#ፊትሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 35

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  7 месяцев назад +5

    ruclips.net/video/ft8TgoDfJw0/видео.htmlsi=bdWAkByUSlJCnFR7
    ውድ ቤተሰቦቼ ሊንኩን በመጫን ጠቃሚ ቪድዬ ተጋበዙ❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 месяцев назад +1

    ሮዛዬ የኔ ምርጥ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ድንች በጥም ቆንጆ ነው እንዲሁም ሌሎች ግባአቶች የተጠቀምሻቸው እናመሰግናለን👍👍👌👌❤️❤️

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 7 месяцев назад

    ዋው ሮዚ እናመስግናለን እጠቀመዋለው እግዚአብሔር ይስጥልን ስለምታበረታችን❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 7 месяцев назад

    ሮዝዬ የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ አንደኛ በጣም አሪፍ ዉህድ ነዉ የሰራሽዉ ፍጥነትሽ ደሞ በርቺልኝ እህታለም 👌👍❤🙏

  • @gebattube
    @gebattube 7 месяцев назад

    ዋው ማሻአላህ ሮዚ ይስለም ኢዴኪ

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 7 месяцев назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ አሀል ሮዚዬ ወዲ እናማሰገናለን ወዲ👍👍

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 7 месяцев назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሮዚ ውዴ ማሻ አላህ በጣም ጠሩ ነው በርቺ ጀግኒት👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 месяцев назад

    ሮዛዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share ውዴ ❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 месяцев назад

    ሮዛይዬ እንኮን ደህና መጣሽ👍👍👍👍

  • @hayatuu
    @hayatuu 7 месяцев назад

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ TABEKI DESE YELAL BTAME

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @feke2tube
    @feke2tube 7 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም አረፍ አሰራረነው❤❤❤❤

  • @woyintube617
    @woyintube617 7 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 7 месяцев назад

    ላይክ ና ሼርርርርር👍👍👍👍👍

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 6 месяцев назад

    ሰላምሸ ይብዛ🎉

  • @hanatumbotube9396
    @hanatumbotube9396 7 месяцев назад +1

    ሰላም ውድ ማሻ አሏህ❤❤❤❤

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 7 месяцев назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sifen5
    @sifen5 7 месяцев назад +1

    😢🎉🎉❤🎉❤🎉❤

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 7 месяцев назад

    ሠለም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ዋውውውው

  • @NaimaJemal-l9j
    @NaimaJemal-l9j 7 месяцев назад

    ሮዛሬ በደብ ተመራመሪና ሀቅ የሆነ የጉልበት የክድ የታፋችን አካባቢ ጥቁረት የሚያፀዳ ታማኝ የሆነ ስሪልን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 месяцев назад

      የኔ ውድ ሎሚ ስኩዋር የዌራ ዘይት ፔኪንግ ሶደ ቡና አርገሽ ለ አምስት ደቂቃ ማሳጅ አርጊው ሙልጭ ብሎ ይጠፋል በየ ቀኑ

  • @richochannel
    @richochannel 7 месяцев назад

    ልምድ ለቅዳ በጣም ግድ እንድሆን ነው በጥንት ምየማውቀው ለምግብነት እንጂ ፊታቹ ለምታስነኩ በሙሉ እንድታቆሙ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад

    ለእኔ ማዳትማ ምንም ብቀባው አለቅም አለኝ ሀኪም ቤት ሥሄድበት ባሠበት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 месяцев назад

      ስኩዋር እንድ ብርጭቆ ሁለት ሎሚ ሁለት ማንኪያ የዌራ ዘይት አርገሽ በየቀኑ በንፁህ ፊትሽ ቀስ እያልሽ ሙሉ ፊትሽ ማሳጅ አርጊው ከዛ ወዳውኑ በውሀ ታጠቢው ከታጠብሽ በሁዋላ እርጎ ተቀብተሽ ሲደርቅ ታጠቢው በውሀ ብቻ ውጤቱን ንገሪኝ ታያለሽ ሙልጭ ብሎ ይጠፋል

  • @Zed-w3t
    @Zed-w3t 7 месяцев назад

    እስኪህ የቡጉር ነጠብጣብ የሚያጠፋ ንገሩኝ😢

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  7 месяцев назад +2

      ስኩዋር እና ሎሚ የዌራ ዘይት አንድላይ አርገሽ በንፁህ ፊትሽ ማሳጅ አርጊውና በውሀ ታጥበሽ እርጎ ተቀቢው መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኚ ነው የምነግርሽ በየቀኑ ተጠቀሚው

    • @Zed-w3t
      @Zed-w3t 7 месяцев назад

      @@Rozaguraga እሺ እሞክረዋለሁ የኔ ውድ አመሰግናለሁ 🥰

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa 7 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