ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash full Ethiopian film 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 137

  • @sabrinsabri2799
    @sabrinsabri2799 3 года назад +33

    ይሄ ፊልም በጣም እሚገርም አሪፍ ፊልም ነው ትውስታ አለብኝ ከዛሬ 4 አመት በፊት ለስደት ከመውጣቴ በፊት ከፍቅረኛዬጋ አይተነው ነበር በጣም ያዝናናኝ ነበር መልካም ፍቅረኛ ነበረኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከስደት መልስ አገኘው ይሆናል ይሳካልሽ በሉኝ ፀልይልኝ በቅርቡ አገሬ እገባለሁ

    • @wubaajiman5328
      @wubaajiman5328 3 года назад

      ይሳካልሽ እህቴ

    • @b...5723
      @b...5723 3 года назад

      ይሳካልሽ ማሚ

    • @jamilcell5603
      @jamilcell5603 3 года назад

      ይሳካልሽ ዉዴ

    • @sabrinsabri2799
      @sabrinsabri2799 3 года назад

      @Aden Logan የትርጉም ያለህ 🙆‍♀️

    • @sabrinsabri2799
      @sabrinsabri2799 3 года назад

      ሁላችሁንም አመሠግናለሁ ውዶቼ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @mahletmekonnen9892
    @mahletmekonnen9892 3 года назад +5

    ይህ ፊልም ካየሁት ሁሉ ይበልጣል እናመሰግናለን

  • @BB-mt2cl
    @BB-mt2cl 3 года назад +5

    ምገርም ታረክ
    ምርጥ እና ለድርሰቱ ምሆኑ ተዋነይ
    ኣርፍ ቀረፃ በጣም ምያምር ቦታ
    በቃ እንደዚ አይነት ፊልም ነው እኛን ምመጥነን። ለኔ በቃ አንደኛ ፊልም ነው ባማካሽ ዋው

  • @abrhamab8190
    @abrhamab8190 3 года назад +3

    ዋው ትልቅ ለውጥ ነው ከቦታውም ከሐሳቡም ለየት ያለ የሚወደድ ፊልም ነው በጣም ተመስጨ ያይሁት ይከንነው

  • @hailietes7764
    @hailietes7764 3 года назад

    ይህ ፍልም በጣም ድንቅ ነው፡፡ ነገር ግን ከ19 ዓመታት በኋላ የተዋናዮች ገፅታ የዕድሜ ለውጥ ያለበት አለመምሰሉ ለቀጣይ ዳይሬክተሩ ማየት ያለባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡

  • @jerrymartiethiolove3275
    @jerrymartiethiolove3275 3 года назад +6

    በስማም በጣም ደስ የሚል ነው እኔ አይኔ እንቂልፍ ሚባል eresabgh 👌👌👌👌👌👌ባማካሽ 👌

  • @muhammdy5406
    @muhammdy5406 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም አዝናቶኛል እዴኔ የተመቼው ይኖር ይሆናል ውብነው በእውነት

    • @ፀሀይየማሪያምልጅ
      @ፀሀይየማሪያምልጅ 3 года назад

      በጣም 👍👍 ይሄልዬ ማሬ ፍቅሬ የሚል ቢሆን ኮሜትና ላይኩ ይበዛ ነበር ህዝባችን ግን ጥሩ የሚያስተምረውን ትቶ ሌላውን አብዝቶ ይከታተላል

  • @tewachewmulat7165
    @tewachewmulat7165 2 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም

  • @asratamare7501
    @asratamare7501 3 года назад +1

    Wow film belo zeme neaw thanks

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 года назад

    Tamesagen Madema yesireshane yesitesha baye setu siteragne mechares aketogne naber gen charesiku film wow betam konjo film nw 👌👌👍👍👍

  • @salmtadese1897
    @salmtadese1897 3 года назад +1

    በጣም ደሥየምል እውነት መቸም አጠፍም

  • @ኣቢጓልዓባይሀገርትግራይ

    ዋውውውውው ደስእምትል ፊልም ናት

  • @teddyfitt591
    @teddyfitt591 3 года назад +1

    good movie

  • @yemariammihret1073
    @yemariammihret1073 3 года назад

    Wow mnm kalate yelegnem yene 1gna

  • @salamtak3526
    @salamtak3526 3 года назад +1

    Wow des seil

  • @አፀደማርያም-መ2ለ
    @አፀደማርያም-መ2ለ 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ፊልም እና የቀረፃ ቦታው

  • @aketube8674
    @aketube8674 3 года назад +16

    ይችን ኮሜንት ይምታንብ ሁል ሠልም ይብዛለቹ የሳበቹው ይስከለቻው ከክፎ ሁሉ ፍጠራ ይጠብቃቻው 🙏

  • @endyzema
    @endyzema 3 года назад +5

    excellent inspirational film, its not about comparing our film with western we must encourage ours!!!

