@@nequheyewet5076 ante be tikit gize gubignt endezi tawerale lenegeru sile ewiket Ena agerin silemikeyir neger mawrat slematichlu ethiopia wist genda yehone media silhone yalew ye mawrat abaze yalebet aleklaki new meto yemizelabdew America system yelem yekifat system enji sile Nech yemtashmonemun Kehone segerayen bilaw God bless ethiopia
እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ትምህርትና ሚድያን ለበጎ መጠቀም አስተምረሀናል ❤እሼ እንወድሀለን የምትሉ በላይክ
ጥልቅ አሳቢ ሰዎች ከለመድነው ትኩረት የማንሰጠው ሃሣብ አስተማሪና አዲስ እይታ ይሰጣሉ። በጣም እናመሰግናለን ፍጼና እንግዶቹ
ፍፄ በርታ
ለብዙ ህዝብ ስልጠናህ ትምርትህ ለብዙአችን ለለውጣችን ወሳኝ ሰው ነህ፡፡ስለዚህ በርታ እና የሚለወጡ ብዙ ሰዎችን ገና ትቀይራለህ
ፍፅዬ በጣም ነው የምወድህ ቅን ልብ ነው ያለህ ምክርህ ውስጤ ገብቶ ነው የማየው (የወጌሻም ተማሪ ነኝ) "Tena Care Tube" የኔ ነው ከተመቸህ" feedback" ስጠኝ ምክርህን ስለምፈልግ ነው ኑርልን 🙏
ውቤ ትለያለሽ በርቺ ከዚህ የበለጠ ለብዙ ሰዎች ትጠቅሚያለሽ በርቺ
ፍፄ በጣም ምርጥ ነህ እውነትን ተጨባጭ በሆነ መንገድ ታቀርባለህ🙏🙏።
ፍፄ በርታ ደስ ይላል
እሼን ማቅረብህ ደስ ይላል
ውቤ በርቺ ደስ ትላላችሁ
ደስ ሲል እናመሰግናለን
Esha enwodhalen
Thanks fete
ሳብክሪይብ አሪግልኝ ዉድ የሃገረችን ልጅት❤❤🎉🎉
የወጌሻ 2ኛ ዙር ተማሪ ነኝ
ተጨማሪየንቁ ህይወት 4ኛ ዙር ተማሪ ነኝ
ተጥቅሜያለሁ
ሁላችሁም ተመልከቱ ትጠቀማላችሁ
🙏🙏🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ፍፄ ገርጂ ትላለህ እንዴ? በርግጥ ምሳሌህ አሪፍ ነው።በእኔ እድሜ እንኳን አሁን እኔ እድሜዬ 40 ነው። ቦሌ መድህኔ አለም ጫካ ነበር ኤድና ሞል ሚሊንየም አዳራሽ ያለበት አካባቢ።
ሁሉን ለበጎ መጠቀም እኮ በጎ ህሊና ይፈልጋል
ፍፄ ስልጠና መውሰድ እፈልጋለሁ እባክህ🙏
Hey 👋 what's up I'm graphics designer i can make thumbnail for your video
Personal training ይኖራል?
0972727384
@@nequheyewet5076 ante be tikit gize gubignt endezi tawerale lenegeru sile ewiket Ena agerin silemikeyir neger mawrat slematichlu ethiopia wist genda yehone media silhone yalew ye mawrat abaze yalebet aleklaki new meto yemizelabdew America system yelem yekifat system enji sile Nech yemtashmonemun Kehone segerayen bilaw God bless ethiopia
🥰🥰🥰🥰🥰
አይሰማም
❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
❤🙏
❤❤❤