስራ ነው።አሁን የፀጋ ዘመን ነው።የፍርድ ሰአት ሲጀምር ለአሜሪካ ብሎ ነገር የለም።
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ !ሌላ ምንም አያስመካም አያድንም::እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑንዋጁ ::ተባረኩ እግዚአብሔር በእናንተ በኩል እያነቃን እና አይናችንን ጌታ ብቻ እና ብቻ ላይ እንድናደርግ ስላነቃችሁንተባረኩ ፀጋው በሙላት ይብዛላችሁ ተባረኩ::
❤❤❤🙏🙏🙏
ምድርና 🌐 ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት ምድር የእግሩ መረገጫ ናት ሰማይ😇 ዙፋኑ ነው።
Tebarek ye abate lij❤
😢😢😢😢😢😢
Gata abezeto ybarkacho birto
ፊተኛዎች፡ኃለኛዎች፡ይሆናሉ፡ኃለኛዎች፡ፊተኛዎች፡ይሆናሉ፡ይላል፡የእግዚአብሔር፡ቃል።ሰው፡የዘራውን፡ያጭዳል፡አሜን፡ማራናታ፡ናና፡አለምን፡ተበቀል፡በጣም፡ተበቀል።
ፖስተር በሰአት 40 ኪ.ሜ ሳይሆን በሰአት ከ130 ኪ.ሜ በላይ ነዉ ነፋሱ የነፈሰዉ❤❤❤❤❤ ለመንፈሳዊ መጋቢነትዎ እግዚአብሄር ይስጥልን
በርግጥ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ::
Egiziabehr bahulu Awaqinewo Geta bamihiretu yasibeni yitareqi
Tebareku
Ayasiqeme
23 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤
24 ነገር ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር። ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 9
ሰላም ለናንተ ይሁን
ቀጥሎም ኢትዮጵያ እድል ፈንታዋ ትቃጠላለች። ፀሎት አያስጥላትም ፍርድ ነውና። ፍርድ ከሞት በኃላ የለም በምድር ላይ አሁን አይናችን እያየ ፍፈረድብናል። ወደድንም ጠላንም።
Mnalbat eray17 yon
ሰነፍ በልቡ አምላከ የለም ይላል:: ሰነፍ ሴት ናት::
ከእግዚአብሔር ሀሳብ ዉጪ መኖር ይሄ ነዉ። እንደ ፈለጉ ሲኖሩ እግዚአብሔር ዝም ሲል የማይቀጣ መሰላቸዉ? አዎ እግዚአብሔር ለምህረት እንጂ ለቁጣ አይፈጥንም። እግዚአብሔር የቁጣ አምላክ አይደለም። ነገር ግን መመለስ የማይፈልግ ሀጢአተኛን መቅጣት አይተዉም።እግዚአብሔር አይዘበትበትም።
እኛ ሃገርማ ስልጣን የያዘው አማጺው ኦነግ እንኩዋን ቤት ሊሰራልን ! የኛኑ እየነጠቀ እየገደለ እያረደ ደም እየጠጣ እየነጠቀ ነው!
ይች ምድር አትሸከማቸው ! እንደ ቃሉ ይበትናቸው ! ጌታ ሆይ ፍርድህ በኢትዮጵያ ነፍሰ ገዳዮች ላይ ይሁን ! አሜንንንንንን
አዋርዱ ላይ ኮሜዲያኖ በእግዚአቢሔር ቀለደች ቤት የለውም አለች ያልከው በፍፁም ስህተት ነው በደንብ አርገህ አዳምጠው ያለችው ሁሉም ሰው የተለያየ ሰው አመስግኖል ነገር ግን የዩንቨርስ ፈጣሪ የሆነውን እግዚአብሔርን ግን ማንም አልጠራም አላመስገነም ነው ያለችው እግዚአብሄር የሌላት ከተማ ነው ያለችው
ሚዲያላይ ወተን ስናገር በደንብ እውነቱን እናጣራ በተለይ ክርስቲያኖች የምናገረውን እናስተውል
ሳናጣራ ምንም አይነት መረጃ አናወጣም። አሁንም እግዚአብሔር አይዘበትም የሚባላም እሳት እንደሆነ እወቁ! አትሸፋፍኑላት። እስኪ ይህንን ተመልከት።
ruclips.net/video/Lf6H26tCIMw/видео.htmlsi=qLbWOvE12-hhKZfm
@
አሁንም የምለው ቤት የለውም አላለችም ነው የእግዚአብሔርን ስም የጠራ የለም ስትል ግን ስቀዋል ትርጉሙ ላይ ነው የተናገርኩት እንጂ ድጋፍ መስጠቴ አይደለም እግዚአብሔር የሌላት ከተማ ብላለች ስቀዋል ፍርዱን እግዚአብሄር ይፍረድ እግዚአብሔር እንዲደርስላቸው እንፀልይ
በዚህ ነገር አይናቸውና ልባቸው እንዲከፈት
@@Huluselam-hx5hpgod the creator zero mention ብላለች አልሠማሽም
@
ማለት የፈለገችውና እነሱ የሚሉት የተለያየ ነው
አዎ ብላለች እንደውም እግዚአብሄር የሌለባት ከተማ ስለሆነች አይገርመኝም የእግዚአብሔር ስም ባለመጠራቱ ሁሉ ብላለች እነሱ ያሉት እግዚአብሔር ቤት የለውም አለች ነው ያሉት
Mention and Mansion ደበላልቀውታል
እዎ እንደዚህም ስትል ስቀዋል እሶ ኮምዲያን ናት
እግዚእብሄር ስም ግን መቀለጃ አይደለም ብቻ ፃድቅ ፈራጅ የሆነ አምላክ ፍርዱን ለሱ እንተወው
የምህረት አምላክ እግዚአብሔር እንደገና እድሉን እንዲሰጣቸው መፀለይ ነው
ተባረኩ
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!!!!
Tebareku
ተባረኪ