"ንጉሥ ሰሎሞን አጋንንት የሚይዝበት ቀለበት ነበረው"?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • "ንጉሥ ሰሎሞን አጋንንት የሚይዝበት ቀለበት ነበረው"? #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Rodas #Zebene

Комментарии • 120

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад +7

    ፓሥተር ትዝይ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ኦቶዶክሶቹ ተረተረትና ጣኦት ከአገራችን ከኢትዮጵያ በሥሙ ሀይል አእንገለብጠዋለን

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 7 месяцев назад +5

    እንትን የሰጠንን እግዚአብሔርን እናመስግነዋልን ባርኮሀልና ። ፀጋው ይብዛልህ ። ተባረክ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን 🙏 ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ትዜ❤

  • @sambasYonatan
    @sambasYonatan 7 месяцев назад +2

    እየሱስ ጌታ ነው!!! ከዚህ ጨለማ የገላገለን ስሙ ይባረክ ያበራልን ጌታ።

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 7 месяцев назад +2

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ ጸጋ ያብዛልህ ስወድህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 7 месяцев назад +2

    እግዚዮ የሚያሰኝ ዘግናኝ ዘግናኝ ዘግናኝ የሆነ ጉድ ነው ህዝባችን ሆይ ንቃ ፓስተር ትዝታወ እግዚአብሔር ይባርክህ ህዝባችን እያነቃህ ሰለሆነ ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ !!

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v 5 месяцев назад

    ፓስተር ትዝታው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @sarabelete-vd6ny
    @sarabelete-vd6ny 7 месяцев назад

    እየሰማው ብስጭት ብያለው ጌታ ይገስፅህ ምንአይነት ጥንቆላ ነው የምታስተላልፈው እረመፅሐፍ አንብቡ

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 7 месяцев назад +3

    “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

  • @BelayAlemayehu-p6l
    @BelayAlemayehu-p6l 7 месяцев назад

    Wondime tize zemeni yenarkwal ameeen bel uulu negerihin geta barkotal

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 7 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @weyniyohannes6855
    @weyniyohannes6855 7 месяцев назад

    ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ይባርክ

  • @WubetMelka
    @WubetMelka 7 месяцев назад

    Tze zemeneh yelemelem

  • @nefisa
    @nefisa 7 месяцев назад +1

    ተባረክ ትዜ

  • @assefagudeta4554
    @assefagudeta4554 7 месяцев назад

    ለእውነት መኖር ያሳየን የማይቀባባ ይህም እንደ እግዚአብሔር ቃል እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም ነፃ ያወጣችኃል

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 7 месяцев назад

    ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ

  • @Living_witness
    @Living_witness 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኦርቶዶክስን ከእነኝህ አይነት ደብተራ ጠንቋዮች ነፃ እንድታወጣት እለምንሐለሁ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад +2

    “ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ።”
    - ማቴዎስ 12፥42

  • @sambasYonatan
    @sambasYonatan 7 месяцев назад

    አረ ፓስተር ትዜ በጣም ትገርማለህ ዘመንህ ይባረክ እነዚህ ሰዎች በሳቅ ሊጨርሱን ነው ህዝቤን ዝምብለው ያደነዝዙታል እነሱ ደንዝዘው ።

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 месяцев назад +1

    አቤት እግዚአብሔርን የመዳፈር ጥግ 😢😢😢 ጌታ ሆይ አስበን

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 7 месяцев назад

    ወንድም ትዝታው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 7 месяцев назад

    Teza.egzeabhar.yibarkih.tiwldun.eyasmeletik,.new🙏

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v 5 месяцев назад

    አረ ሣቅ ዘመንህ ይባረክ ደስ ይበልህ በደሙ ይሸፍንህ

  • @getumelese459
    @getumelese459 7 месяцев назад

    ትክክል ወንድሜ ትዝታዉ በተቅላላ ጠንቁዋይ መፈልፈያ

  • @frew-o2j
    @frew-o2j 7 месяцев назад +2

    የላምበረት ብለን ብለን ሰለቸን እኮ

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 7 месяцев назад

    ፓሰተር እግዚአብሔር ሄር ይባርክህ እነሱ ሁሌም ተረታሞች ናየው አንተ ዝም በለህ ጉዳቸውን ገለጥ ይሄማ ጠንቋይ ነው የታወቃል

  • @OliZawde
    @OliZawde 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @MAznaNune
    @MAznaNune 7 месяцев назад