  • @donttouch6493
    @donttouch6493 2 года назад +1

    leba nachu yhen film ayeserashu tu kelay txeyekaleshi tu

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 года назад +1

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @bilengadisa9558
    @bilengadisa9558 3 года назад +1

    Besent gizeye mirt film ayew thanks sodere

  • @habibasied1547
    @habibasied1547 3 года назад +3

    ዋውውው ምርጥ አይገልፀዎም አደኛ ነው 👌👌👌

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 3 года назад

    ምርጥ ፊልም በጣም ደስ ይላል

  • @getecheru4061
    @getecheru4061 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ነው ዋው ቦታው እራሱ

  • @kiya6821
    @kiya6821 3 года назад +2

    ቆይ አጫጭሮቹ ከት መተው ነው ፍልሙ አንደኛ

  • @berhnealamu1182
    @berhnealamu1182 3 года назад

    Uuffffff desyilal yehunet astami new 😍😍😍😍

  • @nuramuhamed7467
    @nuramuhamed7467 3 года назад +1

    ኣልሓምዱሊላ ለመጀመርያ ግዜ ኮሜንት ገብቼ ስለ ፊልሙ የሚመለክት ኮሜንት ሳገኝ ኣመስግናለሁ በ ኑ ያለያቹ ኣብርን እንይ

  • @ነኝየቦረናዋ
    @ነኝየቦረናዋ 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад +3

    በስማም በጣም የምገርም እውነት ትችላላቹው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️😘😘😘😘😘😘

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ 3 года назад +3

    ዋዉ በጣም ደስ ሚል ፊልም ሞዝ ስያምር

  • @habhabshi7157
    @habhabshi7157 3 года назад +4

    ውይ ደስ ሲል በጌታ

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 3 года назад +1

    ቦታው እራሱ በጣም ያምራል ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @almasgutama5535
    @almasgutama5535 3 года назад

    Wow so nice

  • @ዕንበባ
    @ዕንበባ 3 года назад +2

    Perfect 👏👏👏

  • @nesantinaticell5535
    @nesantinaticell5535 3 года назад +8

    ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደዚህ አይነት_ film wow

  • @asefaayele2481
    @asefaayele2481 Год назад

    Allachu gin

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 года назад

    Waw bexam yemigerim yetarik filim inameseginalen 1 new txs

  • @kalgalraya8913
    @kalgalraya8913 2 года назад

    ደጋግሜ ባየው አልጠግበውሙ ደስ የምር ፍልም

  • @Aነኝስደተኛው
    @Aነኝስደተኛው 3 года назад +1

    Nice

  • @miseamane9668
    @miseamane9668 3 года назад +9

    ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ዋው ነው ተመስጨ ነው ያየሁት ከምር

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +4

    ድንቅ ፊልም ነው, ድል ለኢትዮፒያና ለታላቁ መሪያችን ዶ/ር አብይ (MAOS)!

  • @rabiagemal9730
    @rabiagemal9730 3 года назад

    ቃላት አጠረኝ ምን እንደምል ምረጥ ፊልም

  • @haftamneshbelete3913
    @haftamneshbelete3913 3 года назад +1

    ዋው ገራሚ ሙቪ ነው እናመሰግናለን

  • @Yetnora89
    @Yetnora89 3 года назад

    ውይ በጣም አሪፍ ነው

  • @alamwork8046
    @alamwork8046 3 года назад

    Wowww new yameral

  • @nuramuhamed7467
    @nuramuhamed7467 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @ፋፊቲየዴሴዋ
    @ፋፊቲየዴሴዋ 3 года назад +7

    የሀገሬ ልጆች ውበታቸው ሀገራቸን ውበቶ ቢስሚላህ🇪🇹🇪🇹❤

  • @alemtshaytesfaygameda8693
    @alemtshaytesfaygameda8693 3 года назад

    Ba ethiopia endaz Yale yameyamer wow tamachtognal

  • @የአለህልቤንባንተፍቅርሙለ

    WAwmertfelm. 👌👌👌👌👌

  • @birhanutikuye7623
    @birhanutikuye7623 3 года назад +1

    ዋውውውውውውውው ደስ ሲል

  • @amishcomfort6290
    @amishcomfort6290 3 года назад

    It's amazing😍😍😜
    But almost Indian tradition😁😁

  • @weyenshumi207
    @weyenshumi207 3 года назад +3

    Please madame lemayet felga new ye Ethiopia film be arabegna end ende English kaser turugum yalewun est tebaberugn