    ትዝ፣ስውደክ❤❤❤❤❤❤

  • @מלסהמלסה
    @מלסהמלסה 7 месяцев назад

    ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @efamergaofficialpage
    @efamergaofficialpage 7 месяцев назад

    Getah yibarkeh
    Bizu misxir awetah ahunim ketil Geta tsegah yabizalih

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 7 месяцев назад

    Teza Tebark Ahunem eweneten bemegelte wesheten eyawaredeke selalhe zemenhe yelemelme

  • @Abeltekle1971
    @Abeltekle1971 7 месяцев назад

    ❤❤❤god bless you ❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 месяцев назад +2

    ሮዳስም ሆነ ሌሎች በእግዚአብሔር ቃል ላይ ከፍ ያላ ተረታቸው በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን😮

  • @Bigman-e8n
    @Bigman-e8n 7 месяцев назад

    Welcome tize.

  • @winidysonwinidyson4857
    @winidysonwinidyson4857 7 месяцев назад

    Tebarek,gin sakik betam des yilal,kemir enem abre esikaleh😂😂😂

  • @BelayAlemayehu-p6l
    @BelayAlemayehu-p6l 7 месяцев назад

    1

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 7 месяцев назад +1

    ሰለሞን እኮ ጥበብን የተቀበለው ከእግዚአብሔር ነው ምን ትለምነኛለህ ብሎ እግዚአብሔር በጠየቀው ጊዜ ይህን ህዝብ የምመራበት ጥበብና ዕውቀት ብሎ ለመነ እግዚአብሔርም አብልጦ ጥበብንና እውቀትን ሰጠው አረ በእግዚአብሔር ቃል ላይ አትዋሹ የምን ቀለበት ነው “ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ” 🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanakidus
    @hanakidus 7 месяцев назад

    ውይ ምናካቸወ እነዚህ ሰዎች ሌላ ዘንብ ምጣ ማለት ነው ወይ ማለቂያየለልወ ተርተ ጌታ የደርሰላቸው

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 7 месяцев назад

    ውይ እነዚህ ሰዎች ያለተረት ሌላ እውቀት የላቸውም ምን አይነት ጨለማ ነው የዋጣቸው

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 7 месяцев назад

    ተረት ተረት ስትል የላም በረት የሚል እስካለ ድረስ ተረቱ እጥፋት አይገኝለትም ። ተረታችን ወንጌል ትርክታችን እየሱስ ይሁንልን ።

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 7 месяцев назад

    🫢🫢እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ የሚያስብል የተረተረት የአጋንንት ትምህርት በህዝብላይ አምላክ ሆይ እባክህን ለሚስኪኑ ተከታይ ህዝብ የልጅህን ሀይል ይገለጥ ዘንድ መንፈስህ ይውረድ🫣💚💛❤️

  • @esuesoesueso960
    @esuesoesueso960 7 месяцев назад

    Abet abet geta hoy dres mefzuz yetemeta yhun

  • @WubetMelka
    @WubetMelka 7 месяцев назад

    Yehe teret teretachew meche new yemiyabekaw?

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር። ይባርክህ ፓስተር። ትዝታው። ይንን። ሀሉ ጉድ። እንድታጋልጥ። የረዳህ እግዚአብሔር። ይባረክ መቹም። በማያልቅ። የኦርቶዶክስ ውሸት። ማለቂያ። የለውም በጣም የሚያሳዝነው። ሕዝባችንን። ወደ። ሲኦል። እያጋዙ። መሆኑ ነው። እነዚህ። ከአውሬው ጋር የሳት። ባህር። ይገባሉ። ።

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 6 месяцев назад

    እንደው ምን ጉድ ናቸው?

  • @gizachewdubale5131
    @gizachewdubale5131 7 месяцев назад

    Iyaschegere nebere

  • @elfebelete8238
    @elfebelete8238 7 месяцев назад

    አግ/ር ይገስፀዉ ሰለሞን ከእ/ር የተቀበለዉን ጥበብ ከሰይጣን ነዉ ለማለት ከሆነ አይሳካም 1ኛ ነገ 19: 21 -22

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 7 месяцев назад

    Likelikawuntu zebene ayalikbet teret 😂😂😂

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 7 месяцев назад

    😢ይህ ሰዉ በትክክል ዶክተር ነው ? እድመሜ ልኩ ተረተ ተአት የምያወራ። ደግሞ ወሬ ሙሉ ሰለ አጋንንት።

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 7 месяцев назад

    ሮዳስ የተረት አባት አያልቅበት መቼነው ስለኢየሱስ የምትሰብከው ጌታ ይወድሀ ውሸት አያስከብርም እውነት ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 7 месяцев назад

    ይሄን የመሰለትርክት አይሰለቻችሁም በጌታ አረ ህዝብ ን ወንጌል አስተምሩት ሁሌ አጋንንትን ማወደስ በየሱስ ስም ጌታ ይድረስላቹ😢😢😢😢😢😢

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 7 месяцев назад

    በሳቅ ሞትሁ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 7 месяцев назад +1

    ከዘበነ የባሰ አይደል እንዴ ሮዴስ ወገኖቼ በስመአም😢

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 7 месяцев назад

    አየ ዘበነ በችካሩ
    አረ ትዜ ጌታ ይወድካል ከንደዚህ ወጠህ አሣከን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ተባረክ በሤጣን እንሣቀዉ እንጂ😂😂😂😂

  • @zewdeabebe267
    @zewdeabebe267 7 месяцев назад

    ለኔ ፡ ያልገባኝ ፡ ነገር ፡ ቢኖር ፡ ለነዚህ ፡ የተሰጣቸው ፡ የዶክተር ነት ፡ ማእረግ ፡ በምን ፡ ላይ ፡ ተመሰርቶ ፡ ነው ?

  • @Bibliatube-kl8it
    @Bibliatube-kl8it 7 месяцев назад +1

    Geta hoy dereslegn!!

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo 7 месяцев назад

    ሮዳስ እግዚአብሔርንና ሰለሞንን ባለማወቅ እየተሳደቤ ነው ምክንያቱም ጠቡብ ሰለሞን ራሃብ አያዉቅም እግዚአብሔርም ሰለሞንን ለማስተማር ብሎ ነው የሰለሞኑን ዙፋን ለጊዜው ለሰይጣን የፈቀደው ማለት ባለማወቅ እየተሳቤ ነው ያስብላል ሶሪ 🤔🤔

  • @negabelete6473
    @negabelete6473 7 месяцев назад

    አነዚህ መምህራችን እያሉ ከጌታ ቀል ይልቅ የአጋንትን ቀል የሚያስተምሯቸውን የተረት አባቶችን ነው እነዚህ ትውልድ ገዳዮች ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸውሐሳባቸው ምድራዊ ነው።

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 7 месяцев назад

    enezeh ye haset astemariwoch yemyaferu

  • @tsegafekade4817
    @tsegafekade4817 7 месяцев назад

    እንዴ ምን አይነት ተረት ነው የሚያወሩት ትውልዱ ወደጌታ እንዳይመጣ በተረት አስረው የሚያስቀምጡ በእውነት እንዴት ያሳዝናል😢 ያው በክፉ መንፈስ መያዛቸውን ይፋ እያወጡ ነው

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 7 месяцев назад

    እነዚህን ጌታ ትብታባቸውን አልፎ ይስራ እንጅ ህዝቡን አጨልመውበታል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 месяцев назад +1

    ትተው ድምፅ የለውም

  • @SisayDenbel
    @SisayDenbel 7 месяцев назад

    አቶ ሮዳስ አድ ነገር አስቀርቷል ተረቴን መልሱ አፌን...

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko223 7 месяцев назад

    ወይኔ ትዜ ይሄንን ተረት የልጆች ተረት ውስጥ ከልጆቼ ጋር አይቼዋለው የሚያወራው ይመሳሰላል በእውነት ወይኔ ኡኡኡ አስብላል 😮😮😮 ምን አሰቃያቸው ክርስቶስን አይሰብኩም የደብተራ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ይፍረስ

  • @Abewaaa
    @Abewaaa 7 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ ለ ሰጣን ያላት ስስ ልብ ይገርመኛል , ስያሞኖክሱት ከ እግዚአብሔር ጋር ሲያስታርቁት አሁን ደግሞ በ ሰሎሞን ዙፋን ላይ አነገሱት:: የ ደብተራ ተረት አያልቅም!!

  • @elsabethabera7782
    @elsabethabera7782 7 месяцев назад +2

    የሆሊውድን ፊልም ያስንቅ የለም እንዴ?