  • @fathyaff8035
    @fathyaff8035 3 года назад

    Wowoo yamiraliiiii

  • @miskumekonen3072
    @miskumekonen3072 3 года назад

    ewnet hulum achr sewoch nachw indemitayut

  • @ارحيوبويارجاليارجل
    @ارحيوبويارجاليارجل 3 года назад +4

    ካይነው 2 አመታችን እድሜ ለሶደሬ

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 3 года назад

    Wow endat Das yamile Fillm new ethiopian maserat kabad new endazie ayenat wow

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 3 года назад +3

    ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል

  • @djdjndjd5576
    @djdjndjd5576 3 года назад

    ዋዉ ዋዉ በጣም ያምራሌ

  • @jawurajuwar9656
    @jawurajuwar9656 3 года назад

    አደኛ

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад

    ለዚህ ፊልም የወጣውን በጀት ለድሆች ብትሰጡ ያረካናል ብሽቆች

  • @yeshbelay8372
    @yeshbelay8372 3 года назад

    ዊዉ ደስእሚል ፊልም ሳልጠግበዉ አለቀ

  • @helengezmu7602
    @helengezmu7602 3 года назад

    ቆንጆ ነው

  • @hnaahna2260
    @hnaahna2260 3 года назад

    Wow andga

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ

    ይኔ ፍልም ሳይሆን ትያትር ነው መሆን የነበረበት ዋው ነው

  • @Semardensultan
    @Semardensultan Год назад

    ኦሮጊቱወ ትክክል ብለሸል ጢየቄዉን ሙሉ በሙሉ ስለመለሰ ቀንቶነዉ የመቱት እኛ ኢትዮጵያዊየን አይተን ጠኪረን ከመስረት ይሊቅ የሚሠረዉን ሰዉ ስረ መበለሸት ይቀለናል ኢትዮጵያ ለዘነዉ እድገት የመተሠየዉ አንዱ ሲሰረ የሰረዉንይዘርፎተል አወቂ ከሆና ይገኑበተል ወይም ይገሉተል ኤሄንን ሊፂፍ የቸልኩት እዚ ዉስጥ በዬሁት ነገርነዉ አወቀ ተቢሎ እንዴት ይደበደበል

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад

    እስክ ዛሬ ታየሁት ፊልም የዛሬው የለለ መሳጭ ነው

  • @yordanosbabi4922
    @yordanosbabi4922 3 года назад

    yamigeram naw abo endazey ayenat nagar asaun enji yemachachu

  • @nuramuhamed7467
    @nuramuhamed7467 3 года назад

    ኣሪፍ ነዉ

  • @habteyesusmathewos3474
    @habteyesusmathewos3474 3 года назад

    Wow

  • @bezaafeworik2389
    @bezaafeworik2389 3 года назад

    በታም ገራም ነዉ ዋዉዉ ። ቀጥሉበት

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +3

    ባማካሸ ያበደ ፈልም ነው

    • @jamilcell5603
      @jamilcell5603 3 года назад

      መቼ ነዉ ቆይ ወደ ለገር የምት ገቢዊ

    • @jamilcell5603
      @jamilcell5603 3 года назад

      ሀገር

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 года назад

      @@jamilcell5603 ሀገሬ ሄጄ ነው የመጣሁት

    • @okok7706
      @okok7706 3 года назад

      👍👍

  • @astear3369
    @astear3369 3 года назад

    Ameeen ameeen ameeen

  • @freefree9033
    @freefree9033 3 года назад

    ❤❤❤👌👌👌

  • @_yt4853
    @_yt4853 3 года назад

    ❤️❤️🙏

  • @MemeMeme-ct2ss
    @MemeMeme-ct2ss 3 года назад

    Leg siweled Mariam Mariam sibal new yemnawukew atiberzun
    Merzachihun ezawu.

  • @speedcall8044
    @speedcall8044 3 года назад +1

    ❤❤❤

  • @fatumaousman6013
    @fatumaousman6013 3 года назад +1

    🥰🥰🥰

  • @አለምነሽአፀደማርያምአለም

    እኔም እንዴት በጉጉት እንደማየው

  • @umayaumayaa5098
    @umayaumayaa5098 3 года назад +2

    ባማካሽ ሀሪፍና አስተማሪ የሆነ ፊልም ያላያችሁ እዩት ከመዳም ኩሽና እንቅልፌን ቀጥቸ ምስጥ ብየ ያየሁት

  • @ሀናነጋሽየእቱነፋቅዋ

    Ewunet betam desi yemili asitemar new

  • @kimemealmayhu5258
    @kimemealmayhu5258 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ትምህርት አለው

  • @natinati8230
    @natinati8230 3 года назад +1

    12 ጊዜ አየሁት

  • @user-jd5nn9dy8r
    @user-jd5nn9dy8r 3 года назад

    wawwwww

  • @አባይነሽሞላ
    @አባይነሽሞላ 3 года назад

    ዋዉዉዉ

  • @fatimamohammed3879
    @fatimamohammed3879 3 года назад

    ወላሂየዛሬ2አመትአይቸውበጣምገራሚነው

  • @ashuymareymlijyoutube7348
    @ashuymareymlijyoutube7348 3 года назад +1

    እዚህ ፊልም ላይ እህተ ማሪያም አለች እዴ

  • @የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ

    የቆየ የታየ😏

  • @dawitkahsayhagosreda7675
    @dawitkahsayhagosreda7675 2 года назад

    ኣዎ

  • @Aነኝስደተኛው
    @Aነኝስደተኛው 3 года назад

    Kkk

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 3 года назад +1

    It looks like Indian movie

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 3 года назад

    ተራኪዋ ግን ይሰቀጥጣል ድምጿ ቢቀርሰ

  • @abrhamab8190
    @abrhamab8190 3 года назад

    ቦታው እራሱ የፊልሙን ውበት አለው

  • @rebekkamichael6790
    @rebekkamichael6790 3 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @Salam-hw2fl
    @Salam-hw2fl 3 года назад

    wow