  • @geneteliud7058
    @geneteliud7058 7 месяцев назад

    በጌታ በየሱስ ስም ስራችሁ ይፍረስ ከተረት ያልወጣ ትምህርት የምታስተምሩ ሕዝቡን መጫወቻ የምታደርጉት ታሳዝላችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ያላለው የምትሉ ኦርቶዶክስ ነን የምቱሉ ምናለ መጽሐፍ ቅዱስ ብታነቡ እውነት ብታዉቁት ይጠቅማቹአል ዳግም ዕድል የላቹም ተመለሱ ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 7 месяцев назад

    አንተንና እንዳንተ እውነትን የሚገልጡት ጌታ በደሙ ከጠላቶች ይሸሸጋችው።

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 7 месяцев назад

    ኦርቶ እና አጋንንት የተገናኙበት መንገድ ውስብስብ እና የመንፈሳዊ ካባ የለበሰ በመሆኑ ለህዝቡ ማስረዳት ከባድ ቢሆንም በነሱ መምህራን ትምህርት ምክንያት እየተፎገሩ ነው ።

  • @TsinatTsin
    @TsinatTsin 7 месяцев назад

    ለማውራት ፍቃደኛ እስካልሆንክ አንተን ለማየትም ለመስማትም እኔ ፍቃደኛ አልሆንም
    አንዴ አንቅሬ ከተፋው የዛ ሰው ጥላው እንኳ ያስጠላኛል

  • @מעייןמנטסנוט
    @מעייןמנטסנוט 7 месяцев назад

    🙉🙈🙊😷

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 7 месяцев назад

    እነዚህ ሰዎች ለምን የቢሾፍቱ ቆሪጥ መንፈስ ይጠራና ይጠነቁል የነበረውን አሁን እርሱ በሚለው የጥንቆላ መጽሐፍ ይሰራ የነበረ አሁን ግን ክርስቶስ ኢየሱስ ነፃ ያወጣውን ብዙ ምስክርነት መጽሐፍም ስላለው የቢሾፍቱ ቁሪጥ መንፈስ እጁን ሰጠ የሚል መጽሐፍ አለውና እርሱን ቢያነቡ ወይ ከዚህ በፊት በዚህ ጥልቅ የጥንቆላ ስራ ውስጥ የነበረውንና ዛሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ነፃ ወጥቶ ሌሎችን ነፃ በክርስቶስ እያወጣ ያለውን ወንድማችንን ይፍሩ ተገኝን ያግኙት በደንብ ያስረዳቸዋል ደግሞ የዚህ አለም ገንዘብ ሀብት ነዋይ ሀላፊ መሆኑን ቆም ብለው ቢያስቡ ጥሩ ነው ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር “ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል” ይላልና ቆም ብለው ከሞት በኋላ ስለሚጠብቃቸው ፍርድ ቢያስቡ ጥሩ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v 5 месяцев назад

    ሕዝቡ ይህንን ሰምተወው አይነቃም

  • @eliashaile1597
    @eliashaile1597 7 месяцев назад

    298 ye teret mesehaf weeèeeeee adinen

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 7 месяцев назад

    ከ 298 ገፅ ተረት አንዳንድ ግዜ እነግራችሁዋለን ብለዋል : ቃለ .... ያሰማን እንበል ??💥💥💥

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 7 месяцев назад

    Yeteret abat beyewalehu😅😅

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 7 месяцев назад

    Teze yante sak new yemiznanagn!

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Biruh-s2h
    @Biruh-s2h 7 месяцев назад

    ዋይ ጉደ ኧረ ምን ይሿለን የግርማ ሞጎሰ ድብተሯ ከእግዚሐብሔር ጋር እንዴት 1ይሆናል ኧረ ባካችሁ ተው ክርሰቶሰን ፍሩ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 7 месяцев назад

    😂😂😂

  • @מעייןמנטסנוט
    @מעייןמנטסנוט 7 месяцев назад

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @sidonatekeste5888
    @sidonatekeste5888 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @AddisHiye
    @AddisHiye 6 месяцев назад

    ኢሄኮ ጥንቆላን ወይም ድግምትን ህጋዊ ለማድረግ ነው ንጉሥ ሰለሞን እራሱ ይጠቀማል እያሉ በአደባባይ እያለማመዱ ነው የሚያስቅ አይደለም መጸለይና መቃወም ያስፈልጋል በኢየሱስ ስምና ስልጣን የተወጋ ይሁን

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 7 месяцев назад

    አረ ለልጅ እንክዋን እደዚ አይነት ተረት አይነገርም ሰለሞን በድግምት ነው ስልጣኑ ማለት ነዉ ሚገርመኝ ሮዳስ ዘበነ ሲነኩ የምትናደዱ ጌታ እየሱስ ይድረስላችሁ አገራችንን የደም ምድር የሆነችው በነዚ አይነት ሞርት የተነሳ ነው

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 7 месяцев назад

    ደግሞ በቀለበት ሊያጣሉን ነዉ. ቤተመንግስት ደርሳ ይሆን😁😁😁😁

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 7 месяцев назад

    አሁን:ለምን:ወንድም:ትዝታውን:እንደምትሳደቡ:አሁን:ገባኝ::ከዚህ:ሁሉ:ተረት:ለመውጣት:መጽሐፍ:ቅደስን:ብታነቡ:ለናንተም:ከእርግማን:ትድናላችሁ::ለምዕመኑም:ታላቅ:ዕውቀት:ነው::ጌታ:መንፈስ:ቅዱስ:ይርዳችሁ::

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 7 месяцев назад

    ይህ ሰው ዶክተሬት የተሰጠው በጥንቆላና አጋንንት መሳብ ምርምር ይሆን እንዴ?

  • @מעייןמנטסנוט
    @מעייןמנטסנוט 7 месяцев назад

    በጌታ በኢየሱስ ሰም😅😅

  • @tsegafekade4817
    @tsegafekade4817 7 месяцев назад

    በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 7 месяцев назад

    አንድሮ ሜዳ የሚል የተረት መፃፍ ፅፎሀል😮😮😅😮😢😊😂

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 7 месяцев назад

    እሰይ እልል በሉ ተገኘ ግማደ ቀለበቱ የሚል ዜማ በቅርቡ እንሰማለና😂😂😂😂😂 ወይ ደግሞ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ይመጣል እያሉ ፖለቲካውን እያመሱት ነው በቃ እስክንድር የሚባለው የባልደራሱ መሪ ሳይሆን አይቀርም😢😢😢😢😂😂😂

  • @TameKassahun
    @TameKassahun 7 месяцев назад

    ሮዳስ እራሱ ደብተራ ነው።

  • @yosephcherkos8412
    @yosephcherkos8412 7 месяцев назад

    ትዜ አባባ ተስፋዬ ሞተዋል በዚህ ዘመን ያለው የተረት አባባት የአለቃ ገብረ ሀና የሁለተኛው የተረት አባት ነው ሄኖክ

  • @sarabelete-vd6ny
    @sarabelete-vd6ny 7 месяцев назад

    እነዚህ ሰዎች ወንጌል ሰብከው ጨርሰዉ ነው ተረት ተረት የሚተርቱት? እነዚህስ የሚገስፅ ሰው የለም ያሳዝናል

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 7 месяцев назад

    እዉነተ ጌታ ካልረዳ እኔነኝ ያለ ሠዉ ከነዚህ ዉሸታም በጌታ ላይ በጠላትነት በተነሡበት ባቢሎን ሃይማኖት መዉጣት ቀረቶማሠብ አይቻልም ምን ሆኖ ነዉ ሠዉ ግን ዉይይ እነዚህሥ ትዝሻ አቤት ከዛ መነደር ምን ቢወድክ አመለጥክ ማምለጥክ ሢገርመን ደግሞ ክፋታቸዉን ለማዉጣት መታደልክ

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 7 месяцев назад +1

    ወይ ተረት ተረት😅😅😅😂😂😂😂

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 7 месяцев назад

    ፅሁፉ እራሱ በቀይና በጥቁር የሆነው ያለምክንያት አደለም ከጥንቆላው አለም ጋር አንድ ነው

  • @AMANI_I_3I_ZZZ
    @AMANI_I_3I_ZZZ 7 месяцев назад

    አንተ አዲስ ኪዳን ፥አየሱስ" ተከታይ ከሆንክ ስለ ቡሉ ኪዳን ምንአገባሀ

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 7 месяцев назад +1

    ጥንቆላን ሕጋዊ ለማድረግ የቀረበ የዉሸት ትርክታቸዉ ነዉ